በፕራንክ ምክንያት ቃል እና ረዱ ተጣሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Місяць тому +209

    🛑በዓልን ምክንያት በማድረግ ቃል ፈርኒቸር ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
    ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
    የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
    የቃል ፈርኒቸር ዌብሳይት
    👉🏻 www.kalfurniture.com/
    አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዘይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

    • @Wudeyemaryiamleg
      @Wudeyemaryiamleg Місяць тому +3

      በርቱ 💪💪👍❤❤

    • @fdgf9922
      @fdgf9922 Місяць тому +3

      እራያ ቆቦ ታደርሳላችሁ ምርጦቹ

    • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
      @woinshetyemaryamligwoinshe6818 Місяць тому +3

      @@-haddiszema በአል ሀገር ስላም ሲሆን ነው በዚህ ኑሮ ውድነት በዛ ላይ በድሮን ህዝብ እያለቀ እባካችሁ ለገንዘብ እንደምትሮጡ ለህዝብ ስላምም ድምጽ ሁኑ

    • @HiwoiSiSiyaa
      @HiwoiSiSiyaa Місяць тому +2

      ❤❤❤KA❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HayatHussen-hi6mp
      @HayatHussen-hi6mp Місяць тому +1

      ወደ ክፍለሀገር ትልካላቺሁ

  • @mulumulu-jf3ec
    @mulumulu-jf3ec Місяць тому +84

    ተመቸሽኝ ቃልዬ እመብርሃን በሠላም ከሁለት ታርጋሽ❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +258

    እፍፍፍፍፍ😢😢😢መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤

    • @እራህመትዬ
      @እራህመትዬ Місяць тому +4

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም🌹

    • @fatumahussen6365
      @fatumahussen6365 Місяць тому +4

      ሠለላህአለይዉሠለም

    • @FidefgGi
      @FidefgGi Місяць тому

      SAw Saw

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 Місяць тому +3

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam Місяць тому +1

      ​@@እራህመትዬደምርኝ❤🎉

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Місяць тому +72

    በስመአብ ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ ቃልዬና እዮባ እንዳይቀያየሙ ብዬ እንዴት እንደተሳቀቅሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች❤

    • @Mlat-t2s
      @Mlat-t2s Місяць тому +2

      እኔ ራሱ

  • @حواء-و7ر
    @حواء-و7ر Місяць тому +79

    ላኢላሀኢለሏህ ካአንድ አሏህ ቀበር በኡነትና በሀቅ የሚመለክየለም ሙሀመድም ያአሏህ መልክተኛነው አሏሁ አክበር❤❤❤❤❤

    • @RadetAyalew
      @RadetAyalew Місяць тому +5

      ኣንች ግደፊ እዩ መሀመድ ሀሰተኛ ነብይ ነበር አሁንም በሲኦል ይገኛል እውነተኛ አምላክ ኢየሱስ ብቻ ነው

    • @esheteyemaryamlijeshete2031
      @esheteyemaryamlijeshete2031 Місяць тому +2

      Men yehan ye weshet terkitachuen metefubeten bota alemawekachu new megarmay Ewneteya amilak ye dengil maryam lij eyeses becha new moten dile adero yetenesau

    • @ZeybaHassen-fm3lg
      @ZeybaHassen-fm3lg Місяць тому +2

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

    • @SenayWedi21
      @SenayWedi21 Місяць тому +1

      አልህ ሚባል አምላክ የለም

    • @SenayWedi21
      @SenayWedi21 Місяць тому +2

      መሀመድ የድያቢሎስ መልእክተኛ ኖው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Місяць тому +96

    እህትማማቾች መጣቹ በተንኮል😅😂😂😂መጨረሻው ናፈቀኝ ጨረሼ እመለሳለሁ😅😂❤❤

  • @TsionAbebe-jn9rc
    @TsionAbebe-jn9rc Місяць тому +22

    አኔ የአዲስ ሰነምግባር እርጋታ አለመቸኮል ማመዛዘን የትኛዉም ቦታ ላይ ግርም ነዉ የሚለኝ ✌️✌️ ,ቆንጆ ኘራንክ ነዉጰ

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 Місяць тому +80

    እኔ ግን እዮብ ፕራንኩን እንደሚያቅ ገብቶያል ምክንያቱም የፈለገ ቢፈጠር ቃልን እንደዚ አይናገራትም ይመቻቹ በርቱ

    • @HhheHoo
      @HhheHoo Місяць тому +1

      አወ

    • @emu-n4l
      @emu-n4l Місяць тому

      እና ያዉቃልጨርሳቹ እዩ

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam Місяць тому

      ​@@HhheHooደምርኝ❤🎉

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam Місяць тому

      ​@@emu-n4lደምርኝ❤

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 Місяць тому +43

    ዋዉ እእታሞች አድላይ መጣቹልን እድትመጡ ምኞቴ ነበር እንካን ደና መጣቹልን ዉድ ተናፋቂዎች

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg Місяць тому +25

    እንኳን ደና መጣችሁ ቃልዬ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤ ማነው በእዮብ አነጋገር የደነገጠ😱 እኛን ነው ፕራንክ ያረጋችሁን ይመቻችሁ❤❤🎉🎉

