እንኳን አደርሳቹሁ ውድ ቤተሰቦቼ🌻 yedorown neger 🐓🌻🙈

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 221

  • @Hana-m1p
    @Hana-m1p 4 місяці тому +48

    ቆንጆ ሲገፉሽ ያልወደቅሽ ጀግና 💪💪💪💪

  • @TheDu7556
    @TheDu7556 4 місяці тому +47

    የኔ ማር እንኳን ነፃነት ሠቶሽ ፈጣሪ ለዝህ አበቃሽ የኔ ፈንድሻ

    • @aselefgeletaw4829
      @aselefgeletaw4829 4 місяці тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን ዉድ እሕታችን

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube 4 місяці тому +11

    ጎደኛ አትመኝ በተይየሴት ምቀኛናቸዉ😅😅

  • @Alhamdulillah-pc7ru
    @Alhamdulillah-pc7ru 4 місяці тому +89

    አህለን ቲጂየ አደይ አበባ መስለሻል የኔ ጀግና አንችን አለማዲነቅ ንፍግነት ነው የብዙ ሴቶች አርአያ ነሽ ደግሞ ባለሙያ ሁነሻል ይብላኝ ለዛ ለቀረሽበት አልቃሻ አምኖሽ አክብሮሽ ነፃነት ሰቶሽ ቢሆን ምንኛ ህይወቱን ባሳመርሽለት ነበር ያረብ ሀገር ሴት ተው ወላሂ ስደተኛን እናበረታታ ተው ፕራንክ ምናምን እያሉ የሚጃጃሉትን እያሳደግን ሁሌ የበይ ተመልካች አንሁን 10 ሺ እንኳ ትግባ እስኪ እጥር ምጥን ያለች ቪዲወ ነው የምትለቀው ላይክ አዲርጋችሁ ጀምሩላት አመሰግናለሁ

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 4 місяці тому +3

      በጣም እዉነት ነው

    • @hayu684
      @hayu684 4 місяці тому +2

      ዐአትፍረጅ

    • @HBML-v1b
      @HBML-v1b 4 місяці тому +4

      የኔ ልበ ቀና ምን ላድርግሽ የኔም ሀሳብ ነው እየየው ማለፍ አልችልም ስደተኛ እርስ በእርስ እንበርታታ

    • @gedamfkadu9321
      @gedamfkadu9321 4 місяці тому

      ቀረበት እንጂ አንጀቱ እየደበነም ቢሆን ማየቱ አይቀርም እንደዚህ አምሮብሽ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 4 місяці тому +1

      በጣም ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 4 місяці тому +11

    አሣይልኝማ😂 ሞያየላትም ላለው😅 ጎበዝ ነሽ❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 4 місяці тому +15

    አቤት ውበት ስታምሪ የኔቆንጆ እህት እንኳን አደረሰሽ አደረሰን የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽ እኮ እንዴት አደምታምሪ የኔባለሙያ ዋው መልካም ብአል ይሁንልን ሀገራችንን ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 4 місяці тому +6

    አይ ስጦታው ስም አጥፌ ይህንን የመሰለ ሙያ መልክ እንኳን ለነፃነትሽ እና ለአዲሱ ዓመት በአል አደረሰሽ

  • @አለሀምዱሊለ
    @አለሀምዱሊለ 4 місяці тому +26

    በርቺ ከዚህም በለይ ደስተኛ ሁኚ እንድ ነገር ግን እንደ ምክር ከአንቺ በለይ በለውቅም እራስሽን ጠብቂ ጓደኛ እታቢዚ ስው ማመን ይከብዳል በዚህ ጊዜ ጠላት ሊኖረብሽ ይችላል ቤትሽን ለሁሉ ስው በታሳይ ብዬ ነው ስጋቴ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 4 місяці тому +10

    የሴት ጀግና የአማራ ሴቶዎች ተምሳሌት ነችና ወዲ አማራ በርቺ እንኳን አደረሳቹ አማራዊያን 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🌻🌻🌻🌻🌻🌻💛💛🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 4 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 4 місяці тому +4

    ይሄ በጥራቃ ሙያ የላትም እያለ ስምሽን ሲያጠፋ አለም መሰከርልሽ ዋው የኔ ማር ደሞ ስታምሪ እኮ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተአማኑኤል-ኈ4ዘ
    @ወለተአማኑኤል-ኈ4ዘ 4 місяці тому +8

    አሜን ፫ አምሮብሻል እህታለም በርቺ ❤. አገር ስገባ ባገኝሽ ደስለኝል

  • @sarahj1999
    @sarahj1999 4 місяці тому +8

    ጎበዝበርች እዲህነው ሤትልጂ በራሥመተማመን ያላት

  • @TastyTasty-e1b
    @TastyTasty-e1b 4 місяці тому +13

    በጣም፡ጕበዝ፡ልጅ፡ነሽ፡በርች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Sinafikishethio
    @Sinafikishethio 4 місяці тому +2

    😂😂😂ቆዳው ነው የቀረው አላለችም ወይ ቲጂቲ ይመችሽ ደስ ብሎኛል ተደብቀሽ አለመቅረትሽ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 місяці тому +2

