🔴 የህፃን ሄቨን የወጡ አዲስ መረጃዎች እና አሳፋሪው የሰዎች ምላሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 135

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 2 місяці тому +5

    ይገደል ይገደል ይገደልልል

  • @Dagi-gn2fu
    @Dagi-gn2fu 2 місяці тому +1

    Justice ⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️

  • @nininini6360
    @nininini6360 2 місяці тому +4

    በጣምያማልበጣምያማል

  • @SamrawitSamuel-p4l
    @SamrawitSamuel-p4l 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለ ሄቨን

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy 2 місяці тому +17

    ፍትህ ለሔቨን😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @Sofis-yn6eq
    @Sofis-yn6eq 2 місяці тому +1

    I will never take my childern to Ethiopia to see their extended family. I don't trust anyone . NO THANK Goodbye.. family member. We love you from far❤❤ way.

  • @SarahSarahSarartuj
    @SarahSarahSarartuj 2 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @nininini6360
    @nininini6360 2 місяці тому +1

    እውነትነውእግዚኦ

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 2 місяці тому +15

    ወንድሜ አገራችንን አውሮፓ እና አሜሪካ ተቀምጠው እንደ ሞጣ እና ቤተልሄም ዳኛቸው አይነት ዘረኞቾ ሁሉን ከፖለቲካ ጋር የሚያገናኙ፣ እብዶች እያሉ ሰላም የለም😢😢😢😢

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 2 місяці тому +2

      Enihin awurewoch like eyaderegachihu zare yihe yelib lib agigntew behisanat dem sisalekubin min mels alen. Fetari yejachihun yistachihu!!

  • @dinkalmnegash3543
    @dinkalmnegash3543 2 місяці тому +13

    ፍትህ፣ፍትህ፣ፍትህ

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 2 місяці тому +14

    አሜሪካን ያላቹሁ ኢትዮጵያውያን ሞጣን እንዳትለቁት ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc 2 місяці тому +15

    እኔ ፍትህ ከ መንግስት ሳይሆን እስርቤት ታስረው ካሉ ወንድሞቻችን ፍትህ እንዲሰጡን እጠይቃለሁ 😭😭😭 ዬ 7 ዓመት ሕፃን ደፍሮ የገደለ አብሩዋቹህ ሲታሰር ዝም አንደማትሉ ተስፋ አለኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @HusseinWajo-c6i
    @HusseinWajo-c6i 2 місяці тому +6

    You are right my bro

  • @KidistTamiratAlemu
    @KidistTamiratAlemu 2 місяці тому +12

    ሞጣ እና መሰሎቹ ጭንቅላታቸው በስብሷል ሰዎች አይመስሉኝም

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 2 місяці тому +4

    ፉትህፉትህፉትህፉትህ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +5

    ትክክል ያሳዝናል ኢትዮጵያ ውስጥ ሴጣን ተቆጣጥረዋል ህዝብ ጎረቤት ማሳደግ ቀረ የደፈረ ይገደል

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 2 місяці тому +2

    ፍትህ ፍትህ 💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @samuelaklilu4061
    @samuelaklilu4061 2 місяці тому +7

    justice for Feven

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 2 місяці тому +2

    😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 2 місяці тому +3

    ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢

  • @M.O.P-RIDES-TRANSIT
    @M.O.P-RIDES-TRANSIT 2 місяці тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለልጅ ሄቨን ልቤ ደማ እኮ 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 2 місяці тому +1

    ልብ ይሰብራል ፍትህ ለህፃናት

  • @Yo_adan
    @Yo_adan 2 місяці тому

    ሽንኩርት ጀማ 😢

  • @Gorawnana
    @Gorawnana 2 місяці тому +2

    ያስደፈረዉ ሴጣን ሲኦል ለዘላለም ይታሰር። የፈጠረንን በድፍረት በስቅላት ገለናል ሰዎች። ጠላታችሁን ለይታቹ እወቁ

  • @CHuChuRichest-t3v
    @CHuChuRichest-t3v 2 місяці тому +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @nejatali1568
    @nejatali1568 2 місяці тому +2

