Ethiopia: ቁ 3. እንዴት አድርገን ቆንጆ የሆነ ዳቦ እንጋግራለን? የመጋገርያ ማሽን አጠቃቀም
Вставка
- Опубліковано 30 лис 2024
- 👉 እጅግ በጣም ጥራት ያለው ሶፋ በተመጣጣኝ ዋጋ ፤ • GEBEYA: አስገራሚና ተመጣጣኝ የ...
👉Gatii Aja'ibaa kan Soofaafi teessoo televiziyoonaa vidiyoo ilaaluufi liinkii armaan gadii fayyadamaa/ • Video
👉 እንደት አድርገን ዳቦ እንጋግራለን ? ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ቪድዮ ቁ ፡ 2.ቪድዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፤ • GEBEYA: እንደት አድርገን ዳቦ ...
👉የዳቦ ቤት ሊጥ አቦካክ እና የዳቦ አገጋገር ስልጣና ቁ 1 ቪድዮ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፤ • GEBEYA: የዳቦ ቤት ሊጥ አቦካክ...
👉 እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ፤ለፍተሽ ደክመሽ የገዛሽው ማሽን ስራ ጀመረልሽ፤ለሎቻችሁም በርቱ ፈጣሪ ያግዛችሁ ቪድዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ: • Video
👉የቺፕስ ማሽን ጥገና እና አጠቃቀም፤ • Video
👉የሊጥ ማቡኪያ ማሽን ዋጋ በኦሮሚኛ ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፤ • Video
👉ስለ ስራ፤እጅግ በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ የሆነ ድራማ በኦሮሚኛ ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፤ • Video
👉 የቤት ክራይ ርካሽ የሆነባችው በአድስ አበባ ውስጥ ፤ • Ethiopia:አድስ አበባ ውስጥ የ...
👉 በ 30,000ሽህ ብር ብቻ የሚሰራ አዋጭ የሆኔ የስራ አማራጭ ፤ • Video
👉ወደ ኢትዮጵያ ስንገባ ገስተን ይሁን በስጦታ፤ ይዘን መግባት ያለብን መቅረት የሌለባቸው ወሳኝ ነገሮች ፤ • Video
👉 ቆንጆ የሆነ ፓወር ባንክ እና አጠቃቀም፤ • Video
👉 ስለ ስደት መታየት ያለበት ጠቃሚ መረጃ ፤ • Video
👉 ጥራት ያለው የጫጩት መፈልፈያ ማሽን፤ • Video
👉 የተለያዩ ጠቃሚና አስተማሪ ፤መካሪና ዘካሪ እንዲሁም አዝናኝ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት አሁኑኑ የFacebook ፔጃችን like በማድርግ መረጃዎችን በየጊዜው ይከታተሉ የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት አሁኑኑ ወደ ፌስቡክ page ይቀላቀሉ ፤ / chalagelch
👉MY UA-cam CHANNEL👉 / chgtube
👉Facebook ,chg tube
👉Telegram page t.me/joinchat/...
#እትዮጵያ#Bakery#ስደት#የዳቦማሽን#የስራአማራጭ
👉 እጅግ በጣም ጥራት ያለው ሶፋ በተመጣጣኝ ዋጋ ፤ua-cam.com/video/7u_5ZWbW3eQ/v-deo.html
👉Gatii Aja'ibaa kan Soofaafi teessoo televiziyoonaa vidiyoo ilaaluufi liinkii armaan gadii fayyadamaa/ua-cam.com/video/rwP8fiXgQHQ/v-deo.html
👉 እንደት አድርገን ዳቦ እንጋግራለን ? ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ቪድዮ ቁ ፡ 2.ቪድዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፤ua-cam.com/video/adrA_d3LYuw/v-deo.html
Selamh yebeza chaila wendema ebakeh waffle mesirya yet endmagegi negrgi
defuwun bakuba nabar maderag
የት ማሽኑን ማግኘት የሚቻለው
ስት ብር ነው መጋገሪያው የሚገዛው
34 ወይም 35 ሽ
ውይ አንተ ልጂ ቅን ነህ እድሜህ። ይርዘምልን
ወድም አንተ መልካም ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ጫላ እጅህ ይባረክ ቅንነትህን አይቶ አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ
Batseb argegn wude
ጫላየ ወላሂ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካላህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን እኛንም ከዝጡሩወቹ ያርገን
ወንድሜ ለባህርዳር እድታደርስልኝ አሁን ቤቴ አልተጨረሰም ሲጨረስ እንግርህ አለው በሰላም ይጨረስልሽ በሉኝ እሲቴ
እኔምእፈልጋለሁ።ግንቁጥሩይታል
