ፍቅር ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ 🤭 ፉፉ መስቀል አከበረላት 💝😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @GenetNegasi-kd1so
    @GenetNegasi-kd1so День тому +523

    ማርያምን ፉ ላንተ ቃል የለኝም የስው ልክ ላይክ እፈልጋለው ደሞ ወይስ የኔ አይታያቹሁም😢😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 День тому +5

      ❤❤❤❤እነት

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 День тому +5

      አዎ በትልቁ ፃፊና እናየዋለን ❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 День тому +2

      😂😂😂ደሚሪኝማ

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 День тому

      ​@@zuzutubi3777እኔ ትልልቅ ፁሁፍ ነው ላይክ የማደርገው የኔ ውድ ❤❤❤❤😂😂😂

    • @قرقرمافي-ظ7ج
      @قرقرمافي-ظ7ج День тому +3

      የላይክ ሱሰኛ 😂😂❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r День тому +359

    ፍቅርን የምቶዱ 100ደስ እንድለኝ 👍👈❤️🥰🥰🥰🥰🥰

    • @EiveShv
      @EiveShv День тому +1

      በጣም በጣም በዛ አዲ በጣም ይበቃን በለውማ😂😂😂😂😂😂የሣቅ ምጭ🤭😂😂😂😂

    • @ያህያYahyawe-s1r
      @ያህያYahyawe-s1r День тому +3

      ❤😘❤️🙏​@@EiveShv

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ День тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @sawdaahmed2507
      @sawdaahmed2507 День тому +1

      Yayaaaaaaa❤❤❤❤❤❤

    • @WebalmeTnaw
      @WebalmeTnaw День тому +2

      ወይኔ አንተ ልጀ ሰወድህ ዩቱቢ አለህ እዴ አማረኛ ባረበኛ🎉🎉🎉አቤት ሲምርብህ እኮ❤❤❤

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ День тому +337

    አንዴኛ ነኝ ዛሬ 😂 ላይክ አድረጉኝ የፈንድሻ ተጠባባቂዎች የኔ አለሞች ያለናንተ አይዴምቅም እኮ የምርቃቱ በረከት ይዴርብን እንዴፉፉ ያለ ባል ይሥጠን 🤲

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر День тому +43

    ፍቅርን እዳስደሰትካት ፈጣሪ አተን ያስደስትህ በጣም እምትገርም ልጅ ነህ የሰዉ ነገር እሚከብድህ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ራኬብ
    @ራኬብ День тому +91

    ፍቅር ትክክለኛ ጉራጌ የምትሉ ላይክ
    👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂

  • @Neima-ነኢማ
    @Neima-ነኢማ День тому +602

    በፉፉ ሥም ላይክ አረጉኚ ፉፉን የምትወድ ብቻ🎉🎉

    • @eeee9444
      @eeee9444 День тому

      ❤❤❤❤🎉

    • @حبشيحبشي-ه1و
      @حبشيحبشي-ه1و День тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @حبشيحبشي-ه1و
      @حبشيحبشي-ه1و День тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx День тому

      @@Neima-ነኢማ 🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ День тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy День тому +180

    ቻናሉ ቀዝቅዟል እያላችሁ ነው ቪድዮ አትለቁማ ችግራችሁ ቶሎ ቶሎ ሊቀቁ❤

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ День тому +3

      ሳህ😢😢😢

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ День тому +2

      ሳህ🎉🎉

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ День тому +3

      ትክክል ውደ ተሎ ተሎ ቢለቁ ይቀሳቀሳል ❤

    • @ZxcvbnmZxcvbnm-ig8zu
      @ZxcvbnmZxcvbnm-ig8zu День тому +1

      ewntsh new

    • @linaali8761
      @linaali8761 День тому +3

      እሱ ብቻ አይደለም ኦደየሱን ማክበር አለባቸዉ ቃላቸዉን ይፈፆሙ ወይ ምክኔያታቸዉን ይነገሩ እነሱ ግን ኮመት እያዩ እዳላዩ እያለፉነዉ እኔኳ እማቃቸዉ የግሩፖ ጔደኞቸ ማየት ካቆሙ ሳምት ሊሆናቸዉ ነዉ ንቀዉናል ብለዉ መልስ ሳይሰጡ በቆዩ ቁጥር ማየት የተዉት ኦድየሶች እየረሷቸዉ ይሄዳሉ ሌላ ቤት እየሄዱነዉ ተመልካች ቃሉን እሚፈፆመዉ እናተ ቃላችሁን ስታከብሩ ነዉ

  • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
    @Hነኝስደትየሰለቸኝ День тому +99

    እኮን ደህና መጣችሁ በሉ እዳርግጡኝ ለፉፉየ ዩቱብ ይከፈትለት ምትሉ🌹🌹🌹❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @Beza4567
    @Beza4567 День тому +34

    ሰው ይሰለቻል ብላችሁ video ከመልቀቅ አትቆጠቡ video ልቀቁ ቻናሉ አክቲቪ ይሆናል አለበለዚያ ግን ቶሎ ቶሎ የማትለቁ ከሆነ ቻናሉ ይቀዘቅዛል ወይም እይታው እየቀነሰ ነው መሄደው

  • @GenetEbrahim
    @GenetEbrahim День тому +79

    ፉፉ ሰማይና ምድርን የፈጠረው የአለማቱ ጌታ ልቦናህን ይመልስልህ ወንድሜ😢😢😢😢

    • @jenabhelwa127
      @jenabhelwa127 17 годин тому

      ህጅ ወረኛ😮😮😮😮😮😮

    • @linaali8761
      @linaali8761 16 годин тому +3

      አሚን ያረብ

    • @ኢሻአሏህሁሉምያልፋል
      @ኢሻአሏህሁሉምያልፋል 14 годин тому

      ​@jenabhelwa17 አቺ ሂጂወደዛ በሀይማኖቱ የማይፈቀድነገር ማረግ ጅግንነትመሠለሽ በራሣችሁ ሢደርሥ የሚያሥጠላችሁ በሠዉሢሆን ደሥይላችሆል ፋፍ ዝብለህ አትጃጃል

