እውነቱን አፈረጠችው 🙆‍♀️ ፍቅር ደስ አላት 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @NajatAsafa
    @NajatAsafa 10 годин тому +326

    ቆይ Like እማታዴርጉኝ ምን አስቀይማችሁ ነው🤔😢😢

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 10 годин тому

      ምንም አረኩሽ ውዴ ኪኪ

    • @ተስፉ
      @ተስፉ 10 годин тому

      😂😂😂

    • @kalkidancl6493
      @kalkidancl6493 10 годин тому +1

      ደምሩኝ🤲😊

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 9 годин тому

      😂😂😂😂

    • @Ek_bint_babaG-yh1vw
      @Ek_bint_babaG-yh1vw 9 годин тому +1

      መሥጅድ /ቤተክሪሥታን አቃጥለሻል እደ አማህደረጊዉ😂ቆይ እኔ አረግሻለሁ 🤭😂😂😂

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 8 годин тому +235

    ቀጣይ አሪፍ ቦታ ሄዳቹ ተዝናኑ🤌❤️🙌

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 7 годин тому +3

      ኤፊጥሩሰው

    • @Zeheru-b5uTyub
      @Zeheru-b5uTyub 7 годин тому +1

      ኢፊዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 7 годин тому +3

      ኤፋችን አዎ ወጣ ብለው መዝናናት አለባቸው እኛንም ጭንቀት ውስጥ ከከተቱን ሰነባበቱ እኮ😢❤❤❤

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 7 годин тому

      ❤❤❤❤🎉

    • @إيمانتويوب
      @إيمانتويوب 7 годин тому +1

      💞ኤፋ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 годин тому +493

    ፍቅር ቶሎ ቶሎ ቪዲኦ ትልቀቅ ጠፍታለች ተናፍቃለች የምትሉ ብቻ ላይክ

  • @MekidesDiress
    @MekidesDiress 9 годин тому +109

    አይለያዪም ስል የረገምሽኝ ልጅ የት ነሽ ሄክማ ስጦታ ይሰጣት የምትሉ ደግሞ like 🎉🎉🎉

  • @fufutube-x8t
    @fufutube-x8t 10 годин тому +833

    እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አላቅም🙈🙏

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 10 годин тому +11

      ፉፉዬ ወንድሜ❤❤❤❤❤

    • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
      @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 10 годин тому +13

      ፉፉዬ ወድምነት &ፍቅርዬ የኔ ልዩ🦋🦋እወዳችሁ አለሁ🥀🥀

    • @tanatana2175
      @tanatana2175 10 годин тому +8

      ፉፉ ስለመጣቹ ደስብሎኛል ጊን ለምን በሬስ ቻናል አትለቅም እኛ እድገታቹን ነዉ ምንፈልገው❤

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 10 годин тому +5

      እንኳንንን ደስ አለህ የእኔ የዋህ ሁለታቹንምምም ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 10 годин тому +6

      ያቀን አጭር ቪዲዮ ያለቃካው 😢😢😢ያለቃስኩት እባ🎉😂😂😢😢

  • @إيمانتويوب
    @إيمانتويوب 9 годин тому +27

    ደስ ይላን 💝ፍቅርየ ፍቅርሽን በንግግር ሳይሆን በተግባር አሳይ ለዉሳኔ አትቸኩይ አዳማጭ እና ትግስተኛ ሁኒ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋን እና ኮሽ ባለ ቁጥር እንለያይ አትበይ ፉፉን የመሰለ ንፁህ ከልቡ አፍቃሪ ሰለ ሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ የአሁኑ ወዶች ለሴት ክብር የላቸዉም እና።

  • @SamuelEnye
    @SamuelEnye 10 годин тому +363

    ወላሂ አንደኛ ነው ላይክ ለፋፋ ስትሉ 🎉

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 10 годин тому +3

      😂❤❤❤

    • @hhht597
      @hhht597 10 годин тому +3

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

    • @Rahmamd-zk6qh
      @Rahmamd-zk6qh 10 годин тому +6

      ኧረ እኔ 48 ሠከንድ ሲል እዚቹ ነኝ ወላሂ አትበይ 😂❤❤❤ብቻ ለየኩሽ 😊

    • @ቅሱ-ፐ3ደ
      @ቅሱ-ፐ3ደ 10 годин тому +4

      ደምርኝ ዉዴ

    • @أسماء-ح3ط
      @أسماء-ح3ط 10 годин тому +1

      እልልልልል ማሻአላ

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 10 годин тому +30

    ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው
    ይቅርታ መቀበልም መልካምነት ነው
    ፍቅር ያሸንፋል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏ፍቅር በደልን አይቆጥርም ሰው ሁኖ የማይሳሳት እንጨት ሁኖ የማይጨስ ከብረት ዝገት አይጠፋም እና ጉዞ ወደ ፊት🎉🎉🎉ሁሉም ያልፋል 🙏🙏🙏💞💞💞💓