እውነት ተባረክ ወንድማችን ለከ ሃገርም በትንሽ ገንዘብ ይሰራል ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ እናመስግናለን
ምርጡ. ወንድማችን. እናመሰግናለን. ❤❤
ዋው እምፈልገውነበር ስጠብቅ ነበር ባለፈው ዲፎ መጋገሪያ ብየህ ነበር በቃ በዚህም መጋገር ይቻላል ማለት ነው ደስ ይላል
Caaliyee marrr 😗😗😗
ጫልየ ሹኪረን የኔወዲም የኛ አሥተዋይ
እግዚአብሔር ይባርክህ ደግነት ለርስ ነው እናመሰግናለን
ጫለይ ምርጥ ሰው እናመስግናለን ለኛ ለስደተኞች ስላስተማርከን በቀላሉ ስራ መስራ እንደምችል ያሳያል ትብብርህ
ጫላዬ ፈጣሪ ይባርክህ እናመሠግናለን
እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከአንድ ወር ቡሀላ ወደ ሀገሪ ልገባ ነው ምንድን ነው የምሰራ እያልኩ ስጨነቅ ነበር ወንድማችን እድሜ ላንተ ተስፍየ አለመለምከው አሁን ብዙ አማራጭ አለኝ አንድ ስራ ላይ እሰማራለሁ ተባረክልኝ ወንድማችን
እኔ ከሁለት በሃላ ሠራነው ነው በቃ
ጥረትህ des ይላል በርታ እንደአንተ ያለ ወንድም ቢኖረኘ የት እንደርስ ነበር
Engam neyelgegn konjo
ውይ ዳቦ ስወድ ኡፍፍፍ የበላሁት ያህል ነው በአይኔ እያየሁ እናመሰግናለን በጣም
ጫላችን እጅህ ይባረክ እግዚአብሄር አምላክ ጉልበትህን ይባርክልህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምልህ ኑርልን
ዋው ጫላየ በጣምደስይላል ማሻአላህ በርታ ወንድማችን💜💜💜💜💜💜💜😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ዋውውውውውው. ጫላዬ. የኔ. ምርጥ. ሰው. በርታ.
ከልብ እናመሰግናለን ሐሪፍነወ
ማሻ አላህ ተባረክ የኔ ወንድም
ጎበዝ
ዋው በጣም ባለሞያ ነህ ወንድሜ በርታልን
በጣም ደስ ይላል ባገኛው በቀምሰው ደስ ይለኝ ነበር
ጫላ ሰላም ነው እንዴት ነህ። የምትሠራቸው ቪዲዮዎች በሙሉ በጣም ይመቹኛል።
Gora bel konjo
ዋውውውውውውው ጉመጡኝ ጉመጡኝ ይላል አቦ እጅህ ይባረክ
ጎበዝ ነህ በጣም እናመሰግናለን
ዋው እጅህ ይባረክ
አላህ በረካ ያርግህ
Owww thanks chalayeee u are keen
ሠላምህን ያብዛው ጫልየ የኛ አሳቢ
የኛ መልካም ሰው ጫላ እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ እደዚ በቅን ልቦናህ ለኛ ስትመክረን ብድርህን ፈጣሪ ይክፈለው ለአተ ቃላት የለኝም እዳተ ዩቱበር አይቼም አጋጥሞኝም አያውቅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Tebarek kelelel abrigeh hagwrigna behone satikematel slastemarken kelibe ameseginalew
Thank you yedabo sera legemer neber mashenun yet legeza mentemkergnalh
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ጥሩ ስው ነህ
ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን በርታ
እናመሰግናለን ጫለዬ በጣም ቆጆ ዳቦነው
እናመሰግናለን የኔ መልካም በርታልን ቀጥልበት🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባረክህ ብሩክ በቃ ምን ልበልህ ቃላት የለኝም
እድሜ ከጤናጋር ወድማችን አብዝቶይስጥህ የኔ ቅን እኔም እፈልግ ነበር ግን የኛቆጣሪ ይሰራልኚአይመስለኚም
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ምርጥ ሠው ምን ይዘሽ ምን ልሠሪ ምን ምናምን እያሉ አገር ቤት ያሉ ተስፋ ያስቆርጣሉ አሁን ቢያንስ በራሴ ኮፊደንስ እድተማመን አድርገከኛል በጣም ቴንኪው ።
Well come ጨልዬ ተበራክልን ተመችቶኛል
ምርጥ ወንድማችን እናመስናለን
Woww Chala betam enamesegelen enam ehe sira lamiserat efeligalehu please silki kuter efeligalehu la eniformeshini beterefe betam thnks
ጥሩ ነው እርፍ ነው በርታልን
በእዉነት በጣም እናመስገናልን ግበዝ
Tebarek wandime
Wow akkami namati toltuu dhuga dabbo bayye bareeda ija namatu wow ansi yaddi kanuma yo waqayoo jedhe caliye yeron galu gahu sifani bilbila abdi gudda tokko nati horte ebbofami
ሰላም ለናንተ ይሁን ያገሬ ልጆች ወንድማችን ጫላ እናመሰግናለን
Tebark wondem
ሁለገብ ባለሙያ ነህ ሰላምህ ይብዛ
እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሰግናለን
Caaalaa Galaattomii Waqayyoo kan yaadde hundaa siif haa guutuu.
