በኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን ተፈጠረ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 616

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 2 місяці тому +35

    እንግዳውን በጣም እናመስግናለን። ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጠው።

  • @Yegeta
    @Yegeta 2 місяці тому +119

    Ethiopian Airlines is our pride 🎉🎉🎉

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 2 місяці тому +3

      USA 🇺🇸 አይቻለሁ እንደ ኢትዮጵያ ኤርላይንስ ፅድት ያለ አላየሁም ሁሌ እኮራበታለሁ

  • @getugebeyehu9296
    @getugebeyehu9296 2 місяці тому +110

    ሊማርበት የሚያስችል ቅጣት ይገባዋል !! አለበለዚያ ትቶት የሚያልፈው ትምህርት እጅግ ከባድ ነው !!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому +10

      ትክክል ! ተቀፍድዶ የሚገባውን ቅጣት ማግኘት አለበተ።

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 2 місяці тому +9

      ሌሎች ጥጋበኛችም እንዲማሩበት ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል ።

    • @ah6121
      @ah6121 2 місяці тому +5

      Yes! If you leave him unpunished others will follow him and try to attack our airline again. He should be given the corresponding punishment and be a lesson for other to come.

    • @EtneshEtnesh
      @EtneshEtnesh 2 місяці тому +2

      Bitkikle

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 2 місяці тому +6

      በትክክል ተሳፋሪወቹ በሙሉ መቀጣት አለባቸው ባይ ነኝ ሀገርን ነው የረበሹት ለማጠልሸትም የሞከሩት ምክነያቱም የኢትዮጲያ አየር የሀገር ንብረት ነው ።

  • @AlexTeshome-ym5hk
    @AlexTeshome-ym5hk 2 місяці тому +45

    ከጀርባው ሌላ ተልእኮ የስጠው አካል አለ በእንግሊዘኛ ቋንቋም አየር መንገዳችንን የማጠልሸት ስራ ሰርቷል የማያዳግም አስተማሪ እርምጃ ይወሰድበት የህይወት ዘመን የበረራ ክልከላም ደረግበት

    • @ah6121
      @ah6121 2 місяці тому

      Correct! The reason why he speak in English is for our enmies abroad. He is trying to destroy our airline in colaboration with bandas and our enemies.

    • @AbiyT-v9k
      @AbiyT-v9k 2 місяці тому +1

      Esu enquan beEmrate siber bilole ena metasere albete.He's just promoting Emirates or other

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 місяці тому

      ውጭ ያለው ህዝብ እኮ ህግ አዋቂና አክባሪ ነው በተለይ ክረምት ላይ ይሄ የቀን በቀን ይገጥማል ልጁ ፋራ አላዋቂነቱን ነው ያሳየው ይሄ ውርደት ነው ባስ እንክዋን ያለፌርማታ አይቆምም ምናልባት ባጃጅ ውስጥ ያለ መስሎት ነው። ግን ብልግናው ተገለጠ የሚከተሉትም ከሱ የባሱ እንጂ አይሻሉም

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 2 місяці тому +171

    ክብር ለፓይለቶቻችን የባጃጅ ሹፌር መሰላቸው

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 місяці тому +16

      አረ የባጃጅ ሾፊርም መንገድ ይመርጣል የማያዳግም ቅጣት ሊስጠው ይገባል

    • @ethioarsema6175
      @ethioarsema6175 2 місяці тому

      @@ethiopiakebede5931🤣😂

    • @samzewdie4341
      @samzewdie4341 2 місяці тому +5

      Ere bajajem ewket yasfelegewal. Aheya mendat meslot new

    • @eagle4452
      @eagle4452 2 місяці тому +5

      😅😂🤣 ይሂ ብልግናቸው ሊላ ሀገር ቤሆን 👊🏽👊🏽 ነበር

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 2 місяці тому

      @@eagle4452ዝምበል መሃይም

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 2 місяці тому +112

    ይህ ድንቁርና የሃገርን ክብርም ጭምር የሚነካ ስለሆነ የማያዳግም እርምጃ ያስፈልጋል።የኢት..አየር መንገድ፤በኢትዮ..የሚገኙት ሁሉም ሃይማኖቶች፤ ከማንኛውም ፖለቲካዊ ተቋም አመለካከት የተለዩ ስለሆኑ ማንም ምንም ቢሆን ሉዓላዊነታቸውን ሲዳፈር ሁላችንም በአንድነት ልንቆምና ልንከላከላቸው ይገባል።ሃገር ሲኖርህ ዋጋዋን አታውቀውም። ሃገርን ስታጣት፤ ዋይ!! ዋይ!! ብለህ አትመልሳትም/አታገኛትም።