    Justes for Heaven

  • @zelalem9757
    @zelalem9757 2 місяці тому +3

    😢😢Ethiopia wust manori yasaznale gn gn gn 💔😪

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 місяці тому +3

    ሔቨን በኢትዮጵያ ላሉ ሕፃናት ጥበቃና እንክብካቤ ባህላዊ ለውጥ እንዲኖር፤ በሕፃናት ላይ ለሚደርስ በደል እውነተኛ ፍትሕ እንዲኖር ሳናቋርጥ ሰናሰልስ የምንጮህበት ጊዜ አሁን ነው፡፡ ሕጸናትን ደፍሮ የገደለ ብቻ አይደለም ሕጻናት የሚደፍር የሞት ፍርድ ይገባው ዘንድ ሕግ እንዲወጣ የምናደርግበት ጊዜ አሁን ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ ካለፍነው ተራ ወንጀል ሆኖ ነው የሚቀረው፡፡ ልዩ ሕግ ልዩ ጥበቃ ለህፃናት መውታት ያለበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው፡፡ ጫናው መቆም የለበትም

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa 2 місяці тому +18

    ደም ይጮሀል ሲባል እንደዚህ ነው ማለት ነው? ሰውን ከሚበድል ሰው ጋር የሚያብርስ የት ማምለጥ ይችላል? አላህ እንደሚያይ ዘንግተናል። ፈጣሪ ከያዘ የእሱ አያያዝ ደግሞ............ እናም ለዛ ሞጣ ለሚባል ወራዳ የምታሽቃብጡ....... እስኪ እንያቹ

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 2 місяці тому +1

    ሞጣ እና ደፋሪው ምንድነው ልዩነታቸው ደግሞ ያቺ ሴት

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 2 місяці тому +3

    Justice for heaven!!!!💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @Lively-ts8dm
    @Lively-ts8dm 2 місяці тому +1

    እኔም የህቴ ባል በተደጋጋሚ ለሁለት አመት ሲያስፈራራኝ ቆዩታል ቤተብ ብነግርም እሱ እደዚህ አያረግም እያሉኝ ቆዩ እስካሁን ጭራሽ አድ ቀንማ እነሱ ቤት ተልኪ በጨርቅ ሲያፍነኝ ሲል ጩሂ አመለጥቁ እሰካሁ ስሚ አጥቼ አለ ቁስሌ በውጤ አፍኚ😢😢😢😢😢

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 2 місяці тому +3

    ልክ ነው መጮሕ ብቻ ከዛ ይረሳል ስንቶቹ ስንቶቹተረሱ እረሳናችው😭😭😭😭

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 2 місяці тому +4

    የሄበን ደፋሪና ገዳይ ዓይኑ እያየ ብልቱ በእሳት ማቃጠል ነው ቢሞትማ ያርፋል ።

  • @elilitube8857
    @elilitube8857 2 місяці тому +1

    Feteh le Haven

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 2 місяці тому +13

    እውነት ነው ፍትህ ካለተሰጠው ነገም ይቀጥላል ሁሉም ቤት መግባቱ አይቀርም መገደል አለበት መቀጣጫ ነው

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 2 місяці тому +2

    መዘልዘል ነው ያለበት

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 місяці тому +1

    ፍትህ ህግ ሰላም ወዘተ አለ ወይ አገሪቱ ላይ። ፍትህ ለሁሉም ተደፍረዉ ለምቱ ወዘተ ወዘተ።

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 2 місяці тому +2

    Justice for feven

  • @zeybaali26
    @zeybaali26 2 місяці тому +4

    Yemot fird ema lesu ereft nw keza yebase ktat meketat alebet

  • @michaelgetachew4892
    @michaelgetachew4892 2 місяці тому +2

    lij yared enkuan endesew awera zare yakoral justice for heaven

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 2 місяці тому +4

    ፍትህ ለሄቨን ያረቢ አገሬ አፈርኩብሽ ይቺን ምሥኪን ህፃን በንደዚ መልኩ ዘልዝሎ ገሎ ይመገባል ይተነፍሣል ዘመዶቹ ፖሊሦቹ ሃኪሞቹ አቃቤ ህግ መንግሥት ኧረ ህገ መንግሥቱ እራሡ እንዲ ከሆነ ገደል ይግባ ህዝብን ካልወከለ ምን ያደርግልናል ሁሉም ተባብሮ አብሮነታችን ይቀጥል ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @stopit2080
    @stopit2080 2 місяці тому +2

    Welcome

  • @GetanehDemeke-ym5mz
    @GetanehDemeke-ym5mz 2 місяці тому +1

    የተደፈረችው ህፃንዋ ብቻ አይደለችም አናትዋም የመኖርና የመስራት መብትዋ ተደፍሮአል እንድትሞት ተፈርዶባታል ኢትዮጵያ ም ተደፍራላች በፍትህ አካላት አምላክ ይፍረድ!!!

