ትረባ / አቤል እና ዳኒ / Dani Roast Vs Abel | Roast Battle Ethiopa ( Season 1 Part 1 )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • በእንባ የተራጨንበት የትረባ Video 🤣 Part 1 roast battle video
    ትረባ / አቤል እና ዳኒ / Dani Roast Vs Abel | Roast Battle Ethiopa ( Season 1 Part 1 )
    መሳተፍ የምትፈልጉ በታችኛው የ instagram Account ያናግሩን 😉
    Dani Tad Instagram 👇👇
    / dani_tadesse_
    Dani Tad TikTok👇👇
    / danitadesse
    #danitad #roastbattle #danitadesse #daniroast #dani_tad #danirost #roastbattleethiopia #hopa5g #danivsjossy #danivsabel #rapbattle #ethiopianrapbattle

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @danitad
    @danitad  Рік тому +14

    ከ ሃንተር ግርማ ጋር ያለው ድብድብ ተፖሰቷል እየገባችሁ እዩት 👇🔔👇
    ua-cam.com/video/NtO_QVLvQG4/v-deo.html

  • @Tv-fridge_ripareA.Aethiopia
    @Tv-fridge_ripareA.Aethiopia 2 роки тому +167

    ከዳኒ ጀርባ ያለችው ልጅ volumon ዜሮ ላይ አርጌው እንኳን በጣም ይሰማል ምንሼ በጠበጠችን እኮ.........

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +3

      🤣🤣

    • @man9865
      @man9865 2 роки тому +5

      Yebahel muzeka lay betaseruwat 😂😂😂

    • @natnaeleteneshpoultry
      @natnaeleteneshpoultry 2 роки тому +3

      Ere endawem esua nech yademekechiw

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      @@natnaeleteneshpoultry እኮ bro

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Haha እንደዛ peace ነው

  • @michaeltsegay5928
    @michaeltsegay5928 2 роки тому +294

    ዳኒ ከጀርባህ ያለችው ቸከስ በጣም ነው ምቀፈው የምር😕
    ጭዌውን አቦካችው

    • @amanz2883
      @amanz2883 2 роки тому +24

      Yemer betam over reaction

    • @Footballhighlight81
      @Footballhighlight81 2 роки тому +14

      ኸረ በጣም ከየት እንዳመጧት ስታስጠላ።

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +13

      ሌላ ጊዜ ታስተካክላለች Bro

    • @amentube8771
      @amentube8771 2 роки тому +7

      ይቺ ስትገረፍም መሳቋ አይቀርም ።።። ስትከካም እንደዛው

    • @rihanasadik8522
      @rihanasadik8522 2 роки тому +2

      Ena gene saka tamachetoyale

  • @abrish3106
    @abrish3106 2 роки тому +120

    ቺኳ ግን እንዲ አሽካክታ እንቁላል ካልጣለች ጭር ብላለች ማለት ነዉ🤣🤣🤣 techelalachewu gn yemir 👏👏

  • @tube-wm2ex
    @tube-wm2ex 2 роки тому +443

    ከምር አሪፍ ነበር ግን በሁለቱም የምትስቀው ልጅ አበላሸችው። ክፍት አፍ የሆነች ልጅ

    • @amiryassin5759
      @amiryassin5759 2 роки тому +12

      Awo

    • @zelalemabiy1829
      @zelalemabiy1829 2 роки тому +17

      Aw betam yerebshal demtsua, next time batnor teru new tastelalech

    • @Arsobelemedia21
      @Arsobelemedia21 2 роки тому +9

      ኧረ ነውር ነው አይባልም ሼም የለም እንዴ ?

    • @kidusyoseph5156
      @kidusyoseph5156 2 роки тому +4

      Betammmm yehone andedchgn betammm sakuwa yerbeshal betam

    • @user-rs6hu6vv1k
      @user-rs6hu6vv1k 2 роки тому +1

      Jelase

  • @Melosdesign16
    @Melosdesign16 2 роки тому +88

    ከሁላ ያለችው ልጅ ምኗ ድስት አፍ ናት 🤔🙄🙄

  • @bedluyilma
    @bedluyilma 2 роки тому +142

    ከምር ዳኒ በቀጣይ ቪዲዮ ከጀርባክ ያለችውን አሶግድልን እሱአን እያየን መሳቅ አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭

    • @nahomtegegn9578
      @nahomtegegn9578 2 роки тому +1

      Jil

    • @abebatadese5320
      @abebatadese5320 2 роки тому +6

      አሶጣት ከመልክዋ ማስጠላት ሳቅዋ ፈረስ ሽንት አሽቶ.....