  • @belaym9905
    @belaym9905 2 місяці тому +79

    ዝም ብሎ ይከስከስ ማለት አውሮፕላኑን ከመጥለፍ አይተናነስም, ከአሸባሪነት አይተናነስም

  • @eyobtesfa3648
    @eyobtesfa3648 2 місяці тому +3

    በእውቀት ማብራራት እንደዚህ ነው ። ተባረክ ።

  • @dagimbefekadu8286
    @dagimbefekadu8286 2 місяці тому +3

    Thank's for the way you are bereffely explain what ATC means. ❤❤❤❤❤

  • @merdiaselamu7967
    @merdiaselamu7967 2 місяці тому +15

    እራሳቸውን ለህግ ተገዢ አለመሆናቸውን ነው
    የገለፁት በየትኛውም አለም ተቀባይነት
    አይኖራቸውም ይሄ እውቀት ሳይሆን
    መሀይምነት ነው ሀገር እጎዳለሁ
    ብሎ እራሱ ተጎዳ ለኛ የኢትዮጵያ
    አየር መንገዳችን የሀገር ኩራታችን
    ነው።
    ነው

  • @yosephmuketar3975
    @yosephmuketar3975 2 місяці тому +25

    ህግ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም አቬሽኑ ህግ ማስከበር መቻል አለበት ከጠለፋ ስለማይተናነስ

  • @ethio_top10
    @ethio_top10 2 місяці тому +11

    ተደራራቢ ወንጀሎቾ ሰርቷል ጆንያው
    1. ያለ አግባብ video መቅረፅ ያለፍቃድ
    2. ሰውን ማሳመፅ እና ሁከት መፍጠር
    3. ሰራተኞችን ማንቋሸሽ
    4. የደህንነት አካላት አለመታዘዝ
    5. የሃገር ክህደት በEnglish በማውራት አየር መንገዳችን ማዋረዱ
    6. ያልተገባ መብት መጠየቅ
    7......ጨምሩበት

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 місяці тому +52

    ሌላ #ውርጋጥ እንዳይሞክረው ደንበኛ ቅጣት ያስፈልጋል :: አለዚያ ለሌላ #ስድ በር ወለል አርጎ መክፈት ይሆናል ::

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 2 місяці тому +78

    በጣም አስተማሪ ቅጣት ካልተሰጠዉ በሱ ሳይሆን የምናደደዉ በመንግስት ዝርክርክነት ነዉ አስተማሪ ቅጣት ይሄ ባለጌ ሞልቃቃ ይቀጣልን

    • @gezegeta923
      @gezegeta923 2 місяці тому

      The government will do the expected and release him free. They are against of the people. You will see him TikToking soon.

    • @Lemlem-q9x
      @Lemlem-q9x 2 місяці тому +6

      Exactly!

    • @dawg929
      @dawg929 2 місяці тому +1

      የአንድ ወጣት ልጅ ህይወት ቢበላሽ ያንተ ህይወት አይሻሻልም።
      ወንጀል አልፈፀመም። መናገር ወንጀል አይደለም

    • @gezegeta923
      @gezegeta923 2 місяці тому +3

      @@dawg929 He committed crimes.

    • @dawg929
      @dawg929 2 місяці тому

      @@gezegeta923 list them

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 2 місяці тому +33

    '' ኢትዮጵያ ሀገሬን ጎኑዋን እንደወጋ ተሰማኝ '' 😭😭😭

    • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
      @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 місяці тому

      @@gogofa2675 የአገር ጦት.ነካሽ እነዚህ ናቸው.የእናትን ጎዳ አደባባይ ማውጣት ግን እግዜኣብሔር አዋረደው

  • @AM-yt1sv
    @AM-yt1sv 2 місяці тому +4

    Excellent explanation. This should be used as a teachable moment for others.

  • @ዘሀበሻመዝናኛ
    @ዘሀበሻመዝናኛ 2 місяці тому +50

    ተባረክ እንዳንተም አይነት ልጆች አላት አገራችን

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 місяці тому

      ማንን ነዉ ተንተኙን ወይስ ሰገጤዉን?