    • @Wezi-y7h
      @Wezi-y7h 10 годин тому

      ሳብሰክራይብ አሪግልኝ ዉዴ❤

    • @Xsyun
      @Xsyun 9 годин тому

      ❤❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 10 годин тому +111

    ፍቅርን የምትወዷት ብቻ❤❤❤

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 10 годин тому +13

    ዋዉ ደስ ሲል በማርያም እዲህ አብራችሁ በደስታ ስትስቁ ነዉ የሚያምርባችሁ የኔ ሳቂታወች❤❤❤

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 10 годин тому +254

    የአላህን ቃል ስስሙ ደስ የሚላችሁ ደምሩኚ ስወዳችሁ

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do 10 годин тому

      ደመርኩሺ የዚዙ መንትያ ቢንት ሁሴን

    • @TAmreyaM
      @TAmreyaM 9 годин тому +1

      🌹🌹🌹🌹🌹 ተደመሽ

    • @Gh-fm4oq
      @Gh-fm4oq 9 годин тому

      ደመርኩሺ ማማየ በርቺ

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi 9 годин тому

      @Gh-fm4oq እሽ ሀያቴ ጀዛከላሁ ኸይረን

    • @jemila51
      @jemila51 8 годин тому +1

      ደምሬሽ አለሁ እህቴ በርችልን❤❤አችም ደምሪን😊

  • @ASULOVE-t1r
    @ASULOVE-t1r 10 годин тому +9

    ፍቅር👸💓
    ዓቅሊኪ ዘይዉዳእ
    ልክዕ ከም ዉቅያኖስ ባሕሪ
    ከም ኣዶ ፍቅሪ ናፈልፈልኪ ትሓድሪ
    ኣርማ ናይ እምነት ዘይትድገም ፍጥረት
    ተምሳሌት ናይ ፅንዓት ዓምዲ ናይ ምሕዝነት
    ፍቅርየ 🎉ልብለኪ ኮ
    ቃላት ሲኢነ እምበር ዝከዉን ናዓኪ
    ናይ ልበይ ዝነግር ስለቲ ልዉሃትኪ
    ልክዕ ከም 😊
    ፍቅርይ 🎉ልብል ኮ ወትሩ ደጋጊመ
    ናባኪ ልጎይ ዉሽጠይ ተደኪመ
    ፈፂመ ዘይፀግቦ ሽምኪ ኣዚመ
    ብርዒ ሲኢነ እምበር ዒቆረዮ ኣብ ልበይ
    መምህር ኢኪ መራሒት መንገደይ
    ናብቲ ቁኑዕ ኣንፈት ሂወተይ ትገንሒ
    ቅዲሚ ኩሉ ንስኪ
    ባሕሪ ከብዲኪ ብዙሕ ፀዋሪት
    ዘይትፍታሕ ምስጥር ንኩሉ ካኣሊት
    ባዓልቲ ብዙሕ ፀጋ ናተይ ሕልናዊት
    ሕርይቲ ኢኪ ናዓይ 😊🎉
    ፍቅርየ🎉 ልብለኪ ኮ
    ዘይተዓደልኩ ኩይነ እምበር
    ከምቲ ጥዑም ድቃስ ፍፁም ዘይፅገብ
    ከምቲ ጥዑም መፅሓፍ ደጋጊምካ ዝንበብ
    ልክዕ ከም ፍቅሪ ናሓድረ ዝዕምብብ
    ከምኡ እየ ዝፈትኪ ናተይ ሕያወይቲ
    ነባቢት ፈዉሲት🎉
    ናዓይ ኩሉ ኢኪ ተድምቂ ልአልት😊
    ናዓኪ ብምርካበይ ኣምላክ ዘመስገን
    ብፍቅሪን ሰላምን ክትነብርለይ ዝልምን
    ❤👸
    ዝፈትወኪ ያ ናተይ ጠንካራ👸💓

