ታኩር የደሀ ቩሎግ ሳያውቀው ለተሳሳተው ነገር ይቅርታ ጠይቋል.😭 | Takur DEHA VLOG Full Video |Takur interview Seifu on Ebs

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 бер 2024
  • ታኩር የደሀ ቩሎግ ሳያውቀው ለተሳሳተው ነገር ይቅርታ ጠይቋል.😭 | Takur DEHA VLOG Full Video |Takur interview Seifu on Ebs
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    This video content concern about little Tiktoker Takur fault and her fans reaction.. we make this reaction video for bring big laugh to habeshan people and this lovely world.!!
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    click the link for subscribe Takur UA-cam Channel👇
    youtube.com/@TakurTube?si=NU0...
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    Don't Forget To subscribe , like, and share
    #holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #tiktokvideo #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24
    #francecomedy #napi in france #funnyshorts #emama_zinash #Takur #Tiktoker_takur #ታኩር
    #ታኩር #ታኩርቪዲዮ #አዲስ_ድራማ #አዲስአበባ #አዲስእይታ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 113

  • @Uaremine119
    @Uaremine119 3 місяці тому +17

    ሰው እኮ ብዙ ያወራል የሰውን ለውጥ ወይንም እድገት የማይፈልጉ ምቀኝነት ነው እናቴ አትስሙ ስራቸውን ቀጥሉ በርቱ❤❤❤❤

    • @SefiMesga-ji2wj
      @SefiMesga-ji2wj 3 місяці тому

      በጣም የምወድህና የማከብርህ ልጅ አንተ ነህ ትንሽ አሞኘል ብለህ ነበር ፈጣሪ ይማርህ

  • @eeee9444
    @eeee9444 3 місяці тому +8

    ታኩር እስካሁን ደስ ይላሉ መጨረሻህ ይመር❤

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 3 місяці тому +30

    እስኪ ንገርቻው ወሏሂ በጣም የዛኩት😢😢😢 ተኩር ሙስሊም ነው❤❤❤

    • @habsisakadir2376
      @habsisakadir2376 3 місяці тому +1

      ሙስሊም መሆኑ ነው የሰዛነሽ ?

    • @umufewzan9146
      @umufewzan9146 3 місяці тому

      @@habsisakadir2376 አይ ተኩር 666 ነው ሲሉ ነው የላ ስሙ ሌላ ስም ሲሳጡት

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 3 місяці тому

      አወ

    • @user-vy7yk3bl2g
      @user-vy7yk3bl2g 3 місяці тому +4

      ሙስሊም መሆን መታደል ነው

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 3 місяці тому +1

      ወሎየ መሆኑን ሲያውቁ ነው ስም የሚያወጡለት 😊😊😊😊

  • @Rbia22
    @Rbia22 3 місяці тому +9

    ታኩር የደሴው ሸበላ❤❤❤

  • @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081
    @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081 3 місяці тому +3

    ጠንክረ ስራ ህዝቤ ምቀኛ ነው አባ💚💚💚

  • @misraktadesse6688
    @misraktadesse6688 3 місяці тому +3

    ሰላም ስጡት ባለማወቅ ለበሰው ስናሳውቀው ግን ቀዶ ኣቃጠለው ከዚ ሌላ ምን ያርጋችሁ???? የቅናትና ይምቀኛ መንፈስ ይቃጠል!!! ምርጥ ልጅ ነው

  • @KsaKsa-lz8xv
    @KsaKsa-lz8xv 3 місяці тому +4

    ወላሂ በጣም ያራዳ ልጀ ነዉ የመቸዉ❤❤😂

  • @rhm1903
    @rhm1903 3 місяці тому +4

    ማሻአላህ ሙሰሊምነዉ❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 3 місяці тому +2

    ታኩር የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 3 місяці тому +1

    ወላሂ ጀግና ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @FentaErgataw
    @FentaErgataw 3 місяці тому +1

    ታኩር በርታ የቀና ብዙ ያወራል

  • @user-op5nt7hg3r
    @user-op5nt7hg3r 3 місяці тому +2

    ብረቱነው እሚወፍረው አላለም ብረቱሁኖነው የሚገፍህ😅😅😅

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x 3 місяці тому +1

    በሥመአብ ታኩሬ የኔ ጨዋ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልክ ማንም እዳተ የሚያሥብ የለም እኔም ብሆን ከቃጥለዋለሁ እጅ ለሠው ልሥጥ ብየ አላሥብም ታኩሬ ትለያለህ ❤