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 13 годин тому +1

      አሚንንን ያረብ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 10 годин тому

      አሚን

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq День тому +103

    ማርያምን ፉፉ የሠው ልክ ነህ ፍቅርዬ የኔ ጀግና በርችልኝ❤🎉

  • @nardi8713
    @nardi8713 День тому +205

    ፋቅርዬ እና ፉፉን በጉጉት ማነው እደኒ የሚጠብቀው❤❤❤👍👍👍

  • @lulutube885
    @lulutube885 День тому +116

    ፍቅርዬ በጣም ነው ያማረብሽ ጉራጌን በፍቅርዬ ማየት ይቻላል ❤

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube День тому +29

    ወላሂ ሰሞኑን አድስነገር አለኝ ወላሂ የሰውደስታየሚያስደስታችሁ ፕሮፉይሌን በመጫን አበረታቱኝ 😂😂😂😂የተመኘሁትሊሳካነው

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t День тому +1

      ደምሬሻለሁ አንችም ደምረኝ

    • @mesifkr-or2lc3qb2g
      @mesifkr-or2lc3qb2g День тому +2

      ሰብስክራይብ አድርጓት እህታችንነች የስደት አይከፈልበት

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 23 години тому +3

      ወግጅ ወላሂ ወላሂ ትያለሽ

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 День тому +14

    የምር ምንም ብሰሩ የሚያምርባችሁ በባእላችሁ በማንነታችሁ የምትኮሩ ሁለት ውቦች እግዚአብሔር ለትልቅነገር ያድርሳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @slamahslamah1321
    @slamahslamah1321 День тому +166

    ተጋሩ ኣለክንዶ ላይክ ኣሐጉሳኒ ድብርቲ ክደፍአኒ ደልዩ😢❤❤❤

    • @qskn4417
      @qskn4417 День тому +4

      አለና🥰🥰🥰🥰

    • @bryegaltigray6477
      @bryegaltigray6477 День тому +4

      ኣለና ናተይ❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 День тому +4

      ❤❤❤❤❤❤

    • @slamahslamah1321
      @slamahslamah1321 День тому

      @@qskn4417 ሃልዋለይ ናተይ ፅቡቃት❤🥰

    • @slamahslamah1321
      @slamahslamah1321 День тому

      @@bryegaltigray6477 ሃልውለይ ወለላይ❤🥰

  • @hzdhdhjddj7246
    @hzdhdhjddj7246 День тому +136

    ተጋሩዋይ ኣለኩምዶ sbskribe ግበሩለይ😍😍😍😍ዋዉ ፍቅርየ ፋፋየ❤😍😍😍😍

    • @GenetNegasi-kd1so
      @GenetNegasi-kd1so День тому +2

      አለና ንዓኪ ዘይ ገበርኩ ንመን😅❤❤❤❤

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ День тому +1

      አለይ 😂😂❤❤❤

    • @genet_tube
      @genet_tube День тому +7

      አቶም ተጋሩ ደመሩን እንዶ ታዩ ናተና ስብ ዘይንዐበይ

    • @hzdhdhjddj7246
      @hzdhdhjddj7246 День тому +2

      ​@@genet_tubeገይረልኪ ምዓረይ❤❤❤

    • @selamawitberh8458
      @selamawitberh8458 День тому +3

      እሺ ከለ ናዓይ ግበራለይ ኣሕዋተይ❤

  • @WorkeyaMagesha
    @WorkeyaMagesha День тому +55

    ላይክ እያረጋችሁ አበረታቷት በጌታ የተሻለ ቦታ ትድረስ ለማንኛውም ሰው ቢሆን ጥሩ ነገር ይገባዋል😢❤

  • @ConfusedGreyElephant-vt5jo
    @ConfusedGreyElephant-vt5jo День тому +26

    ፉ ምርጥ ስዉ እባክህ አትለያት ደሞ የልብሱ ምርጫህ ማርያምን አንደኛ ነህ የብዙዎቹ ዩቱበሮች ስጦታ አይቻለሆ ግን አንድም ልብሳቸዉ አላማረኝም ያንተ ግን ይለያል ዋዉ ደሞ ያምርብሻል ኮሜንት ፅፊ አላዉቅም ለመጀመርያ ካንቺ

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 14 годин тому

      አዎ ፉፉ የሰው ልክ ነው ወላሂ ለሱ ቃላቶች ያሳሉ እደዚህ ብዬ ለመግለፅ ይለያል በጣም❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 13 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 13 годин тому

      በጣም ❤❤❤❤

  • @ሀይሚኖት
    @ሀይሚኖት День тому +17

    የፍቅርየ እና የፉፉ ወዳጆች ላይክ አድርጉኝ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u День тому +66