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Місяць тому +127

    በጣም ከምወዳቸው የቱበሮች እነዚህን ነው ደስ የሚሉ የምትሉ

  • @rahelgebreyesus9215
    @rahelgebreyesus9215 Місяць тому +8

    Kal, my favorite person. She has a pure heart. Kal, የእኔ ተወዳጅ ሰው. ቅን ሰው ። የመላው ቤተሰብ ብርሃን. እባክህ ተንከባከባትልኝ። ሁል ጊዜ ይስቅባት።

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Місяць тому +116

    በጣም የሚከባበሩ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ናቸው የምትሉ በላይክ🎉🎉

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 Місяць тому +16

    ስጀመር እዮባ አናጋገሩ ያስታውቃል ፕራንክ መሆኑ እንደምያውቅ 👍

  • @miliGere-k8i
    @miliGere-k8i Місяць тому +17

    ቃል እና ረዱ በጣም እምወዳቹ ❤❤❤❤

  • @Bete-j8i
    @Bete-j8i Місяць тому +27

    አዲስ ግን በጣም አስተዋይ ነው

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo Місяць тому +1

      ወንዶች ያቃሉኮ ፕራንክ መሆኑን

  • @LylaSQ-zj2cv
    @LylaSQ-zj2cv Місяць тому +54

    ዋዉ እዩባ ግነ አደኛ ነዉ ያለዉ ከበር ለሚሰቱ እደትከፈበት አያፈልገም💪😍❤

  • @TtYy-pi6wk
    @TtYy-pi6wk Місяць тому +12

    ዋውው እዬብ በጣም ጎቦዝ ነክ ለሚስትህ ኣሳልፈህ ኣይትሰጥም❤

  • @YewhinVlogs21
    @YewhinVlogs21 Місяць тому +355

    ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈዉ እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲😢😢😢

    • @የመዳመቅመሞችቱብ
      @የመዳመቅመሞችቱብ Місяць тому +4

      ደምራሻለሁ መልሸ❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Місяць тому +4

      ​@@የመዳመቅመሞችቱብደመርኩሽ ውዴ ደምሪኝ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Місяць тому +3

      ውዴ ደምሪኝ ደምሪሻለሁ

    • @cfbvhbbvvxjdhd7293
      @cfbvhbbvvxjdhd7293 Місяць тому +5

      አይዞሽአታልቅሽወዴ😂😂😂😂ልደምርሽ🎉❤❤❤❤❤

    • @MashoGalber
      @MashoGalber Місяць тому +3

      ደምሪኝ ውዴ🎉

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ Місяць тому +15

    የኔዉድ,ይህአይነትፕራክከዚህ,ቤተሠብ,ጋ,አይሄድም,የኔዉዶች,ደሟ,አድስ,ነቅቶል,እና,ቃል,ይቅር,ይህአይነት,ፕራክ,እወዳቹሀለሁ,መከባበራችሁ,ይለያልልልል🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @arebtaemieyetenadidenrechr3813
    @arebtaemieyetenadidenrechr3813 Місяць тому +21

    እነዚ ቤተሰቦች ረጅም ዕድሜና ጠና ystchu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @امان.احمدمحمد-ب6ص
    @امان.احمدمحمد-ب6ص Місяць тому +8

    ስታምሩ ቃልየ በጣም ነው የምወድሽ

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Місяць тому +17

    ቃልዬ የኔ ውድ እመብርሀን ትቅርብሽ

  • @GetachewYehualashet-f9v
    @GetachewYehualashet-f9v Місяць тому +27

    በጣም እምወዳቹ ቃል እና ረዱ ጎበዞች 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Місяць тому +13

    ቃልየ በሰላምተገላገሊ ሴትከሆነቺ ክርስትናው ለኔነው

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Місяць тому +23

    ረዱዬ ልብስ ተበድራት የእኔ እናት❤❤❤😂

  • @Sisey-t1u
    @Sisey-t1u Місяць тому +11

    የኔመደግጥ ሑለተኛ እደዝሐ እዳሠሩ ውይ😢😢😢

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ Місяць тому +17

    ሚዳላይ እምወጡ እርጉዞች ግን ምንድነው እንዲህ አወጣጥራችሁ ነው እዩልኝ ነው

  • @የግርጥበረታ
    @የግርጥበረታ Місяць тому +12

    እውነት በጣም ነው የተገኙት ቃል እና ሩዲ❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Місяць тому +31