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 3 місяці тому

      ❤❤❤

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 3 місяці тому

      😂😂በጣምኮ ነው ምናሳዝነው የምር የኛ ሀገር ሰው ለምን እንደሁ አላውቅም ደሃ ሲያልፍለት ይከፋቸዋል ኧረ የሰይጣን መንፈስ ይወጋ ኤጭ😢😊

    • @user-kr9fu7eu1x
      @user-kr9fu7eu1x 3 місяці тому

      @@user-ej3yq3eu8p አይ ልብሱ እኮ እውነታቸውን ነው ግን እሱ የለበሠው ባለ ማወቅ ነበር ግን ልጁ ጀግና ነው ሀሣቡ

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 3 місяці тому +3

    የኔዉዶች የሥዴት እህታችሁነኝ እየገባችሁ አበረታቱኝየኔቅመሞች😢😢

  • @user-gs1oj9vr6e
    @user-gs1oj9vr6e 3 місяці тому +3

    Wadmiye eyu masha alah eyuye tkkl naw yalkaw❤❤❤❤kabarln ✅️✅️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️😍😍😍😍😍😍

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂የወሎ ልጂነኝ ተመቸኝ

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 2 місяці тому

    ታኩርን ሥወደዉ በማሪያም

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 3 місяці тому

    ማቃጠሉ ጥሩ ነው ማንቃት ጥሩ ነው ታኩሬ ተባረክ ጥንቃቄ አድርግ

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 3 місяці тому +1

    Mash Allah Takur likki now

  • @user-zx1ym2ww4w
    @user-zx1ym2ww4w 3 місяці тому +1

    ሙሲሊም ነዉ ግን ሰዉ ሁኖዉ የማይሳሳት የለም

  • @zeenegash9669
    @zeenegash9669 3 місяці тому +1

    You are so nice guy. God bless you.

  • @AhamedMahamad
    @AhamedMahamad 2 місяці тому

    ymechsh bro❤❤❤takurnm Ena antenm

  • @Semirtube01
    @Semirtube01 3 місяці тому +2

    Yemchesh papa🙏🙏🙏

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v 3 місяці тому +2

    ማሻ አላህ😂😂😂😂😂

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Місяць тому

    ይመችህታኩሬ❤❤❤😂😂👍

  • @MeazaKebede-th6cm
    @MeazaKebede-th6cm 3 місяці тому

    Beka lijuko awliko tilotal abet yesew lij siyalflet yemanwed mikegnoch eko nen ere lijun tefatut . Takure ante bertalin ziiiimmmmm blek sirakin sira 🥰🥰🥰🥰

  • @AhmedAli-br4ou
    @AhmedAli-br4ou 3 місяці тому

    ማሻአላህ የኔአበሳ በሀይማኖትህ እዲትደራደር❤❤❤❤

  • @SmerhAlalalnxjl-ld7ti
    @SmerhAlalalnxjl-ld7ti 2 місяці тому

    ታኩሬ ራስህን ጠብቅ እንወድህለን

  • @user-zz3yi6yi2o
    @user-zz3yi6yi2o 3 місяці тому +1

    ምገርም ልጅ

  • @faniyanebso7015
    @faniyanebso7015 3 місяці тому +1

    Temarek yene melkam

  • @user-ff7io4xb8x
    @user-ff7io4xb8x 26 днів тому

    ምኑም የማይመች ችግር ፊት ነው ልጁ እራሱ ።

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 3 місяці тому +1

    Yene wed allha yetabikak

  • @user-vk3be9rs2m
    @user-vk3be9rs2m 3 місяці тому +3

    4ተኛ ነኝ❤😂

  • @adu.habesha
    @adu.habesha Місяць тому

    You are so great guy i respect you❤❤

  • @nuradin8714
    @nuradin8714 3 місяці тому

    Takuray my best mechit deletelet yebeleshe sheger shega yehuneleshi my bro!!