    • @wendesenasefa9058
      @wendesenasefa9058 2 роки тому +3

      እውነት ነው

    • @loveandfaithfulness4479
      @loveandfaithfulness4479 2 роки тому +1

      Ephesians 5:1-7
      Therefore be imitators of God as dear children. And walk in love, as Christ also has loved us and given Himself for us, an offering and a sacrifice to God for a sweet-smelling aroma. But fornication and all uncleanness or covetousness, let it not even be named among you, as is fitting for saints; neither filthiness, nor foolish talking, nor coarse jesting, which are not fitting, but rather giving of thanks. For this you know, that no fornicator, unclean person, nor covetous man, who is an idolater, has any inheritance in the kingdom of Christ and God. Let no one deceive you with empty words, for because of these things the wrath of God comes upon the sons of disobedience. Therefore do not be partakers with them.

    • @mekideszelalem4186
      @mekideszelalem4186 7 місяців тому +1

      😂😂አትፍረዱባት እንድትስቅ ተቀጥራ ነው 😁

  • @thisisbemno
    @thisisbemno 2 роки тому +155

    አቦ Next video ላይ ልጅቷን ባለማስገባት የዜግነት ግዴታችሁን ተወጡ ዳኒ 👍🏾

  • @ethio6820
    @ethio6820 2 роки тому +75

    ከጀርባ ያለችው በአፋ ብቻ ምትስቅ አይመስለኝም🤔🤔

    • @seya1228
      @seya1228 2 роки тому +1

      😂😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +3

      እና በምንድነው 🤣🤣🤣

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      ወሳኝ የ አራዳ ልጅ ፈታ በይልኝ ከተመቸሽ ሼር ላይክ እያረግሽ የደውል ምልክት ተጫኝው

  • @matiman9654
    @matiman9654 2 роки тому +19

    ከ ዳኒ ጀርባ ያለችው አፋ በር ቢኖረው ቁጭ ቁምሳጥን ነው የምትመስለው 😂😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      Ere Gif 😂😂

  • @ethiomtbtravelers4069
    @ethiomtbtravelers4069 2 роки тому +81

    Dani is just a legend 🥶😌

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +9

      ይመችሽ Bro Part 2 አርብ ይለቀቃል 🙌 የደውል ምልክት መጫን እንዳትረሳ

  • @gentlemanshelby9741
    @gentlemanshelby9741 2 роки тому +52

    አፉዋን እየከፈተች የምትስቀውን ልጅ አስወጡልን! በጣም ነው ምታስጠላው

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Next ታሻሽላለች 🤣

  • @henafikrugk
    @henafikrugk 2 роки тому +16

    ጨዋታው ደስ ይል ነበር ግን ከጀርባ ያለችው ልጅ ሳቅ ተጋነነ! በዛ!! የውሸት እንደሆነ ያስባንናል

  • @helenalemu4483
    @helenalemu4483 2 роки тому +48

    እረ በማርያም ከኃላ የእውነት ሳቅ እንዳሎነ ያስታውቃል ዝምብሎ ማሽካካት ኤጭጭጭጭ 😤😤

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      Heliye ቀጣይ ይስተካከላል Volume ቀንሼ አመጣታለው 🤣

    • @elu-lyrics4895
      @elu-lyrics4895 2 роки тому +4

      @@danitad Er cherash endatametat😒

    • @Utiopia
      @Utiopia 2 роки тому +1

      በሳቆም መቀናት ተጀመረ ሄለኖ 😂😂

  • @ethiopiatube
    @ethiopiatube 2 роки тому +8

    አሪፍ ነበር ግን ልጅቷ..... በግድ ምትስቀዋ ልጅ አበላሸችው

  • @tegachaka186
    @tegachaka186 2 роки тому +3

    ወይኔ ከኋላ ያለች ምንድናት አፍሽንዝጊ በሏት ሳቋ በጣምነው የሚያስጠላው በተረፈ ግን😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      tegaye yimecheshe brother

  • @footballmix6192
    @footballmix6192 2 роки тому +8

    Video አሪፍ ነበር ግን ቺኳ አበላሸችው ዘጊ ነገር ናት

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      ነገ 11:00 ያበደ Part 2 Roast Battle ይለቀቃል ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክት ተጭነህ ጠብቂኝ የ አራዳ ልጅ 👑