  • @EkramEndtis
    @EkramEndtis 10 годин тому +111

    በችኮላ የምናጣውጅ የምናተርፈው የለምና ለሁሉምነገር ትግሰት ይኑረን❤

  • @Rre-j3k
    @Rre-j3k 7 годин тому +17

    ዋዉ ዛሬ እዴትደስ እዳለኝ የኔ ጨረቃዎች እኳን ደስአላችሁ ❤❤❤🎉🎉😊😊😊

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 10 годин тому +76

    ፎአድ ወድሜ ፈጣሪ በምነትህ ያጠክርህ

  • @BettyAweke-o8k
    @BettyAweke-o8k 10 годин тому +8

    በጣም ጎበዝ አስተዋይ ልጅ ነህ በእውነት ታምራላቹ አይለያቹ!!!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 10 годин тому +113

    እልልልል👍👍👍👍ፊድሻ ፋሚሊ

  • @meram123
    @meram123 9 годин тому +55

    ሠላም ለዜህ ቤት መጥቸ አላውቅም የመጀመሪያየ ነው ይልመድብሽ በሉኝ😂😂😂❤❤❤

  • @SaliyaaTube1
    @SaliyaaTube1 10 годин тому +102

    Ijolee oromoo warii ijolee kanaa walif jalatan like godhaa mee bayinaa kenyaa barufii❤❤❤

    • @ritatoli6524
      @ritatoli6524 10 годин тому +3

      Wowwwww baay'ee namati tolu waaliif jiraadhaa ❤️❤️❤️❤️

    • @chaltu513
      @chaltu513 10 годин тому +2

      Maatii naafii tahaa mee matii sinifi tahaa

    • @fakiafakia7020
      @fakiafakia7020 9 годин тому +3

      Abbaan fiqir bar ituu oromooti qabsa'uu du'e makaa oromoo qabdii setamoo Afte minilik 😂😂😂😂😂

    • @RAOZL-g8d
      @RAOZL-g8d 9 годин тому

      Wagga 1000000 jiradhuu dhugaa bayee nati tolte ati❤❤❤❤😅😅​@@fakiafakia7020

    • @SaliyaaTube1
      @SaliyaaTube1 9 годин тому +1

      @fakiafakia7020 😂😂😂😂

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 10 годин тому +32

    መልካም ጎደኛ የፊት መስታወት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ፍቅር ፉፉድ የኔ መልካም የክማዬ❤❤❤❤❤❤

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 10 годин тому

      እወነት ሂክመ ትለያለች የኔ እናት

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 9 годин тому

      ❤🎉

    • @JfXh-gx2eo
      @JfXh-gx2eo 7 годин тому

      🤣🤣🤣❤❤❤❤❤

    • @YeshiIrko
      @YeshiIrko 6 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 10 годин тому +71

    እልልልልልልልል ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል የኔ ብርቅዬዎች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ThyAa-d7y
    @ThyAa-d7y 10 годин тому +16

    ዉዶቸ ኮሜቴ ይታያቺኋልዴ 😂❤😢 አልታየኚ ብሎ ነዉ

  • @tanatana2175
    @tanatana2175 10 годин тому +118

    በጌታ ልለምናቹ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ስሩ እኛ የእናንተን እድገት ነዉ የምንፈልገው❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 7 годин тому +2

    ጎበዞች እደዚህ በውስ ጥ. ጨረሳችሁ. ሥትመጡደሥይላል. በቃ እደዚህ በፍቅረነው መምጣት. የሚያምረባችሁ. ፉፉየ. ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔአበቦች❤❤❤

  • @Farawtube
    @Farawtube 10 годин тому +97

    ሀ 😢😢❤ ፈጣሪን ተማምኜ ዩቱብ ጀምሬ አልታይ አለኝ 🥹🥹ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ🙏 0:30 0:32

    • @Abccddhh-vu1ie
      @Abccddhh-vu1ie 10 годин тому +1

      አይዞሺጠንክሪ

    • @samriTube12-hm3kc
      @samriTube12-hm3kc 10 годин тому +1

      እኔም እስኪ እንተጋገዝ አብረን እንደግ😢😢😢😢

    • @Wubalem-k4v
      @Wubalem-k4v 9 годин тому +2

      የኔ 000 ሳብስክርብ ነው 😢😢😢😢😢

    • @SamiraTaka
      @SamiraTaka 9 годин тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 8 годин тому

      እሽ አደርግሻለው

  • @Tig12342
    @Tig12342 8 годин тому +6

    ይክማ ትልቅ ሰው የኔ ቆንጆ ከሳሽ ውዴ ምነው ይክሙ ክብሪ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እዲ አይነት ጓደኛ በዚህ ምድር ማግኘት እድልኘነት ነው

