Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መሻአላህ የኔ ውዲ የደስታ ቤት ይሁንልሺ
አሠላሙአለይኩ እሙየ ዋውውውው ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሠላም አአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ማሻ አላህ በጣም የሚያምር ነው
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ውድ እህቶች እኛው ለእኛው እንበርታ አብረን እንስራ እኛን የሚያበረታታ የለም ላይክ እንደራረግ በፍቅር በቅንነት ወደፊት ቤቴ ቤትሽ ነው የምወድሽ ብቅ በይ🌹💃
አላሙአለይኩም ሰላም ነው
ማሻአላህ👍👍👍❤💞
Wealeukum eselam emuye mesha alah betam des ylal enkon selam metashi hayati sher
ወአለይከ ሰለላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርች ውዷ አንሻዬ እንኳን በሰላም ገባሽ ውዴ
😘😘
ማሻአላህ አሪፍ ነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህሌን ሸርር ዊድ ጥሩ ቆይታነዉ ሁቢ አላህ ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ሰላምያድርግልን🎧👉🏼ያአደም ልጅ ሆይ በደሥታህ ግዜ አላህጋ ተዋወቅ የችግርህ ግዜ ያዉቀሀልና ይደርሥላሀል እና እናም እህቶቸ ተዲናችን አንዘናጋ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ📚
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ኡሙዬ ማሽ አላህ 😙
የኔውድ መሺአላህ ተባረክ አላህ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙየ እኳን ደህና መጣሽ ማማየ መሽአላ ተባረከላህ በጣም የሚያምር መጋራጃ መሽአላህ የፍቅር የጤና ቤት ይሁንልሽ ውደ ዋው በርች መሽአላህ 👍👍👍👍
ፋኖሴ
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በሙሉ በእያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነትን ያብዛል ሀሪፍ ቆይታ ነው እናመሠግናለን በእውነት በጣም የሚምር መጋርጃ ነው እሙ ቤትሽ ያምራል ውዴ ማሻላህ 😘😘🥰🥰
እስላም አል ይህም ፍትህ ውብ እህት እንይ አህለን እንኳን ለሀገትሽ አበቃሽ ውዴ ማሻአላህ
የኔዉድ
ማሻ አላህ የእኔ ውድ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥሽ
😘
አህለን እሙዬ እንኳን ደህና ገባሽ ውዴ የጠፋሽ አገር ገብተሽ ነው ማሻአላህ
የኔ ውድ እህት እንኳንም ለዚህ አበቃሽ የልፍትሽ ውጤት ነው እማ አልሀምዱሊላህ
*_اسلام اليكم وراحمة الله وبركاته_**_➪ጊዜ ማለት ለሁላችን ልዩ ስጦታ ነው።_* *_➪ጊዜ ወርቅ ሳይሆን! ጊዜ ሂወት ነው።_* *_➪ሂወትን በከንቱ ነገር ማሳለፍ እንደሻማ ማቅለጥ ነው።_* *_➪ነገ አላህﷻፊት ስንቀርብ ከምንጠየቃቸው ጥያቄወች ውስጥ አንዱ ጊዜህን በምን አሣለፍከው ነው!?_* *_➪ጊዜ አችንን ለአኼራ_* *_በሚጠቅመን ነገር ቢሆን እንጂ_* _በዋዛ ፈዛዛ መሳለፊዬለብንሚ
🔴 #መላክ_የሆነ_ጓደኛ_ከፈለግህ_ማረፊውን_ገነት_ፍጠርለት!!!⭐️አንዳንዴ እኛ መልካም ነገሮች ወደ ሕይወታችን ማምጣት እንፈልጋለን እነዛንመልካም ነገሮችን ለማስተናገድ የሚሆን መልካምነት ግን እኛጋ የለም ።እኛ ቁምነገረኛ ሳንሆን ቁምነገረኛ የሕይወት አጋር የምንፈልግ ብዙዎች ነን!ነገሮች ከኛ መጀመር እንዳለባቸው በራሳቸው ወደኛ ከመጡም መልካምነገሮችን በመፍጠር ከኛ ጋር የሚሆኑበትን መንገድ ለመክፈት ቁልፉ በኛ እጅ መሆኑን አንዳንዴ እንዘነጋዋለን ።ይሄንን ያመጣው ከራሳችን የመስጠት ሳይሆን ከሰው ብቻ የመጠበቅ ፍላጎትንብቻ የማድመጥ አባዜአችን አይመስላችሁም...??መልአክ የሆነ ጓደኛ ከፈለግህ ማረፊያውን ገነት ልትፈጥርለት ይገባልምክንያቱም መልአክ ሲኦል ውስጥ አይቀመጥምና ።⭐️.....አንዳንዴ መነሻው እኛ መሆናችንን መዘንጋት የለብንም እኛጋ መልካምነት ሳይኖር ግን መልካም ነገር በኛ ሕይወት እንዲፈጠር የምንፈልግ ስንት ራስ ወዳዶች በየቤቱ እንኖር ይሆን...??😐 ስንቶቻችን ውስጣችን ነዲድ እሳትን ተላብሶ መልካም እሳቤዎችን አቃጥሎ ይሆን..🙄/ከካህሊል_ጂብራን አንደበት/የመልካምነት ምሽት ያድርግልን!!!