    የኔ ውዶች😂❤ቃልና ረዱ😂❤❤ማነው እደኔ ሚወዳቸው😢❤❤

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa Місяць тому +12

    የእዮባ እና የአድስ እዉነት መስሎኝ ደግጨ ነበር ማርያምን😢😂❤ቃልና ረዱ ተሳክቶላችሗል❤❤❤

  • @GaboTaye
    @GaboTaye Місяць тому +4

    አኔ የአዲስ ሰነምግባር እርጋታ አለመቸኮል ማመዛዘን የትኛዉም ቦታ ላይ ግርም ነዉ የሚለኝ ,ቆንጆ ኘራንክ ነዉጰ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Місяць тому +15

    እህትማማች መጡልን ❤❤❤❤❤እሰይ😂😂😂😂

  • @ስደተኛዋሻማyouTube
    @ስደተኛዋሻማyouTube 23 дні тому +2

    በሉ ታው ግን ቃልና አድስ በቅንነት 2ሽ እንኳን አሰገቡኝ ታው
    ቃል በሠላም ወልጀሽ ሳሚ እኔ አድስ አራስ ነኝ

  • @akuyebirhanu8119
    @akuyebirhanu8119 Місяць тому +3

    በጣም ታዛዝናላቹ እንደዚ አይነት ፕራንክ በጣም ያስጠላል አይድገማቹ ምንም ቢሆን ቅሬታ አይምሮ ውስጥ መቅረቱ አይቀርም እኔእራሴ ጨርሼ አላየዋችውም

  • @WoltYideresu
    @WoltYideresu Місяць тому

    አዲስ ሁሌም የተረጋጋና አስተዋይ ልብ ይስጥህ ።ደስ ይላል መረጋጋትህ ይህ በሚስቶች ምክንያት መጥፎ ነገር ውስጥ ለሚገቡ ባሎች እስተማሪ መልእክት ነው በርቱ።

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Місяць тому +7

    ተጀመረእግዲህ አላለም❤❤❤

  • @beza4660
    @beza4660 Місяць тому +1

    ውይይይይ እግዚአብሔርን ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ቃልየ እና እዮብ ከአነጋገራቸው ይቀያየማሉ ብየ ተሳቅቄ ልሞት 🙈😀😀😀🌺🌹🥰

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo Місяць тому +6

    ፍቅር የሆናችሁ ልጅች

  • @SolomonAbera-ie6wt
    @SolomonAbera-ie6wt 8 годин тому

    በርቱ ከስደት መልስ እቤቴ ቃል ፈርኒቸርን ነው እማስገባው ቃልየ ወልደሺ ሳሚ መልካም ሰው ነሺ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي Місяць тому +11

    እደዝህ አይነት ፕራክ ይቅር ይደብራል ያቀያይማል🎉🎉😢😢😢 ያፈታትናል😢😢🎉🎉🎉❤❤

  • @bekatsadiku-d1f
    @bekatsadiku-d1f Місяць тому +2

    እዮብኤል አሁን ዓርፍ ነው የወንድሙም ደስ ይላል በረቱ ግን ብዙ አስተማር አላስገባችሁም ብዙ ጠበኩኝ

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Місяць тому +5

    አዲስ ጎበዝ አዮብ ጨብጫባ ከምሀል አትግብ❤❤❤❤

  • @AnwarKasim-u6z
    @AnwarKasim-u6z Місяць тому +2

    ፕራንካቹህ አሪፍ ነው ግን አዲስ ነፍሰጡር ላይ ማስደንገጥ ችግር ሊያመጣ ስለሚችል መጠንቀቁ ጥሩ ነው ፈጣሪ በሰላም ገላግሎሽ ደስታችሁን ደስታችን ያድርገው

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju Місяць тому +15

    ቃል አለባብስሽን አስተካክይ

  • @Hayim8970
    @Hayim8970 9 днів тому

    መንገርሽ ጎበዝ እውነት ኣጋጣሚ ብጣሉስ ❤❤❤❤❤ወንድማሞች እንዲ ኣይነት ብራንክ ጥሩ ኣይደለም እና መናገራቹ ደስ ይላል ❤❤

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt Місяць тому +5

    እውይ ስርአታቸው እኮ ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому +2

    እመብርሐን ትቅረብሽ ቃሌዬ❤❤❤

  • @sarshowTub
    @sarshowTub Місяць тому +37

    ዛሬ አንደኛ ነኝ በሰው ሃገር እየሰራችሁ ያላቸው እህት ወንድሞች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @AdeyababawAdey
    @AdeyababawAdey Місяць тому +1