  • @princehabtish4334
    @princehabtish4334 2 роки тому +26

    አንድ ከልክ በላይ የምትስቅ አለች ድግሚ እንዳታመጣት 😂😂🤙

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +3

      ቀጣይ ይስተካከላል Volume ቀንሼ አመጣታለው 🤣

  • @abubekeryasin3513
    @abubekeryasin3513 2 роки тому +35

    ከ25 ዓመት በኃላ ዛሬ ገና እስኪወጣልኝ ሳቀ በሳቅ ሆንኩ ደስ አሰኛችሁኝ ምርጥ ወጣቶች

  • @surafel254kviews2
    @surafel254kviews2 2 роки тому +3

    ገጣጣዋ ባትኖር አሪፍ ነበረ

  • @nurutube4074
    @nurutube4074 2 роки тому +4

    ዳኒ ጭዌው አሪፍ ነው ግን የልጂቱ ሳቅ የውሸት እንደሆነ ያስታውቃል 🙊 በተረፈ አሪፍ ነው

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      tnx Nure ወሳኝ የ አራዳ ልጅ ፈታ በይልኝ ከተመቸሽ ሼር ላይክ እያረግሽ የደውል ምልክት ተጫኝው

  • @muniramohamed1638
    @muniramohamed1638 2 роки тому +8

    ኧረ ገራሚ ነው 😂😂🥰😂🥰
    ግን ማነች ያቺ ክፍት አፍ 😡😡

    • @danitad
      @danitad  Рік тому +1

      ወሳኝ የ አራዳ ልጅ ፈታ በይልኝ ከተመቸሽ ሼር ላይክ እያረግሽ የደውል ምልክት ተጫኝው

    • @DagmDagi-hl2ci
      @DagmDagi-hl2ci Рік тому

      Kft af aybalm belela ykeyer

  • @mamecreative9541
    @mamecreative9541 2 роки тому +6

    ያቺ ብልቅት አፍ ከሁለቱም ወገን ተከፍሏት ነው ሚመስለው😂😭

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      ወሳኝ የ አራዳ ልጅ ፈታ በይልኝ ከተመቸሽ ሼር ላይክ እያረግሽ የደውል ምልክት ተጫኝው mame

  • @muhammedhussen9704
    @muhammedhussen9704 2 роки тому +19

    ፀጉርህ እኮ የገባዉ ፊትህ አስጠልቶት እኮ ነዉ😀😀😀😀😀😀😀😀😀🙂🙂😀😀

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      ተመቸሽ Bro Subscribe አርጊልኝ ከደውል ምልክት ጋር

    • @yohannesteffera4682
      @yohannesteffera4682 2 роки тому

      Double integral roast

  • @bettypiku5361
    @bettypiku5361 2 роки тому +21

    ጌታ ሴትዮዋ ምንድን ነው ዝም ብላ ምታስካካው እረ አሰወጡልን የምር ከዚህ በዋላ ልናያት አንፈልግም 😡😡😡😡🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Next ታሻሽላለች bettye

    • @bettypiku5361
      @bettypiku5361 2 роки тому

      @@danitad esu ያስማማናል

  • @yesuadem1544
    @yesuadem1544 2 роки тому +7

    ጨዋታውን በጣም ተመችቶን በቀኝ በኩል ያለችው ልጅ ጭዌውን አበላሸችው ለማንኛውም ተመችቶኛል

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Tnx yesuye Next ታሻሽላለች

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      yesuye ye Roast video post argiyalew ወሳኝ የ አራዳ ልጅ ፈታ በይልኝ ከተመቸሽ ሼር ላይክ እያረግሽ የደውል ምልክት ተጫኝው

  • @dagimmuluken6155
    @dagimmuluken6155 2 роки тому +23

    By the way Dani kante jerba yalechw beged nw yemteskew

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Ere አይደለም bro ሳቂታ ስለሆነች ነው

    • @natnaelsisay8100
      @natnaelsisay8100 2 роки тому +1

      @@danitad yetebalkewun asteyayet tekebel, sew kalnefaw aynefam new, gilts ko new

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      @@natnaelsisay8100 እሺ Natishaye ቀጣይ ይስተካከላል

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 роки тому +9

    ሴቶችየ አርፋችኹ እደኛ ብትሾፉ ምን አለ 😂 ሴቷ ልጂ ግን የሌለ ነው የተመቸችኝ እረ ሳቅ ከቤት ተፈታ እንደተለቀቀች ጢጃ አጓራችኮ እሯ 😂

  • @adventurefilmclips1923
    @adventurefilmclips1923 2 роки тому +6

    አቦ በናታቹ ዝምብላ የምታሽካካውን ልጅ አስወጡአት መስማት አልቻልኩም ።

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Ketay tasetekakelaleche 🤟🏽🙌🏻