    ላይክ ሼር እያደረጋችሁ የፍቅርየ ና ፉየ ቤተሰቦች❤❤ እኳን አደረሳችሁ ላይኩኝ😊

  • @tgrayadey-j1x
    @tgrayadey-j1x День тому +147

    ፍቅር ግን ለምንድን ምታሳዝኒኝ ዝም ብለሽ ነዉ ምታሳዝንኝ የኔ ማር🥺

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy День тому +47

    ሁለተኛ ልኮምት መጣሁ የወሬ ጥም😂ወላ ፉፉ ና ፍቅር እናበረታታቸው በቻልነው ያክል ለኛለተመልካቾቻቸው፣ለካሜራ ማናቸው..በቃ ለሠው ያላቸው ክብር እና ፍቅር ይለያል🎉በዚያላይ የሚያቀርቡልን በሙሉ ለኛ አስተማሪ የሆነን እንጅ ዝብለው የወረደ ሥራ አያቀርቡም ስለዚህ እናበረታታቸው😢😢😢

  • @ወታደር
    @ወታደር День тому +15

    12:39 ባትታጠቢም ቆንጆ ነሽ ፍቅር የኔ አንገታም የፉፉ ንግስት ፋፋየ አላህ ይጠብቅህ ሁልጊዜ ስሰግድ ዱአ አደርግልሀለሁ ድንህን አደራ

  • @user12168
    @user12168 День тому +16

    ፖሳቹም ኮማቹም ግራ የተጋባ ሱሪ በአንገት የሆነ ትውልድ ፣ አላህ በአደባባይ የሚታመፅበት ዘመን
    አላህ ሂዳያውን ቅርብ ያድርግልህ ወንድማችን

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ День тому +123

    ፍቅር ቀጣይ እናትሽን ሰፕራይዝ አርገሽ አምጫቸው. ጥበብ ለብሰው. ❤❤🎉🎉🎉 የሚስማማ ላይክ

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn День тому +53

    አረ አንተ ልጅ ግን ትለያለክ ጌታን እግዚአብሔር ይባርክ ለሴት ልጅ ያለክ ክበር ❤😢

  • @ethiotube-qw7fp
    @ethiotube-qw7fp День тому +122

    ወንድሜ ፉአድ አላህ ይርዳህ እማይሆን ማጥውስጥ ነው የገባሀው😢

    • @ወታደር
      @ወታደር День тому +1

      አሚን😢❤

    • @899-r9n
      @899-r9n День тому +3

      በጣም

    • @gdcggsvy7569
      @gdcggsvy7569 День тому

      😢

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 День тому +1

      በጣም አሚሚሚን 🤲🤲🤲 ፍቅር እውር ነው😢

    • @DDd-x5b
      @DDd-x5b День тому +4

      ያረብ አሏህ ይድረስልህ ሰውን አስደሳ ብለህ አሏህ እያስቆጣህ ነው

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq День тому +14

    ፍቅር በውስጥ አውሪኚ በማርያም እኔ የቲቪ ልቻልላቹህ🎉😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤

  • @agegneush
    @agegneush 23 години тому +12

    ምነው አላችሁ ከረሲትያኖች ከሙሰሊም ጓደኞቻቸው ፍጢረን እያከበሩ አይደል ምን ችግረ አለው አብሯት ቢሆን ቲሸ ችግረ አለባችሁ:::

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 годин тому

      ❤❤እኮ ውዴ ምንም ችግር የለውም ለረመዳን እኔ ከሙስሊም ጓደኞቼ ጋር ፋ ብለን ነው የምናከብር❤❤

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 3 години тому

      የአርብ የጭንቅላት ግርደ ሰለሆኑ ነውስ😢

  • @Marigirmanesh
    @Marigirmanesh День тому +161

    አረ,በማርያም,የዝች,ልጅ,አካውንት,ምን,ሆኖ,ነው,አረ,ሼር,አርጉላት,

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj День тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @sebletube7525
      @sebletube7525 День тому +2

      የውነት እስኪይ እኔን አበረታቱኝ ስዎዳቹ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ አበረታችኝ

    • @حبشيحبشي-ه1و
      @حبشيحبشي-ه1و День тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 День тому +5

      አስጠሉ እኮ የምር በጣም ደበሩ እሱ አልሀምዱሊላ እሳ በስመሀም ቤትስብስ የሚፈቅድ ይመስልሻል በራሳችው ውሳኔ የሚራመዱ

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t День тому

      ደምረኝ ደምሬሻለሁ​@@sebletube7525

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt День тому +44

    ጌታን አስለቀሳችሁኝ ፍቅርዬ የኔ ምስኪን😢😢😢😢😢😢

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 День тому +74

    ፍቅር ሲከፋት ማነዉ የሚከፋዉ ደምሪኝ

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 День тому

      😢😢😢😢❤❤

    • @TAmreyaM
      @TAmreyaM День тому

      የውሸታሙ እህት ናት? 😂😂😂አታሥመሥ ከሆሸ

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 День тому

      ​@@TAmreyaMቆዳ መቼም ሀይሚ ቼክ እንኳን አታራገትም ሀይሚ እንዴዝ አይነት ቦታ የምትገኝ ልጅ አይዴለችም ልክስክሶች🙄

    • @SaraLimat
      @SaraLimat День тому

      Anchi nesh likeskes anchis menabbash litonyi tegenyesh yewusha sefer lij yewushetaamoch sefer fkriyyekkoo exen mexen yalech masmesel yelelebaat werq naat😂😂​@@eteneshworikcho8190

    • @Ggg-p7p6x
      @Ggg-p7p6x День тому

      😢😢😢

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 День тому +14

    አጥቦ የሰራሽ ነሽ ባትታጠቢም እግዚአብሔር አንች ላይ ተጠቦ የሰራሽ ነሽ አንችን ያገባ ታድሎ

  • @احلاماحلام-غ1غ
    @احلاماحلام-غ1غ День тому +9

    ወድልጂ ተጨቆ ሴትልጂ ሳሥደሥ ደሥሚለው እደኒ ማነው ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 День тому +37

