ያሬድ ሲሳይ በዶንኪ ቲዩብ በአንቂ አንደበቶች ፕሮግራም ላይ Yared Sisay on donkey tube anki andebetoch show!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 543

  • @habtam3689
    @habtam3689 Рік тому +132

    ያሬድ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 Рік тому

      ትክክል ኢትዮጵያ 🇪🇹💚💛❤🇪🇹👍👍👍👏👏

    • @mogedbelashw6205
      @mogedbelashw6205 Рік тому

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html
      ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 Рік тому +105

    ትችላለህ ያሬዶ አንደኛ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው

    • @user-zt6wl5pe6u
      @user-zt6wl5pe6u Рік тому

      ሙስሊም ይመስለኝ ነበር ኦርቶዶክስነውእንዴ ንገሪኝ

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 Рік тому

      @@user-zt6wl5pe6u አወን ኦርቶዶክስ ነው መግቢያው ላይ ስሚው ሰላምታ ሲመልስ እግዚአብሔር ይመስገን ነው ያለው

    • @hulugaming8457
      @hulugaming8457 Рік тому

      ስሙ እራሱ ያሬድ

    • @user-zt6wl5pe6u
      @user-zt6wl5pe6u Рік тому

      @@saraabata4886 ያው መስቀል አያረግም ጢሙ ደሞ እንደሙስሊም ያስመስለዋል ለዛ ነው እህቴ አመሰግናለሁ

  • @user-jl9im2zb7m
    @user-jl9im2zb7m Рік тому +65

    ገና ወደመድረክ ስትመጣ የጀመርኩ ስከምትጨርስ ነዉ የሳኩት ያሬድ ሁሌም በደስታ ኑርልን

  • @saraaliethiopiafood7728
    @saraaliethiopiafood7728 Рік тому +9

    ያሬድ ምርጥ ሰው ተባረክ በሳቅ ገደልከኝ ቁምነገር ያዘለ ግጥምና ቀልድ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን❤

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Рік тому +51

    ወይኔ አምላኬ ድረስ ሞትሁ በሳቅ 😁😁😁በእውነት አንደኛ😔🥰🥰🥰🥰

  • @Nejat197
    @Nejat197 Рік тому +19

    ያሬድየ ዛሬ በጣም ነው ያሳቅከኝም ያስደነቅከኝም የኒ እንቁ ስወድህ እኮ ወላሂ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየዉህ

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 Рік тому +1

      @@GenberMedia yaredey betam new yemewed ye sake menech nhe techelal👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 Рік тому

      @@GenberMedia berta yardey

    • @mogedbelashw6205
      @mogedbelashw6205 Рік тому

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html
      ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html

  • @user-qe9lg9yo2b
    @user-qe9lg9yo2b Рік тому +3

    ወይ ወንድም አለም በእዉነት በጣም ነዉ በሳቅ የገደለከኝ ያሳክም ጥሩ ነገር ነዉ ያሰተላለፈከዉ

  • @radiyanurlign8254
    @radiyanurlign8254 Рік тому +14

    ኧረ በአላህ በጣም ትችላለህ ያሬዶ
    ቀልደኛም አስተዋይም ነህ

  • @amansew
    @amansew Рік тому +13

    great job my bro!! it's amazing poems and great idea!!!👍👍👍👏👏👏

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 Рік тому +12

    Yaya
    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Рік тому +2

    ያሬዶ ይመችህ የኛ ጀግና በትክክል መሣሪያው ቀርቶ ማጭድ ይሠራ በጣም ምርጥ መልክት ነው✍️✍️✍️👂👂👈👈

  • @user-vr8ny3vo3l
    @user-vr8ny3vo3l Рік тому +5

    በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ ጠበብ ያብዛልህ

  • @user-if3sf2ni2m
    @user-if3sf2ni2m Рік тому +22

    ያሬዶ ያሬዶ ያሬዶ... አንደኛ እኮ ነህ

  • @saranegn2219
    @saranegn2219 Рік тому +16

    በፈጣሪ ስንቴ እዳየውትኮ እምትገርም ብቃት ያለል የምወድህ የማከብርህ የማደቅህ ወጣቱ ያሬዳ ሺ አመት ኑርልኝ አባቴ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Рік тому +8

    ያሬዶ ወላሂ ትልቅ መልክት እህህህህ😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 Рік тому +2