ባለሙያነህ ተባርክ
ያምራል
ቅን ሰዉ በርታልን
Wawu good thnaks you
Abren Enbla👍👍👍👍
Konjo batseb argegn
@@TBTubeTb Esh Eht
@@wultageste538 💕😘❤
Chalaye.....Selam.lante.yehun.betam.arif.newu.bro.kenenet.yalehesewu.nehe.enam.hulachenenem.endihe.betredan.teru.newu...lenkefet.eyefeleGu.feracha.laleben.sewuch.beakal.komehe.endewedem.honehe.tekotatrehe.betredan.enfeleG.neber.
ከልብ እናመሰግናለን በርታ 😘
ምስጋናችን ከልብ ነው ኑርልን
እናመስግናለን ወንድም ጫላ
እናመሠግናለህ 😍ባትራዉ በስት ነዉ የገዛኸዉ
እናመሰግናለን ; ለምንለትንሽ የዳቦ ሊጥ ሙሉ መጋገሪያዉ ላይ ዘይት ቀባኸው?
ጫላይ የኔምርጥ ተባረክ
እናመስግናለንወንድም
Batam arif new sele maragawoch batam kalebe ena masagenalen wandemachen meret ye ethiopia wedey ye agare lije barta
Ene yemashun axekakem gra neber migebagn tebarek
Tebarek wendemachen
መጀመሪያ ጊዜ ሰብስክራይብ ያደረግሁህ ወንድማችን በጣም ጥሩ ነው እኛም ለሀገራችን ያብቃን እስኪ እንገዛለን እኛጋ እንኳን እኔጃ ማጓጓዣው ራሱ ይጎዳል እስኪ መገኛህን አስቀምጥልን
እኔንም ሠብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ
@@saratube1230 እሽ አደርግሻለሁ
@@enatalem3890 አመሠግናለሁ 👌👌 እህቴ
ወይ ጫልዬ መልካም ሰው
ዋውውውውውው ጎበዝ
ሠላም ጫላ ምርጥ ሠው ሠምቼ እኮሣምታለሁ አሁን ስራ ይዤለሁ አይዞህ በርታ
በርታ አሪፍነው ወንድም
አንተ ልጂ ምን ብየላመሥግንህ እናመሠግናለን
Betam konjooo new barita wodimacheni
ጫላ በጣም አሪፍ ነው ግን አንደወ ነገር ልንገርህ ዳቦውን ዘይት ስትቀባ መጀመሪያ ሊጡን ቀብተህ ብትጋግረው በጣም ያምራል ከበሰለ በጛላ ከምትቀባው
አይ እህት ሐሪፍ ነው እሚሆነው በተለይ ቀብቶ ትንሽ ሸፈን ቢያረገው በላስቲክ ሐሪፍ ነው ሶፍት ነው እሚሆነው
ጫል እባክህን ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
በጣም እናመሰግናለን ማሽኑ የት ነው የምናገኝው
Egzihaber yasadegeg enamesegenalen wedem goobaz ✝️✝️✝️
ቅን ሰው ነህ በርታ
ጉበዝ ሰው ነህ ይመችህ
ተባረኩ
ጫላየ በጣም ጥሩ ሰው. ነህ
ግን ይሄን ማሽን የቤት. ቆጣሪ ያንቀሳቅሰዋል እስኪ መልስልኝ
Mashinu gin sente now migezawi??
ባለሞያ ነእህ ልጥ አያያዝህ ተባአሸክልን ጫልየ
እናመሰግናለንወድማቺን
🎉😛😛😛😛💯
Galatomi bayyeee
የማሽኑን ዋጋ ብነግረን
በርታ ወንድሜ
ትንሽ ቆጣሪ ነዉ ያለኝ ግዴታ ይልቅ ቆጣሪ መሆን አለበት ለመስራት እስታ ንገሩኝ
ማሽኑ ስንት ነው
እዴውም ለስራ እብድ ነኝ የባሠ አበረታህኝ እስኪ ኮረኖ ገምድረ ነፅ አላህ ያትፋልንና እኛም በአገራችን ላይ ሠርተን እንለውጥ
Wawe dese sile egezabehare yiredahe ketelbete bettetehe
Pls ማሹኖን የት ነው የምናገኛው
አሪፍ ነው ጫሉ ጎበዝ ስልክ ቁጥርህ እንዴት ነው ማገኘው ቁጥርህ በሰጠኝ በጣም ደስ ይለኛል አንዳድ ነገር ለማማከር በተረፈ ምትሰራው ስራ በጣም አሪፍነው በዚው ቀጥል
Ihen sira ka 6war bihala lihemarw endee gan kazii kaf yal mashin bihonor
ጥሩ ሰው ነህ እናመሰግናለን በድጋሚ እያበሰልክበት ያለው መጋገሪያ ዋጋ በትነግረኝ
ስልክ እዴት ላግኝህ
በጣም.እናመሰግናለን.ዉድ.ወድማችን.ማሽኑ.ስንትብርነዉ.የተገዛ.ዋጋዉን.ንገረን.
@tiru fkr. yadilen ኣመስግናለሁ.እህቴ.
የት ነው የሚገኘው
Wow desestelu