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 2 місяці тому +1

    ፍትህ,ፍትህ,ፍትህ,ለሄቨን,ምጣና,ቤቲሔለም,የምትባሎ,ሰይጣን,እናንተ,ሲጀመረ,አማራን,ሰሙን,እንጅ,ሀገሩን,አታወቁትም,ዝምብላቹህ,አፍአቹሁን,አትክፈቱ,

  • @MekdesBelete-b9q
    @MekdesBelete-b9q 2 місяці тому +3

    እኔ የሚገርመኝ እሱስ አንዴ ሴጣን ተጣሮታል ከእሱ ጎን ቆመው ለመሸፋፈን የሚሞክሩት 1.ቤተሰቦቸው 2.ጠበቃ ተብዬው 3.የህግ አካላቶች ግን የምር ስውናችው ወይስ የናንተ ልጅ ሳላልሆነች ነው ፈጣሪ ሆይ ልጆቻችው ላይ ይድረስ አልልም ልጆቻችው በናንተ ግፍ ለምይ ይቀጡ አምላክ በሆነ ምክንያት የእጃችውን ይስጣችው፡፡
    አሁንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 2 місяці тому +7

    የመንግስት፣እጅ፣አለበት

  • @የአስናልጅነኝ
    @የአስናልጅነኝ 2 місяці тому +4

    ሁለተኛ ነኝ❤❤❤

  • @messya7125
    @messya7125 2 місяці тому +3

    እረ ድሮ እናቶቻችን ገበያ ሲሄዱ የማይታወቅ እንጨት ፈላጭ ሊፈልጥ መቶ ገበያ ደርሺ እስክመጣ ልጄን እይልኝ ብለዉ የሚሄዱበት ጊዜ ነበር ፡ወጣቶች አገራችሁ እየተበላሸ ነዉ አንድ ሆናችሁ አገራችሁን አድኖ የከፋ ጊዜ ላይ ነን ፈጣሪ እናትየዋን እምበዋን ያብስ😢

  • @yohannyohonn8739
    @yohannyohonn8739 2 місяці тому +2

    እሔን ፍርድ የፈረደ ዳኞ ጠበቃ ተጠያቂ ናቹህ , ይህ የአንድ ሣምንት ትግል ሣይሆን እምንዋጋዉ አዲስ ባሕል መሆን አለበት

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 місяці тому +2

    የአማራ ክልል የመኖር ያለመኖር የህልዉና ተጋድሎ ላይ እያለ ከአመት በፊት የደረሰ ወንጀል አየር ላይ መራገቡ ለምን ይሆን አገሪቱ ላይ ህግ ሰላም ፍትህ ወዘተ አለ ማለት ነዉ? ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @tigistgugssa1174
    @tigistgugssa1174 2 місяці тому +3

    እር እር ሰንቱ ተወርቶ ያልቃል 😢 መደፈር እንደ በአል እየታየ ነዉ
    ሌላወ ሴት ሆነው ጉደዪን የሚያቃልሎ ስንቱን የሚናገሩ

  • @nejatali1568
    @nejatali1568 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 місяці тому +1

    😭😭😭💔💔💔

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 2 місяці тому

    ይህ ሰው ሞጣ የተባለ ግለሰብ ከ ገዳዩ በላይ ገዳይ ነው ይህ ሰው ይጠየቅልን

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 місяці тому +1

    ሞት ብቻ ሳይሆን አሲድ ተደፍቶበት ተቃጥሎ ተሰቃይቶ ይሰቀልልን ፍትህ ሙስና ጉድ አመጣ አሁን ጥሩ ዜና ነው ቤተሰቦቹ እንዳሰደዳት እየተሰደዱ ነው 😢😢😢

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YigezuMola-c5p
    @YigezuMola-c5p 2 місяці тому +10

    ሞጣን ካገኛችሁት ግደሉልኝ

  • @MeronMengistu-p6c
    @MeronMengistu-p6c 2 місяці тому +13

    የሞት ፍርድ ነው ሚገባው

  • @NetsanetMelese-ry4fp
    @NetsanetMelese-ry4fp 2 місяці тому +3

    ግን ሞጣን ምትከተሉ ደንቆሮዎች ግን ቤታቹ ይግባ በልጃቹ ይድረስ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +1