    ዋዉ ወላሂ በጣም አንቂ ነዉ ያሬዶ ተባረክ

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Рік тому +4

    ያሬዶ ትችላለህ አቦ ተባረክ

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok Рік тому +9

    😂😂😂😂😂 ፈታ ነው እኮ የምታርገኝ

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo Рік тому +3

    እዴደጋግሜው ልሞትነው ሆአቦተባረክ

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Рік тому +10

    Plz የሰማችሁትን ጥሩ ነገር ሁሉ ተግባራዊ አድርጉት ።

  • @mamtube9135
    @mamtube9135 Рік тому +1

    ወላሂ በጣም ድንቅ ልጅ ስንት ግዛ እንዳየሁት አጠይቀኝ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Рік тому +7

    እውነት ዘርኞች ቢያድምጡት በስማም ልብ የሚነካ መልክት🙏🙏😢❤

  • @user-ln2hk6jz3u
    @user-ln2hk6jz3u Рік тому +5

    የማንቃት ፕሮግራም ከተጫወቱት ድንቆች ለኔ የመጀመርያው ነህ ቁምነገርና ጨዋታ ጀግና✅✅ያሬዶ በርታልን አለን ከጎን ነነ❤

  • @selamalex9385
    @selamalex9385 Рік тому +4

    Yared Talented Man Ever keep going

  • @aliseid7425
    @aliseid7425 Рік тому

    ያሬዶ እንደዚህ ያሉ አንቂ ንግግሮች ካሉህ አውጣና አካፍለን። ምክኒያቱም ብዙ ሰው ያለበትን ችግር በግጥም መልክ ስታካፍል እምባዬን ነው ያመጣሀው። ስለዚህ በዚህ አንቂ ንግግርህ ብዙ ሰው ይነቃል ብዬ አምናለሁ። በርታ አንተ ለሚሊዮኖች መነቃቃት ምክኒያት እንደምትሆን አምናለሁ። በዚሁ ቀጥል🌹🌹🌹

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Рік тому +3

    This is my 6th time to watch it. Amazing. Keep rise bro!!!

  • @teddywoldem6991
    @teddywoldem6991 Рік тому +8

    ያሬድዬ በጣም ወድሐለሁ በርታልኝ

  • @samualfentiegelaw2137
    @samualfentiegelaw2137 Рік тому

    ያሬድ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ግጥም (ትምርት ነው) ቀጥልበት ቀልዶችህም በጣም ደስ ይላሉ ተመችቶኛል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia Рік тому +1

    ያሬዶ ትችላለህ 🙏

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Рік тому +1

    ከቲክቶክ መንደር አንተን ብቻነው ሰብስክራይብ ያደረኩት❤ ያሬዶ

  • @skinata3299
    @skinata3299 Рік тому +4

    የሚገርም መልእክት ነው 👏 ብራቮ

  • @mullertesfaye3589
    @mullertesfaye3589 Рік тому

    Yaredo good job, keep up your marvelous work. I feel this is just a beginning.

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Рік тому +3

    እናመስግናለን ያሬድ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph Рік тому +15

    አንደኛ ነህ ለእኔ የእውነት አድናቂህ ነኝ በርታልን ያሬዶ ወንድማችን።

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 Рік тому +1

    Wow! 👏👍 Yaredo techlalek yemer abo yemchek abate arada yarada lij negegerek enkuan yaletegnan yetegnan yanekal enamsegenalen tebarek! 🙏

  • @Ela-mx8cr
    @Ela-mx8cr Рік тому +7

    The best Touching POEM I have ever Heard. Yaredo!!!! I really appreciate you.

  • @yihunemulu243
    @yihunemulu243 Рік тому +1

    👏👏👏👏እውነት ትችላለህ ያሬዶ በርታልን ምርጥ ግጥም ነው ❤❤❤

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Рік тому +7

    2:55 *such powerful poem!* wo bro keep up

  • @mafianatube6344
    @mafianatube6344 Рік тому +4

    አቦ ተባረክ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kidist19
    @Kidist19 Рік тому +9

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ያሬድ ቁም ነገረኛ ትለያለህ ትችላለህ👌

  • @hikma9156
    @hikma9156 Рік тому +9

    ነቅተናል ከሚገባው በላይ ያሬዶ እናመሰግናለን 🥰

  • @marselad9953
    @marselad9953 Рік тому +3

    wow what a talent amazing

  • @azebkiflay5574
    @azebkiflay5574 Рік тому +1

    Wow Thanks Yarad !!