  • @khalidendris1125
    @khalidendris1125 2 роки тому +9

    ዳኒዬ ጭዌው አሪፍ ነበር ግን ከሁላህ ያለችው ልጅ ስትጮህ ጅብን ታስቀናለች ከምር 😂😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      🤣🤣Next ታሻሽላለች

  • @sam846
    @sam846 2 роки тому +11

    በግድ መሠለባችሁ ሳቁ በተረፈ ጭዌው ተመችቶኛል ቸከሷን አረጋጊው ፈስሽ እንዳያመልጥሽ በልሉልኝ

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      እሺ ሳሚሻ አደርሳለሁ 🤣

  • @wasihunmulisa5938
    @wasihunmulisa5938 2 роки тому +11

    አረ ዳኒ ከአንተ በስተ ኋላ ያለችው አጉል ምትስቀው እሷን በቀጣይ አስወጣት ድምጷ ያስጠላል

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Next ታሻሽላለች bro

  • @uaeuusse1474
    @uaeuusse1474 2 роки тому +9

    😳ልጅቷ ግን ምን አስባ ነው😡የመሳቅም አይነት አለው ኤጭ😷የምር ለሚዲያ አትሆንም ታሳፍራለች

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 2 роки тому +6

    ከዳኒ ኋላ ያለሽው ልጅ ግን አክሽን ተብለሽ ነው እንዴ ግነት ጥግ ድረስ ነው 😂😂😂😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Next ታሻሽላለች 🤣🤣 jossye

  • @yenemedia8187
    @yenemedia8187 2 роки тому +5

    ከዳኒ ጀርባ ያለችዋ ዘመድ የላትም

  • @beidemariamberhanu5297
    @beidemariamberhanu5297 2 роки тому +1

    ማሽላ እያረረ ይስቃል አለች አያቴ😂😂

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      eko bro adis ye Roast video post argiyalew ወሳኝ የ አራዳ ልጅ ፈታ በይልኝ ከተመቸሽ ሼር ላይክ እያረግሽ የደውል ምልክት ተጫኝው

  • @ahmednegash2613
    @ahmednegash2613 2 роки тому +1

    i like want you doing keep it up you deserve more tubs up

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      ነገ 11:00 ያበደ Part 2 Roast Battle ይለቀቃል ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክት ተጭነህ ጠብቂኝ ahmed የ አራዳ ልጅ 👑

  • @aymenaymen3525
    @aymenaymen3525 2 роки тому +46

    ኧረ ሴቷ አሳሳቋ በጣም ይዘጋል አበላሸችው

  • @michaelshiferaw744
    @michaelshiferaw744 2 роки тому +4

    The guy in the middle the so called host or referee killed the vibe bring someone that is not zegemtenga 😁

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      ይመችሽ Bamo 👑 ላይክ እና የደውል ምልክት መጫን እንዳትረሺ 🙏

  • @elleni6379
    @elleni6379 2 роки тому +15

    Dani, It’s dope! Next time tell the ladies to laugh from their heart at a lower tone. or you work on the sound.

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      Ok Elleniye will work on that For the Next video 🙌 Tnx for your comment

    • @user-rs6hu6vv1k
      @user-rs6hu6vv1k 2 роки тому +1

      My brother she is enjoying so why u guys like to hate where she's laughing abeti hebasha

  • @nbtube8527
    @nbtube8527 2 роки тому +4

    ሳቋ ቢያናደኝም ተመችቶኛል 😂😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      ይመችሽ part Two ሰሞኑን ይለቀቃል

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      ነገ 11:00 ያበደ Part 2 Roast Battle ይለቀቃል ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክት ተጭነህ ጠብቂኝ የ አራዳ ልጅ 👑

  • @nahomzerihun2433
    @nahomzerihun2433 2 роки тому +36

    Ke hunter gerema ga roast tederaregu esu nw yemimetensh dani 😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +4

      እሺ ቀጣይ ከሱ ጋር ይኖራል እስከዛ የደውል ምልክቷን ተጭነሽ ጠብቂኝ

    • @redamisael6709
      @redamisael6709 2 роки тому +1

      Yes

    • @MG_22
      @MG_22 2 роки тому +1

      Yehonk fara neger neh ahun esu sew hono new 😂😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      @@MG_22 ጎበዝ ነው ሚኪዬ

    • @MG_22
      @MG_22 2 роки тому

      @@danitad ante level aydersm esu zimblo ende mender set mashletlet new michlew

  • @lucyworld6387
    @lucyworld6387 2 роки тому +9

    Bravo Dani, I can't stop laughing🤣🤣🤣🤣

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      tnx Brother New video have been posted check it lucye