  • @ተስፉ
    @ተስፉ 10 годин тому +44

    የኔ ኮመት አይታይምደ እናተው ላይክ ግጩኝ😂😢 የኔ ፍልቅልቆች ተናፍቃችኋል❤❤❤💐💐💐💐

  • @chaltu513
    @chaltu513 9 годин тому +40

    ijooleen warrii Afaan kanaa beetanii maati naafii tahaa

  • @محمدعلي-ي5ض4
    @محمدعلي-ي5ض4 10 годин тому +91

    ፍቅርዬ ፉፉዬ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ 👍👍✌️💋💋💋💋💋💋💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @melisechnigatu198
      @melisechnigatu198 10 годин тому +1

      እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ፉፉዬ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @melisechnigatu198
      @melisechnigatu198 10 годин тому +1

      የኔ ፍልቅልቅ እንዃን ደህና መጣቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @eeee9444
      @eeee9444 9 годин тому

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @Sablee-h6v
      @Sablee-h6v 7 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UmMehir
    @UmMehir 9 годин тому +13

    አትሳቀቅ ፉአዴ ወንድሜዋ
    -----------
    በከፍታ እርከን ላይ በስኬት እንዳትበር፡
    ጠላት ይፈልጋል ክንፎችህን መስበር፡
    አንተ ግን አስከብር የራስህን ድንበር፡
    ከዚህችም ከዛችም ነገር አትቀበል፡
    የሰው አስተያየት ጎርፍ ነው ማዕበል፡
    ያውሩ እስኪደክማቸው አንተ ግን ፀጥ በል፡
    ውስጥህ አይረበሽ በማንም ንግግር፡
    በተራ አሉባልታ እንዳይልህ ድንግርግር፡
    በስቃይ መሀል ነው የለውጥ ሽግግር፡
    ......አገኘኸኝ የኔ ወንድም
    ቦት አትስጥ ሁሌም ለነገር እንቅፋት፡
    ግን ውስጥህን አፅዳ ተጠንቀቅ ከክፋት፡
    ልመድ በህይወትህ እንደ ሀገር መስፋት፡
    ማንም እንዳይለካው ያንተነትክን ጥልቀት፡
    ሀሳብ መጥነህ ስጥ ተናገር በእውቀት፡
    እሱ ነው ስኬትህ የነገ ላይ ድምቀት፡
    ወንድሜዋ....ነገረኛ አታዳምጥ!!
    ወዳጅ መስለው ቀርበው አጀንዳ ቢያደርጉህ፡
    በጀርባ እያሴሩ በነገር ቢወጉህ፡
    መርዝ ይዘው በአፋቸው ምን በሳቅ ቢጠጉህ፡
    ሴራቸውን ሰምተህ ንቀህ እለፋቸው፡
    አነስተኛ ሰወች ይህ ነው መለያቸው፡
    የፀና አላማህን አቋምክን አትልቀቅ፡
    ማንም ምንም ይበል ፈፅሞ አትሳቀቅ፡

    • @Konjitberhan
      @Konjitberhan 9 годин тому

      ዋው ከልብ ወደጅ የተፃፈ❤❤❤

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do 9 годин тому

      እስክሬን ሺት ላርግና በሇላ ላንብብጂ አሁንማ ቢዚ ነኝ

    • @samira7462
      @samira7462 9 годин тому

      ወላሂ የኔን ወድም ገለፅሽልኝ አላህ በረካ ያርግሽ ምቀኛን ይያዝላቸዉ ለወንድሞቻችን😢😢😢❤❤❤❤እወድሻለሁ ኡሙ ማሂር እጅሽ ይድመቅ

    • @UmMehir
      @UmMehir 9 годин тому

      @samira7462 አላህ ይሁነዉ እንጂ ደግሞ ክስት ብሉዋል እኮ ፉአዴ ያአሏህ

    • @samira7462
      @samira7462 9 годин тому

      @@UmMehir ዉደ አድ አርጊኝ በአላህ

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 10 годин тому +33

    እልልልልልል ኡፍፍፍ ፍቅርዬዬዬዬ😢😢😢😢

  • @WafaaKerres
    @WafaaKerres 10 годин тому +5

    የኔ ውዶች በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ታረቃችሁ ሁሉም እንደዚህ በሳቅ በፍልቅልቅነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 10 годин тому +61