    • @Girmay-g9r
      @Girmay-g9r 2 місяці тому

      ወገኞች ነገ ባንተ የደርሳል አድሜ ልካችን እነሰዳጨበጨብን

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 2 місяці тому +25

    አለማወቁ ነው አለማወቅ ከቅጣት አያድንም።

  • @mammietefera517
    @mammietefera517 2 місяці тому +3

    Thank you

  • @AlamYlima
    @AlamYlima 2 місяці тому +14

    የአይን ማረፍያችን ነው መከበር አለበት እኔ ሰው ሀገር ነኝ ማርፍያው ሰፈር ነው ያለሁት እና ሲመጣእና ሲሄድ ሳየው ሆድነው የሜብሰኝ ወይ ግርማ ሞገሱ እሪሱ በፈጣሬ ሳየው የሜያስለቅሰኝ ነገር እሪሱ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @tamrattiko5115
    @tamrattiko5115 2 місяці тому +15

    እሱ ብቻ ሳይሆን እዛ የነበሩ አብረው ብጥብጥ ለዛዉም ፕሌን ዉስጥ በዛ ልክ ሲያነሳሱ የነበሩትን በሙሉ በህግ እንዲጠየቁ
    እሱማ በሀገር ክህደት ወንጀል ክስ ሊመሰረትበት ይገባል ምክንያቱም ቀጥታ ሥርጭት ነበር ሲያደርግና በእንግሊዝኛ ጭምር ነበር የኢትዮጵያ ኤርላይንስ እየያገተኝ ነዉ እያለ አናዉንስ ያደረገዉ ለዚህ ሀገርን ያወረደ ተግባሩ ደሞ በደንብ ለሌሎች እሱን መሰል ጋጠወጥ ቴክቶከሮችም መማራ እና ማስጠንቀቃም ጭምር ይሆናል

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 2 місяці тому +15

    የማያዳግ ም ፡ ቅጣት ፡ እንጠብቃለን

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 2 місяці тому +6

    ትልቅ ክብር ለኢትዮጵያ አየር መንገዳችን

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +56

    ይሄ ስድ አደግ አስተማሪ ቅጣት መቀጣት አለበት አዋቂ ሳይሆኑ መታወቅ ይሄኮ ነው ችግሩ ባለጌ😮

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 2 місяці тому +25

    እኔ ደግሞ መጀመሪያ ሳየው የትኛው ታክሲ ነው ያለተራው የጫነው ብዬ ሳየው ፕሌን ነው 😂😂😂ይሄ ዥልጥ 😂😂😂

    • @ah6121
      @ah6121 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 місяці тому

      አረ ባጃጅ ታክሲማ ወያላው ግልምጫው እራሱ 😂😂😂

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 2 місяці тому +159

    ይህ ልጅ ከበስተጀርባዉ ተልዕኮ አለዉ ትምህርታዊ ቅጣት መሰጠት አለበት

    • @ah6121
      @ah6121 2 місяці тому

      💯 sure!
      He got hidden agenda against Ethiopian airline. Maybe he is related to those groups recently attacking Ethiopian airline from abroad or maybe TPLF.

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 2 місяці тому +1

      ፋራ ምን ታቃለህ

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 2 місяці тому +3

      ​@@AyalewAlemu-m5yአታግዝለት ለውሪ - ይህ ከነውረኛው አንድ ያረግካል

    • @ethio_top10
      @ethio_top10 2 місяці тому

      You are Right

    • @ethiopia-first1
      @ethiopia-first1 2 місяці тому

      @@tizazugudissa6096 unfortunately nothing is happening to him,he is jiggling I’m meqele

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 2 місяці тому +19

    ከበድ ያለ ለሌሎቻችንም አስተማሪ ቅጣት ይገባዋል ሀገሪትዋ በጭንቅ ሆና መከራዋን አናብዛባት
    ክብር ለኢትዮጵያ ህዝብ ❤❤❤❤

  • @Askwold2593
    @Askwold2593 2 місяці тому +12

    The Ethiopian civil aviation authorities should take the necessary measures on this issues to prevent further incidents

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 2 місяці тому +27

    ይህ ሰዉ ከጀርባዉ ሌላ ተልዕኮ አለዉ እኛ እናዉቀዋለን ከእሱ ጋር ያለችዉ የሻቢያ ተልዕኮ ይዛ ነዉ የመጣችዉ ልጁ ተገቢዉንና አስተማሪ ቅጣት ማግኘት አለበት