    ተመሰገን እግዚአቢሔር ሁሉን ይሳልል የሰው ልጅ ጠንካራ ሲሆን ደሰይላል ትጅየ የኔ ባለሞያ

  • @EyuYemareyime151
    @EyuYemareyime151 4 місяці тому +2

    የኔ ብርቱ ሴት ቲጂየ በርችልኝ እንኳን አደረሰሽ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 4 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤የጉድ ሀገር እንዲባለሙያ ነሽ ደሮላይም ተባረኪ የኔቆንጆ ሠይጣን ለማጠልሸት የሮጠመቼም አያዯትምብሎ ነዉ

  • @hana8922
    @hana8922 4 місяці тому

    የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ላጤነት ይለምልም

  • @gedamfkadu9321
    @gedamfkadu9321 4 місяці тому +1

    እንደዚህ ማሳየት ነው አንጂ ተስፋማ እንዳትቆርጭ በርች ጀግና ነሽ

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k 4 місяці тому +4

    ዋው ቡና ብሎ ዝም ባለሙያ ማይ ወሎ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 4 місяці тому

    ፍንድሻ ቆንጆ እህታችን በርቺልን ጀግኒት ብዬሻለው እህት አለም ከዚህም የበለጠ ይመርብሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 4 місяці тому +1

    አሚንንን

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 4 місяці тому

    የኔ ማር እንኳን ደሜ ሆንሽልኝ ጠክሪልኝ❤❤❤❤

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እንኳን አደርስሽ የኔ ቆንጆ የስላም ዘመን ይሁንልሽ ስርተሽ የምትደስችበት አመት ይሁንልሽ በርቺ

  • @lemreta9150
    @lemreta9150 4 місяці тому +3

    እኳን አደረሰሺ ቲጂየ አበረታቷት የሰደት እህታቸሁ ናት ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому +4

    የሀገሬ ቆንጆ ወሎየዋየ ❤❤❤❤ ስወድሽ እኮ

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 4 місяці тому

    ዋዉዉዉዉ ጀግና ነሽ በእዉነት የሴቶች ተምሳሌት❤ይመችሽ😍

  • @Emnet865
    @Emnet865 3 місяці тому

    ትጂዬ የኔ ብርቱ በርችልኝ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @rahintemesgen6806
    @rahintemesgen6806 3 місяці тому

    ጀና ሴት 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አደረሳችሁ እውነት ጀግና ነሽ በርቺ 🌻🌻🌻💪እኔ ሳላቅ አንድ ገዜ መጥፎ ኮመንት ሰጥቸሻለሁ እና እህቴ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ አድርጊልኝ 🙏ከዚህ ስህተቴ የተማርኩት ነገር ቢኖር ሁለት ሰዎች ስጋጩ ከሁለቱም ወግን መስማት እንዳለብኝ ተምሬአለሁ ::

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 4 місяці тому

    ቲጅዬ ድምቅ ብለሻል እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 4 місяці тому

    እንኳን አብሮ አዳራሳን ዬኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ 4 місяці тому

    ቀረሺበት በጣም ጠካራጎበዝነሺ ወበት ሴትነት ሁሉን ሰቶሻል❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ክክክ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 4 місяці тому

    እንኳን አደረሰሽ ቲጂየ❤

  • @HayaArgaw
    @HayaArgaw 4 місяці тому

    ቲጅ ጅግና ❤❤❤❤ያደናቀፍው ሁሉ አይወደቅም ጉበዝ❤❤❤

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 4 місяці тому

    እያየህ ተቃጠል አተ ባል ተብዬው ጀግና ነሽ ቲጅዬ❤

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 4 місяці тому

    አንቺን የመሰልሽ ውብ ቀረሽበት ❤❤❤❤❤❤

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 4 місяці тому

    በረች ጀግኒት የስደት እህታችን ያመት ሰው ይበለሽ

  • @Madina-r5i
    @Madina-r5i 4 місяці тому +4

    የኔ ጅግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yekte-kq9iy
    @Yekte-kq9iy 4 місяці тому

    የጀግና ጀግና ነሽ በርች

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 Місяць тому

    ❤እኔስ የዶሮዋን ነገር እረሳሁት

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 4 місяці тому

    ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ

  • @Hjj-f9d
    @Hjj-f9d 4 місяці тому

    ጀግና ሴት❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 4 місяці тому

    እማማዬ ስጋውን እኮ አስራ አንድ ብለሽ ነው ያቆምሽው አንዷስ😂❤❤❤❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 4 місяці тому

    አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @genetsyou7391
    @genetsyou7391 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻

  • @Usersara522
    @Usersara522 4 місяці тому

    Wow nw bunaesh and doresh next your injera 🌻🌼🌼💐🌻👍💐

  • @SeniTube-1212
    @SeniTube-1212 4 місяці тому +1

    እንኳን አደረሰሽ የኔ ጀግና ባለሙያ🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @beza390
    @beza390 4 місяці тому