  • @nebilneba3429
    @nebilneba3429 2 роки тому +1

    ጠብተህ አላደክም😭😂

  • @mekdihabeshawit4129
    @mekdihabeshawit4129 2 роки тому +2

    ይቺ ልጅ እንደዛሬ ስቃ አታውቅም ሞተች እኮ😂😂😂😂

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      awo mekdiye ነገ 11:00 ያበደ Part 2 Roast Battle ይለቀቃል ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክት ተጭነህ ጠብቂኝ የ አራዳ ልጅ 👑

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 роки тому +24

    አሪፍ ነበር ችኮች ግን የመጨ ነው የሚቀፉት ቤቱን አግማሙት 🤮🤮

  • @YE.Sheger_Lijoch
    @YE.Sheger_Lijoch 2 роки тому +3

    በርቱ ከጀርባ ያለችው የምትስቀው ልጅ 1ኛ ናት ዳኒ ፒስ ነሽ ግን 10ሬ ስልክና ካሜራ ባታዪ... እና ከጀርባ ያሉት ልጆች ሙዳችሁ በሙሉ ፒስ ነው ግን አንዳንድ ሪአክሽኖቻችሁ የዌስተርን ወይም የብላክ አሜሪካኖችን ይመስላል ማለትም እየተወናችሁ ሊመስል ይችላልና ራሳችሁን ብትሆኑ... 1ኛ ለኢ/ያ ሮስት መጥምቁ ዩሐንስ (መንገድ ጠራጊ) ትሆናላችሁ

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      እሺ Bro tnx for your Comment Part 2 አርብ ይለቀቃል እንዳያመልጥሽ

  • @Su.lyrics
    @Su.lyrics 2 роки тому +1

    ማነው ይሄን ልጅ የሚችለው🤐🤐🤐🤐🤐 😜😜👍

  • @kidszematube5524
    @kidszematube5524 2 роки тому +6

    ዳኒ በዚ ችሎታሽ ደሞ አዝማሪ ጋ በ ፊቸሪንግ ብትጣመሪ አስቢው"፤"
    😁

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      አስበናል 🤣🤣

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      ነገ 11:00 ያበደ Part 2 Roast Battle ይለቀቃል ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክት ተጭነህ ጠብቂኝ የ አራዳ ልጅ 👑

  • @chrisraso8701
    @chrisraso8701 2 роки тому +4

    This is the best thing I’ve seen in a year 😂😂

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o 2 роки тому +39

    ዳኒን የሚመጥን ሰው ያስፈልገናል።
    ፉክክር ሲሆን ነው ይበልጥ የሚያምረው

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +3

      እሺ bro በቅርቡ ምርጥ ምርጥ ፉክክር ያለባቸው video ይለቀቃሉ እስከዛ Subscribe እያረግሽ ጠብቂ 😅

  • @gang407
    @gang407 2 роки тому +2

    Ere dani yelele nw migermiy keyet nw mitamechiw nekorawn🤣🤣🤣creativity 💯💯💯

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +2

      Tnx Bro ፈታ በይልኝ ከ Djibouti በ ኮንቴነር ነው ማስመጣቸው 🤣 የደውል ምልክቱአን በመጫን ቀጣይ part ጠብቂ ያበደ አለ

  • @eliyastubefunnu267
    @eliyastubefunnu267 2 роки тому +1

    አሪፍ ነበር ግን ክፍታፎ ልጅ አበላሸችዉ

  • @DamatTube
    @DamatTube 2 роки тому +33

    ዳኒ ሁሉንም በዝረራ ነው ያሸንፍካቸው 😁
    ተመችቶኛል ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅልን 🤙

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      ቀጣይ ይለቀቃል Next Week Friday 🤟

    • @burax1714
      @burax1714 2 роки тому +1

      @@danitad ኧረ እንደዚ አታርዝሙብን ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      @@burax1714 ከሁለት ቀን በሁአላ አርብ 12:00 ይለቀቃል

    • @endirshussen8589
      @endirshussen8589 2 роки тому +1

      አሳምረዋለች

  • @sudi1785
    @sudi1785 2 роки тому +4

    የልጅቱዋ ሳቅ ግን😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      እሺ ቀጣይ ይስተካከላል Tnx for your Comment 🤣🤣 Part 2 አርብ ይለቀቃል እንዳያመልጥሽ

