🔴አስጠነቀቁ‼ሰበር መግለጫ👉🏾ቅዱስ ፓትርያርኩ አባቶችን አስጠነቀቁ || እግዚአብሔርን መዳፈር አቁሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @sahaioman9792
    @sahaioman9792 4 дні тому +7

    አባታችን በረከተወ ይደርብን ክቡረነተወ እረጅም እድሜ ያቆይልን።

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 4 дні тому +1

    እውነት ብለዋል አባታችን በረከትዎ ይደርብን የሰላም አማላክ ሰላምን ይላክልን በምህረቱ ይጎቦኘን❤

  • @KalkidaKalikida
    @KalkidaKalikida 4 дні тому +4

    አቤቱ በምህረትህ አስበን ፈጣሪ ሀገራችንን ጠብቅልን ባታችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን

  • @Mekdi-u1j
    @Mekdi-u1j 4 дні тому +3

    ጌታ ሆይ!🤲🤲አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን እራራልን! አሜን(3)🤲🇧🇯🕊️🤲

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 4 дні тому +2

    ብፁአባታች ብረክትወ የደረብን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 4 дні тому +1

    ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይደርብን🙏
    አቤቱ ማረን 🤲😥

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 4 дні тому +1

    ብፁእ ኣባታችን በረከቱ ይድረሰን እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @ybeser
    @ybeser 4 дні тому +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብንረ❤🤲🤲🤲ጌታሆይ ማረን😢😢😢😢😢

  • @EdenNegusu
    @EdenNegusu 4 дні тому +1

    አግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን ❤❤❤❤

  • @adiamberhane9848
    @adiamberhane9848 4 дні тому +1

    እግዚኣብሄር ይማረን ለተጎዱ ያጽናቹ

  • @WittneyAm
    @WittneyAm 4 дні тому

    ቅዱስ አባታችን ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም በረከታችሁ ይደርብን ። እግዚአብሔር ከመከራ ከችግር ያውጣን አሜን ❤❤❤

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 4 дні тому

    አባታችን በረከቶ ይደርብን በሀገራችን እየሆነ ያለው ያሳዝናል አቤቱ በቃ ይበለን እግዚኦ እንበለን ኢትዮዽያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 🤲

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 4 дні тому +1

    በትክክል ኢትዮዽያን በፀሎት እንበርታ ውጊያው ከዲያብሎስ ጋር ነውና

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 4 дні тому

    ብፁአን አባቶቻችን ቅዱስ ፓትርያርኩን በሙሉ ልባችሁ ብትሰሙ ብትከተሉ ኖሮ ይህ ሁሉ መዓት አይመጣም ነበር።አሁንም አልረፈደም ።❤❤❤እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን ።

  • @Dosta19-z1n
    @Dosta19-z1n 4 дні тому

    Ietegodachu wegenoch wendemoch egziber tegesetu beretatuene yesetachehu

  • @FallaqachiFallaquu
    @FallaqachiFallaquu 4 дні тому

    Getawoy yiqirbalan😢😢😢

  • @TibebGeza
    @TibebGeza 4 дні тому

    Abatachin Burakiewot Yidiresen✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @Helina-t2m
    @Helina-t2m 4 дні тому

    Abatachen Bereketewo Yederebe

  • @almazseyoum2902
    @almazseyoum2902 4 дні тому

    💞💞💞

  • @RozyMakonn
    @RozyMakonn 4 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 4 дні тому

    Mengst eykatele new.😢

  • @ELFLHL7966
    @ELFLHL7966 4 дні тому

    አባታችን በኦርቶዶክስአዉያን ላይ በረቀቀና በተደራጀ ሁኔታ የሚፈጸመዉ ኦርቶዶክሳዊ ሁሉ ይነስም ይብዛ አዉቆታል ሁሉም ዝም የሚለዉ ስለቃሉና ስለ እግዚአብሔር ክብር ነዉ እቅዱ ጥንት በቱርክ ክርስቲያኖች ላይየተፈፀመዉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ወይም በኢትዮጵያ ላይ ለመድገም ነዉ በስዉር አየተሰራ ያለዉ ኦርቶዶክሳዊዉ የማያቀዉ ነገር የለም ግን እግዚአብሔር ዝም አይልም ለሚያስተዉል የንስሐ ጊዜ ይሰጣል ካልሆነ፡ከፈሮን መማር ጥሩ ነዉ ።የግዚአብሔር ህዝ ለማጥፋትን ለማሰቃየት መስራት ቅጣቱ የከፋ ይሆናል ለጊዜዉ የተሳካልን ቢመስልም

  • @hanaatenafu6000
    @hanaatenafu6000 4 дні тому

    Be,zu abatahen heru. Egzabdhir. Ymesgn. Ewntun tnagru. Good yalwe ysema Kale hywet. Ysemalen.

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 3 дні тому

    የፈረደባት ቤተክርስትያናችን ገንዘብ ርጂ ትባላለች

  • @Dosta19-z1n
    @Dosta19-z1n 4 дні тому

    Betam yemeyasazenenayecheneke leyete yale negere new bezeih norona chenekete bebezabete seate yeih mehonu yasazenale fetareye mechereshachene mene yehone eindehu eirasu lemasebeme yacheneke geze new Abetu fetireye eindebedelachene sayehone eindechareneteih yazene AMMM.....

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 4 дні тому

    😢i am sorry 🇲🇱🇬🇧😭😭💔💔🥲

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d 4 дні тому

    Abatachen berekto yederben

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 4 дні тому

    አርጅተዋል እኮ ቢያርፍው

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 4 дні тому

    እግዚአብሔር በናንተ ላይ የበጋውን መብረቅ ያውርድባችሁ!የያዛችሁት መስቀል እሳት ሆኖ ይብላችሁ!ሀገሪቱን እንዲህ ምጥ ውስጥ እደጣላችሁ የክርስቶስ መስቀል በስትሮክ ይጣላችሁ 🙏🙏🙏በረከታችሁ በበጎቹ ላይ አይደር

    • @addisken24
      @addisken24 4 дні тому

      ይቅር ይበልህ ጌታ

    • @MiskrAzmeraw
      @MiskrAzmeraw 4 дні тому

      @@addisken24 አንቺ የጨለማ ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር አልተጋጨሁም ከአባጨንጓሬዎች ጋር ነው የተጣላሁት

  • @hanaatenafu6000
    @hanaatenafu6000 4 дні тому

    Wegnhi. Ymerkato. Hezbe. Yhgri. Hzbe. Uoye. Heru. Egzabhir. Bekhu. Ybelen. Berating. Ystahu

  • @TibebGeza
    @TibebGeza 4 дні тому

    Abatachin Burakiewot Yidiresen✝️✝️✝️🙏🙏🙏