    ፍቅርየ ግን ከእናትሽ ከቤተሰቦችሽ አትራቂ😢❤❤❤❤😊

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 День тому +261

    ቤሩት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs День тому +2

      አሜን አሜን🙏🥹🥹

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo День тому +1

      ​@@HsksnsHaovsምን ተፈጥሮ ነው ቤሩት

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th День тому

      አሜን ፫ በእውነት

    • @flour1988
      @flour1988 День тому

      😢😢😢አሜንንንንንንንንን

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs День тому

      @@mereasu2643 😢አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይጠብቃቸው🙏🙏

  • @ተመሥገን-ቐ5ሐ
    @ተመሥገን-ቐ5ሐ День тому +45

    አንደኛነኝ ፋቅር አትጥፊ ስአት ያስተካክሉ የምትሉና የፋፋ ዮቱይብ ይክፈት የምትሉ ላይክ አርጉ ሙስሊምና ክርስቲያን ሲጋባ እንደኽውነው ሁለቱም አንዳይነት ስሆን በአለም ሲመጣ ሲበላሲጠጣ ደስ ይላል አይዟችሁ

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 День тому +1

      ❤❤❤❤

    • @Samri-jt5qv
      @Samri-jt5qv День тому +2

      ኮሜንት አታነብም መሰለኝ ቶሎ አትመጣም ሳአትም ስንቴ ለፈለፍን😢

    • @eeee9444
      @eeee9444 День тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 День тому +61

    ፍቅርየ በናትሽ በውስጥ አውሪኝ ቲቪ እኔ ልቻል የኔ እህት

    • @899-r9n
      @899-r9n День тому +11

      አይ ወሎ የተረገም ነንኮ ለሣ ቴሌብጅን ከምትገዚ የወሎ ተፈናቃይ አትረጅም በናተ የተነሣ ወሎየነቴን ጠላሁ

    • @Ksa-i1m
      @Ksa-i1m День тому +1

      ❤❤

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 День тому +1

      የኔ ዉድ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ❤

    • @selamhalie4403
      @selamhalie4403 День тому +2

      እ/ር ይባርግሽ የኔ ዉድ ቢኖረኝ ላግዛት ነበርማርያምን በጣም ምታሳዝነኝ😢

    • @ZanebAa
      @ZanebAa 21 годину тому

      ውይ የኔ ማር ቅንነትሽ ደስ ይላል በጣም ነው የሚታሳዝነኝ ካለሽ ግዚላት በtiktok ብዙ የሚያወርዋት ልጆች አሉ ስልኳን ያውቃሉ❤

  • @RrRr-tg7pb
    @RrRr-tg7pb День тому +12

    ውኑት ለመናገር ወላሂ ይህን ስላችሁ. ወላሂ በእስልምና መስቀልን ማክበር አይፈቀድም. ወላሂ ልትሰድቡኝ ትችላላችሁ. አል ኢድላም አይቻልም እሽ. እህቶቸ ንቁ🌺🌺🌺🌺🌺

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ 12 годин тому

      ለምን ትሰደቢያለሽ እምነትሽ ካዘዘሽ ዉጭ መሆን የለብንም ዶሮስ ሙስሊምና ኦርቶዶክስ ፍቅረኛ መሆን አይችልም

    • @RrRr-tg7pb
      @RrRr-tg7pb 12 годин тому

      @@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ አይዋ ውድ አልታሳደብኩም አይፈቀድም. 👍👍👍👍👍👍👍

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 12 годин тому

      ወግጅ ጅል መጀመሪያ ፍፍን አዳምጭው ላከብር ሳይሆን እሷን ላስደስት ነው ብሎአል አታዘብዝቡ

  • @asytube7338
    @asytube7338 День тому +53

    ፍቅርየየየን የምተውድ👍👍👍👍👍እና ቆንጅ ናት የምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ደይ

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287 День тому +81

    Woooooooo dhugaa namaa akkaa fufuu nufii haa baayyisu akkaa ittii sammuu ishee eguu ❤❤ wagaa kummaa waliin jiradhaa

    • @الزلزفزغارا
      @الزلزفزغارا День тому

      amen waqayo wolin issan ya jirachisu

    • @jamilahjamal8035
      @jamilahjamal8035 День тому

      🤣🤲

    • @ميري-ط9ص
      @ميري-ط9ص День тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 3:06 ameen ameen ameen ameen ameen

    • @NadhiiJeyilan
      @NadhiiJeyilan День тому +1

      Lubbuu dhirrii Muslim kuni fiqiridha bar😅😅😅😂😂😂😂🎉🎉🎉

    • @Wub57
      @Wub57 16 годин тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍❤️​@@NadhiiJeyilan

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara День тому +26

    አይዞሽ ከጎንሽ ነን ፍቅርየ እናበረታታሻለን የኔቆንጆ❤❤

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 День тому +6

    ፍቅር ከሆነ አይቀር እንድህነውጂ ያንተን ግማሽኳ የሚያፈቅረኝ ባገኘሁ❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube День тому +4

    ፍቅርዬ እንኳን አደረሰሽ ዋውውው በጣም አምሮብሻል ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @ElsaNegash-g8t
    @ElsaNegash-g8t День тому +29

    ፉፉ ግን እኮ ልዩዩዩዩዩ ወንድ ነው ውይ ትህትና ይመችክ ደግሞ አትጥፉብን ምቀኛችሁን ወደኋላ ያስቀረው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bryegaltigray6477
    @bryegaltigray6477 День тому +25

