ማንም ሴት ልትፈልገው የምትችል አይነት ወንድ ነው | ፍቅሬን መግለፅ በሚገባኝ ልክ አልገለፅኩለትም | Habesha couples edition | Selamta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лют 2022
  • ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን።
    Hali Love Show 👉 • ለ 5 ዓመት በጓደኝነት እንድንቆይ ...
    Tiktok 👉 hali_and_noel
    Follow us on Social media :
    ▶ Telegram : t.me/selamta_1
    ▶ Instagram : / _amaha__
    ▶ Instagram : / selamta_1
    ▶ Tiktok : www.tiktok.com/selamta_1

КОМЕНТАРІ • 67

  • @Haliloveshow
    @Haliloveshow 2 роки тому +46

    ስለጠራቹን በጣም እናመሰግናለን , አራፍ ቆይታ ነበረን ❤

    • @meronatsbha7000
      @meronatsbha7000 2 роки тому

      Balefe mekele University blachu stabeku eziga demo adigrat astelachu no wushet in fkr leka feck new yemtnerot

    • @Haliloveshow
      @Haliloveshow 2 роки тому +3

      @@meronatsbha7000 R u owk ? lol...zer is no need to lie...go check the video again u must have heard wrong

    • @rhemefamileyyoutube8685
      @rhemefamileyyoutube8685 2 роки тому

      ደስ ትላላችሁ💞💞

    • @babuabush6590
      @babuabush6590 2 роки тому

      እናመሰግናለን

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 роки тому +9

    ምርጥ አባት ምርጥ ባል ምርት መሪ ምርት አያት ምርጥ ጎረቤት ምር አስተማሪ ምርጥ ነቢ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 роки тому +6

    የኒ ሙሉ ሴት እዴት እደምወድሽ አስተዋይ ብልህ ሳቂታ ነሽ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @zedetho2423
    @zedetho2423 2 роки тому +9

    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሺአመት ኑሩልኝ የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል

  • @BasGetachew
    @BasGetachew 2 роки тому +11

    ፈታ ያሉ ፍቅረኛሞች ናቸው😊

  • @elizabethzewdie4582
    @elizabethzewdie4582 2 роки тому +8

    ተሞክራችሁን ማካፈላችሁ ጥሩ ቢሆንም ስታወሩ በአማርኛ ከሆነ እንግሊዘኛ ባትጨምሩ ጥሩ ነው። አማርኛ እራስን ለመግለጽ በቂ የሚያምር ቃላት አለው። አለበዚያ ሙሉውን በእንግሊዝኛ ማድረግ ነውና ይህን በ

  • @user-oe2ct5bn7l
    @user-oe2ct5bn7l 2 роки тому +1

    ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁ ይብዛ ።ይህንን ፕሮግራም በጉጉት እም ጠብቀው ነገርስ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 роки тому +2

    ክሎት ላይ አይቻቸዋለሁ እንካን ደግመው ቀረቡ የሚያምሩ ጥንዶች ናቸው

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому +1

    ሰላም ነው ኘሮግራማችሁ ደስ ይለኛል እኔም ከሀገር ቤት ምግብ ነው የምሰራው የምሰራውን ከወደዳችሁት አበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 2 роки тому +1

    Wow Amazing really
    Good love for together 💕

  • @anicsmikael9925
    @anicsmikael9925 2 роки тому

    U are so cute u looks alike and even u looks like brother and sister.....assimilation n real connection of soul

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o 2 роки тому +2

    እኔም ውሻ በጣም እወዳለሁ የምወደውን ሠው እራሡ ውሻ ነው የምለው እና አደየ የአባቴን ውሻ መግሥት ውሻ አጥፉ ብሎ በመርዝዝ ጨረሶቸው እፍፍፍ

  • @Dubai825
    @Dubai825 2 роки тому +11

    የማዳም ቅመሞችዬ የት ናችሁ ብቻየን ፈራሁ ኑ እሲ የኛ ተራ እስከሚደርስ ልምድ እንውሰድ በቅናት ብንቃጠልም🤔😁

  • @user-xs5lz7tz1o
    @user-xs5lz7tz1o 2 роки тому +5

    ደስ የምትሉ ጥዶች ፍቅር ቀፍቅ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @marutasew6639
    @marutasew6639 2 роки тому +4

    በጣም ታምራላችሁ ባሰተማማኝ ፍቅር ላይ ናችሁና አምላኽ እድሚያችሁን ያርዝመዉ ማሩ ጣሰዉ ነኝ ከኣሜሪካ

  • @user-ch4ex4gm3o
    @user-ch4ex4gm3o 2 роки тому +4

    sam and liha ይቅረቡልን

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 роки тому +2

    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ😍😍😍

  • @siuyaidm6568
    @siuyaidm6568 2 роки тому +2

    የእውነት መጣም ነው የምወዴቹህ

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 2 роки тому +2

    እራሴን አሰብኩት
    ደስ ትላላችሁ

  • @sarahbash7031
    @sarahbash7031 2 роки тому +3

    ታምራላችሁ ፍፃምያችሁን ያስምረው እኔ ግን ለፍቅር አልታደልኩም😥

  • @rozitube1974
    @rozitube1974 2 роки тому +1

    ስታምሩ አይለያቹ

  • @Suzan17
    @Suzan17 2 роки тому +1

    Harif tendoch enanten say sera refedebegn menem aydel selemewedachehu yemechachehu👍

