💫ከናቴ ጋ ተጣላን ስጦታህን አልፈልግም ይዘክልኝ ሂድ ከዚ😳🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 974

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 12 днів тому +989

    የኔ ቆንጂዬ እናት🥰🥰🥰

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ 12 днів тому +47

      ቡራነቴ የእናቱ ልኡል ጠንካራ ሁን ማንም አንዳትሰማ ወንድሜ ጉዞ ወደፊት💌ሃደራ ድራማ እንዳትሰሩ በራሳቸው አለም ፈታ ዘና በሉ እናተ ብቻ ናቸው ከድራማ ነፃ👐💚

    • @Kia-b6w
      @Kia-b6w 12 днів тому +1

      Yene liyuu mom❤❤❤❤😢

    • @XnsDhdh-n5r
      @XnsDhdh-n5r 12 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @ትውከልቱአላህ
      @ትውከልቱአላህ 12 днів тому

      ❤❤❤❤❤

    • @FOFOO-f4l
      @FOFOO-f4l 12 днів тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 12 днів тому +175

    ወይኔ ማሚየ እድሜና ጤና ይስጥልን🙌❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 13 днів тому +135

    የኔ እናት አሳዘኑኝ ያም አገባ ያም ጥሎኝ ሄደ አንተም ልትሄድ ነው ብቻየን ልታስቀሩኝ አላሉም 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @meseretmesi5010
      @meseretmesi5010 13 днів тому +3

      ሰላማችሁ ብዝት ይበል ከማዘር ጋርሀብ እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ❤❤❤❤❤

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 13 днів тому +3

      ❤❤ማዘርዬ.ዘላለም.ያኑርሽ❤❤❤ 6:43

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 12 днів тому +90

    የቡራ እናት መልካም ወላጅ መልካም አሳዳጊ እድሜ ጤና ይስጠልን ❤🎉

  • @allall8995
    @allall8995 12 днів тому +94

    ቡራ እና ሀይሚ ከተጋቡ አብራችሁ እንደምትኖሩ ተስፋ አደርጋለሁ ይጦሯችኋል ማዘርየ

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb 12 днів тому +5

      😂😂😂😂😂😂😂አራ አሜን ይሆናል አንድ ቀን ይሳካል ሃሳቤ የቴረጋጋ ነው አይቻልም ልቤ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 12 днів тому

      😅😅😅

  • @Etutube22
    @Etutube22 12 днів тому +73

    የኔ ደርባባ እናት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ❤🥰

  • @የጋይንቷ
    @የጋይንቷ 13 днів тому +78

    የቡራ እናት መልካም ወላጅ መልከም አሳዳጊ እድሜ ጤና ይስጠልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kelmyemery7273
      @kelmyemery7273 12 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminetsaid8786
    @aminetsaid8786 13 днів тому +31

    ያም ሀገር ለቆ ሄደ ያም አገባ ብቻየን ልታስቀሩኚ ነውደ አሳዘኑኚ የምር ብሩኬ ቶሎ ቶሎ እየሄድክ ዘይራት እናትክን

  • @hawi5845youtube
    @hawi5845youtube 12 днів тому +37

    ላኢላሀኢለላህ አንተ ሱብሀንክ ኢኒ ክንቱ ሚንዟሊሚን አዛን ሰማሁ አልሃምዱሊላህ
    እድሜና ጤና ለእናቶች

    • @Makka-c3s
      @Makka-c3s 12 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 13 днів тому +91

    ለሁሉም ወላጆቻችን ራጅም እድሜ ከጤና ጋ 🎉🎉🎉🎉🎉ጉሉ አሚን😊😊🎉🎉🎉

    • @teaimit1221
      @teaimit1221 13 днів тому +1

      ሳስክረየብ ኣደረግኝ

    • @meseretmesi5010
      @meseretmesi5010 13 днів тому

      አሜን አሜን አሜን እናቴ❤❤❤❤❤

    • @NaemaNaeme
      @NaemaNaeme 12 днів тому

      Amne yna wde🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @GENTGent-yd5cu
      @GENTGent-yd5cu 12 днів тому