    ዛሬ ኣንዴኛ ነኝ የኔ ውዶች ሁሌ እንዴዝ ፍክት በሉልኝ❤❤❤❤❤😢

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 День тому +54

    በ4ደቂቃ 339 ኮሜንት በፈጣሪ😂😂😂እረ ቅመሞች ቀስስስስ😊

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 День тому

      አሽቃባጭ ናቸዉ የሙስሊም ሚዲያ የሚያየዉ የለም 😢😢😢

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i День тому

      ረገጡሽ አዳል ክክክክክክክክክክ

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 День тому

      @@fafitube2448 በጣም ወላሂ

    • @jeesan6089
      @jeesan6089 День тому

      😂

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 День тому +1

      @@LailaLaila-k9i ትጥያለሽ ክሩጫ ክክክክ

  • @rahmah-nc4uw
    @rahmah-nc4uw 6 годин тому +4

    ቡናዋን ቀድታ ቆማ ስትሰጠው ተንስቶ ሲቀበል የታየው አለ ዋው መከባበር❤❤❤❤❤

  • @HabebaAdane-cx7ot
    @HabebaAdane-cx7ot День тому +5

    ግንስትጋቡ
    ኒካህነው
    ወይስቁርባንየምታረጉትበጣምነውግራየሚያጋባው

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k День тому +1

      አንዱ ፈጣሬ የፈቀደላቸውን❤❤❤❤❤ይሁናል

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu День тому +35

    የሰውን ደስታ የማትፈልጉ ከሰውልጅ እንባ እጅ ደስታ የማትፈልጉ ሰዎች አላህ ይናአላችሁ ያረብ እባ አይለያችሁ😮አሜን🎉

    • @Frt-n7b
      @Frt-n7b День тому +1

      አሜን ወላሂ እኔስ ስቀው ሳያቸው አብሬ እምገለፋጠው ነገርስ

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ День тому +3

      አሜን አሜን አሜን አሜን. አሜን በተለይ ፍቅርየን የሚነኩ ይላናቸው

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ День тому

      ተይ

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz День тому

      አሜን❤❤❤❤❤

    • @Marta-k8w2y
      @Marta-k8w2y 12 годин тому

      አሜንንንንንንንን

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ День тому +55

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላህ❤

    • @AAAA-y3o4p
      @AAAA-y3o4p День тому

      saw saw

    • @ኡሚአላሜ
      @ኡሚአላሜ День тому

      ስለለሁ አለይሂ ወሰልም

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 13 годин тому

      ስለላሁ አለይሂ ወስልም❤❤❤❤

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 День тому +30

    ማነው እንደኔ ያለቀሰው ፍቅርዬ ከፍቱዋታል ስለው😢😢😢😢❤❤
    የኔ እናት አትከፍ የኔ እናት❤❤❤❤

    • @GenetNegasi-kd1so
      @GenetNegasi-kd1so День тому +2

      እኔ ማርያምን አለቀስኩ አንጀተ በላችኝ😢

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 День тому +1

      እኔ

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv День тому +1

      እኔ😢😢😢

    • @Zenebzenb
      @Zenebzenb День тому +3

      እኔ በጣም ታሣዝነኝአለች ሥሚቱ ያየ ያቀዋል ፍቅር እኮ የትንሽ ትልቅ ናት ሥወዳት ሣዝንላት

  • @AIem_ro20
    @AIem_ro20 12 годин тому +6

    ረሱልሡለሏህ አለይሂወሠላም የዉመልቂያማ ሁሉም ከሚወደዉጋነዉ የሚቀሰቀሠዉ ብለዉና ታዳዱኒያላይማንንነዉ የምንወደዉ አላህሂዳ ይስጠን እስኪየተመቸሁትብቻ ላይክ

    • @زينبانامرهاحبكماسميمحمد
      @زينبانامرهاحبكماسميمحمد 11 годин тому

      ሳህ እህትአለም አላህ ቀልብይስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AIem_ro20
      @AIem_ro20 10 годин тому

      *አሚንንንንየኔዉድ ያረብ የደቂቃደስታ አታለለችን የዘላለም ቤታችንን እረሳን ያረብ እሱይዘንልን💦💦💦*

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 14 годин тому +5

    ዲንህን ተምረህ ኮ ብታስተምራት አላህ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይመራታል ስበብ ለማድረስ ሞክር እስኪ ዲንህን ተማር ሞት መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም ሰዉን ለማስደሰት ብሎ ፈጣሪ የማያዘዉን ነገር ባትሰራ ይሻላል የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል ግን የኮንጎዉ ነገር በሳቅ

  • @HsjjHdjdj-q2q
    @HsjjHdjdj-q2q День тому +31

    ❤❤❤wawwo fuffuye dubin ke bayee namatti tola ulfadhu walfi jiradhaa❤❤❤

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu День тому +32

    ጌታን ፍቅርዬ የጫማዋ ነገር ስትራመድ ልጅነቴ ትዝ አለኝ😂😂😂😂

  • @feke2tube
    @feke2tube День тому +20

    ፈዲሻዬ የኔ ፍልቅልፍ ስታምሪ ፍቅር የምትወዱ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤🎉🎉

  • @MakiyaMakiya-o2b
    @MakiyaMakiya-o2b День тому +5

    በዚህም አልከው በዛ አክብረሀል ስለዚህ ብረህ ለመቀጠል እስከወከንክ ደሞ ሁለት መውደድ አይቻልም አላህ ሂድያ ይስጥህ

  • @NardosTafesse-f3x
    @NardosTafesse-f3x 12 годин тому +3

    ቤሩት የምትኖሩ ወንድም እህቶች እግዚአብሔር ይጣብቃቹ

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ День тому +22

    በሉ ላይክ አሩጉኝ አምሮኝነው ፍቅርየ❤❤ እርግቤ እወድሺ አለሁ

  • @ZahraZaaa-w8x
    @ZahraZaaa-w8x День тому +14

    ፍክት በይ እደጨረቃ ዛሬስ ቢዶወሽ መጣልኝ ሠብ ኣድሪጌሻለሁ ግን አይመጣም ነበረ ምን ሆኖባትነው እያልኩነበረ እና ቢዶወ ለቃለች አለቀቀችም እያልኩነበረ እማይሽ ዛሬግን እራሱ መጣልኝ ቻናልሽ ድራቦ❤❤❤❤❤❤