    እናት ትንሽ ወንድ ትንሽ ልጆቻቹን ለማንም እዳታምኑ እናት በተለይ

  • @ZemenayMareye
    @ZemenayMareye 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለዝች ብላቴናህፆን ይህየሞት ፍርድእራሱያንሰዋል መንግስእየቀለበው ምነይሆናል ስለዚህ ለዚህእሚገባው በቁም የፈላውሀ እያፈሉ በሰውነቱ መልቀቅነው አይኑእያየ በቁሙ መገብገብአለበት ለሱሞትእማእረፍትነው በቁሙ መገብገብአለበት የበሰበሰ ብስብስ

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 місяці тому +1

    ባቢዬ ለሞጣ ለዛ ክፍት አፍ ባለጌ ስድ መልስ መስጠት ክብር ነው

  • @kgalibfamilygalib4504
    @kgalibfamilygalib4504 2 місяці тому

    I’m happy that Heaven’s mother got home but we need justice for children.

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 2 місяці тому +1

    ምስክንዋ እናት ከጎና ሰው ኣጥታ ኣንድ ኣመት ያለ ፍትህ ኣስቀርዋት ኣሁን ግን ተመስገን የኢትዮፕያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ኣለም ሙሉ ከጎና ነው ጀግኞች ወጣቶችም ተነሱላት

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 2 місяці тому +2

    ወንድሜ ወንድ ከሆንክ አባት ከሆንክ የወንድነትህን ልክ መከታ ሁናችሁ አሳዮን እኛም ወንድ የወንድ ቁንጮ እንደሆናችሁ እናረጋግጥ ፍትህን በራሳችሁ አረጋግጡ እንጅ እናንተም እንደ እኛ አቅም እንዳጣነዉ ፍትህ አትበሉብን ፍትህ እራሳችሁ ስጡ ወንድነታችሁን አሳዮን መታሰር ነዉ ሌላ ምን ያደርጉናል ይሄን ሰዉ ልኩን ሰተነዉ ብንታሰር እንኳ አይቆጨንም ሁለት ነገር እናተርፋለን የህሊና እረፍት ና ለሌላዉ መቀጣጫ ማድረግን ወገን ማትረፍ ነዉ አለቀ። ፍትህ እያልክ ብትዉል አትጃጃል ፍትህ ሰጭዉ የህግ አካል እኮ ናቸዉ ምንም አታመጡም ያሉን ስለዚህ እንደህዝብ የምንጎዳዉ እኛ ስለሆንን የራሳችን የፍትህ የህግ ስርአት ሲኖረን ፖሊሱም መንግስቱም ያከብረናል።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому

    😭😭😭😭ኡፍ

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 2 місяці тому +2

    ምነው አድጋ እኛን ባጫረሰች ነበር የተረገማችሁ አሳፋሪ ሰዎች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አነበሲ
    @አነበሲ 2 місяці тому +3

    የአምላክ ሰራ በዛች ምድር በግፈኞች ላይ ይፍርድ ያምጣ😱

  • @የSለMኦN
    @የSለMኦN 2 місяці тому +3

    እስካልሞተ አናቆምም

  • @HanaYilma-j3y
    @HanaYilma-j3y 2 місяці тому

    እባካችሁ እስር ቤት ውስጥ ያላችሁ ወንድሞች ፍትህ ለህዝብ ሔቬን

  • @lenalena5192
    @lenalena5192 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለሚጣ ግን ይቅርታ ይሄ ባለጌ ሰው ድምጽኑ አታስተላልፉት ሲያወራ በንዴት ልሞት ነው

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 2 місяці тому +1

    Egezeo Maherene Kerstos Mota ke defari gedau bemen Yeleyal Geta yeferdew yehe ye sew wedaki

  • @shashiemelky7418
    @shashiemelky7418 2 місяці тому +3

    What about wolga children

  • @MoloGeda
    @MoloGeda 2 місяці тому +1

    Inenyeh yenasun sira yem sarut nachaw sirachew bazzi yewatabinal bilo farrhu

  • @AbeleBela
    @AbeleBela 2 місяці тому

    Yano yatenin alchalkumi👈👉☺️👈😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MeklitTsegaye
    @MeklitTsegaye 2 місяці тому +1

    mota gin tbda eshi

  • @DuEf8
    @DuEf8 2 місяці тому +1

    ሞጣ ቃራንና መሰሎቹ የስራቹን ይሰጣቹ

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 2 місяці тому +3

    ግን አሁን ወንድ ጠፋ ማለት ነው? እነዚ አውሬዎችን ገርፎ ሚደፋ?