    • @Hamit-o1n
      @Hamit-o1n 2 місяці тому

      ሻብያን ኣደነቅኩት በትልቁም በትንሹም ሻብያ ከሆነ ፍርሃታቹ ትን ሲላቹህም ሻብያ ነው እንዳትሉ

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 місяці тому

      ⁠@@Hamit-o1n😂😂😂ደሞ ከሻቢያ ጋር ተጣላን እንዴ

  • @kassahunbayle557
    @kassahunbayle557 2 місяці тому +2

    thankyou for professional explanation

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 місяці тому +17

    ምን ለዚህ ባለሞያ ያስፈልገዋል ? ይህ በየአገር ክህደት ወንጀል ሊከሰስ ይገባል ። በዓይናችን የመጣ አንታገስም!

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 місяці тому

      💯💯✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @yh4es
    @yh4es 2 місяці тому +8

    ድሮስ ዋልጌና ተጣሞ ካደገ ትውልድ ምን ይጠበቃል
    ይህ ልጅ ህጉ በሚፈቅደው መሰረት ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለበት

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 місяці тому +64

    ከብት ነው የአገራን ክብር የሚነካ ወራዳ

    • @AbduAbdu-lj5oo
      @AbduAbdu-lj5oo 2 місяці тому

      ምናባክ ያገር ክብር ዝቅያረገ እደአብይአለደ ከብቶች

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 місяці тому +1

      ​@@AbduAbdu-lj5ooቆሻሻ ይከስከስ የምሉት እንደ ነሱ መሃይም መሰላቸዉ የተማረ የተማራመረ ነዉ ወይስ የሰፈሩ ጋሪ ባጃጂ

    • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
      @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 місяці тому +1

      @@AbduAbdu-lj5oo አንተ ከበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገር ክብር ነው.ምነባክ የምትለው የኔ አባት በአንት አፍ የሚጠራ አይደለም..ባንድ የእንቁላል ሻጭ ልጅ😂

  • @King-27
    @King-27 2 місяці тому +19

    Ethiopian airlines is proud of Africans .

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 2 місяці тому +49

    አላማዉ ሌላ ነዉ ጎበዝ ጎበዝ ዮናታ👏👏👏👏👏👏

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 2 місяці тому

      ምናልባት በውቀቱ የትግራይ እሸንዳ ወቅት ስለነበር ከሱ ጋር በተገናኘ የመንግስት ትእዛዝ እንዳይሆን? የኣየር ትንበያው በደቂቃዎች የሚቀያየር ኣይደለም።ቢያንስ ሙሉ ቀን ያለው የኣየር ትንበያ ነው የሚሰጠው። እርግጥ ነው በግርግሩ ሲሰነዘሩ የነበሩ ስድ ቋንቋ "ዋላ ይከስከስ" ትክክል ኣይደለም። ነገር ግን የኣየር ፀባይ "በደቂቃዎች" ተለዋውጠዋል የሚል ምክንያት ለዚያውም በቅርብ ኪሎሜትር ያለው የኣገር ውስጥ በረራ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 місяці тому +1

      ​@@ddyy5110ችግር አለ ከተባለ መረጋጋት ነዉ ከእነሱ የበለጠ የአየሩን ሁኔታ አናዉቀዉም ዝም ብለን ባንዘባርቅስ

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 2 місяці тому +1

      እናንተ እየረሳችሁ ነዉ እንጅ በ2013 በሰሜኑ ጦርነት አንደኛ ስራቸዉ አየር ምንገዱን ስም ማጥፋት ነዉ 😢የሀገር ጠንቆች

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 2 місяці тому

      @@Sunshine-3uk በሰሜኑ ጦርነት ያልከው ጄኖሳይድ ላይ ኣየር መንገዱ ከህግ ውጪ ወታደሮችና ጦር መሳርያ ሲያመላልስ በማስረጃ ተከሶ ወይ ቅሬታ ቀርቦበት ሲክዱ ከቆዩ በኋላ ኣሁን በቅርቡ በራሳቸው ኣየር መንገድ ሃላፊዎች "በነፃ ኣይደለም ተገቢውን ክፍያ ኣስከፍለን ነው ያጓጓዝነው" ብለ
      ዋል