  • @ትግራወይቲ12
    @ትግራወይቲ12 День тому +32

    ዋው እሄ ልጅ የትንሽ ትልቅ በጣም አስተዋይ ነህ ፍፉየ እግዚአብሄር ለሁሊችን እንደዚ አይነት ልባም ሰው ይስጠን ❤❤❤

  • @fatufatuA
    @fatufatuA День тому +4

    አራ አለሀን ፍረ ጭረሽ እንኳን አደረሰቹ አለህ ልቦና ይስጥህ አይ አለ መተደል

  • @myid3157
    @myid3157 14 годин тому +17

    ሥማ የኔ ወድም ምን አልባት ካየኸው ከፍቅር ይበልጥ ሀይማኖት ይቀድማል ከጊዚያዊ ስሜትና ደሥታ ይልቅ ዘላለማዊ የአላህ እዝነትን መርጠህ በድንህ ላይ ጠንክር ተማር አንተ እውቀት ካለህ እሧንም ባወከው በማስረጃ ወደ ትክክለኛው መንገድ ማምጣት ትችላለህ እንሻአላህ አላህ ለሁላችንም ቅናቻውን መንገድ ይምራን
    ፍቅር ላንቺ መልእክቴ ሥለእስልምና ሀይማኖት በደንብ አጣሪ ታላላቅ ሰዎችን አንቺ እምታምኒው ማርያምን ወይም የሷን ልጅ እየሡሥን ሊሆን ይችላል ግን ደግሞ እነሡን የፈጠራቸውን ትተሽ እንደት ከሡ በታች ያሉትን ታመልካለሽ እኛ ሙስሊሞች ማርያምንም ይሁን እየሱስን በጣም እኖዳቸዋለን ግን አናመልካቸውም የአላህ ባሪያ ሥለሆኑ እና የኔ ቆንጆ ስለንፅፅር ስለመፅሀፍ ቁዱስ አንብቢ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @selamhalie4403
    @selamhalie4403 День тому +78

    ማርየምን እንደ ዛሬ አልቅሺ አላቅም ፍቅርየ የኔ ናት በህፃንነትሽ የሁሉ ፈተና እባካቹ አጠገብዎ የላቹ አዞሽ በሎት የኔ ናት😢😢😢😢አይዞሽ ፈጣሪ ከንቺ ጋ ይሁን አሁን አጠገብሽ ብሆን ብየ ተመኘሁ የኔ ዉድ እፈፈፈፈፈ😢

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k День тому +3

      እኔም ዛሬ ተሰምቱኛል ልቤ ነው ስርብ ያለው😢😢😢😢😢ፉፉን ግን እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤❤❤

    • @xggrccgg6880
      @xggrccgg6880 День тому +2

      ሰወ የዘራው ነወ የማጨደዉ እሰዋ ማርያምን ፉፉ ደሞ ዋላህ መጀመርያ ፈጣሪ ይቀድማል ከምንም ብላይ😢😢😢

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k День тому

      @@xggrccgg6880 አትፍረዱ ይፈረድችኃል አሁን ሙስልምና ክርስቲያን መፍቀር መጋባት በነዝህ ልጆች ብቻ ተጀምሩ ነው አታካብዱት ተዋቸው መልካም ምኞታችሁን ብቻ ተመኙላቸው

    • @rimeber669
      @rimeber669 День тому

      ምን ዘርታለች እሶ ታዲያ ​@@xggrccgg6880

    • @eeee9444
      @eeee9444 День тому +3

      አይታይሽም እደ ፉፉ አለከጓኗ❤

  • @Eamiwase
    @Eamiwase День тому +21

    ማኔው ክይቱዩብር ፍቅርን እና ቶፋን የሚውድ

  • @Aynu-b6e
    @Aynu-b6e День тому +26

    Begeta ☪️ Muslim yemayhon Comment atitsafu lefkr bilachu desi bluachew yinur tewuachew 😢😢😢😢😢yene mirtoche ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BahriaMohmad
      @BahriaMohmad День тому

      የተ ሀይማኖት ነዋ ሳይጋቡ እየተሻሹ መኖር ሚፈቅደው ለዛ ነው ሙስሊሙን ምትቃወሙት

    • @fakiafakia7020
      @fakiafakia7020 День тому

      Amantira wantii caluu Essa bagaa gessee jechuun akka Amaanti kenyatii in ta'u jibaa ituu tane 😢😢😢

    • @HananKadir-z7j
      @HananKadir-z7j 13 годин тому

      Ma ini amas isi dhaf kena bite male ofi fedhi of kesa hin qabatin male Mal rako qaba garuu😢😢😢​@@fakiafakia7020

  • @RozaS-l4f
    @RozaS-l4f День тому +16

    ፉፉ አለህ ኢመንክ የጠንክርልክ ፍቅርም ወደአለህ መንገድ ይመልስሽ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa День тому +1

      አይመልስሽ ጨለማ ልከቻትነው

    • @workiworki9023
      @workiworki9023 10 годин тому

      😂😂😂እኮ​@@SSenaytgonderwa

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 День тому +2

    አረ ትናንት ነገራ ፕራንክ ሳይሁን. ሰርፕራይዚ ነው ሚያምራባችሁ የናንት መከፍት ሳይሁን ድስታሁነው የመውድላችሁ😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ