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 2 роки тому +3

    በጣምነው እምታምሩትኝ

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er 2 роки тому +2

    ምርጦች ናችሁ

  • @ljehulemwedishalew4310
    @ljehulemwedishalew4310 2 роки тому

    ዋው ፈታ ያሉ ልጆች ደስ ትላላችው

  • @werkguta8082
    @werkguta8082 2 роки тому +1

    mindin miyaqeleqilat lijuu yawurabet injii indii ayinet set ayimechenyim isuu siyaweraa adamcii🤔

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 2 роки тому

    Long life for together

  • @mdksa7775
    @mdksa7775 2 роки тому

    መሻአላህ ትክክል አላህ ይጨምርልህ

  • @nicenice1207
    @nicenice1207 2 роки тому +1

    ስታምሩ❤❤❤

  • @karozenu9188
    @karozenu9188 2 роки тому

    አይለያችሁ ደግሞ አማሪኛ ብቻ ብታወሩ አሪፍ ነው እንደኔ

  • @user-cy1eo9jh3v
    @user-cy1eo9jh3v 2 роки тому

    ደስ ትላላችሁ 🥰

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 роки тому

    አሜሪካ ነዋሪዋች ነው የምትመስሉት , የእንግሊዘኛ ተናጋሪዋች ነው የምትመስሉት . Anyways you guys are cute !

  • @marutasew6639
    @marutasew6639 2 роки тому +1

    አሁንም ማሩ ነኘ ተድራላችሁ ወይ ከተዳራችሁ ልጅ ወልዳችሁ አሳዩን

  • @estegenetlegessekerenasa2933
    @estegenetlegessekerenasa2933 2 роки тому

    Turlinafa
    It depend on test

  • @kalzenebe7136
    @kalzenebe7136 2 роки тому

    wow siamer

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 2 роки тому

    እኔ በስልኬ ትንሽ እዳየሆቸው ተጠራሁ ወላሂ እታችም በትቢይ እያዩቸው ነበር አርቦች በግሊዘኛ ሲበጫርቁ ተጣራጥርው እኮ ነው ያሳዩኝ ክክክ እጅ ሰውየየ ያቀናል በጣም የናተ ነቸውይ ሲለኝ አወ መቸም ዘራቸው ምድነው አይሉም ክክክ

  • @user-om6gn9vp8o
    @user-om6gn9vp8o 2 роки тому

    ፍቅር ሸጋ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የልቤን እደት ፅፌው ይለቅ በቃ ሆድ ይፍጀው

  • @israeljmtd1667
    @israeljmtd1667 2 роки тому +3

    she is cold

  • @ethiovlog5901
    @ethiovlog5901 2 роки тому +1

    Love you

  • @wowtube
    @wowtube 2 роки тому +1

    Fkrachun yabzalachu

  • @wendwosenhailu2493
    @wendwosenhailu2493 2 роки тому

    Woman shouldn't marry her agemate. Much maturity gap naturally. She is playing too down but the maturity difference is visible. Good he listens her.

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 роки тому +1

    ቆጆ ጥንዶች ደምሩኝ

  • @Foz821
    @Foz821 2 роки тому +2

    ወይን ምን አለበት ለኔም አንዲ ቺኪ ቢሰጠኛ

  • @semirabdujalile6217
    @semirabdujalile6217 Рік тому

    ስብሓነላህ ስድስቲ ኣመት ፈጣራቹ ኣምጻችዋል ገና ያመጻቹ የቀጠላች ነው ።ለነገሩ የናንተ ይፈቅዳል

  • @lyricsking9396
    @lyricsking9396 2 роки тому

    Betam new miwedachu

  • @getakabada5794
    @getakabada5794 2 роки тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kiyaa88
    @kiyaa88 2 роки тому

    sher like sher like sher like

  • @EphraimLife
    @EphraimLife 2 роки тому

    Excuse me. Thank you.

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x 2 роки тому +5

    እነዝህን ልጆች ካሁን በፊት አይቻቸዋለሁ ልበል ?

    • @almazalmaz8382
      @almazalmaz8382 2 роки тому

      አዎ ክህሎት ላይ ቀርበው ነበር

  • @getasewalamr7009
    @getasewalamr7009 2 роки тому

    እሷ ሙድ ስትይዝ አይመችም

  • @user-fm3lj1wp1f
    @user-fm3lj1wp1f 2 роки тому

    ብዙዎች ያስደነቀ ቪዲዮ
    👇👇👇
    ua-cam.com/video/nTuo6AkdGDo/v-deo.html

  • @etaferahuhaile175
    @etaferahuhaile175 2 роки тому

    Yet new yadegute?hahahahaaa...English menamen alebezame US yadegu lejoche enquan begede yagerachewen new yemeyawerute mendenachew enzeye hahahahahahaaaa....

  • @akali5744
    @akali5744 2 роки тому +1

    Am I the only one felling she is controlling

  • @user-zr1jk2hn6x
    @user-zr1jk2hn6x 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