    ኡኡኡኡ ቪዲዎው ሲወርድልኝ እህቴን እያወራሁ የወሬዬ መቸኮል ፍቅር ቪዲዎ ለቀቀች ልል ስል ፍቅር ብዬ ስጠራት ወሬዋን ሳጨርስ ያምሻል አለችኝ ክክክ 😂😂😂ሳጨርስ ዘግቼባት መጣሁ 🎉❤❤❤እህቴ የሩታ ደጋፊ እኔ የፍልቅልቋ የፈድሻዋ የፉፉዬ ነኝ😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z 10 годин тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 10 годин тому +7

      ጀግናነሽ የፍቅርደጋፊ ከሆሽ 😅😅😅

    • @SofiSofiya-u3c
      @SofiSofiya-u3c 10 годин тому

      ልክ እደኔ😂😂😂😂

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 10 годин тому

      😅😅😅😅😅ያንችስ ከፋ

    • @Adis-n9l
      @Adis-n9l 10 годин тому +2

      ኧረ እህትሽንም ወደ ፍቅር ከትቢልን❤❤❤😂😂😂😂

  • @tigist9632
    @tigist9632 9 годин тому +6

    ፍቅር ክርስቶስ ነዉ
    ሰላም ክርስቶስ ነዉ
    ሕይወት ክርስቶስ ነዉ
    ክርስቶስን ስትለቂ ደግሞ ሁሉም ይርቁሻል. ከአሕዛብ ጋር ጋብቻ እርክሱት ነዉጂ የጤነኛ አስተሳሰብ አይደለም።ተመለሽ።

    • @GenetNegasi-kd1so
      @GenetNegasi-kd1so 4 години тому

      ተያት ፍጣሪ እያሳያት እንካን ምንም አትማርም ግን ግን ታያለሽ መጨረሻው አያምርም ጭራሽ ሃይማኖት ከመስታካከል ድራማ ጀመረች ሚወዳትን ያህል ጠለዎት አሁንስ የራስዎ ጉዳይ ከዚ ባሃላ 😏

    • @tigist9632
      @tigist9632 4 години тому

      @GenetNegasi-kd1so በጣም ይቀፋል የምር ማስተዋል ያድለን በዉነቱ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 годин тому +39

    አላህ ሆይ እውነትኛ ፍቅር ስጣን ያማየራጅ ያማያልቅ ያርብ😢😢😢እስኪ አሚን ባሉ😊😊🎉🎉❤❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 4 години тому

    ስለ ታረቃቹ ደስ ብሎኛል ፉፉ እና ፍቅር ፈጣሪ አይለያችሁ መጨረሻ ያሳምራችሁ 🙏🥰❤️❤️

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 10 годин тому +25

    አንኳን ደሰ አላችሁ ፍቅርዬና ፉአድ ዋዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 8 годин тому +2

    ዋው ምርጦች መጣቹሁ በእናተ ምክንያት እነ አላዛር እኮን አለፉኝ ሳላያቸው ለማንኛውም እንኳን ደና መጣቹሁልን በጣም በጣም የማአመሰግናት ይክማዬን ነው የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob 10 годин тому +8

    አንዴኛ ነኝ በነፉፉ ፍቅር ስም ላይክ ፕሊስ😂🎉

  • @JgjJfd-v4u
    @JgjJfd-v4u 8 годин тому +6

    ለምድነው በፉፉ ቻናል ቢድዎ እማትለቁበት በተረፈ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤🎉🎉

  • @ነኢማ-ዪቱብ
    @ነኢማ-ዪቱብ 10 годин тому +13

    የኔ ውዶች ደስታችሁ ደስታየ ነው የምትሉ 😢ስወዳቸውኮ ❤❤

  • @FRoz-b7k
    @FRoz-b7k 10 годин тому +8

    የኔ ፍንድሻወች በናተ እንደዝህ ነው የማምረው ❤❤❤❤❤የኔ ደስታወች በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤አለሞቸ

  • @ዓሳዲዓዘዎtube
    @ዓሳዲዓዘዎtube 10 годин тому +20

    መጀመርያ ኔኝ ደምሩኝ❤ቅድስት ኣርሴማ ትጠብቀን🥰

  • @jamilaali2134
    @jamilaali2134 10 годин тому +1

    ፍቅሪና ፉፉ እኳን ደስ አላቹ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል የኔውዶች ❤❤❤❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 10 годин тому +31

    ኡፍ እግዚአብሔር ይመስገን ደስታቹን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ደስታቹን ብቻ ያሳየን 😘😘🥰🥰🥰🎉🎉🙏🙏

