አዋጭ ስራዎች:- ከ30ሺ ብር ጀምሮ የሚሰሩ|| በትንሽ ተጀምረዉ በወር ብዙ ገቢ የሚያስገኙ|| ሳታዩ ስራ አትጀምሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 тра 2022
  • #አዋጭ_ስራዎች#AWACS_sizable#canada #ethiopia #viral #subscribe #ሻማ#candles #salt

КОМЕНТАРІ • 68

  • @m.4582
    @m.4582 2 роки тому +7

    ቩዶወ ስትሰራ እጥር ምጥን ያለች ስለሆነ ሁሌም እስከመጨረሻው ነው የምሰማው

  • @senaitsenbeta2806
    @senaitsenbeta2806 2 роки тому +3

    በተለይ የጧፍና የሻማ ምርቶችን በጣም ውስጤ ገብቶአል ደውዬ መረጃ እወስዳላለሁ
    ዋናው ጤና

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 роки тому

    እግዚአብሄር ይባርክህ ጥሩ መረጃ ነዉ የሰጠኸን

  • @user-rx1vw5ny5d
    @user-rx1vw5ny5d 2 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን መልካም ለራስ ነው በርታ

  • @rahemaabdul1537
    @rahemaabdul1537 2 роки тому

    በርታ ወድሜለመረጃህ እናመሰግናለን

  • @afomya5604
    @afomya5604 2 роки тому +2

    ወንድሜ በርታልኝ በእውነት ደስ የሚል ነገር ነው የምታቀርበው እኛንም ለሐገራችን ያብቃን

  • @adiskasaun3318
    @adiskasaun3318 10 днів тому

    ተባረክ ወዳጄ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን አሩፍ መረጃ ነው እንሞክረዋለን

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @senaitsenbeta2806
    @senaitsenbeta2806 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል ምን ልስራብዬ እየተጨነኩ ነበር እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @astertube8785
    @astertube8785 10 місяців тому +1

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታልን👍👍👍

  • @bisrategebrealabrham8535
    @bisrategebrealabrham8535 2 роки тому +1

    Sirawun eyeseru yallu sewochn temokro bitakerblin wide tegbar lemegbat yiredal

  • @indianuritube8617
    @indianuritube8617 2 роки тому +2

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ ስለምትሰጠን መረጃ እና ስለመልካምነትህ እናመሰግናለን የጨው ማሽን የት ነው የሚገኘው

  • @user-ue1vb4er5d
    @user-ue1vb4er5d Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @kwkwt4730
    @kwkwt4730 Рік тому

    በጣም ጥሩ

  • @hanaselesh8250
    @hanaselesh8250 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @alhamdulilah8085
    @alhamdulilah8085 2 роки тому +2

    የፕላስቲክ አምራች አድራሻ 🙏Please 🙏

  • @mesertmokonin
    @mesertmokonin 3 дні тому

    ተገዛለሁ ብዬ ማለት ነው ስልካችሁ ወስጄ እናግርያችሁ በቴሌ ግራ በዛ ነው ያላችሁ እና ባናገራቸው አትመልሱም ለምን

  • @almazalmaz2027
    @almazalmaz2027 2 роки тому

    የብሎኬትማሺን በአሁን ስንት ነው በጀኔነተርስ መስራትይቺላልን…መብራትአስቸጋሪ ነው?

  • @mesiyeethio-2184
    @mesiyeethio-2184 Рік тому

    የጦዋፉን ማሽን ስም ብትነግረን ካለንበት ለመግዛት።እናመሰግናለን

  • @merryelias7541
    @merryelias7541 Рік тому

    Enameseginalen

  • @mesertmokonin
    @mesertmokonin 3 дні тому

    በቴሌ ግራማና አልመለስልኝም ለምን አትመልሱም በውስጡ

  • @user-rr5nz4fn8z
    @user-rr5nz4fn8z 28 днів тому

  • @tinsaealemayehu2811
    @tinsaealemayehu2811 Рік тому

    Machine keyet nw mnagegnew??

  • @mulugetakalayu4549
    @mulugetakalayu4549 2 роки тому

    wagahin fetari yikfelh lemesrat yemalasbew lij endasib areghegn

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Рік тому

    እነመስግነለን

  • @nuhaminbezabeh8851
    @nuhaminbezabeh8851 2 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @destagelaye4821
    @destagelaye4821 Рік тому

    እባክህን የማገኝበትን መሳሪያውን ማለት ነው ስልክ አድራሻ ላክልኝ

  • @cronacrona8220
    @cronacrona8220 2 роки тому

    ዋዉ

  • @user-tq3xf5qx2w
    @user-tq3xf5qx2w 10 місяців тому

    Enamesgnalen betam

  • @mulugetakalayu4549
    @mulugetakalayu4549 2 роки тому

    25 KG waks beamakagn sint tuaf yiserabetal wendme

  • @lidyafikre2775
    @lidyafikre2775 Рік тому

    የጨው ማሽኑ የሚሰራው በየትኛው ቆጣሪ ነው?