  • @eyosiyasbenku9388
    @eyosiyasbenku9388 Рік тому +1

    What a poem, u killed it bro.

  • @gechatube7617
    @gechatube7617 Рік тому +3

    ያሬዶ ሁሌም አንደኛ

  • @hayateibrahim4361
    @hayateibrahim4361 Рік тому +1

    Thank you bro amasagaganik damo wow now beteley ishetu tesaw lij malakiya

  • @selam801
    @selam801 Рік тому

    በእውነት በሳቀ መትኩ so ጸጋውን ያብዛልህ ያሬድዬ ቀልድ አመሰለህ ጥሩ መለእክት ነው ያሳለፍከው

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Рік тому +3

    ወይ ጌታ አለች አያቴ ጎበዝ ያሬድዬ

  • @fetumahussin6238
    @fetumahussin6238 Рік тому +1

    ያሬዶ በእዉነት በጣም ደስ የምትል ሰዉ ከጥልበት ወድሜ

  • @ethioabissenya6944
    @ethioabissenya6944 Рік тому

    ያሬዲየ ደጋግሚ ደጋግሚ ባየ አልጠገብኩም እስኪ ሁሊ ከብሮግራሙ መግቢያ ብታቀርብ ደስ ባለን

  • @gudugenatube9513
    @gudugenatube9513 Рік тому +1

    የኔ አባት ራሬዶ በርታልኝ

  • @habibmohammedk8681
    @habibmohammedk8681 Рік тому +1

    I saw ten times this vedio and I appreciate you Ato salmiiiiiiii

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Рік тому +2

    ዋው በሳቅ ፍንድት አደረከኝ ይመችክ

  • @gracemilkias2094
    @gracemilkias2094 Рік тому +1

    You are so talented ..temechegnalhe

  • @tubesheentube4502
    @tubesheentube4502 Рік тому

    ወሎ ደሴ ነው የምንገኘው ስራዎቹን በጣም ነው የምንወድልህ
    እኛም ታዲያ ከጥበብ ሀገር ደሴ
    ስኂን Tube ብለን ዩቱብ ቻናል ከፍተናል እና ጎራ ብላችሁ ተመልከቱልን

  • @brooktinashemelesofficial6575
    @brooktinashemelesofficial6575 Рік тому +1

    ያረዶዬ ወንደሜ tbarekilgn nice message ewdhalew

  • @mehrettesfamikael6494
    @mehrettesfamikael6494 Рік тому +3

    ሠላም ሳትል ብዬ ነበር ስወድህ ያሬዶ

  • @soljenber7442
    @soljenber7442 Рік тому

    ይሄን video ደጋግሜ ባየዉ ባየዉ አልሠች አለኝ ደግ አረክ ወንድሜ ያሬድ

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Рік тому +1

    Wow wow you are amazing!!!

  • @Leilaahmed5671
    @Leilaahmed5671 Рік тому

    That was amezing!! very informative and educational poem 👏 👌 👍keep it up ❤❤❤great job 👏

  • @aysham.8398
    @aysham.8398 Рік тому +5

    ግጥም እና ወግ በጣም ነው ምወደው !
    ፀዴ ግጥም ትችላለህ 👍👍👍

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Рік тому +1

    Betam gobez neh👌🤗🤗🤗 Bertalin wendemachin🌟🌟🌟🌟💚💛❤

  • @Al.Edelawit2749
    @Al.Edelawit2749 Рік тому

    WOW!!! SO AMAZING. fetari yabezalene serachehune yibarekelen. Wotatu layi bedeneb yisera lemalete new amesegenalehu.

  • @rahelu7812
    @rahelu7812 Рік тому +2

    ያሬዶ ኡድድድድድድድ❤❤❤

  • @robitmedia4633
    @robitmedia4633 Рік тому +1

    የሚገርም ተሰጥኦ ነው ያለህ ። በርታ።

  • @user-rk8wc2uv7r
    @user-rk8wc2uv7r Рік тому +4

    ትልቅ ትምህርት ነው እውነት እንንቃ🙏🙏🙏

  • @user-iu5yk3yn9f
    @user-iu5yk3yn9f Рік тому +1

    ደስ ይላል
    የኔ ቅመም 'በቀልድ ጀምረክ በቁምነገር ጨረስከው' አለች ዋው

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Рік тому +1

    Dansaadha. Continue more language.......ደስ ይላል ተመችቶኛል

  • @user-yu2rx6cy8s
    @user-yu2rx6cy8s Рік тому +2

    ይሄን ልጅ ስወደው አደኛ ኑው የምር

  • @asseb5268
    @asseb5268 Рік тому +2

    ዋው ትልቅ መልዕክት ነው👍👍

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g 4 місяці тому

    #ሰው_በቦታው_ሲሆን_እንዴት_ደስ_ይላል
    #በትክክል_ገጣሚ_ነህ_100% ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gy2ju3uo6j
    @user-gy2ju3uo6j Рік тому +1