  • @BetygirmaBetygirma
    @BetygirmaBetygirma 3 години тому

    ማሪያምን ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል እሲ
    በልደታ እደኔ ደስ ያለችሁ አሳዩኝ❤❤🙏

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 10 годин тому +18

    ውይይይይይይይይይ እኔ የማንም አድናቂ አይደለውም ግን ፉፉ ትለያለህ እንዳንት አይነት ባል ይስጠን❤❤

  • @netsanetkassa1450
    @netsanetkassa1450 5 годин тому +1

    ስትደስቱ የም ደስት ስታዝኑ የማዝነ ውስ ነገር ለማንኛውም ሁለታችውንም ወወድድድድድድድ ነው የማረጋችው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bonitu-t9z
    @Bonitu-t9z 10 годин тому +21

    ወይኔ እንዳ ዛሬ አልቅሼ አለቃም እውነት የስራቹን ይስጣቹ 😢😂 ግን ደስ ብሎኛል ከልቤ ነው❤❤❤❤❤F&F❤❤❤

    • @tube-xt7bd
      @tube-xt7bd 10 годин тому +1

      ነግሬሽ ነበር ፈአዴ ቀብራራው ያስደሴታታል ብዬዬዬ

    • @Bonitu-t9z
      @Bonitu-t9z 10 годин тому

      Yene mari❤❤❤❤​@@tube-xt7bd

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 10 годин тому +1

      የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

    • @Bonitu-t9z
      @Bonitu-t9z 9 годин тому +1

      @@DhUd-oh4xx እንኳን አብሮ ደስ አለን ማሬ💋❤️❤️❤️

    • @Tamri-s7t
      @Tamri-s7t 7 годин тому +1

      እኳን ደስ አለሽ

  • @AbiyotZeleke-sb2nh
    @AbiyotZeleke-sb2nh 8 годин тому +1

    ደስስስስስ ነው ያለኝ ጌታን በጣም ናፍቃችሁናል እ/ግ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @FRoz-b7k
    @FRoz-b7k 10 годин тому +8

    እንኳን አደረሳችሁ የድንግል ማርያም ልጆች ለእናችን ለቅድስት ለድንግል ማርያም የስደት መልስ ብዓል❤❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 9 годин тому +2

    ዋዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን በጣም ደስ አለኝ ስንጀምር መለዬት ይቅር እና ጠላታችሁ እናንተን የምጥል ከናንተ ይለይ❤❤❤😢😢

  • @Mileni-Hamed
    @Mileni-Hamed 10 годин тому +6

    ክብር ላ ጌታ ይሁን ሁለተኛ አትለዩ እባካቺሁ 😭

  • @MartaTaddesee
    @MartaTaddesee 10 годин тому +1

    ፊድሻ ፍሚሊ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ህልም ደስታቹን ብቻ ያሳየን🎉🎉🎉🎉🎉ፉ ፉዬ እና ፍቅር በፍቅር ፍቅር ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NeimaNeymar
    @NeimaNeymar 10 годин тому +6

    ዊ እንኳን ደስ አላችሁ ፉፉዬ እና ፍቅር በፍቅር ፍቅር ይጨምርላችሁ❤🎉

  • @Tamri-s7t
    @Tamri-s7t 7 годин тому +3

    ኸረ ፍቅርዬ ይሄን ሁሉ ፍቅር አሲዘሽ አተጥፊ ቶቶሎ ኑልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ekram-oc9ev
    @Ekram-oc9ev 10 годин тому +11

    ወይኔ ፍቅር አዝኜ ነባር ምንም ቢማጣ ወደ ፊት እሺ ስላታራቁ ደስ ያላቹሁ❤❤❤

  • @eldahkemunto67232
    @eldahkemunto67232 7 годин тому +3

    Anii garuu bayeen jaladhaa dhugaa ijolee Kan malif akka taee hin bekuu waqayoo walin isin ha jirachisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 10 годин тому +8

    እደዚሳቅሽ ስለተመለሰ ፍቅርዬ ተመስገንነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Rahel-tube
    @Rahel-tube 9 годин тому +26

    ደስ ብሎኛል ከአስር አመት በኃላ የምወደው የማፈቅረው የልጅነት ፍቅሬ አገኘሁት እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስቲ የማዳም ቅመሞች በዛውም ደምሩኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ እ/ር መልካም ነው ይቅርታ ከምንም በላይ ነው