    ፍቅርየ ውደ እኳን አደረሰሺ የፈድሻ ፋሚሊወች ሁሉችህም እኳን አደረሳቹህ ከዝህም በላይ በዝታቹህ ፍቅራቺህ ጨምሮ ያመት ሰው ይበላቹህ ይበለን ውድቹ እኔ እወዳቹሀለሁ ፈድሻወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 День тому +1

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 День тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @محمدعلي-ي5ض4ج
      @محمدعلي-ي5ض4ج День тому

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤✝️❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MARYAMAYALEW
    @MARYAMAYALEW День тому +85

    አላሁመ እግፊር ሊልሙሥሊሚና ወልሙሥሊማት ወልሙእሚኒና ወልሙእሚናት ወሚንሁም እህያኡን ወልአምዋት አላሁመ ሠሊ አላ አሽረፊል አቢያ ሀቢቡና ረሡለላህ❤❤❤❤

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ День тому +13

    ፍቅርየ የኒማር እኳን አደረሰሽ የኒድምቀት ❤❤❤❤❤❤ አይዞሽ በርችልኝ😢😢

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 День тому +6

    ፉሀድ እኔ ምንም አልልም
    አላህ ይርዳህ ዱአ እናድርግለት ያአላህ

    • @UmMehir
      @UmMehir День тому

      ዱዐ እናድርግላቸዉ ተስፋ አለኝ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ День тому

      😢❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 День тому +2

    ፋፋ የውነት አፍቅሪ ነው ፍቅርዬ እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt День тому +24

    ፉዬ የኔ ምርጥ ትለያለህ እኮ😢❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt День тому +11

    የኔ ፍቅሮች እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ልእልት እንኳን አደረሰሽ ፈታ በይልኝ አይክፋሽ ፉፉን የመሰለ የሚያስብልሽ የሚጨነቅልሽ መልካም ባል ሰጥቶሻል የኔ ጣፍጭ❤❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 День тому +11

    ፍቅርነቴ😢❤ኪዳነ ምህረት ያሳብሽዉን ታሳካልሽ ስስቴ😢 ፉፉየ ወንድሜ❤ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ኑ ቻናሉ እየቀዘቀዘ ነዉ

  • @ZanebAa
    @ZanebAa 21 годину тому +2

    የኔ ማሮች ሲወዳቹ በማርያም ይቺ ልጅ አድጋ ማየት ምኞቴ ነው እናግዛት እናበረታታት ጠንካራ ሴት ናት❤❤❤

  • @RedatTagese
    @RedatTagese 9 годин тому +4

    ለፉፉ ዩቱብ ይከፈትለት😮😮😮

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera День тому +17

    ስወዳችሁ ስጠብቃችሁ መጣችሁ ፍቅርህ ልጀን ነው የምትመስይኝ እንዳንች ቀበጥ አለችኝ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ክብር የነፍቅርን የምትወዱ ላይክ አርጉኝ

    • @AlemShewafera
      @AlemShewafera День тому

      ለወሬ መቸኮል አስተካክላችሁ አንብቡ

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ День тому +61

    ግን የምፅፈወ አይታያችሁመ ቃ ቅሬታ አለኝ ስዳችሁ 2ሺ ልገበ ትንሽ ነው የቀረኝ ስምሩ እነፍቅረ ግነ እኔን መቼ ነው ፍቅር የሚይዘኝ😂

    • @eeee9444
      @eeee9444 День тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @KiNg-mz4uq
      @KiNg-mz4uq День тому +2

      አደረኩሽ ማማዬ

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj День тому +1

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx День тому +1

      @@yabsraዩቱብ 🙄ተኚና ተነሺ ከዛ ይይዝሻል ክክክ

    • @yabsraዩቱብ
      @yabsraዩቱብ День тому

      @@DhUd-oh4xx 😀😀😀😀😀

  • @حياه-ل1ج
    @حياه-ل1ج День тому +11

    ወላሂእናተንእጎዳለሁብሎየተነሳን አላህ ከምዲረገጥያጥፋላችሁ የኔጀግኖች

  • @ተወከልትአለአላህ
    @ተወከልትአለአላህ День тому +2

    ወናው ድንነው ፉአድ በድንህ ጠንካራሁንለሷምአላህ ቀጥኛውንምንገድይምራት

  • @SeadaEthio-l7v
    @SeadaEthio-l7v День тому +2

    ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ማዬት እፈልጋለሁ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ምናምን ❤❤

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy День тому +10

    ከእስልምና ምንም ነገር አይበልጥቢያም ፍቅርዬም እንደዛው ከጎና ኢንዳትለያት እንጂ❤❤❤

  • @LemlemFikadu-f9z
    @LemlemFikadu-f9z День тому +17

    ቆይ የልጋባኝ ነጋር ዘሬ አንደኛ ነኝ የምትሉ ሰዎች ሁለተኛ መነው😅😅😅

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 День тому +86

    በእውነት ፍቅር ዩቱብላይና ቶፊቅ ቻናል ላይ ለማዘጋት የምትሯሯጡ እድሜችሁ ይጠር የወለዳችሁትን ያሳጣችሁ የምትወዱትን ያሳጣችሁ አሜን በሉ የፍቅርዬ ፋሚሊዎች🙏