  • @SleepyChickens-xr7zx
    @SleepyChickens-xr7zx 3 місяці тому

    Takur alahi yasadih wodahalewu

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 місяці тому +2

    Tikkle

  • @saidamohamad160
    @saidamohamad160 3 місяці тому +3

    3ተኛነኝ❤❤❤

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 3 місяці тому +3

    አንደኛ ነኝ😂😂😂

    • @user-yg5nu6uw3f
      @user-yg5nu6uw3f 3 місяці тому

      እና 😁😁😁

    • @eyuentertainment
      @eyuentertainment  3 місяці тому

      ቀጣይ የሚለቀቀው ቪዲዮ ላይ ካርድ አለሽ የምሬን ነው..👍

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 місяці тому +3

    👍👍👍👍ልቦና ይሥጣችሑ ቀድሞ ተሣዳቢዎቹ እራሣቸውን ይመርምሩ ሠላም ሥጡት ልጁን ቅናት አደበናችሑ

  • @maham93.
    @maham93. 3 місяці тому +2

    ድንችበእንቁላልብላ❤❤❤

  • @hayatahmed7158
    @hayatahmed7158 3 місяці тому +1

    mashaallah measures dessyelal

  • @user-ms2yc7fh2e
    @user-ms2yc7fh2e 3 місяці тому +2

    ያክስቴንልጅ መሰልከኝ ላይክ ደግሞኮ ሲቀናብኝ ከመውደዱየተነሳ ጀምየ ❤

    • @eyuentertainment
      @eyuentertainment  3 місяці тому

      😂

    • @user-ms2yc7fh2e
      @user-ms2yc7fh2e 3 місяці тому

      @@eyuentertainment ከምር😂

    • @eyuentertainment
      @eyuentertainment  3 місяці тому

      ተይ ሙድ አትያዥብኝ ተይ ግን ተይ...😂

    • @user-ms2yc7fh2e
      @user-ms2yc7fh2e 3 місяці тому

      @@eyuentertainment ኧረ አይደለም ውዴ😂 ላይክ እውነቱነው ያወራውት ዘና

  • @user-te7cf9vy4g
    @user-te7cf9vy4g 3 місяці тому

    ታኩሬጎበዝ

  • @rakmaedi8621
    @rakmaedi8621 3 місяці тому

    Takur❤️❤️❤️❤️

  • @SAYDAHABASHEmm
    @SAYDAHABASHEmm 3 місяці тому

    takuuren ❤❤ enewadawalanee❤❤ meqanya❤ yalawen ❤yebalee❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abumuazjim1036
    @abumuazjim1036 3 місяці тому +1

    Wow❤❤❤

  • @AbduAbdu-qz3nh
    @AbduAbdu-qz3nh 3 місяці тому

    Chance is greater than knowledge

  • @AbdoSaid-er7vw
    @AbdoSaid-er7vw 3 місяці тому +1

    ሰዉቺግርአለበት መቀኛመሁነጡአደለም

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 3 місяці тому

    አየ የሰዉ ነገር ቀስ ብለዉ ከመምከር ይልቃ ሩጦ ስድብ ይገርማል😢😢

  • @A03A03cor-gc8ju
    @A03A03cor-gc8ju 2 місяці тому

    Wow❤❤❤❤ 11:26

  • @user-ps9rl7hd7v
    @user-ps9rl7hd7v 3 місяці тому

  • @solomon1324ify
    @solomon1324ify 3 місяці тому

    ትንሹ ፋሲል ደሞዝ

  • @user-nq9hu5jr8e
    @user-nq9hu5jr8e 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @faedasalman3532
    @faedasalman3532 3 місяці тому

    ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r 3 місяці тому +1

    ታኩር የደሴ ሸበላ

  • @AgazeLucky
    @AgazeLucky 2 місяці тому

    Jaziba

  • @salihyesuf6614
    @salihyesuf6614 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qj7im9dw4m
    @user-qj7im9dw4m 3 місяці тому

    ❤❤

  • @AshenafiBekele-bu7wk
    @AshenafiBekele-bu7wk 2 місяці тому

    Awo Benat Kegna Ga Naw Malatim Begna Group naw

  • @SulemanSeid
    @SulemanSeid 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Rabbira-dw9sy
    @Rabbira-dw9sy 3 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @ahmedseid8431
    @ahmedseid8431 3 місяці тому

    ጀዝባ

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 3 місяці тому +1

    Mindinew asire lik lik yemitil

    • @eyuentertainment
      @eyuentertainment  3 місяці тому

      Lebetu addis nesh beka ene alkugn alkugn alchalkum like alemalet beka teredugn benatachu 😭😂🙏

  • @MenMen-ir6io
    @MenMen-ir6io 2 місяці тому

    ሚስሚላሂ የኢትዮጽያ ምቀኛሁላ አላህ ያጥፋችሁ ምቀኞች ሁላ

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 3 місяці тому

    ምቀኛ ሁላ ለምን ተሳካለት ነው

  • @amenasulman3393
    @amenasulman3393 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @540963
    @540963 2 місяці тому