    የኔ ውድ ሁሌም ደስተኛ ያርግሽ

  • @AsiyaSayedi
    @AsiyaSayedi 4 місяці тому

    የኔማርእሽአሜንንን🤲🤲

  • @ዮርዳኖስአምባቸው
    @ዮርዳኖስአምባቸው 4 місяці тому

    Enqwan aderesh yena konjo emr blobshal❤❤

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 4 місяці тому

    የኔ ጠንካራ ጎበዝ ❤❤❤

  • @Tse-የእሩታዬ
    @Tse-የእሩታዬ 4 місяці тому +1

    የኔ ወርቅ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-w4r
    @Tigist-w4r 4 місяці тому

    Happy new year Tigi 🥰🥰🥰

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 4 місяці тому

    እኳን አደረሰሽ የኔ ቆጆ❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 4 місяці тому

    እንኳን አደረሰሽ ማሬ በርች ❤

  • @lidiyalidiya5116
    @lidiyalidiya5116 4 місяці тому

    የኔ ጠካራ😊

  • @ትእግስት-አ5ተ
    @ትእግስት-አ5ተ 4 місяці тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @retareta8675
    @retareta8675 4 місяці тому

    ጎበዝ በርች እህቴ❤❤

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 4 місяці тому

    እልልልልል አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላቹህ ❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 4 місяці тому

    የኔ ጎበዝ ሴት በርች❤🎉

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 4 місяці тому

    ❤❤❤❤unkan desialachuu

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 4 місяці тому

    እቁጣጣሺን መስለሻል ቲየ❤❤

  • @AemanHussein
    @AemanHussein 4 місяці тому

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @deebiitube9121
    @deebiitube9121 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ inkuan abro aderessen

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 4 місяці тому

    ጎበዝ የእኔ ቆጆ ❤❤❤

  • @weritumola7431
    @weritumola7431 4 місяці тому +1

    የኔ እህት አምሮብሸል ብቸ

  • @labeba3450
    @labeba3450 4 місяці тому

    በርችእህታችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 4 місяці тому

    ቲጂ ቆንጆ የኔ ባለሞያ መቼም ኢወት ፈተና ናት ትዳር ይዘሽ ተፈትነሽ ነበር ዛሬ ላይ ጥሩ ላይ ነሽ ኢወት ይቀጥላል ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @lemlemokay1348
    @lemlemokay1348 4 місяці тому

    መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 4 місяці тому

    የኔ ጀግና ❤❤❤❤

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa 4 місяці тому

    እንኳን አደረሰሽ ቲጂዬ።

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 4 місяці тому

    የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽሽ የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @meserattedesa7575
    @meserattedesa7575 4 місяці тому

    ትጅዬ እምር ብሎቦሻል❤❤❤❤

  • @ትጂዩቱብ
    @ትጂዩቱብ 3 місяці тому

    እደው ጋሽ ስጦቴ የት ገባ ይች ልእልት ❤❤❤❤ቀርችበት

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 4 місяці тому +1

    የኔቆንጆ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 4 місяці тому +1

    በርችልኝ ቲጅዬ❤❤❤

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy 4 місяці тому

    🎉🎉🎉

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 4 місяці тому +1

    የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 4 місяці тому

    በርቺ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @berhanekassa9752
    @berhanekassa9752 4 місяці тому

    TG, Happy New Year .good job.

  • @Aster-wb3gv
    @Aster-wb3gv 4 місяці тому

    እንኳን አደርሰሽ ❤❤❤❤❤😂

  • @HayatTagiz
    @HayatTagiz 4 місяці тому

    በርቺ ቲጂዬ❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ❤❤❤አሜንእንኳንአብሮአደረሠን

  • @AsnakuTeketay
    @AsnakuTeketay 4 місяці тому

    እንዃን አብሮ አደረሰን ጎበዝ በርች

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 4 місяці тому

    የየኔ ጠንካራ ሴት ሁላችሁም ከሷ ተማሩ ሴቶችየ❤❤❤

  • @hanahana8487
    @hanahana8487 4 місяці тому

    የኔ ጀግና

  • @Glaste-p4u
    @Glaste-p4u 4 місяці тому

    yene kongo barchi

  • @Kalye-nf5lm
    @Kalye-nf5lm 4 місяці тому

    Yene jegina enkuan aderesesh tg❤❤❤🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @እናቴ21
    @እናቴ21 4 місяці тому

    የኔ ወርቅ እደት እዳማረብሽ🥰🥰🥰🙏

  • @HddEtfd
    @HddEtfd 4 місяці тому +1

    የኔ ንግስቷቷ❤🌅🎉

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 4 місяці тому

    ጎበዝ በርቺ መልካም አውዳመት

  • @elda554
    @elda554 4 місяці тому

    Ye wollo shuruba ❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +1

    በረች ጠክሪ❤

  • @yossibiru-sx3vm
    @yossibiru-sx3vm 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 4 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝሜሬመላይክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 4 місяці тому

    አምሮብሻልሁሌምቆጆነሸ 🎉❤🎉❤🎉❤በረቺ

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 4 місяці тому

    Happy New Year 🌼 konjo ❤❤