Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Reyot Kin: Tilahun and Ethiopia ዐገር አከል የአገር ልሳን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 сер 2024
  • ዐገር አከል የአገር ልሳን
    ጥላሁን ገሰሰ ካለፈ እነሆ 8 አመታት ተቆጠሩ፡፡ ይህ ታላቅ ሰው በሞት በተለየበት የሚያዝያ ወር እርሱን የሚዘክር ዝግጅት ተሰናዳ ሲባል ባለመስማቴ እጅጉን አዝናለሁ፡፡
    ጋሽ ጥላሁን በልቤ ብራና ላይ በርካታ ውብ ቁምነገሮችን ቢጽፍም፣ ዛሬ ግን በድምጹ እውስጤ የከተባትን፣ ከነፍሴ ጋር በውበት ያዋሃዳትን ኢትዮጲያን እተርካለሁ፡፡ ጋሽ ጥላሁን ኢትዮጲያን በምን በምን መልክ እንደነገረኝ አወጋለሁ፡፡ ጥላሁን በጥኡም ልሳኑ ያዜማትን መልከብዙ፣ ፈርጀብዙ ኢትዮጲያ አወሳለሁ፡፡ እርሱም፣ ድምጹን ሞት እንዳይረታው አድርጎ ሁሌም ስለምትኖረዋ አገሬ አቀንቅኖልኛልና ባለበት የማያልቅ ምስጋና ይድረሰው፡፡
    ኢትዮጲያ እኔ ልብ ውስጥ የተጻፈችው በአይነትም በቁጥርም ብዙ በሆኑ ብእሮች ነው፡፡ ለዚህ ነው በሀሳቤና በደሜ ዘውትር የምትዘዋወረው፡፡ በእኔ አእምሮ ኢትዮጲያ ከአለም ትሰፋለች፡፡ ከሁሉ ትበልጣለች፡፡ ይህችን ውብ ማንነትና ስሜት ከሰሩልኝ አላባዎች አንዱም የጥላሁን ገሰሰ ድምጽ ነው፡፡ ለነገሩ እርሱም ቢሆን ኋላ የነገሰበትን መድረክ የባረከው የኢዩኤል ዮሀንስ ስራ በሆነው
    ጥላ ከለላ ዬ ኢትዮጲያ ሀገሬ፣
    ኩራት ይሰማኛል ካንቺ መፈጠሬ
    በሚለው ዘፈን ነው፡፡ እውነት ነው፡፡ እስከህይወቱ ፍጻሜ ባንዲራዋን እንደዘፈነም እንደለበሰም፣ ከቤተመንግስት እስከአገሪቱ ዳር ድንበሮች በነበሩ መድረኮች ላይ ሲያበራ ኖሮ ነው ያለፈው ጥላሁን፡፡
    ኢትዮጲያ ከአለም ትሰፋለች፡፡
    ኢትዮጲያ ሁልጊዜም በክብር ትኑር፡፡

КОМЕНТАРІ • 13

  • @woldu100
    @woldu100 7 років тому +5

    ቴዲዬ፣ አቦ ተባረክ!!! ግሩም አቀራረብ፣ ድንቅ ድምጰት። ጥላሁንን የበለጠ እንድወደው፣ እንዳከብረው ረድተኸኛልና፣ ምስጋናዬን ተቀበለኝ። ጥላሁን በራሱ ኢትዬጵያ ነው። አንተ ደግሞ ድንቅ ጋዘጠኛ፣።

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 7 років тому +2

    Good job Teddy!! You are the best.

  • @user-yq5hh8dm1l
    @user-yq5hh8dm1l 7 років тому +1

    የ ድንግል ልጅ ጥልሽዬ ነብስህን ይማረው

  • @khalidnegash4121
    @khalidnegash4121 7 років тому

    Teddy nice job weldone

  • @llovemamaethiopiaforever1308
    @llovemamaethiopiaforever1308 7 років тому

    wow thanks

  • @kokietarekeni4505
    @kokietarekeni4505 6 років тому

    Gash tliahun gesseseni lemadineki ena tadros lemamesigeni kalatoc yatronal

  • @user-jm4nz5rr9b
    @user-jm4nz5rr9b 7 років тому

    17፡15 እድሜ ያብዛልን፣ ኣቦ! እግዜር ይስጥህ ውድ ሆይ!!!?
    ዓይነተኛ መሰናዶ ነው!
    እግዜር ይስጥልኝ!!!!

  • @fasilmengesha8015
    @fasilmengesha8015 7 років тому

    The king

  • @hiwia1301
    @hiwia1301 7 років тому

    selecha kelkelo..kelkelo selecha...lenanete new...tegabezu... sembere....

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 6 років тому

    If wasn't for the cuban support we would have lost the Somali war.you may like the comment but it's a fact#

  • @leminyewashal7757
    @leminyewashal7757 7 років тому

    sele ager lemawek ke hager weto mayet new. hagere hulem ewedeshalew. ETHIOPIA. lezelealem nurilin

  • @eluneb9832
    @eluneb9832 7 років тому +1

    ምስጢሩ ጥላሁን ገሠሠ ለዘላለም ደሙ ውስጥ የምትመላለሰውን ኢትዯጵያን ለበኩር የሙያ ልጁ ለቴዲ አፍሮ ነው በደም አደራ እንደ ክቡር ፅዋ ያስረከበው እና ቴዲ ጥላሁንና ኢትዮጵያ ህያው እንደሆኑ ና የእ/ር ቤት መሆኗን በዘመን ውበት እያሳየን ነው። ክብር ይገባዋል ዘንባባውና ፅዋዉን ይዞ ኢትዮጵያን ሙጥኝ ያለ ጀግና የጥላሁን ተረካቢ ነው። ቃላቱን ላሳርግና ማነው በራሱ ዓ ፈር ታሽቶ የዳነ? በራሱ ፀበል ህልቆ መሣፍርት ደዌ ያወጣ ፣ የፈወሰ? አገር?????ኢትዮጵያዊነት ብርቅ ነው።ለዝህ ነው። ሌ ሎች አፍሪካውያን ጉልበት ሲዘረፉ እኛመፅሃፍቶቻንን ተዘረፍን. ጥግ ይዘን እናስብ

    • @sssh5805
      @sssh5805 6 років тому

      Elu Neb, different topics. This is not what about it is. Ethiopiansim is not what you can give and take away to and from one. Tilahun is way exceptional Ethiopian.