      Amen amen ❤❤❤

    • @Zamzam-m4u
      @Zamzam-m4u 12 днів тому

      አሚንንንንን

  • @ሰራ-ኈ8ገ
    @ሰራ-ኈ8ገ 13 днів тому +30

    የኔ እናቴ ኑሪልን 💝 አቃጠለቺኮ ምሪጫዉ 10/10💐💐 😂😂😂 ሀብ ታዉ ግን🙈😂😂😂

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 13 днів тому +40

    የኔ እናቴ ኑሩልኝ😢😢💔💔 0:26

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 12 днів тому +19

    የብሩኬ እናት አቤት ደስ ስትል እንኳንም እግዚአብሔር ለዚኽ አበቃሽ እንኳንም ተሻለሽ❤❤❤

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 13 днів тому +17

    የኔ እናት አትሂድ አለች የቡሩኬ ይበቃኛል አለች ቡራዬ ሂደህ እያት ማሚን ከምር እፍፍፍ ብቻ መለዬት ባይኖርስ

  • @ZemzemZ
    @ZemzemZ 12 днів тому +16

    የብሩኬእናት'የሳምሪየእናት"የሀብእናትእድሜናጤናይሰትሸ:ጥሩልጆችአሉሉሸ'❤❤❤❤

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ 13 днів тому +27

    ሙሽዬ የኔ ናት አላህ ረጅም እድሜ ይጥልኘ በጣም እንደምወዳት ንግረልኘ ❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 12 днів тому +8

    እናት እኮ መተኪያ የሌላት ፍጡር ነች😢
    ለልጆቻቸው ያላቸውን ቦታ ማንም የማይቀይረው።
    ለኛ ኑረው እራሳቸውን የረሱ

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 13 днів тому +19

    ማሽ አላህ ረጅም እድሜ ❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 12 днів тому +23

    የኔ ደርባባ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ💚

    • @rahmetali3317
      @rahmetali3317 12 днів тому

      🎉፡አችልጅበሄድሽበትሁላጥሩኮሜትነውየምሰጭውልብሽንአይቀይረው

    • @rahmetali3317
      @rahmetali3317 12 днів тому

      ይቲውብካለሽሰብስክራይብላድርግሽየኔቆጆ

  • @SadaMohamed-r2z
    @SadaMohamed-r2z 12 днів тому +2

    ማነው እንደ እኔ ማማን አይቶ የመጣ የኔ ውድ እናት ማማየን እማ አታሰጨንቅብኘ 𝕓𝕣𝕠 እረጂም እድሜ ከጤናጋር አሏህ ይሰጥልን ያረብ

  • @zuzuzuzu-c4l
    @zuzuzuzu-c4l 13 днів тому +15

    እሙሽዬ የኔ ደርባባ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን😘💙💙😊😊

  • @habebahabeba4911
    @habebahabeba4911 12 днів тому +1

    ሆድ ተማታ በዳይን ልታስቀሬኝ ነውድ ስትል የኔናት የምጥሎኝ ሂድ ስትል🎉🎉🎉

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c 12 днів тому +13

    እናትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ❤❤

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 13 днів тому +18

    የኔእናት እግዝብሔር እድሜናጤናይስጣቸው 🥰🥰🥰🥰

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 13 днів тому +5

    የኔ ማርርርርር ብቻዬን ልቀር ነዉ አለች እሷን ለቀህማ መሄድ የለም ብቻዋን መሆን የለባትም

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 12 днів тому +2

    ሀብ እናታችሁ ብቸኝነቱን አትፈልግም በልጆች ተከባ ኖራ ዛሬ ብቻዋን ይከብዳል አንተ ናኒን አግብተህ አጠገብዋ ሁኑ መፅናኛዋ ነህ ምርጫ አንተና ቡራ አንደኛ ናችሁ

  • @fafi7153
    @fafi7153 13 днів тому +16

    የኔ እናት እርጅም እድሜ ለእናቶቻችን 🥰🥰🥰

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h 12 днів тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 12 днів тому +1

    እናትኮ ልዩ ናት ካይኗ ዘወር እድንል አይፈልጉም😢😢😢 ገዘብ ምን ያረጋን እናት ያለ ልጆቿ ብርቋም አደለምፈጣሪ ይጠብቅልን የሁላችንንም እናቶች

  • @TsediHope
    @TsediHope 12 днів тому +7

    ሰላምቹ ይብዛልን እናታችን❤😊
    አትራቅዎት ብቻየ አለዉክ😢

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 12 днів тому +4

    ማሻአሏህ የኔ እናትዋ ሸጋ ወላጅቱ ሽ አመት አሏህ ያኑርሽ ልጆችሽን አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃቸው❤❤❤❤❤❤