    አረ አንተ ቅን ልጅ ነህ

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 3 місяці тому

    Ethiopian Charlie Chaplain 💎💎💎

  • @hadiyamohammed5611
    @hadiyamohammed5611 3 місяці тому +2

    ደሴ እዴሂድኩ ተኩርን ማገኘት እፈልጋለው

    • @Tigi688
      @Tigi688 3 місяці тому

      አድስአበባ መጥቷል እኮ አልመለስም ሲል ነበር

    • @hadiyamohammed5611
      @hadiyamohammed5611 3 місяці тому +1

      @@Tigi688 እረ ማን እደ ደሴ ይመለሽ

    • @Tigi688
      @Tigi688 3 місяці тому +1

      @@hadiyamohammed5611 እሱስ አወ ግን ሰይፉላይ ሲናገር ስራ ለመስራት ከዚህ ይሻላል አልሄድም ብሏል

  • @Ahmed-tw7nz
    @Ahmed-tw7nz 3 місяці тому

    ይሄን የሚሉት. የሚቀኑበት ናቸው ታኩሬ በዚ ምንም እንዳይሰማህ. የሚያኮራ ሀይማኖት አለህ

  • @user-cq4km3rd2d
    @user-cq4km3rd2d 3 місяці тому

    ሲጀምር የለበሰው ልብስ ሳያውቀው ነበረ ግን ከዚያ በዃላ ሲያውቀው ልብሱን ቀዶታል ልብሱም የለበሰው ከሰይፉ ሾው በፊት ነው

  • @EdomiyaAfework
    @EdomiyaAfework 3 місяці тому

    Ena dgmo bsue mtahue

  • @HappyFjord-ge8rqMe
    @HappyFjord-ge8rqMe 3 місяці тому +1

    ወንድን አንች አትበሉ ሁለታቺሁም አንተም ታኩርም

  • @tewodroshabite1324
    @tewodroshabite1324 3 місяці тому

    demo bezi lig metachu linesa sil lititilut

  • @dngleyadegoytay9262
    @dngleyadegoytay9262 3 місяці тому

    ye takur youtube lakln

    • @eyuentertainment
      @eyuentertainment  3 місяці тому

      youtube.com/@TakurTube?si=YXRO0mm3xgvmxxSV

    • @eyuentertainment
      @eyuentertainment  3 місяці тому

      እባካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉት..☝️☝️🙏

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 місяці тому

      ​@@eyuentertainmentቅን ነህ በዚህ ቀጥልበት እኔም ሰብስክራይብ አድርጌዋለሁ

    • @saarahdenlel1269
      @saarahdenlel1269 3 місяці тому

      thanks you❤❤❤❤

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x 3 місяці тому

    ምን አጠፋ አሁን ምቀኛ ሁላ 666 ቁጥር ነው እየን ትንሽ ልጅ ተውት በናታቹ

  • @user-zp5uz5yg7l
    @user-zp5uz5yg7l 3 місяці тому +1

    ጥያቄ አለኝ መኪናችሁ ላይ የስድስት 666 አርማ ብታገኙ ምን ታደርጋለች ??????

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg 3 місяці тому

    ወላሂሙስሊምአደለህምየሙስሊምደምየለህምክርስቲያንነውእምመስለው

  • @KefelegnAtle
    @KefelegnAtle 3 місяці тому

    ምድረ ሹጣም የዋሎ ሰው የዋህ ሰለሆነ አይጠረጥርም ዉይ ዉይ ምቀኝነት እናተ ኢሉሚኒያት ስለሆናችሁ አርማውን ታዉቁታላችሁ እኞ አማሮች ግን ወይ ክርስቲያን ነን ወይ ሙስሊም ነን እነገሌ ግን አህዛም ወይም ፮፮፮ ናችሁ ለምን በለጠን ብላችሁ ምንም የማያዉቀዉን ልጅ መኮነን ሃጡያት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ታኩር ጀግና አትሰማቸው ምቀኞ ሁሉ

  • @fissehayacob2958
    @fissehayacob2958 3 місяці тому

    ለማነኛውም ቀስበል ከታላቆቺህ ጋርአትሳፈጥ ከሞጣጋር ያረከውን አልወደድኩም ሞጣልክነው አልደረሰብህም ደግሞበምንም ልትደርሰበት አትችልም

  • @user-pi4ry9fj7i
    @user-pi4ry9fj7i 3 місяці тому

    takur gna balager naw fara selehon naw misken naw

  • @OnlineJobtrustedworldwideonlin
    @OnlineJobtrustedworldwideonlin 3 місяці тому +1

    jegna liG neh

  • @user-qj7im9dw4m
    @user-qj7im9dw4m 3 місяці тому

    ❤❤