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 2 місяці тому

      @@ddyy5110 እራሳችሁ በጀመራችሁት ጦርነት የአማራን ዘር አጥፍታችሁ ሰሜን ሸዋ ድረስ ሴት እየደፈርክ ስትመጣ ዝም ልትባል ነበር ?የለቅሶ ሌቦች በደንብ እንተዋወቃለን አምላክ መልሶልናል ግን

  • @fekaduberhanu6438
    @fekaduberhanu6438 2 місяці тому +74

    Justice for Ethiopian Airlines

  • @meharidula8916
    @meharidula8916 2 місяці тому +14

    መታሰር አልበት

  • @stavrosdelaportas1025
    @stavrosdelaportas1025 2 місяці тому +19

    ለህግ መቅረብ አለበት ይሄ ግድ ነው። ይሄ መረን ትውልድ ዜሮ የሆነ ሙሬ እራስ የኢትዮጵያ ኩራት የሆነውን አየር መንገዳችንን
    የመናገር አቅሙም እውቀቱም የለውም ወስዳችሁ ለህግ አቅርቡት።

  • @ashenafimengistu1568
    @ashenafimengistu1568 2 місяці тому +36

    ትምህርታዊ ቅጣት ይገባዋል አለበለዚያ ከባድ ነወ መዘዙ

  • @mohammedyimam5008
    @mohammedyimam5008 2 місяці тому +8

    አስተማሪ የሆነ የህግ ቅጣት ይገባዋል....ለሌላም ሰው ትምህርት የሚሆን

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 2 місяці тому +7

    እኔ ከኢትዬጵያ ውጭ ኤርፖርት ነው ምስራው ከልክ በላይ የጠጣ ስው እንኩዋን አይበርም ይታስራል ከዛም ፍርድ ይስጠዋል ቅጣቱም ከፍላይት ወይም ከበረራ ለረጅም ግዜ ሊታገድ ይችላል።

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 2 місяці тому +40

    ጎበዝ ይሄ የህዉሀት ደጋፊ ዘረኞች ያላቸዉን ጥላቻ ያሳያል ይሄ መቀጣጫ መሆን አለበት የተረገመ ጥላቻ

    • @BelayFiker
      @BelayFiker 2 місяці тому +4

      አንቺ እራሱ ከሱ ባሽ #ማሽቋለጥሽ መንገድ ልክ አይደለም ....🤣🤣 #አጨብጫቢ ነኝ 👏👏👏

    • @AlexTeshome-ym5hk
      @AlexTeshome-ym5hk 2 місяці тому +7

      ትክክል ነሽ የፅንፈኛው ጁንታ ተላላኪ ነው

    • @hailedawitsolomon9998
      @hailedawitsolomon9998 2 місяці тому

      ጭፍን ፍረጃ ጡሩ አይደለም !

    • @hailedawitsolomon9998
      @hailedawitsolomon9998 2 місяці тому

      ጭፍን ፍረጃ ልክ አይስለኝም ። በጭፍን ፍረጃ ሰለባ ሆኜ ስለማውቅ። የዳንኩት በእግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ገብነት ነው! አሻጥር ጠንቅቀን እናውቃል ምንናልባት የሴራው ጠንሳሽ አንተ ሳትሆን አትቀርም ።

    • @jozzyj8435
      @jozzyj8435 2 місяці тому

      @@AlexTeshome-ym5hk juntaw nw ezi dereja yadereselih airlinesun dingay achebchabi

  • @gashahunt
    @gashahunt 2 місяці тому +7

    የኢትዮጵያ አየር መንገድን ስም ለማጉደፍ እና የሚጨረሻውን ዘግናኝ ንግግር ይከስከስ ብሎ ማለት ከአንድ ዜጋ ነኝ የሚልና ከሚያስብ ጋጠወጥ ግለሰብና አበሮቹ ሃሳባቸውን ዜግነታቸው አላማቸው ተጣርቶ በይፋ እርምጃው ለእውነተኛው ኢትዮጵያዊ ተቆርቋሪና እልህ ውስጥ ለገባን ሰዎች ይገለፀልን እርምጃውም የመጨረሻውን ቅጣት ተሰጥቶ እንወቀው በዝህ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ለሰጡት ባለሙያ ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል አቅራቢዎቹንም አመሰግናለሁ ተባረኩ ትንሽ ስሜቴ ተረብሾ ነበርና ።