  • @Gete123-i9d
    @Gete123-i9d 12 днів тому +9

    የኔ.እናት .ረጅም .እድሜ ከአ ጤና ይስትሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SoloTube-s2m
    @SoloTube-s2m 12 днів тому +2

    የኔ ዉብ እናታቺን ሁሌም ይማርብሺ ❤❤❤❤የጋዛሺላት እህታቺን በእውነት ጌታ አየሱስ ዛማንሺን አብዝቶ ይባርክሺ ❤❤

  • @makumaku1144
    @makumaku1144 13 днів тому +9

    የኔ እናት 🥰 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ስጣቹው👏♥️

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    የቡራየ እናት ስወድሽ አሳዘነችኝ የምር የቡራዬ እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl 13 днів тому +8

    Masha Allah yabura inat das sitl inatochachn Allah razim edme ystachaw ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 13 днів тому +7

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ማዘርየ እሰወንም ልጆቸወንም ፈጣ ሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 13 днів тому +6

    የኔ እናት የብርክ ይበቃኛል አለች እዴት እዳለቀስሁ ነፍ አመትኑሪልን ሙሽእየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 12 днів тому

    ውይ የኔ እናት ብቻዬን ልቅር ሲሉ እባዬ መጣ እድሜና ጤና ይስጦት 😊😊😊

  • @AsiteriTadassa-od3ct
    @AsiteriTadassa-od3ct 13 днів тому +9

    እናት ያላቸው እናታቸውን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😮😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 13 днів тому +8

    የኔ እናተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 13 днів тому +4

    እናቴን😢😢😢😢😢ናፈቀችኝ መቼ ነው የሚያገኘት የእናት ለዘላለም ትኑር 😢😢😢😢እሙሼ የኔ እናት እወዳቸው 😢😢😢😢የኔ 😢

  • @Giraffetube
    @Giraffetube 13 днів тому +3

    ብሩኬን ናፍቃለች ማዘሯ ብቻዬን ልተውኝ ነው አለች አግብተው ሲሄዱ ምን ትሆን ❤❤❤

  • @حاتمحاتم-ل3خ3س
    @حاتمحاتم-ل3خ3س 12 днів тому +10

    ቡራ እና ሀብ እናት ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው❤❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 13 днів тому +13

    እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናታችን🥰❤

  • @ቲንሿ-fm3tq
    @ቲንሿ-fm3tq 13 днів тому +10

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጣቸዉ ❤❤🥰

  • @wubeshuemet
    @wubeshuemet 11 днів тому

    ማሚን ስለምወዳት ሰውቹ ኒቱን እዳዴ ይዘጉታል ጉረቤት ሄጂ እሷን ለማየት ስደት ያለነው የናት ናፍቁት እዴት እሁነ እናውቀዋለን እግዚአብሔር። ይጠብቅሽ የአብቴ እና የብሩኬ እናት እውነት እናቴን ያይሁ እስኪመስለኝ በደስታ ነው ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን እና በሰላም ቤተሰቦቻችን ያገናኘን

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 13 днів тому +11

    የኔ እናት ብዙ አማት ኑርልኝ የኔ ምርጦች❤❤❤❤

  • @አላህወኪል-ወ2ፐ
    @አላህወኪል-ወ2ፐ 12 днів тому +2

    ከእናትም እናት ጀግና የማይገልፃት ሙሽየ የኔ ደርባባ የልጆቿ ንግስት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪላቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @hayemi02
    @hayemi02 12 днів тому +3

    የኛ ቆንጅዬ እናት አለም ላይ ያሉ መልካም ነገሮች ሁሉ ለናቶች ይገባል እረጅም እድሜ

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 13 днів тому +8

    የኔናት ይዘኸዉሂድአሉ እናተናችሁ የምታስፈልኝ ማዘርየ❤❤❤

  • @halenLove
    @halenLove 13 днів тому +7

    የኔ እናት ስወድሽ ነፍ አመት ያንሩሽ ሀብቴ ምርጥ ሰው ምርጫ ዋው👌❤❤❤

  • @seadaEshetu-c9t
    @seadaEshetu-c9t 13 днів тому +11

    የኔ እናት💖💖💖😢😢😢

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 13 днів тому +4

    የኔ እናት ብቻየን ልቅር ስትል አሳዘነችኝ😢

  • @ShshhsBsshshhs
    @ShshhsBsshshhs 13 днів тому +6

    የኔ እናት ሙሽዬ የሸጋወቹ እናት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሽአመት ኑሪልን🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ጨርቃወችBH
    @ጨርቃወችBH 13 днів тому +5