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 День тому +1

      ጌታን ልክ ነሽ ውዴ😢😢❤

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ День тому +4

      ቶፊቅንም ሆነ ፍቅርን የሚነካ የለውም በረካ ደግሞ የሚነካቸው ከዩቲብ ብቻ ሳይሆና ከምድር ገጥ ነው እምናጠፋቸው

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z День тому

      አሚን

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl День тому +2

      አሚን የኔ ውድ እጃቸው ይሰበር

    • @haymiTube-hm3kc
      @haymiTube-hm3kc День тому +2

      አሜን አሜን አሜን😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 22 години тому +2

    ብታከብር ምን ችግር አለዉ መች እኛ እሚያከብረ እንፈልጋለን እግዚአቢሔር ይመስገን 🙏

  • @AmenaLov
    @AmenaLov День тому +6

    ስጃማር አይፈቀድም ወላህ ላሳዉ ብለክ አላህን እንደ ምታስካፈ እወቅ ምክናቱም ነብዩል እብራዓምን አስማላክቶ ነዉ ዳማራዉ የምቃጣል እሱን ሁሉም እንደምታቅ እፈልጋለዉ አላህ ይቅር ይባልክ ጡሩ ማንጋድ እየታራማድክ አይደለም

    • @MesiS-j7r
      @MesiS-j7r День тому

      ሚስቱ ልቶን አይደል ማክበር ግዴታው ነው😂

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 20 годин тому

      እና ብትሆንስ ​@@MesiS-j7r

    • @AmenaLov
      @AmenaLov 17 годин тому

      @@MesiS-j7r እንድዚ የምባል ነጋር አይሳራም ባእስልምና እንካን እናቱ ብቶንም የማይፈቀድ አይፈቃድም

    • @MesiS-j7r
      @MesiS-j7r 15 годин тому

      @@AmenaLov እና ካልተፈቀደ ከክርስቲያን ጋር ምን ይሰራል በኛ እምነት የተለያየ ሀይማኖት በትዳር አይፈቀድም እርኩስ ጋብቻ ነው ፍቅር እና ፉፉ ቢጋቡ የነሱ እርኩስ ጋብቻ ይባላል ከሀይማኖት ውጭ ነው

    • @AmenaLov
      @AmenaLov 13 годин тому

      @@MesiS-j7r ሁለቱም ባእምናታቹ ብጣናክሩ ጡሩ ነዉ እኔ ባግድ ፍቅርን ሙስልም ሆኝ አይላትም እምናቶን ብታስቀድም ዳስ ይለኛል ሁሉም ባልኩ ነዉ የምአምር

  • @kaltube-in2qi
    @kaltube-in2qi День тому +10

    የኔ ውዶች እኳን ደህና መጣችሁልን ፍቅርዬ እኳን አደረሰሽ ንፍቅ ብላችሁኝ ነው የመጣችሁት ፉፉዬ እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከፍ ያርግልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አብራችሁ አርጁልን የኔ ፍቅሮች አደኛ ነኝ ዛሬ የፍቅርዬ ና የፉፉዬ ወዳጆች ደምሩኝ

  • @NajatAsafa
    @NajatAsafa День тому +20

    አረ ጋይስ Like አርጉኝጅ 🤔

  • @hadramohammed2585
    @hadramohammed2585 День тому +34

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ታማኙ ነቢይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @KenzeSebsb
      @KenzeSebsb День тому +1

      saw saw saw🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Kids-e9m5h
      @Kids-e9m5h День тому

      ሰለላህ አለይሂ ወሰላም ነገር ግን ሙሥሊም ወድማችን እስከሆነ ድረስ የምናውቀውን ማካፈል ግድ ይለናል

    • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
      @Hነኝስደትየሰለቸኝ День тому +1

      ሰለላሁአለይሂ ወሰለም

    • @hadramohammed2585
      @hadramohammed2585 День тому

      ነው ሀቂቃ አይሰማም ከሁሉም ብየነው ይሄን ያልኩት እኔ አላከብርም ይላል ይተባበራታል እሷጋ ... ብዙ ነገር በጣም ያስጠላል አይሰማም ሲነግሩት ​@@Kids-e9m5h

    • @eeee9444
      @eeee9444 День тому +1

      ስለላህ አለሂ ወሠለም❤❤

  • @በእርሱሆነ
    @በእርሱሆነ День тому +2

    ፍቅርዬ ፉፉ እውነት አንድ ነገር ልንገራችሁ ሁልጊዜም ሰአታችሁን እና ቀናችሁን አታሳልፉ በቻላሁት መጠን ሰቀናችሁና በስአታችሁ ተገኙ ለኦዴሶቻችሁ ሱስ የምኮኑት እንደዛ ሲሆን ነው በተረፈ በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 День тому +2

    ግን ምን ሆና ነው ከናቷ ተለይታ የወጣችሁ በአንድ ከተማ??😢
    ፈጣሪ ይሁንሽ ፉፉ መልካም ሰው❤❤

  • @Frt-n7b
    @Frt-n7b День тому +12

    ፍቅርየ የኔ ውብ ቁጂናኮ ይለያል ከቅልፋ ተነስታኮ ስታምር ውድድድድድ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 День тому +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅርዬ አስነካሽው ጉራጌ ኛ ትያለሽ እፉ ጎበዝ ለወደፊት ሚስትህ ደስተዋን መፍጠር መልካም ነው❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 День тому +14

    እስኪ በፍቅርየ እና በፉፉየ ስም ለይኩኝ❤❤❤❤

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 23 години тому +2

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ አይ ፍቅርየ ሁለት ግራ እግር አላልሽም😂😂😂

  • @GusVjx
    @GusVjx День тому +2

    ፉፉ ፈጣሪይ በምክንያት ነዉ ያፋቀራችሁ በርቱ እሺ ወደ ፊት