@ሚኒ አቩን አጠቃቀም(OTG) oven toster and grill ,ኬክ ችክን,አሳ አጠባበስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @kassahunabate9558
    @kassahunabate9558 10 місяців тому

    በጣም አመሠግናለሁ ገዝቼ ግራ ገብቾኝ ነበር ገላገልከኝ በርታ ጀግና

  • @ermiasgirma732
    @ermiasgirma732 Рік тому +2

    ዳኒ በርታ እናመሰግናለን ተምሬበታለው እናመሰግናለን

  • @rekiktibeb638
    @rekiktibeb638 5 місяців тому +2

    አመሠግናለሁ አዲስ አቪየሽን ገዝቸ ግራ በገባኛ ስሀት ደረስክልኝ አመሠግናለሁ

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 Рік тому

    አመሰግናለሁ ገዝቻታለሁ አጠቃቀሙንአላቅበትምግን

  • @burameko6711
    @burameko6711 3 дні тому

    Ye stove endet new alemabrat mchlew

  • @mulugetakassa766
    @mulugetakassa766 11 місяців тому +2

    Berta

  • @Habesha251
    @Habesha251 21 день тому

    አሪፍ quality ያለዉ የቱ ብራንድ ነዉ

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  19 днів тому

      @@Habesha251 ቡራንዳ ከአንተ የመግዛት አቅም ጋ ይወሰናል ስትገዛ ባለሙያ አማካሪ ብታገኝ ግዜው ያስገድዳል

  • @yordiyordanos8277
    @yordiyordanos8277 3 місяці тому

    ለኬክ እና ለዳቦ ስንት ላይ ነው??

  • @MeseleAsefa-d5u
    @MeseleAsefa-d5u 6 місяців тому +1

    ገላገልከኝ አመሰግናለው ሰለአጠቃቀሙ

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  6 місяців тому

      @@MeseleAsefa-d5u አመሰግናለው ለበለጠ መረጃ እንዲሁም የቴክኔካለ መረጃ 0969004588

  • @haykelyimer2578
    @haykelyimer2578 11 місяців тому +1

    Sent nw

  • @tizibetshewa
    @tizibetshewa Місяць тому

    ዋጋቸው ግን ስንት ናቸው

  • @tigisttadesse3823
    @tigisttadesse3823 11 місяців тому +1

    Thank you for sharing knowledge

  • @BanchiAdane-v3m
    @BanchiAdane-v3m 6 місяців тому +1

    enamesegenalen

  • @BruktaytTeshome
    @BruktaytTeshome 10 місяців тому +1

    Luxell atekakemu pls

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  9 місяців тому +1

      መጀመሪያ ታይመሩን ቴምፔሬቸር ማስተካከያውን መለየት ሞክር/ሪ ከዛ የላይኛውና የታችኛውን የማሞቃያ መቆጣጠሪያ ምልክት በነጥብ ሌሆን ይችላል ወይም በሰረዝ, አንድ ነጥብ ወይም አንድ ሰረዝ መቆጣጠሪያዋን ማዞር ማለት የላይኛው ማብሰያ ብቻ ይጀምር ማለት ነው አንደዝሁ ሁለት ነጥብ ወይም ሰረዝ ላይ ማድረግ ሁለቱም ማሞቄያ እኩል ይስራ እንደማለት ነወ ለበለጠ ,

  • @MelatWorku-d7c
    @MelatWorku-d7c 11 місяців тому

    Cake lemegager huletum yemilww lay new madereg yalbin?

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  11 місяців тому

      ያው ኬኩ በሁለቱም በኩል መብስል ስላለበት

  • @EdilamGorems
    @EdilamGorems Рік тому +1

    Kewstu mebrat ayberam weym yelewem enda

  • @tsigetsige6022
    @tsigetsige6022 11 місяців тому

    ኦቭኑዋጋስትነዉየትስመግዛትእችላለሁብነግረኝየምታቁመልሱልኝ

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  11 місяців тому

      የተለያዪ ካሌቴ አለ እኔ ባለሙያ ነኝ ግን ገበያ ላይ ትንሻዎ ወይም ትልቁ የተለያየ ዎጋ አላቸው ለበለጠ መረጃ 0969004588.

  • @zelalem6666
    @zelalem6666 Рік тому

    45 ደቂቃ ለአሳ🤔

  • @YordiYordanose
    @YordiYordanose Рік тому +1

    ስንት ነው ዋጋው

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  11 місяців тому

      ገበያ ላይ ከ 8 እስከ 12 ሺ እንደየ ኳሊቲው

  • @EdilamGorems
    @EdilamGorems Рік тому +1

    Kumtel gezeca nbr gin temesasay alwe enda keweset biretu ylm malet sebo yemimeslew

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  Рік тому

      እንዴት ነው ግዴታ ግሪል መኖር አለበት ሆሉም ኦቭን ምርት ላይ

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 Рік тому

      Sit birr new wagaw

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 Рік тому

      ግንፉምብቻነውአደለ እሳትአያወጣሞ

  • @hiwottegegn305
    @hiwottegegn305 4 місяці тому

    sanford oven gezeche ateqaqemu negerge

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  4 місяці тому

      @@hiwottegegn305 0969004588 ደዉሉ ለበለጠ መረጃ

  • @MelatWorku-d7c
    @MelatWorku-d7c 4 місяці тому

    Kumtel new yene ena selkusew algilim alegn min hono yehone zim ale

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  4 місяці тому

      @@MelatWorku-d7c የኬክ መጋገሪያው ነው , ብዙ ግዜ የአጠቃቀም ችግር ነው, ለበለጠ መረጃ 0969004588

    • @MelatWorku-d7c
      @MelatWorku-d7c 4 місяці тому

      @@danielgetachew2513 min adrge limokerew

  • @LoveG-s6p
    @LoveG-s6p 3 місяці тому

    Mini oven tebelashetobegne neber Meserak techelalek??

  • @shimiyastsehay5473
    @shimiyastsehay5473 4 місяці тому

    stove endet new yemekefetaw

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  4 місяці тому

      @@shimiyastsehay5473 0969004588 ደወሉ ለበለጠ መረጃ

  • @ShewangizawGetachew-k1n
    @ShewangizawGetachew-k1n 10 місяців тому

    የላይኛው ይሰራል የታችኛው አይሰራም ምን ላድርግ ችግሩ ምንድነው ሰለትብብርህ አመሰግናለሁ

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  10 місяців тому

      0969004588 በመደወል መፍትሄውን አማክራችዋለው

  • @AdisAsnaka
    @AdisAsnaka 5 місяців тому

    በጥልቁ ሥራልኝ ወድሜ ፕሊስ

    • @danielgetachew2513
      @danielgetachew2513  5 місяців тому

      @@AdisAsnaka ተጨማሪ መረጃ ያስፈልጋል

  • @TeweldeAbreha
    @TeweldeAbreha 6 місяців тому

    የታችኛው አያበስልም ብልሽት ነው

  • @AxumFithanegestGebru
    @AxumFithanegestGebru 2 місяці тому

    ዋጋዉን ንገረኝ

  • @tsegaabdemeke
    @tsegaabdemeke 8 місяців тому

    Le dabo sente dekika be sent degree nw