    • @MesiYouTube-ry3qv
      @MesiYouTube-ry3qv 8 годин тому +1

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo 8 годин тому +1

      ነይእንደማመር

    • @samiramitiku5068
      @samiramitiku5068 8 годин тому +1

      እሰይይይይይ እንኳን ደስ ያለሽ ማማዬ ❤

    • @Rahel-tube
      @Rahel-tube 8 годин тому +1

      @MozainAbdo ደምሪያለሁ

    • @Gabi-by4yh
      @Gabi-by4yh 8 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahmohammedsarah8823
    @sarahmohammedsarah8823 10 годин тому +12

    Are alhamdulillaah 😢😢😢🎉🎉🎉❤❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 7 годин тому +4

    ፍቅርዬ ቪድዎ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ትናፍቁናላችሁ ❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 10 годин тому +10

    🙊ብዙ ሰዉ ተለያዩ እያሉ እናተ😁ተመቻቻቹሁ ፉዉ ብዙ ሊገቡት የፈለጉ አሉ አጥብቂ ፍቅር😅

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 10 годин тому +40

    እልልልልልል ባአላህህህ እደኔ ጀስስስስስ ያለው ብቻ 👍👍👍👍👈

  • @SalamAddis-ou2cx
    @SalamAddis-ou2cx 10 годин тому +15

    Ellllllllllllllllll ፋድሻ ፋሚል 👍👍👍👍💕💕💋💋💋💋🌹ሁላችሁም ፋድሻ ፋምልዮች

  • @GigiBetesalem
    @GigiBetesalem 9 годин тому +1

    ፉዬ ትልቅነት ነው አንተ እራስህ የተባረክ ነህ ፍቅር ጋር በፍጹም ቨሰውወሬ አትለያዩ ቀንተው ነው የሚያወሩትና ሁለታችሁም ሰው አታስገቡ ሂክማን ምስጋና ይገባታል።

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 10 годин тому +3

    ተመስገን አምላኬ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 6 годин тому

    ፉቅርዬዬ ፉፉዬዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል ስቃችሁ ስለመጣችሁ ፈጣሪ ፉፃሚያችሁን ያሳምህርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EkeramEkeram-b9b
    @EkeramEkeram-b9b 10 годин тому +17

    እኳን ደህና መጣችሁ🎉የመጀመሪያ ነኝ ለይኩኝ😊

  • @hewethewet4282
    @hewethewet4282 7 годин тому +1

    በጣም ድስስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ❤❤❤

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara 10 годин тому +10

    ፈድሻፍሚሊ ኑመተዋል የኛ እቁወች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 9 годин тому +3

    ኡፋፋ እንዴት ደስ እንዳለኘ የኔ ውዶች በፍቅር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ደስ ያላችሁ 👍
    የፉፉ እና የፍቅር ውዳጆች ፕሊስ አትለፉኘ ደምሩኘ ከማዳም ኩሽና እህታችሁ ❤❤❤

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 10 годин тому +5

    ፉፉየ የኔ መልካም ፍቅርየ የኔ ጨረቃ ፈንድሻወች እኳን ታረቃችሁልን ደስስ ብሎኛል አላህ ችግራችሁን ያሣላችሁ አንድ ላይ ስትሆኑ በጣም ታምራላችሁ አላህ ያስደስታችሁ የኔ ውዶች

  • @TigistMoges-y5v
    @TigistMoges-y5v 6 годин тому

    በጣም ነው ደስያለኚ በውነተኛ ፍቅር ላይ ፈተና ያለ ነው ዋናው በፅናት ማለፍ ነው ❤❤❤❤ አይለያቺው ግን የም አደኔ ሚወዳቸው እስኪ

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 9 годин тому +2

    እንደ ሂክማ አይነት ጓደኛ ይስጠን ያረብ ቀልባችንን ሀይር ነገርይሻልን

  • @zarafeBjhv-zj6wd
    @zarafeBjhv-zj6wd 5 годин тому

    አትለያዩ አብረቹ ረጅም እድሜ ይስተችሁ ፍቅር የ አግዚአብሔር ስጦታ ኖ በርቱ ጠንክሩ ሁሉም ሺግር ያልፋል አብሮ ከ ሆናችሁ የናቴ ዳስታ እንፋልጋለን 🎉🎉🎉🎉♥️♥️♥️

  • @HauatHaya-kq4ti
    @HauatHaya-kq4ti 10 годин тому +4

    በመታረቃቸው ደስ ያለው ብቻ❤❤❤👍👍👍

  • @GuHu-i6l
    @GuHu-i6l 10 годин тому +21

    አልሀምዱሊላ የሰው ደስታ የሚያስደስታች ኡፍ በጣም ነው ደስ ያለኝ f&f ስለታረቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RozaserajMhamm
    @RozaserajMhamm 10 годин тому +4