    ያረዶ ፈጣሪ ይጠብቅክ ድንቅ መልክት ነው

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Рік тому

    ያሬዱ በርታ ያሰብክበት ትደርሳለክ መዳንያለም ሀሳብክን ይሙላልክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamminilik9610
    @selamminilik9610 Рік тому +1

    ያሬድ በርታ ጎዝነህ ወንድሜ

  • @sisaywondie1632
    @sisaywondie1632 Рік тому +2

    He is really brilliant 👏

  • @zadealiyoutyoub9916
    @zadealiyoutyoub9916 Рік тому +6

    ሶስቴ ነው ያየሁት ይመች ያነቃቃልክክክክክክ

  • @faida4911
    @faida4911 Рік тому +8

    ያሬድዬ ክበርልን ❤️

  • @Tube-gf1dt7654
    @Tube-gf1dt7654 Рік тому +2

    ትክክል ወላሂ አላህ አገራችንን እሱ በዝነቱ ይየን የፖለቴካው በሽታ አስጨረሱን

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 Рік тому +1

    የእውነት ድቅ ነህ

  • @nathanzerfu9508
    @nathanzerfu9508 Рік тому +5

    Great poem bro you write it the reality that we are living today Good bless you

  • @ela2tube633
    @ela2tube633 Рік тому +4

    በጣም ደስ የሚል ግጥም (ትምርት ነው) ቀጥልበት ቀልዶችህም በጣም ደስ ይላሉ ተመችቶኛል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @jamalhabshi1051
    @jamalhabshi1051 Рік тому +1

    ምርጥ ሰው

  • @lukastsegaye6416
    @lukastsegaye6416 Рік тому

    የእውነት ትክክል ነው።የራሳቸውን ልጆችን ውጭ እያስቀመጡ ሀገረ ያደራመሳሉ።

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Рік тому +2

    ያሬድዩ በርታልን ትችላለህ

  • @ehitkassa8512
    @ehitkassa8512 Рік тому +2

    Egziabher sew ysetal. Temesgen new.

  • @ezratessera423
    @ezratessera423 Рік тому

    Amazing poem and wonderful reading

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 Рік тому +1

    አባቴ በርተታልን የማይሰለች አስቂኝ አስተማሪ መካሪ አነቃቂ አንቃቂ ሁሉም በአንድ ሰተህናል እናመሠግናለን

  • @abdihoff6239
    @abdihoff6239 Рік тому +1

    The way he say ሰ-ላ-ም ☺

  • @blessamen6633
    @blessamen6633 Рік тому +1

    ተባረክ እደግልን ተመደገልን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Рік тому

    ያሬዶ በጣም አሪፍ ነው ይመችክ ውነት ሁሉንም ህዝብ አነቃተካል

  • @tetelestai7992
    @tetelestai7992 Рік тому

    ትችላለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 😍😍😍

  • @user-nh6mz4cg9k
    @user-nh6mz4cg9k Рік тому +2

    በየቀኑ እኮ ነው የማየው ኧረ በእግዚአብሔር 😍

  • @user-wu4zg5bz2u
    @user-wu4zg5bz2u Рік тому +3

    ዋውውው አገላለጥ ይለያል🙏🙏

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n Рік тому +1

    በረታ ወንድሜ ጉበዝነህ በጣም ትችላለህ። መስራት ያለብን እወጣቶ ላይ ነው።

  • @emanumer4991
    @emanumer4991 Рік тому +2

    ተባረክ ወንድሜ😘

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 Рік тому +1

    ተባረክ

  • @zubaidhaz5142
    @zubaidhaz5142 Рік тому +1

    Wow አንደኛ ❤️

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 Рік тому +2

    ዋውው😊👌💯

  • @oustar1212
    @oustar1212 Рік тому

    Woow! Thank you!

  • @user-wk4bv9xr7m
    @user-wk4bv9xr7m Рік тому +2

    ዋው በርተ የሬዶ👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