Atronos: with Behailu Gebremedhn የበሃይሉ ገናና ጥምቀት በልጅነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2017
  • የበሃይሉ ገናና ጥምቀት በልጅነት
    ሰላም የአትሮኖስ ታዳሚያን፣ ዛሬ የልጅነቱን ገናንና ጥምቀትን ዘርዘር አድርጎና በውበት የሚያጫውተንን እንግዳ ይዘናል፡፡ እንግዳችን አቶ በሃይሉ ገብረመድህን ይባላል፡፡ ድንቅ የልጅነት ጊዜውን ዛሬ በአትሮኖስ ይገልጣል፡፡
    አቶ በሃይሉ እስታትስቲሺያንና ዴሞግራፈር ነው፡፡ በአሁን ወቅት በተባበሩት መንግስታተ የህዝብ ፈንድ (UNFPA) የክትትልና ግምገማ ባለሞያ ሆኖ በመስራት ላይ ነው፡፡ ከዚያ አስቀድሞ ደግሞ በብሄራዊ የእስታትስቲክስ ባለስልጣን መስሪያቤት ለ25 አመታት አገልግሏል፡፡ ክቡራትና ክቡራን በሀይሉን አንተ ያልኩት አስፈቅጄ ነው፡፡ በሃይሉ የተወለደው ሻሸመኔ፣ ያደገው ደግሞ ጉምጉማ ነው፡፡
    ለኪነጥበብ ባለው ልዩ ፍቅር፣ የስነህዝብን ጉዳዮች ማንም ሰው ሊረዳውና ሊማረክበት በሚችል መንገድ በተዋበ መልኩ እመድረክ ላይ ለብዙሀን በሚያቀርብበት ለዛና ጨዋታ ይታወቃል፡፡ እናም ዛሬ ገናና ጥምቀቱን ያወጋናል፡፡ ልጅነቱንም በርቱእ አንደበት፣ በሚጥም ለዛ ያጋራናል፡፡ ዝግጅቶቻችንን ሼርና ላይክ፣ ቻነላችንንም ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡ አትሮኖስ ይቀጥላል፡፡
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 13

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 2 роки тому

    በፍቅር ነው የምወደው በሀይሉ የፍቅር ሰው

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 2 роки тому

    ጋሽ በሃይሉ ጨዋታው ደስ ይላል

  • @mulugetaa722
    @mulugetaa722 7 років тому +9

    Simple but well articulated. I have lived what he has used to live again. He is the spokesman of our childhood. I don't think that the next generation will have story like this to tell to their coming generation. It is unnatural to have the same lifestyle over many generations as life is in a dynamic process. The important thing is how to hand over our heritages and use in the context of our time and the coming generation. Who will allow you to cut his trees for stick to play Gena, who will deal about proposing a girl friend with song in the era of smart technology,..... It should not be considered as ignoring ones culture but we can make Gena and Timiket to be the part of our curriculum.

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553 6 років тому +7

    ጨዋታ የማያልቅበት በሃይሉ ገብረመድህን ቀደም ባለው ጊዜ በሸገር ኤፍኤም ራዲዮ ረዘም ያለ ትዝታዎቹን አካፍሎናል።ይህንን ለዛ ያለው ጨዋታ በድጋሚ ለመስማት በመቻሌ ተደስቻለሁ።ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ለጠያቂውም ለተጠያቂውም እመኛለሁ።ርዕዮት በነካ እጅህ ራሱን የደበቀውን ብርሃነ መዋን ፤ካናዳ ያለውን ሮባን /EPRP/ ብታቀርብልን መልካም ይመስለኛል። አመሰግናለሁ።

  • @yemariamligehulgeze9614
    @yemariamligehulgeze9614 5 років тому +1

    በጣም ጨዋታ አዋቂ ነህ ንግግርህ ደስ ይላል ከዚህ ከመአዛ ጋር ያደረከውንም ጭውውት የተወስነ አዳምጫለሁ እና በጣርም ነው በጨዋታህ የተመስጥኩት

  • @azemerawamare1128
    @azemerawamare1128 7 років тому +10

    እጅግ ጨዋታ አዋቂ አንደበተ ርቱዕ ኢትዮጵያዊ ነህ ።

  • @yaredgetachew8789
    @yaredgetachew8789 6 років тому +3

    ጨዋታ አዋቂው በሀይሉ አክባሪህ ነኝ

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 3 роки тому

    He had a brilliant mind. much respect Behayela💌

  • @mesil7562
    @mesil7562 7 років тому +2

    This program is done by Maaza Birru years back. I like the interview but would be good if we have others interviewed and be creative...

  • @abezademu
    @abezademu 5 років тому

    Bettame desylal

  • @nigussie8372
    @nigussie8372 3 роки тому

    በሀሃይሉ ሻሸመኔ አቦስቶ ነው ወይንስ የትሠፈር ነው የተወለደው ?