  • @MeryTdey
    @MeryTdey 2 місяці тому +3

    ወንጀሉ አበዛዝ
    እንዳትጮህ አፏ በአፈር ተሞልቶ
    ተደፍራ
    በምላጭ ጭኗ ተልትሎ
    ይህም ሳይበቃ 😢😢😢
    እናቷን በዛቻ በማስፈራራት ከስራ በማፈናቀል ከነርስነት ወደ ፅዳት ከዛም አልፎ ይህንን ሰርታ እንዳትበላ እንኳን ለማገት ሙከራ ማድረግ ሰው ከተወለደበት ካደገበት ማሳደድ ፍትህ ማሳጣት በገዛ ሀገሩ እንደሁለተኛ ዜጋ መቆጠር ከዚህ ሁሉ የሚብሰው ደሞ 😢😢ተምረናል ከሚሉ በሙያቸው ህዝብን ለማገልገል ቃል ኪዳን የገቡ የተማሩ መሀይሞች 😢😢 ሀኪም አቃቢ ህግ ቤተሰብ ጨምሮ😢😢ምን አይነት ፍርድ ይቀጣችሁ ይሆን ሞት ክክክ ሞት እኮ እረፍት ነው ምንም አልላችሁም ተሰቃይታችሁ ሞት እንዲናፍቃችሁ እመኝላችኃለሁ::ከዚህ የሚብሰው ደሞ መንግስት ለዘንባባ የሰጠውን ክብር ትንሽ በጣም ትንሽ ክብር የማይሰጥ 😢😢😢😢ኡፉፉፉፉ መቃጠል ብቻ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 2 місяці тому +9

    ለሌላው ማስተማሪያ እንዲሆን ይህንን አረመኔ ደፋሪ ሰው ቆለጡን ቆሮጦ አንገቱ ላይ አንጠልጥሎ እንደ ኦሎምፒክ ችቦ ከተማ ለከተማ ማዞር ነበር ❗❗❗
    እንደው የሄቨንን ሚዲያ አውጣጦት እንጂ ስንት በየመንደሩ ድምጽ ያጡ የሚጮህላቸው አጥተው በገዛ ቤተሰቦቻቸውና በቅርብ ሰዎቻቸው የሚደፈሩ በመቶ የሚቆጠሩ ህፃናት አሉ ።ድርጊቱ ከተፈፀመባቸው በኋላ እንዳይናገሩ ስለሚያስፈሯሯቸው ሳይናገሩ ፀጥ ይላሉ ነገሩ ተረሳስቶ አካላዊና አእምሮአዊ በደል እንደደረሰባቸው ይኖራሉ ።ለምን እንደሚገድሏቸው ታውቃላችው ግን ? ነውራቸውን እንዳይናገሩባቸው እኮ ነው።
    ለእንደነዚህ ጨካኝ ሰዎች ሞት ይገባቸዋል !! #ሞት❗
    #ፍትህ #ለሄቨን ❗❗❗

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 2 місяці тому

      ሞጣም የጦጣ ልጅ ከብት ነው ግን ክፉ ከፍትም ይታሰራል ሞጣ መታሰር አለብህ

  • @Yonas-s8q
    @Yonas-s8q 2 місяці тому +3

    ምት ከተፍረደበም በድንጋይ ተወግሮ ባደባባይ

  • @tigistgugssa1174
    @tigistgugssa1174 2 місяці тому +2

    ከእኔ የሚገርመኝ የዶክተር አብይ ባለቤት ምነው ዝምታን መረጡ?