    ሁለት ምርጦች ቃልየ የኔ እቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErgbaErgbaserbesa
    @ErgbaErgbaserbesa Місяць тому +13

    ቃል ና ረዱ በጣም ታምሪላችሀ በጣም የምወዳች ❤❤❤

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h Місяць тому +1

    ቃልየዋ የኔማር ድምቅ በሉልኝ እረዱየ👍👍👍💕💕💕💕

  • @lmlemadera1186
    @lmlemadera1186 Місяць тому +27

    ቃል & ረድ በሌላ 😂😂🤣🤣

  • @EmuyedejeneDejenetadesse
    @EmuyedejeneDejenetadesse Місяць тому

    ማርያምን በጣም ነው ደሰ ያለኝ እግዚአብሔር አይለያያችው እድሜ ከጤና ይሰጣችው ቃል እመቤቴ በሰላም ትፍታሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx Місяць тому +20

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ጋይስ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍 በላይክ ግጩኝ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ Місяць тому +1

    መትያ የምመስሉኝነገርስ ፍቅር የሆናችሁ ምርጥ ጎባናሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ❤

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 Місяць тому +6

    ረዱዬ ሎም ተጠቀም ወዴ ቦርጭ እየመጣልሽ ነው carbohayidiret ያለው ምግብ በብዛት አትጠቀም ❤

    • @addyasd3780
      @addyasd3780 17 днів тому

      ሎሚዉን እደደት ወደ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Місяць тому +1

    እዮብ ገብቶታል ወይስ እዲችኩልነው ወየ አዲስየ በጣምአድናቂህነኝ የሰውልክ❤❤❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Місяць тому +33

    አይ እደዚ ፕራንክ ይቅር ሳይታሰብ መጥፎ ቃል ይወጣና መቀያየም ይመጣል ተይ ቃል

    • @LamlamAl
      @LamlamAl Місяць тому +1

      ትክክል

  • @MessAmare
    @MessAmare Місяць тому +2

    እኔ በህወቴ እነዝህን ቤተስቡ ሁሉ በጣም ውድድድድድድድ ነው ያመረጋቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanasewHB2112
    @DanasewHB2112 Місяць тому +5

    የኔ ውዴች ወይኔ ዛሬ❤❤❤

  • @MeroneKassa
    @MeroneKassa Місяць тому

    በጣም ደሰ የምትሎ ቤተሰባች ለሚሰት ክብር ያላችሁ ቃልዬ የአንቺና የእዬባ ቅርበት ሴያሰቀና የኔ ቆንጀ የኔ መልካም ።

  • @KamilaAli-fg5sr
    @KamilaAli-fg5sr Місяць тому +5

    ❤እዬብ እድህ እዳማዬል ገምቸ ነበር ለፕራክ ቢሆንጅ

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ Місяць тому +2

    ቃልረዱ እዮብ አድስ❤❤❤❤❤

  • @Ruhama-c5c
    @Ruhama-c5c Місяць тому +14

    መተባበር ይልመድባችሁ ረዱና ቃልየ ሣላየናችሁ ደሥብሎናል እናተ የፍቅር ተምሣሌት የሆናችሁ ቤተሠቦች ቶሎቶሎ ኑእሥኪ አትጥፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ Місяць тому

    የተመታቹ ፕራክ መስሎኝ ኤፍቢ ላይ አይቼ ፈልጌ ነበር የመጣሁት መጨረሻ ላይ ተመካክረው ቁጭ አይዲያው በጣም ጣፋጭ ነበር እነ እዮባ አሉኝ❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Місяць тому +3

    የኔዉድቹህ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @asynigussie-ne4ty
    @asynigussie-ne4ty 12 днів тому

    ቃል ቅዱስ ቁርባን የምትቀበሉ ጥንዶች ናችው የምትሰሩት ስራዎች ግን በፍፁም ከላችሁበት መንፈሳዊ ሁኔታ ጋር አይሄድም የተሰማኝን ነው ይቅርታ በጣም በብዙ ምሳሌ መሆን ትችላላችው

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 Місяць тому +2

    ቃል ትብላሽ❤❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Місяць тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤አቤት እዮባ እውነተኛ አፍቃሪ ❤❤❤❤❤🎉ዋው ቃልዬ ውዴ ስወድሽ መሳዬ ረዱዬ አይመቻቸው🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @BarconalSamual-rx3lu
    @BarconalSamual-rx3lu Місяць тому +4