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 місяці тому +6

    12 ደቂቃ ላይ የተናገርከው ትክክል ጥላቻ ነው በዚ ደረጃ ሀገራችንን ሊያዋርዶ የ ሂዶበት እርቀት ያበሳጫል
    ጆን ዳንኤል እና አበሮቾ ለግብፅ ዚና ሊሰሮ ህውሀት ቀጥሮቸው ነው ሊሉች ክልሉችም በረራ ተሰርዙል የትግራይ ብቻ ነው የረበሹት
    መቀጣት አለባቻው እሹሮሮ ይበቃል

  • @bubuaddis
    @bubuaddis 2 місяці тому +60

    ይሄ መሃይም አስተማሪ ቅጣት ሊጣልበት ይገባል

  • @aregayirdaw5782
    @aregayirdaw5782 2 місяці тому +4

    Very well explained. We may need to educate people with limited exposure to flight .

  • @SolomonTesfaye-xs9ev
    @SolomonTesfaye-xs9ev 2 місяці тому +34

    እውነት በጣም ነው ያነደደኝ .
    የEritrean ዘመቻ አይበቃም?

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 місяці тому +2

      በትክክል

    • @ah6121
      @ah6121 2 місяці тому +4

      Eritrea bicha aydelam. Somalia, egypt, CNN, etc. They are trying to attack Ethiopia through our airline.

    • @TotoMano-cw1iz
      @TotoMano-cw1iz 2 місяці тому +1

      Well said some one able to see the integrated campaigns from our Historical enemies

    • @AdisalemJiru
      @AdisalemJiru 2 місяці тому

      ኤርትራዊ ነው እንዴ ​@@ah6121

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 місяці тому +1

      በትከክል

  • @fadhus
    @fadhus 2 місяці тому +39

    አስተማሪ ቅጣት መሰጠት አለበት ።

  • @madotube3523
    @madotube3523 2 місяці тому +15

    ጆን በል እንግዲህ ከቂሊጦ ታብ ታቡን እንጠብቃለን ጥብጠባዉን ከደያሱ ጋር ልመደዉ

    • @mekdesfekadu9603
      @mekdesfekadu9603 2 місяці тому +3

      😂😂😂እውነት ነው በአበባ ልመና በልቶ የሚያድር ልጅ አወቅክ አወቅክ ብለውት ገደል ከተቱት 😂

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @AbdurmansaidAbdu
    @AbdurmansaidAbdu 2 місяці тому +11

    ትወልድ,ላይ,መሠራት,አለበት,ጠላት,እና,ባንዳ,በዝቶዋል

  • @BravoViva-ek3pb
    @BravoViva-ek3pb 2 місяці тому +12

    ❤ thank u brother please give him a good lesson

  • @Highlight-23
    @Highlight-23 2 місяці тому +1

    ለሌውም ትልቅ ትምርህት ነው እናመሰግናለን።

  • @hiwotbekele4399
    @hiwotbekele4399 2 місяці тому +27

    ይሄ ሁኔታ እንዳያዳግም ለሌላውም መማሪያ እንዲሆን ላልተወሰነ ግዜ ባየር መንገዱም እንዳይሳፈር ቅጣት ይሰጠው

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 місяці тому +4

    We appreciate your explanation. The Ethiopian government needs to take appropriate action to those unruly passengers so that others will learn.

  • @nana2009able
    @nana2009able 2 місяці тому +2

    Big respect to Ethiopian Aviation . 👍

  • @eyobtakele3919
    @eyobtakele3919 2 місяці тому +11

    ትክክለኛ ፍርድ ያስፈልጋል ትክክለኛ ዳኛ ነው ማየት ያለበት

  • @urhealthnwellbeing3231
    @urhealthnwellbeing3231 2 місяці тому +2

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው. አድራጊው ፍርዱን ማግኘት አለበት. እናመሠግናለን.

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 2 місяці тому +17

    የምያስተመር ቅጣት ይሰጠው።

  • @danieltesfaye4401
    @danieltesfaye4401 2 місяці тому +13

    ሊማርበት የሚያስችል ትምህርታዊ ቅጣት ይገባዋል

  • @millionbekele7510
    @millionbekele7510 2 місяці тому +4

    እውነት ነው እንደ ዓይን ብሌን እምናየውን ኩራታችን እንዲ ባንድ ውሪ መዋረዱ ያሳዝናል፣

  • @AtenheSiyum
    @AtenheSiyum 2 місяці тому +10

    የቲክቶክ ብር ደፍኖታል ለሌላው መማሪያ የሚሆን ቅጣት ይገባዋል

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m 2 місяці тому

    ክብር ለሀገራችን ኢትዮጲያ ክፍ አይካሺ ሀገሬ ❤❤ ደሞኮ የምካራበት አለን የምንለዉ አዪር መገዲችን❤

  • @MeredHaftom-v1t
    @MeredHaftom-v1t 2 місяці тому +11

    እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ሌላ ተልኮ እንዳይኖራቸው
    መንግስት የማያዳግም ቅጣት መስጠት ኣለበት

  • @danieltalu3288
    @danieltalu3288 2 місяці тому

    Appreciate the knowledge base briefing!