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 2 місяці тому +2

    ይሔ ደንቆሮ የጋማ ከብት ከአንተ ጋር ተደምሬ ነው ኢትዮጵያዊ እምባለው በልጆቻቹ ይድረስ እነሞጣ እና መሰሎች

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaide 2 місяці тому +3

    ይሄ ሠውዬ እንደው አማኔል የሚወስደው ቤተሰብ የለውም እንዴ

  • @HiwinagniFenanbaka
    @HiwinagniFenanbaka 2 місяці тому +2

    ene wlhi ya mida ajnda hono indyaqr btm nw mifarwu 😢😢honom gin hulachin dimts inhun siqaxil damo yamotu fird irasu bande indimot bayfaqadilat das yilagna ya hitsanwan siqa andi ba andi iyaxaxam kalhona damo la inatiyewa asalfawu yisxut iswa indet indamigalw tawqalchi waaaaa hagre ahun sasbawu hagr yalgni almasil algni allahye ba mihrat asiban ya rab 😢😢😢😢

  • @Radamiko7
    @Radamiko7 2 місяці тому +3

    First babi🎉🎉

  • @EkramAssefa-g2l
    @EkramAssefa-g2l 2 місяці тому +2

    ኮሜንት ያረገው ልጂ ተቀጠቀጠኮ ቴሌግራም ዘመድኩን በቀለ ላይ እዩት

  • @AsterTeshome-m2t
    @AsterTeshome-m2t 2 місяці тому +2

    ሞጣ የሚባል ጥጋበኛ ቆሻሻ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው

  • @footskil90
    @footskil90 2 місяці тому +1

    mota enathen ene rase gelkalw engenaghalen

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 2 місяці тому +5

    Betam yasazinal 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️megedel alebet ::

    • @HiwinagniFenanbaka
      @HiwinagniFenanbaka 2 місяці тому +1

      magadal bicha baqi aymslagnim ine 😢😢😢😢😢

  • @AmirEndale-ty7qr
    @AmirEndale-ty7qr 2 місяці тому +1

    አረ ኡኡኡኡኡ ምንድነዉ መንግስት መንግስት ፍትህ ይስጠን ምንለዉ ማህበረሰቡ እራሱ ለ ፍትህ መፍትሄ መሆን አለበት መንግስትን ጠብቀን እስከዛሬ የትኛዉን ፍትህ አገኘንና ነዉ ለ ማይረባ ዘረኝነት ጥንብ ለሆነ ዘረኝነት መድፍ ስር እንቆማለን እንዴት ለ ንፁ ፍጥረት ለፍትህዋ መቆም ያቅተናል እስከመጨረሻዉ እንታገልላት። እሄን ያሰበበትን ልቡን ነበር አይኑ እያዬ አዉጥቼ እጁ ለይ ማረግለት

  • @KassaGirmay-o5t
    @KassaGirmay-o5t 2 місяці тому +1

    ede mota ayintu be mot meketati alebet,

  • @Nesr-hv7so
    @Nesr-hv7so 2 місяці тому +1

    🌴Bahar dar ljoch anfatahm😂😂😂 🤚🤚🤚🤚

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 2 місяці тому +4

    አረ መገደል አለበት አለበለዚያ ነገስ ሌላ ልጆች ቢደፈሩስ ከተገደለ ግን ሌሎቹም ይማራሉ ነው እምለው ለአንድ ሳምንት ብቻ መጮህ መፍትሔ አይሆንም ፍትህ ፍትህ

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 місяці тому +1

    Yes babey beskaye new memote yalebet sekeyete belu memote yalebet Eye ye sew setan new ☹️dergetun kadergew setan menem Ayileyeum Eye mota yemebalew dedeb sewye mewagede alebet

  • @HanaYilma-j3y
    @HanaYilma-j3y 2 місяці тому +2

    ስው አይደለም ይሄ ደደብን ሞጣን እባካችሁ አሜሪካን ያላችሁ እባካችሁ እጥፉልን በዘር አይደለም በስውነት ሰው በመሆን ተባበሩን

  • @MK-yr3up
    @MK-yr3up 2 місяці тому +1

    Mota yemibal sewye gn sew new.

  • @mahletweldegiyorgis1461
    @mahletweldegiyorgis1461 2 місяці тому +2

    Yhe sew gn kemr yesetan amlaki new esge betesebu 3 hsanatn endi madreg beshtam mnm mnm adelem yhe yesetan menfes new heavenn eko edeza karegat behuwala budabet new yeweseduwat lemn edeza aderegu ehtyew edemotechi eyawekechi lemn buda,bet wesedechi ??? Bcha egziabher ybekellat 😢😔😔💔

  • @AbeleBela
    @AbeleBela 2 місяці тому +1

    Yani ni idetie😂😂