ወግድ ለሚ ሠኞ ገበያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Рік тому +3

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን አወሌ እኳን ሰላም መጣሽ ዋው ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን🎉

  • @Foziተንታuser-yj3yr2el4o
    @Foziተንታuser-yj3yr2el4o Рік тому +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመአቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ በዚሁ ቀጥልበት🌸 አገራችንንም ሠላም ያድርግልን።

  • @user-jc1gv4nu5q
    @user-jc1gv4nu5q Рік тому +3

    አሰላም ዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቦረናየ እኳንሰላም መጣህ ማሻአላህ ያምራል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ቀጥልበት ገና ካተ ብዙ ቁመነገር ያለዉ ሳራ እጠብቃለን

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee5540 Рік тому +1

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱሊሂ ወበረካትሀ ሁአወሊቱ እኳንደኔመጣሽ ሠላምሽ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን ማሽአሏ አሪፍነው በርች👍👈

  • @user-tg5ts9qf3p
    @user-tg5ts9qf3p Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወንዲምየዉ አንተዲጋይ እራስ እንኮደህናመጣህ መሻአላህ በጣም ደስ ይላል ቦታዉ በርታልን እሺ።

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому +1

    ሠላም ሠላም ብያለሁ ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እንኳን በሰላም መጣሺ ዋዉዉዉዉዉ ደሰ ይላል

  • @user-xf7lw6cv2v
    @user-xf7lw6cv2v 10 місяців тому

    ማአሺአላህ፣ለሚያችን እስኪምሪት፣ቤታችንምእንየው፣videoስራልንወዱማችንአወል

  • @MAMA-tube2190
    @MAMA-tube2190 Рік тому

    አሠላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አወል እንኮን ደህና መጣህ ማሻአላህ ደሥ ይላል አይይይ የሀገራችን ትዝታ

  • @abunuredintube8660
    @abunuredintube8660 Рік тому +1

    Aselamu aleykum worahmetulah masha alah yet bota new

  • @user-zo7ev5gs8c
    @user-zo7ev5gs8c Рік тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ያምራልልልል

  • @METENEMEDIA
    @METENEMEDIA Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ደና መጣህ አሪፍ ቆያ ነበር

  • @sandflove
    @sandflove Рік тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሐገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ማሻአላ ጥሩ ቆይታ ነበር ገነቴ እንቦጮ በረንም አሳዩን 👍👍👍

  • @Ghshsh-uq2nj
    @Ghshsh-uq2nj Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤እምዬ ሀገር አይዪትዝታ

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Рік тому

    አሠላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማችንን እንድናመጣ ያገሬን ደስተኛ የሆነ ሀገር ያላችሁት እኛኑ ነው ያለው ያገሬን ሰዎች ላይም በጤን ለምን ለመሆን ብትፈልግም ነገራቸው ማነስና ማሻአላህ ለሀገሪቱ ሰላምን አንድነትን ይስጥልን ያረብ የሚያስፈራው ሰላማዊ ወይንም ሀገራችን ክፍተት በተለይም ቸርነትህና እና ያለፈውን ምክንያት በኢትዮጵያ ምድር ደህንነት እና ጦርነት አንፈልግም ይበቃልና ሰላሙን ያምጣልን ያገራችንን ሀገሬን ዝበልና ይጠብቃል ሄኖክ ፈቃ ገራችን አስጎበኝውን 🎁🎁🎁🎁🎁

  • @nejatyewereeluwa552
    @nejatyewereeluwa552 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዋዉ የወግዲ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatuma
    @Fatuma Рік тому

    ዋሌኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ ወድና የትከበራቹ ወድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት አላህ ይጥበቃቹሁ አገራችን ቤትሰቦቻችን አላህ ይጥበቅልን ማሸአላህ

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k 11 місяців тому

    አሠላማለኩምወራሕመቱእላሒወበረካትሑ👍👍👍👍👍👍እምየሐገሬሠላምይመልሠውያረቢለምለምቱለሚሐገሬ🍬🍬🍬🍬🌷🌷🌷🌷

  • @meremam877
    @meremam877 Рік тому

    እንኮን አደርሰህ ወንድም ወይ ሀገሬ

  • @Mhmdhly-mg8cd
    @Mhmdhly-mg8cd 2 місяці тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🤲☝️📿💯🍬እምየሐገሬሠላምሺይመልሠው፣📿🤲☝️🇪🇹

  • @SSs-de9fz
    @SSs-de9fz 10 місяців тому

    ለሚየሚሽጥቤትፍልጉ