  • @media8993
    @media8993 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ
    በደብ አድርጎ ማስተማሪያ መደረግ አለበት

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 місяці тому +1

    We proud Ethiopian airlines !!!❤❤❤

  • @mehadiujira2086
    @mehadiujira2086 2 місяці тому +35

    አየር መንገዱ ወደ ህግ መውሰድ አለበት

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 місяці тому

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @muhammedhayat6317
    @muhammedhayat6317 2 місяці тому +8

    ልጁን በሚገባ ቀጥታችሁ አሳዩን

  • @Ethiopridemedia
    @Ethiopridemedia 2 місяці тому +4

    Justice for our Ethiopian Airlines

  • @HusseinHussein-e3u
    @HusseinHussein-e3u 2 місяці тому +3

    Ethiopia Airlines is our proud

  • @belack-n9v
    @belack-n9v 2 місяці тому +28

    ይሄ ልጅ ካልተቀጣ ለወደፊት የሚመጣዉ ከባድ ሊሆን ይችላል ስለዚህ ለሌላ ትምህርት በሚሆንበት መልኩ መቀጣት አለበት

  • @natmaelg
    @natmaelg 2 місяці тому +27

    አስተማሪ የሆነ ቅጣት ያስፈልገዋል

  • @shimelisgizaw5888
    @shimelisgizaw5888 2 місяці тому +2

    We support the nomination of Ethiopian Airlines as candidate for an award. Good luck!!

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 місяці тому +10

    በይቅርታ ስም መንግስት ህገወጥነትን ማበረታታት አይኖርበትም።

  • @abebemekonnen172
    @abebemekonnen172 2 місяці тому

    Yonatan-Excellent, knowledgeable and responsible citizen. We are really proud of you.God bless you.

  • @MuluWorku-yl9bj
    @MuluWorku-yl9bj 2 місяці тому

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኩራታችን ነው ❤❤

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 2 місяці тому

    አየር መንገዳችን በአለም እጅግ የተከበረ ነው። ከአድዋ ድል ቀጥሎ የጀግንነት ምልክታችን ነው። ተራ ሰዎች ረብሽ ፈጥረው ስማችንን ማጥፋት አይገባም።
    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 2 місяці тому +11

    ጀብደኛው ቲክቶከር በትእቢት ተወጥሮ በማንአለብኝነት ያደገ ጁንታ ነው።

  • @danielalemauehu1177
    @danielalemauehu1177 2 місяці тому +6

    ድርጊቱ የልጁ ጥሬነት ያሳያል ።ውጤቱ ደሞ የብዙ አመት የድካም ውጤት የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መልካም ስም የማጠልሸት ይመስላል ።የልጁ በተገቢው ህግ መቀጣት እንደተጠበቀ ሆኖ ለድርጊቱ ሌላ ትርጉም ባይሰጠው መልካም ነው ባይ ነኝ።

  • @ShumeXTube
    @ShumeXTube 2 місяці тому +2

    የአለም አቀፍ ሕግ ይዳኘዋል ጉዳዩ ። ልጁ ግን የእውነትም ጋጥ ወጥ ነው።
    Bless 4 my Ethiopian airlines 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ashgenmosaronuh6437
    @ashgenmosaronuh6437 2 місяці тому +5

    በይቅርታ ከታለፈ EAL ወየውለት!