    ኡፍፍፍ እዴት ደስ እዳለኝ የኔ ዉዶች❤❤❤

  • @KeyaKeya-b9w
    @KeyaKeya-b9w 10 годин тому +8

    Wow baga waaqayo waaliti sin deebise ijoolle jaalala❤❤❤

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 6 годин тому +1

    ፍቅርዬ ፉፉዬ ስለታረቃችሁ ደስታዬ ወደር የለዉም የኔ ድምቀቶች ሁለየም እንዲህ ድምቅ ፍክት በሉልኝ የኔ ጨረቃዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmazDegu-h9z
    @AlmazDegu-h9z 10 годин тому +9

    ዛሬኮ ምሽቴ አምሮን የኔ ፋንድሻወች

  • @kadijaHusen-r5b
    @kadijaHusen-r5b 10 годин тому +1

    እዴትኮ እደምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉ሂክማዬ ምርጥሰው አይለያቹ ባይሆን ቶሎቶሎ ልቀቁልን የኔ ፍቅርዬ ና ፉፉ

  • @SofyaMouhammad
    @SofyaMouhammad 10 годин тому +8

    አዴኛ ነኝ እስኪ ላዳምጥ❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 години тому

    ❤❤በጣምነዉደስያለኚ እኮንታረቃችሁ ለግድሁ ተማሩበት

  • @الوالو-غ1ذ
    @الوالو-غ1ذ 10 годин тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryamHassan-hl9cj
    @MaryamHassan-hl9cj 5 годин тому

    ፍቅርና ፋፋ ፍጣሪ መቼም እንዳይለያችሁ በጣም ነው የምውዳችሁ. ❤❤❤❤❤❤❤ሺ አመት ኑሩልንንንንንንን

  • @tititube9079
    @tititube9079 10 годин тому +4

    የፈንድሻ አድናቂወች በላይክ አሳዩን ቤተሰብም እንሁን ከኔጋ❤❤❤👍

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 9 годин тому +2

    እንድህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ ፈንድሻወች ❤❤❤ ፍቅር የፉአድ ድምቀት ናት ፉአድ የፍቅር ድምቀት ነው 🎉🎉❤
    የማማሰያው ነገርስ 😅😅😅

  • @seadiቾyemersawa
    @seadiቾyemersawa 9 годин тому +2

    ቢስሚላ ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ የኔ ፋድሻወች ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ሰው ደስሲለው እድህ ያለቅሳል እደት እዳለቀስኩ ወላሂ😢😢የኔጨረቃወች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 9 годин тому +2

    ፍቅር አትቀልጅ ቪድዬ ቀን በቀን ልቀቁ 😢

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob 10 годин тому +4

    ፍቅርዬ ዛሬ እምርርር ብሎባታል❤❤❤ሂክሟ ምርጥ ጓደኛ ደሞ ቆንጂዬ ነች

  • @makeyaaman906
    @makeyaaman906 8 годин тому

    እንካን ደስ አላችሁ በመጀመሪያ ሂክማ ማሻአላህ በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ እንዳይለያዩ ብዙ ጥረሻል

  • @Haymi113
    @Haymi113 10 годин тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ 5 годин тому

    እንካን ደስ አላቹ❤❤
    ግን ፉፉየ መግብያ ላይ በጣም ታረዝማዋለህ😮

  • @RahmetRahmet-d4r
    @RahmetRahmet-d4r 10 годин тому +7

    Efffff sew mewuded ayasfelgm lmot neber❤❤😢😢😢

  • @tigiesttadesse6753
    @tigiesttadesse6753 9 годин тому +2

    ፈንዲሻ ፋሚሊ ሂክማን ሰብስክራይ እናድርጋት 50 ሺ እናስገባት ፉሁን እናስገባዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Linashemau
    @Linashemau 10 годин тому +1

    አልሃምዱሊላህ ፉፉ መቼም ቢሆን ተስፋ አንዳትቆርጥ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ፈንድሻ ፋምሊ አንኩዋን ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 4 години тому +1

    ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋ ደስብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 8 годин тому +1

    በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅሪዬ ሞዴል መባል ያለብሽ አችነሽ አስተካክሎ የፈጠረሽ ግን ያዉ ፍቅር ሰለሆነ ይገባኛል ሆላችን ጋየለ ነዉ❤❤❤❤❤