    ተመካክራችሁ ትሰሩና ፕራንክ ትላላችሁ ደሞ ብር በእግርሽ ትረግጫለሽ አይ ጥጋብ😢

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 21 день тому

    አቤት ያድሥ ሥነምግባር አቤት ትግሥት አድሥ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GENZEBEDEJENEDEFER
    @GENZEBEDEJENEDEFER Місяць тому +3

    Wayoo anii moo yeroo duraa Dhugaa natii fakatee hojii kesan nyadha Dhugaa 😮😮😮😂😂❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ከናተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ጎበዞች መዋደዳችሁ ለብዙ ሰው ያስተምራል

  • @Wudemake
    @Wudemake Місяць тому +3

    ቃልየ እኮ ትችላለች ከምር 😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +14

    እሰይ እዮብ ታሰራልክ😂😂😂😂ቃልዬ ራዱዬን ያሚዋድ ለይክ🎉🎉🎉😂😂😂❤K&R❤

  • @Qatar-y3m
    @Qatar-y3m 27 днів тому

    ዉይ ደስስትሉ እኔእኮ አገቱንጠምዝዠዎለሁሲልእዮብየደነገጥሁትድንጋጤፍቅራችሁንብዝትአድርግልንትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selam12-y3p
    @Selam12-y3p Місяць тому +4

    እንዲህ ፍቅር የበዛበት ትዳር ያድለን ፈጣሪ አሜን🎉❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Місяць тому +5

    እኔ እፈራለሁ እንደዚህ ስለደረሰብኛ በናታችሁ የውነት እዳታጣሏቸው አደራ ሴትየላከው ጆብአይፈራም

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 Місяць тому +9

    ምስኪን እሴቶቹ በራሳችሁ ስራ ተሰራባችሁ😂😂😂😂😂

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ Місяць тому

    ቃልዬ ቀጠንሽ እኮ ማሬ❤❤❤❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Місяць тому +3

    ቆልፌነው እዮብ😂😂😂👍👍

  • @ተስፈኛዎ
    @ተስፈኛዎ 29 днів тому +1

    😂😂😂😂በጥፊ. በይኝ. አላለችም. 😂😂😂

  • @elsa4
    @elsa4 Місяць тому +6

    ፕራንክ መሆኑን አውቄ ፣በጣም ነው የጨነቀኝ ፣ የእውነት የተጣሉ መሰሎኝ በሰመ አብ ፣፣

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 Місяць тому +2

    እረ ወይኔ ሆደ ቆሠለ እረዱ እና ቃልየ ተበላችሁ 😂😂😂😂😂😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @SaAs-fk9hl
    @SaAs-fk9hl Місяць тому +2

    እረዶና አዲስ ማች ነው የለበሱት❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Місяць тому

    ቃልየ ሽቲ ልበሽ እኔ ተጨነኩኝ. ❤❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Місяць тому +55

    ቃል ቢጃማ ልበሽ ለምችት

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte Місяць тому

    አዲስ ታላቅ ታላቅ ነው❤ ይመችህ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Місяць тому +6

    እኔ ለራሴ አጨበጨብኩ ለምን ብትሉ ወንዶቹ ነቄ ብለው መልሰው ፕራንክ እንደሚያደርጓቸው ከሁኔታቸው ተረድቼ ነበር😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ahme9759
    @ahme9759 Місяць тому +1

    ወይጉድ ወደማማቹችን ፈተና ሆናቹባቸው።😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew Місяць тому +3

    ጌታችን መደሀኒታችን ጌታ ነው ከሱ ውጭ የሚመለክ የለም 100%

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Місяць тому

    እረ ማርየ እደሱ አይባልም አላለም አዲስ😂😂😂😂😂

  • @مريمسعيد-د1ه
    @مريمسعيد-د1ه Місяць тому +4

    እረምንጉድነው😘😘😘😘💔💔💔

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Місяць тому

    አድሴ ዋው ጀግ ክብር ያለው100%❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z Місяць тому +6

    አዲሰ ግን በጣም አስተዋይ ነው❤❤❤❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Місяць тому

    አዲስ ታድሎ በጣም ልባምነውኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 Місяць тому +2

    እንዴት ተመታ ብዬ አዲሰ አዝኜ ነበር ሰራችሁላቸው

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk Місяць тому +1

    እህትማማቾች እረ ተዉ አይሳዝኗችሁም❤❤❤

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube Місяць тому +5

    ቃልና ተዱ ከተገናኙ ተንኮል አይጠፋም