  • @feleketariku-m6g
    @feleketariku-m6g 2 місяці тому +2

    የእውቀት ማነስ ወይም ሌላ መባል አይችልም ግልጽ የሆነ በአየር መንገዱ ብሎም በሀገሪቱ ላይ ሆነ ተብሎ የተደረገ የስም ማጥፋት ነው በአንድ ተራ ግለሰብ አየር መንገዱ በአለም ዙሪያ ያለውን ዝነኝነት አያጣም

  • @موريدا
    @موريدا 2 місяці тому +6

    ባአይናች መጣብን እኮ ባአይሮፕላን ብቻ ሳይሆን በባጃጅ ራሱ እንዳይሄድ መደረግ አለበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የምን ጊዜም ኩራታችን ነው😍😍😘

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 2 місяці тому +2

    በጣም ጥሩው ማብራራነው❤❤

  • @ebunatub6708
    @ebunatub6708 2 місяці тому

    የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር ይኑርሽ እህታችን ያልተገባ አማርኛ አትጠቀሚ 🙏

  • @ermidem9418
    @ermidem9418 2 місяці тому +7

    ለተወሰነ ጊዜ በአውሮፕላን መብረር እና ከሞባይል Internet አገልግሎት መታገድ አለበት 😡

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 2 місяці тому +5

    Exelent thankyou

  • @LawofGod
    @LawofGod 2 місяці тому +11

    That is a good topic fana

  • @ashenafilodamo
    @ashenafilodamo 2 місяці тому +1

    በፋና የተገበዘው እንግደው በጠም ጥሩ ትምህርት እና ግንዘቤ ነው የሰጠው በጠም እናመሰገናለን ስቀጥል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይደለም በአፍሪካ እዚህ እኛ በለንበት አሜሪካን አገር እንከን ልዩ ክብር ቅድሚያ የምሰጠው ነው ደግሞም በተለይ ለኛ ለድያንስፎራዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድ አርማ ትልቅ ኩራታችን እና የእኛ መገለጫችን ናት ሁሌም በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንኮራለን ፍትህ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ😮

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 місяці тому +1

    የአየር መንገዱ ደንበኛ ይሁን አይሁን ምንም ማለት አይደለም ግን የሚያሳዝነው ይህ ልጅ ህግን አያውቅም ደሞ የሀገሩን አየር መንገድ መሳደቡ በህግ እና ህግ መጠየቅ አለበት ።ህግን አለማወቅ ከቅጣት አያድነውም!!

  • @Subomh
    @Subomh 2 місяці тому +3

    እኛ ዲያስፖራ ስማቺን አተፋው የሀው ባለገ መንጊስት በደንብ ይቅጣው ምትሉ like አሳውቍን

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 місяці тому

    መከላከያናአየር መንገዳችን ቀይ መሰመር ነው።የሐገር ኩራትና ንብረት ናቸውና።

  • @Tofikfitamo
    @Tofikfitamo 2 місяці тому +23

    ታጋብውን ቅጠት ልሰጠው ይጋበል

  • @NuraLove-ls2wo
    @NuraLove-ls2wo 2 місяці тому +7

    አዴ live ላይእኮ እስላሞች አሸባሪወች ብሎ የተሳደበውን መችም አረሳውም ይሀው የጁን አገኝ
    አጀብ የአላህ ስራ ይዘገያል እጂ አይቀርም ፍርዱ

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 2 місяці тому

      ብሎ ነበር እንዴ ለምን እንደዛ አለ አይ አለማወቅ ሁሉም የሰው ሀይማኖት ማቆሸሽ ተገቢ አይደለም ብታከብር ትከበራለህ

  • @yebeltalhaddis661
    @yebeltalhaddis661 2 місяці тому

    NICE EXPLANATION YONI

  • @ባሬላሚዲያ
    @ባሬላሚዲያ 2 місяці тому +2

    ትክክለኛ ቅጣት እንጠብቃለን ለሌላዉም ጋጠወጥ ትምህርት መሆን አለበት አርባ ስድስት ነጥብ፡፡፡፡

  • @TigistTadesse-fx4el
    @TigistTadesse-fx4el 2 місяці тому +1

    ቅጣት መቀጣት አለበት ማንም እየተነሳ አፍን አይከፍትም በአየር መንገዳችን ህግ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም ምንም ቢከፍንም ሀገሬን እንደዚህ የሚያዋርዳትን አንታገስም መቀጣት አለበት

  • @brookabsenya3193
    @brookabsenya3193 2 місяці тому

    የድንቁርና ጥግ ይልሀል የዚህ አይነት ሰጌጤ ሰዎች ናቸው ልጆቹ መታሰር አለበችው ለሌላ ህገወጥ እና አለወቂ ሰዎችን ማስተማሪያ መሆን አለበችው

  • @imadhassen9183
    @imadhassen9183 2 місяці тому

    Ethiopian airlines pride of Africa.