    እውይ የናትነት ለዛ የኔ ደርባባ እናት እርዥም እድሜ እና ጤና ለናቶቻችን ❤💙😔

  • @LubabaSeid-zx2ij
    @LubabaSeid-zx2ij 12 днів тому +1

    ቡርክ እናትህን ቶሎቶሎ እየሂደክ እያቸዉ እድሜእና ጤና ዪሥጥልህቡራ 11:01

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 13 днів тому +10

    እሙሺዬ የኔእናትበጣምነውየምወድሺ እሁሁሀብቴ የኔውድወድም😍

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 12 днів тому +1

    የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘነችኝ አይ ወላድ ሺ አመት ትኑርላችሁ

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 13 днів тому +5

    ማሻ አላህ በጣም ነዉ መይባቸዉ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 6 днів тому

    ❤❤❤በውሀ ይለቅ እሙሽዬ❤❤❤እድሜና ጤናው እግዚአብሔር ያብዛልሽ እማ

  • @ቅድስትሙሀመድ-ነ8ለ
    @ቅድስትሙሀመድ-ነ8ለ 13 днів тому +5

    መዘርየ እረጅም እድሜ ከጤናጋ የኔደረባባ የሸበላወቹ እናት🥰🥰🥰

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 8 днів тому

    ልጅ በስንስርእት ቀርፃ ያሳደገች እግዚአብሔር ልጅ ትጠብቅልሽ

  • @sunnitalam7293
    @sunnitalam7293 12 днів тому +3

    የኔ እናት ተመስገን እንኳን እግዝአብሔር ማረሽ ጨርሶ ይማርክ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ

  • @enatager5416
    @enatager5416 12 днів тому

    ሃምዬ ሁኔታቸውን ነው እድሜና ጤና ይስጣቸው ያንተ ስጦታ ቢቀራ ይሻላልም ልጃቸውን ትተሃቸው ሄደህ አሳ ቁኝም አሳዘኑኝም የእውነት ቢሆን በጣም ነበር የሚቀየሙት

  • @sitheena
    @sitheena 13 днів тому +7

    አሚንንንን❤ የኔ እናት እወድሻለሁ❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 12 днів тому +2

    ሰለምሺ ይብዛልሺ የኔ እናት እግዚአብሔርእድሜና ጤና የሰጣቸው❤❤❤❤

  • @גנטטסמה
    @גנטטסמה 13 днів тому +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ወርቅ የኔ እመቤት የቡራ ቅምጥል

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 12 днів тому

    እማምዪ የኔእናት እንዴት እንደምወዳቸው😊😊 ደስ ነው የሚሉት የገባቸው እስማር እኮ ናት የብሩኬ እናት አብ ደግሞ ቶሉ ድምቡሼን ቶሎ አግባት እንዳትቀማ ዘመኑ የቀማኛ ሆኖሃል!!❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Slibana8k
    @Slibana8k 13 днів тому +3

    ኡፍፍ መዝሙር ደስ ሲል እልልልልልል እንደ እንየ የምሰመዉ ላይክ አሩኩኝ💟

  • @AyinadisChekole
    @AyinadisChekole 11 днів тому

    የኔ እናት ብቻየን አለች እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥሸ

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 13 днів тому +5

    የኔ እናት ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘🌹🌹ማሻአላህ ጎታ ታሁጌ የኸን ማሮቼ

  • @Nauma-gd2yw
    @Nauma-gd2yw 12 днів тому

    ከናትህጋ ስመጣ ነዉኮ ገብቸ የማይህ እድሜና ጤና ይስጥልህ እኔም ናፍቃኛለች

  • @እንጅሊና
    @እንጅሊና 13 днів тому +7

    የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ነፍ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 12 днів тому

    ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ የሰጣቸው እናት እርጋታቸው መልካቸው ደርባ ባነታቸው ዕድሜያቸውም ብዝት ትግዝዝድ ያደርግላችሁ የልጅ ልጅ ልጅ የምታውያን አንድ ቀን እንደምንም ብለው ብድርዋን ይመልሱ ማማ