  • @belaynshkuma9274
    @belaynshkuma9274 9 місяців тому

    Gobar.z.barta.sega.gez.gazhlw❤❤❤

  • @heny3390
    @heny3390 2 роки тому

    yajaksu machines?

  • @lemlemdemissie7186
    @lemlemdemissie7186 3 місяці тому

    የት ነዉ እባክህ ወንየድሜ መስራት እፈልጋለሁ

  • @lemlemdemissie7186
    @lemlemdemissie7186 3 місяці тому

    ግናለሁ ወንድሜ ሁሉ እንዳንተ ያወቀዉ ለ ሌላ ቢያስተምር የት በደርስን

  • @MuleTesfay
    @MuleTesfay Місяць тому

    ዋክሱ ገበያ ላይ ይገኛል?

  • @yaredbelay7902
    @yaredbelay7902 Рік тому +1

    የት ነው መገኛው

  • @konjoyalem5121
    @konjoyalem5121 Рік тому

    Bishu

  • @kalmelu8791
    @kalmelu8791 2 роки тому

    Terekabi yenoral gn

  • @asegedechyimam3867
    @asegedechyimam3867 Рік тому

    እባክህ የዳቦቆሎ መቁረጫ ማሽን ካለህ

  • @mine8262
    @mine8262 Рік тому

    ሰላም የት ጋ ነው ማሽኑ ሚገኘው

  • @solomonkarmole8138
    @solomonkarmole8138 Рік тому

    Beso mefetegia machine & wagaw sint nw

  • @efremyifru7330
    @efremyifru7330 Рік тому

    ዛሬ ላይ የጨው ዎፍጮ ዋጋ ስንት ነው

  • @user-zl9zp2ic1y
    @user-zl9zp2ic1y Рік тому

    ማጎን የት ነው የማገኛው የሚረክስበት ቦታ

  • @yonatansisay5213
    @yonatansisay5213 7 місяців тому

    የሻማ ክሩ ሴንተር አልመጣልኝም ከታች ወደ ጎንይሄዳል

  • @tigstlove6699
    @tigstlove6699 Рік тому

    ማቴርያሉ ወይም እቃው የት ይገኛል

  • @SumUmmuawab
    @SumUmmuawab 11 місяців тому

    የጨው ማሽኑን መግዛት ፈልጋለው የት ይገኛል

  • @manayewalelign6909
    @manayewalelign6909 Рік тому

    25kg ዋክስ ስንት ሻማ ያመርታል

  • @AlemuKebede-er9tf
    @AlemuKebede-er9tf 4 місяці тому

    ስልጠና ብቻ ትሰጣችው?

  • @user-rp8zr1ge1l
    @user-rp8zr1ge1l Місяць тому

    በአሁኑ አመት ነው

  • @mesiyhaliu56
    @mesiyhaliu56 2 роки тому

    የጨው በጣም አዋጭ ነው ግን ጤረ ጨው ላይ የሚጨመረው አይወዲ የሚባለው ነገር እንዴት ነው የሚጨመረ በዚህ ላይ ዝርዝር ስጠን እስኪ

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 роки тому

      አዮዲን ያለዉ ጨዉ ነዉ የምትገዙት

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z 2 роки тому

    Teu newbetelay besdet lalen seweche

  • @yoobsaantube3757
    @yoobsaantube3757 2 роки тому +1

    Selam new wendeme
    Esset sel suqi shaqaxa shaqaxi seraling vidieo

  • @werkineshteshoome8906
    @werkineshteshoome8906 2 роки тому

    በማንኛውም ቆጣሪ መብራት ይሠራል ወይ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Рік тому

    Mabrat.yasflgal??enamsgenalen🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕

  • @zeharatube2513
    @zeharatube2513 2 роки тому

    የጨው ወፍጮው በርበሬ አይፈጭም????

  • @yonasgeleta4242
    @yonasgeleta4242 Рік тому

    Ok

  • @nuhaminbezabeh8851
    @nuhaminbezabeh8851 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 Рік тому

    የድፍን ሽንኩርት መፍጫ የት አገኛለሁ ዋጋውስ

  • @genet9902
    @genet9902 2 роки тому +1

    ሰላም ወንድም ጠፋህ like
    Sher በመድረግ በቅንነት ቻይናሉን አሳዲጉ

    • @SinduShegaw
      @SinduShegaw 4 місяці тому

      ጧፍ ለመስራት የማር ሰፈፍ ያስፈልጋል ሲባል እሰማለሁ ዋክስ ማለት እሱ ነው??