  • @dagigemer6703
    @dagigemer6703 2 роки тому +2

    አረ ዳኒ ምንድን ነው ከኋላ ያለችውን ልጅ አስወግዳት

  • @alemalem3153
    @alemalem3153 2 роки тому

    እኔ ደሞ በ አፉአም በ እምሱአም ምትገለፍጥ ልጅ ያየሁ እቺን ነው 🤣😝😂😝

  • @selamina1704
    @selamina1704 2 роки тому +18

    ከኃላ ያለችው ስታስጠላ🤮🤮🤮

  • @addisgetamesay7849
    @addisgetamesay7849 2 роки тому +4

    ዳኒ ባንተጋ ያለችው ሴት ምን አሰባነው ሳቋ እንኳን የተኛ የሞተ ይቀሰቅሳል በልክ አርጊው በላት::
    ማርም ሲበዛ ይመራል!!!

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      እሺ አዲስዬ 🙌

  • @user-gi7lj1lv2y
    @user-gi7lj1lv2y 3 місяці тому +1

    አረ ዳኒ ከጀርባ ያለችዉ ሴት በጣም ነዉ የምታስጠላዉ 😂😂

  • @bekaluyitbarek6941
    @bekaluyitbarek6941 3 місяці тому

    ኸረ ጉልድፍ ሳቅ አትሳቂ እዴ ባይሆን ንዝረት እንኳን አርጊው ውይ ዘጋኝ ዘጋኝ

  • @Z_first_alpha
    @Z_first_alpha 2 роки тому +28

    listening the roast❌ listening her laugh✅ 😩

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      🤣

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +2

      ቀወጠችው አይደል

  • @gammet6156
    @gammet6156 2 роки тому +13

    ከዳኒ ጀርባ የለቸዉ ልጅ ጭራሽ part two ላይ አለች😡😡😡

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Ere ምን አረገች 🤣🤣

    • @imnottprince1863
      @imnottprince1863 2 роки тому +3

      @@danitad ere sakua yidebral

    • @banchiayudebebe8753
      @banchiayudebebe8753 2 роки тому

      ገና ለፓርት 2 ጨነቀው ወይ እንዴት መሳቅ እንዳለባት ንገሩዋት

  • @mikebesfat1844
    @mikebesfat1844 2 роки тому

    .. አረ ደስ የሚል ነበረ ግን ከዋላ ያለችው አበላሸችው

  • @teshomeyalew935
    @teshomeyalew935 2 роки тому +1

    UA-cam is gonna be a good place for me Man! Keep this up! Tolo tolo likekulin

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      እሺ ተሼ Part Two ሰሞኑን ይለቀቃል Subscribe እያረግሽ የደውል ምልክት በመጫን ጠብቂ

  • @ashebehabtu8186
    @ashebehabtu8186 2 роки тому +3

    ከዳኒ ኋላ ያለችው በዚህ ኧሳሳቋ ፔሬዷ ነው የሚመጣው

  • @yonizdoofficlal8731
    @yonizdoofficlal8731 2 роки тому +6

    አረ አንዷን አሶጧት አዛ ናት ድምጿን ስሰመው እራሱ ሰቀጠጠኝ

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      እሺ yoniye 🤣

  • @biniyamnegatubina273
    @biniyamnegatubina273 2 роки тому +1

    ልደታን ዳ አልቻልከውም ይሄንሰ 😂😂😂🤣

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      Yimecheshe biniye 😂

  • @jember333
    @jember333 2 роки тому +8

    ከምር ግን ፕሮግራሙን ወድጀው ከዳኒ ጀርባ ያለችው ልጅ ድጋሜ ካስገባችኋት ፕሮግራሙን ያበላሻል።

  • @yamlakwaterproofingandfins9099
    @yamlakwaterproofingandfins9099 2 роки тому +7

    ከጀርባ በጣም አሽቃበጣችሁ በመጠኑ አድርጉት

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      eshi bro yistekakelal ወሳኝ የ አራዳ ልጅ ፈታ በይልኝ ከተመቸሽ ሼር ላይክ እያረግሽ የደውል ምልክት ተጫኝው

  • @brotherhoodrelaxationmedit4583
    @brotherhoodrelaxationmedit4583 2 роки тому

    ፀጉሪህ የሸሸው ፍትህ ስለ ደበረው ነው:: ክክክክክ

  • @inspiretionworld
    @inspiretionworld 2 роки тому +1

    ay bro ante tesakeka lehulum eyzork "tashashlach " yawu she is ur friend antem eko amarch atak
    Anyways respect man I loved the video

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Tnx Natishaye Nege Mata arb yilekekal part Two

  • @tiruneshhailu3492
    @tiruneshhailu3492 2 роки тому +5

    አቤላ ስዘፍን ነው እሜምርብክ ዳኒ ሁለተኛ ድግሪክን በትረባ ነው እንዴ የተመረክው😂😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      አዎ bro ሁለተኛ ዲግሪ በ ስድብ ነው የያዝኩት 🤣🤣

    • @tiruneshhailu3492
      @tiruneshhailu3492 2 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @meneliktewodros3676
    @meneliktewodros3676 2 роки тому +30

    Her laugh in the back
    Love it and ye programu demeket nat 😂
    Keep it up guys !