  • @dessalech899
    @dessalech899 13 днів тому +15

    እናቴ ለዘላለም ትኑር ❤

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 12 днів тому

    ውይ ማዘር ናፍሽን ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @ፈቲሀዬ
    @ፈቲሀዬ 13 днів тому +3

    የኔ እናት ሳያት እናቴ እየመሠለችኝ 😢ዘላለም ኑሬ ❤❤❤

  • @hayatayaleo2705
    @hayatayaleo2705 12 днів тому

    እኔ እናቴበልጂነቴነውየሞተችብኝእናትበላቸውሰወችእቀናለሁአላህረጂምእድሜይሥጥላችሁእናትላላችሁ

  • @asratmegerssa8071
    @asratmegerssa8071 12 днів тому +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣቸው

  • @Emanwwww
    @Emanwwww 12 днів тому

    እኔ አልፈልግም አላሉም የኔ ናት አሳዘኑኘ እርጀም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልን እናታችን

  • @Mustafa-b6b4t
    @Mustafa-b6b4t 13 днів тому +7

    የኔ ደርበበ እነት❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 8 днів тому

    የእኔ እናት ብሩክ ስንት ወንደሜነው ያለው ቀር ወንደማችሁን አስተዋቁን

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 13 днів тому +4

    እሙሽየ ሽአመት ኑሪልኝ የኔድቡሽእናት ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 12 днів тому +1

    አደኛ ልዪ እናት እናት ባትለብስም ውስጥ ወርቅ ነው እንወዶታለን ኑሩልን

  • @MaskaraMaskara-h2u
    @MaskaraMaskara-h2u 12 днів тому +5

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጦት❤❤❤❤❤❤

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 12 днів тому

    የኒናት ሁላችሁም ጥላችሁኝ ስትል እደት አሳዘነችኝ እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ እሙሽዬ ጨዋ ደርባባ የሸጋዎች እናት ❤❤❤❤

  • @yasewchu
    @yasewchu 13 днів тому +4

    ደርባባ የጀግኖቹ እናት ሁሌም ፈገግ በይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 12 днів тому

    የኔ ውዶች ምነው አንድነ ይቡርየን አናቴ ይምውዳት የኔ ድርብባ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 13 днів тому +3

    እናቴ ትኑር ላዘላለም ❤❤❤❤

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 7 днів тому

    የኔ እናት❤እሳቸውን ላይ ነው የመጣሁት እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት

  • @lubabaluvab3339
    @lubabaluvab3339 13 днів тому +3

    የኔናት አጀቴን በላችው ❤❤❤❤❤

  • @Ngsti-ci2yv
    @Ngsti-ci2yv 13 днів тому +2

    እናት ከስጦታ በላይ ስጦታዋ ልጅችዋ ነው እድሜ ለእናቶች

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 13 днів тому +4

    የኔ እናት እናት መቼም እናት ናት እረጅም እድሜ ይስጣቹ😍😍😍😍😍😍😍

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 12 днів тому +1

    😂😂😂😂😂የኔ እናት 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️እንኳን ተሻለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጥሎሽ ይለቅ

  • @ሠአድሁሴንየወግድልጅ
    @ሠአድሁሴንየወግድልጅ 13 днів тому +5

    የኔናት አሣዘኘችኝ

  • @wagracefamily-Tube
    @wagracefamily-Tube 12 днів тому

    🥰🥰ያኔ ልዩ ቆንጂዬ እናት ነፍ ነፍ ነፍ አመት ኑርልኝ ደሞ እግዚአብሔርን በጣም በጣም በጣም ናፍቄሽኝ ነበረ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZentiMariy
    @ZentiMariy 12 днів тому +2

    የቡራዬ እናት እወድሻ አለሁ አሏህይጠ ብቅሺ❤❤❤ ዉድድድድድ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 12 днів тому +1

    የብራሸጋወንድም❤🎉ማዘርየንእድእናጤናይሰጥልን❤❤🎉🎉🙏🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 12 днів тому +3

    የኔ እናት እሚሽየ አሳዘነችኝ😢😢😢

  • @KadstKedst
    @KadstKedst 12 днів тому

    የብሩኬ እናት አቤት ደስ ስትል እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አብቃሽ እንኳንም ተሻለሽ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