ምኑ ጋር ልሳምህ ? የጥንዶች ጨዋታ Blind Date | KALE and ABEMELEK - ፈታ ዘና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ተጨማሪ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ማግኘት ከፈለጉ እነዲሁም በፕሮግራሞቻችን ለመሳተፍ ለመሳተፍ
    ከተች በታቀመጡት የቴሌግራም ሊንኮች እንገኛለን
    Telegram account t.me/ambassado...
    website www.ambassadorsmedia.com
    / ambassadormedia
    Ambassador Media is your new destination for the amazing latest and original Ethiopia movies.
    Our media created by well-known TV documentary producer This channel formed for valuable documentaries, entertainment and interviews. We are committed to produce truthful and credible information’s .
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 ambassador media
    #amharic #ambassadormedia #chewata
    Our Website
    www,ambassadorsmedia.com
    Follow us on social media
    UA-cam
    / ambassadormedia

КОМЕНТАРІ • 17

  • @ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ
    @ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ 2 роки тому +9

    እሷም እሱም ቸኮሌት ምርጥ ከለር ከአስተያየት ጋ አላቸው

  • @ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ
    @ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ 2 роки тому +5

    ልጂቱ ስነስርአቷ የሌለ ነው ጎበዝ የምን መቅነዝነዝ ♥

  • @sewihebite
    @sewihebite 2 роки тому +3

    በነገራችን ላይ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ለምንድነው መጠጥ እንጠጣለን
    ሙስሊም ሰትሆን መተዉ ትችላለህ ጴንጤ ሰትሆን መተዉ ትችላለህ ለምንድንነው ኦርቶዶክስ ሆነ መተዉ ያቀተን የትኛው መፅሐፍ ቅዱሰ ነው የሚፈቅድልን አረ ተዉ እናሰቸዉል

  • @የዝናየድንግልማርምልጅ

    ትግስተኝ ናህ ቆንጆ አይደለህም አላለችም ይበዛብሽል

  • @ambassadorinfo
    @ambassadorinfo 2 роки тому +5

    ልጅቷ ስታምር

  • @cinemaethiopia4874
    @cinemaethiopia4874 2 роки тому +5

    ሁለታቹሁም ፍቅርኛ የላቹሁም ብትጣመሩ ጥሩ ጥድ ይወጣቹሀል

    • @ttatek425
      @ttatek425 2 роки тому

      እኔም እንደዛ ነው የተሰማኝ አይገርምም

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Рік тому +1

    ቆይ ክርስቲያኖች መጠጥ እና ዚና በጣም ታበዛላችሁ

  • @amexlove7505
    @amexlove7505 2 роки тому +7

    ታድያ ምን ልትሰራ መጣት

  • @ttatek425
    @ttatek425 2 роки тому +3

    ልጅትዋ ያለምንም ሜካፕ በጣም ቆንጆ ናት

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ 2 роки тому +2

    ፈጣሪከፈቀደላችሁ ብትጣመሩ።ጥሩይመስለኛል

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 роки тому +4

    ሴቷ ግን በጣም አካብዴ ናት

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому +1

    ልጁ አይን አፋር ነው ያው አንድ ናችሁ ከለራችሁ ያምራል 🌹🌹🌹👍👍💚💛❤️

  • @የዝናየድንግልማርምልጅ

    ማርምን ይበዛብሽል

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    ስታምሩ👌👌👌♥️♥️♥️🥰🥰🥰

  • @mslealem5866
    @mslealem5866 2 роки тому +2

    ታምራላችሁ

  • @ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ
    @ደስተኛነኝ-ዸ9ጀ 2 роки тому +3

    ይመሳሰላሉ