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      ይመችሽ Bro 🙌

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 роки тому +1

    ለልጅቷ ሳቅ ብዬ ጨርሼ ማየት አልቻልኩም

  • @hamzahpharah1847
    @hamzahpharah1847 2 роки тому +1

    Bro I'm fun from jijiga
    Ende ebd bechayen mangd lay eseklow ye ante joke eye astweskut 😂😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Yimechese brother Feta beylgne share the link to your friends

  • @zemc280
    @zemc280 2 роки тому +15

    እንስሳዊ ባህሪ ያላቸው ሰዎችንም አይተናል ሁለተኛ ካሜራ በደረሰበት ድርሽ እንዳትል አሶጧት🤦‍♂️

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +2

      ቀጣይ ይስተካከላል Volume ቀንሼ አመጣታለው 🤣

    • @bettytadessemak7918
      @bettytadessemak7918 2 роки тому

      @@danitad በናትህ አታምጣብን

  • @thespectators7458
    @thespectators7458 2 роки тому +4

    oh my Allah 😂🤣

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Tnx for your Comment Part 2 አርብ ይለቀቃል እንዳያመልጥሽ

  • @DaniyahmedRabi
    @DaniyahmedRabi 23 дні тому

    ይመችሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ela-mx8cr
    @Ela-mx8cr 2 роки тому +1

    እባካችሁ እናትህ ስትወልድህ ምናምን የሚለው ነገር በጣም ያስጠላል። በአጠቃላይ የእናት ስም አይጠራ። ደስ አይልም!!!!!!!

  • @abucomedytv4909
    @abucomedytv4909 2 роки тому +4

    ዳኒ አሁንም አልተቻለም 💪💪💪
    ዳኒን ሚያሸንፍ ጠፋ 😜😜

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      tefa yemichelegne abuye adis ye Roast video post argiyalew ወሳኝ የ አራዳ ልጅ ፈታ በይልኝ ከተመቸሽ ሼር ላይክ እያረግሽ የደውል ምልክት ተጫኝው

  • @rihanasadik8522
    @rihanasadik8522 2 роки тому +2

    ሚገርምህ ዳኒዬ እኔም እደሳ ነዉ ምስቀዉ ደስ ይላል ሳቃ እኔ አረበሸኝም እደዉም እሳ ናት ያደመቀችዉ የምር

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      next tinoraleche beka ነገ 11:00 ያበደ Part 2 Roast Battle ይለቀቃል ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክት ተጭነህ ጠብቂኝ rihanaየ አራዳ ልጅ 👑

  • @user-lc8ru9qi7x
    @user-lc8ru9qi7x 5 місяців тому +1

    ኩሀላህ ያለችውን አስወግዳት መስማት አቆምኩ

  • @danielamsalu6352
    @danielamsalu6352 2 роки тому +3

    ከዳኒ ጀርባ ያለች ው ልጅ ምጥ ነው ወይስ ለቅሶ🤔🤔🤔🤔🤔

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      እሺ ቀጣይ ይስተካከላል Tnx for your Comment 🤣🤣 Part 2 አርብ ይለቀቃል እንዳያመልጥሽ እስከዛ የደውል ምልክት ተጫኚው

  • @weynwaa9493
    @weynwaa9493 2 роки тому +3

    የናይጄሪያ ሙዝ አዝዋሪ ነዉ የምትመስይዉ
    አይ ዳኒ ትመቸኛለህ iko
    ሚደርስብህ የለም😂😂😂😂
    💖💖💖💖💖👌👏👏

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Weynua tnx alot 🙌

  • @salimtube_98
    @salimtube_98 2 роки тому

    የምር በጣም ነበር የምደው የህን ፕሮግራም ግን ልጂቱ 👊ድብርርርር ትላለች bro ግን ከይቅርታ ጋር

  • @abubekeryasin3513
    @abubekeryasin3513 2 роки тому +2

    አቦ በጣም ታዝናናላችሁ በርቱ ዋው ዋው!!

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      tnx Brother New video have been posted check it

  • @Yafi_Channel_Offical
    @Yafi_Channel_Offical 2 роки тому +3

    የቀራት እኮ ጥሬ መልቀም ነው

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Ere gif savage 🤣🤣

  • @getnetfenta2919
    @getnetfenta2919 2 роки тому +3

    Ere minden new ke huala yalechiw lij endet endmetastela kifet afe neger nechi

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Ere አይባልም bro 😭

  • @AhmedIymen
    @AhmedIymen 3 місяці тому

    ከዳኒጀርባ ያለችው ሌላ የምታስታውሰው አላት ጉሮሯዋላይ ማይኩረፍአለጂደ😂😂😂

  • @natnaelsebsibe1722
    @natnaelsebsibe1722 2 роки тому +1

    Background ላይ ያለችው ቸከስ የታችኛው አንደ አፏ ከፍት ከህነ ልጇ ወክ እያረገ ነው ሚወጣው

  • @nahomberhe2833
    @nahomberhe2833 2 роки тому +9

    አንተ ቡዳ ልጆቹን ዘረርካቸው ብቻህን ሙሉ ሴት እድር እኮ ነህ

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Nahomaye ይመችሽ ቀጣይ ማን ይዘረር 🤣

    • @nahomberhe2833
      @nahomberhe2833 2 роки тому

      @@danitad ሳሙኤል ተስፋዬን ዱቄት አድርጊልኝ ዳኒ ወረታውን እከፍላለሁ

  • @himpya
    @himpya 2 роки тому +3

    KEEP IT UP DANI!🙂🙂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      Yimecheshe bro

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      ወሳኝ የ አራዳ ልጅ ፈታ በይልኝ ከተመቸሽ ሼር ላይክ እያረግሽ የደውል ምልክት ተጫኝው

  • @waseemodesh792
    @waseemodesh792 2 роки тому +1

    ኧረ የሌለ ተመችቶኛል ይመቻችሁ ግን ዳኒ ከኃላህ ያለችው ቺክ ይበልጥ እንዳልስቅ አረገችኝ

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      adis ye Roast video post argiyalew ወሳኝ የ አራዳ ልጅ ፈታ በይልኝ ከተመቸሽ ሼር ላይክ እያረግሽ የደውል ምልክት ተጫኝው

  • @infomof
    @infomof 2 роки тому +1

    ኧረ ያቺን ብልቅጥ አስወጡልኝ ከዳኒ ጀርባ ያለቻት ወይ አታምር ወይ አታፍር

  • @berhanegetachew
    @berhanegetachew 2 роки тому +6

    ልደሰት ገበቼ አስደብራኝ ወጣሁ ብዳታም ከምር በችኳ ስለተናደድኩኝ ነው

  • @tribalboy6578
    @tribalboy6578 2 роки тому +3

    You are my generation, proud of your creativity 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      Tnx Bro ፈታ በይልኝ 🙌

    • @fmazzone9150
      @fmazzone9150 2 роки тому

      This is not creativity ere tew yihe eko enkiya selamita knew esk wede country side hidu ena eyu

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      ወሳኝ የ አራዳ ልጅ ፈታ በይልኝ ከተመቸሽ ሼር ላይክ እያረግሽ የደውል ምልክት ተጫኝው

  • @kidszematube5524
    @kidszematube5524 2 роки тому +2

    አንድ በአንድ ጨፈጨፍሻቸው እኮ ዳኒ አንድኛ ፈታታታታታ ነው ያረግሺኝ ፥. ይመችሽ
    በቀጣይ ታዋቂ ሰዎችንም(ዘፋኞጭ፣ ፖለቲከኞችን ምናምን) ROAST አርጊልን

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      እሺ bro ቃሊti የምትጠይቂኝ ከሆነ 🤣

  • @geletadebelo952
    @geletadebelo952 2 роки тому +1

    አረ በናታችሁ ከዳኒ ጀርባ ያለችውን ሴት አስወጧት እንዴት እንዝናና ምን አባቷ ነው ምታሽካካው ቀጣዩ ላይ እንዳትገባ ዋዋዋ በተረፈ 👍👍👍👍

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Tnx 🤣🤣✌️✌️ ፈታ በይልኝ

  • @Stbks
    @Stbks 2 роки тому +4

    Dannny you're unique , 👏

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      ይመችሽ Bro 🤣

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      ፈታ በይልኝ

    • @Stbks
      @Stbks 2 роки тому

      @@danitad 👑