እኔም ሀይቅ ነኝ ኢንሻ አላህ እፈልጋለሁ
አብሽሪ ማማየ
@@UmhawletTube አላህ በኸይር ያበሽርሽ ያገር ልጅ ስልክሽን እንደት ነው ማግኘት ምችለው እንዳናግርሽ ወደ
@@ኡሙሚፍታህየሀይቋ እሰጥሻለሁ አብሽሪ
ቀዩ ያምራል
ወይ መጋረጃዉ አያምርም 1ኛ አጠረ ሁለተኛ ስስ ነዉ
መገረጀዉ አለጠረም?
መጋረዣውን የምሰራው ልጅ ቁጥር
እሽ
ግን እኔም እንዳቺ መጋረጃዬን ከኮሪኒሱ አጠገብ ላደርገው ነበር ግን ቁመቱ ያጥራል መሰል
አወ በሜትር ለክተሽ ስቀይ ማማየ እኔ እዴገና አዉርጀ ነዉ
የት ነው የስራ ቦታሽ ለመግዛት ብንፈልግ
ከከሚሴ ነዉ ያሰራሁት ሁቤ
የት ነሺ
ሀይቅ
ሀገር ገባሽዴ ዊድድ
ገብቻለሁ እኮ ዉዴ
@@UmhawletTube የኔዊድ አላወኩምነበር እኳን ሰላም ገባሽ ዊዴ
@@UmhawletTube እ ኧረ ጉድ ልሂድነዉ አይባልምእዴ ኧረተይ አመከለች
መሻአላህ የኔ ውዲ የደስታ ቤት ይሁንልሺ
አሠላሙአለይኩ እሙየ ዋውውውው ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሠላም አአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ማሻ አላህ በጣም የሚያምር ነው
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ውድ እህቶች እኛው ለእኛው እንበርታ አብረን እንስራ እኛን የሚያበረታታ የለም ላይክ እንደራረግ በፍቅር በቅንነት ወደፊት ቤቴ ቤትሽ ነው የምወድሽ ብቅ በይ🌹💃
አላሙአለይኩም ሰላም ነው
ማሻአላህ👍👍👍❤💞
Wealeukum eselam emuye mesha alah betam des ylal enkon selam metashi hayati sher
ወአለይከ ሰለላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርች ውዷ አንሻዬ እንኳን በሰላም ገባሽ ውዴ
😘😘
ማሻአላህ አሪፍ ነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህሌን ሸርር ዊድ ጥሩ ቆይታነዉ ሁቢ አላህ ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ሰላምያድርግልን🎧👉🏼ያአደም ልጅ ሆይ በደሥታህ ግዜ አላህጋ ተዋወቅ የችግርህ ግዜ ያዉቀሀልና ይደርሥላሀል እና እናም እህቶቸ ተዲናችን አንዘናጋ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ📚
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ኡሙዬ ማሽ አላህ 😙
የኔውድ መሺአላህ ተባረክ አላህ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙየ እኳን ደህና መጣሽ ማማየ መሽአላ ተባረከላህ በጣም የሚያምር መጋራጃ መሽአላህ የፍቅር የጤና ቤት ይሁንልሽ ውደ ዋው በርች መሽአላህ 👍👍👍👍
ፋኖሴ
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በሙሉ በእያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነትን ያብዛል ሀሪፍ ቆይታ ነው እናመሠግናለን በእውነት በጣም የሚምር መጋርጃ ነው እሙ ቤትሽ ያምራል ውዴ ማሻላህ 😘😘🥰🥰
እስላም አል ይህም ፍትህ ውብ እህት እንይ አህለን እንኳን ለሀገትሽ አበቃሽ ውዴ ማሻአላህ
የኔዉድ
ማሻ አላህ የእኔ ውድ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥሽ
😘
አህለን እሙዬ እንኳን ደህና ገባሽ ውዴ የጠፋሽ አገር ገብተሽ ነው ማሻአላህ
የኔ ውድ እህት እንኳንም ለዚህ አበቃሽ የልፍትሽ ውጤት ነው እማ አልሀምዱሊላህ
*_اسلام اليكم وراحمة الله وبركاته_*
*_➪ጊዜ ማለት ለሁላችን ልዩ ስጦታ ነው።_*
*_➪ጊዜ ወርቅ ሳይሆን! ጊዜ ሂወት ነው።_*
*_➪ሂወትን በከንቱ ነገር ማሳለፍ እንደሻማ ማቅለጥ ነው።_*
*_➪ነገ አላህﷻፊት ስንቀርብ ከምንጠየቃቸው ጥያቄወች ውስጥ አንዱ ጊዜህን በምን አሣለፍከው ነው!?_*
*_➪ጊዜ አችንን ለአኼራ_* *_በሚጠቅመን ነገር ቢሆን እንጂ_* _በዋዛ ፈዛዛ መሳለፊዬለብንሚ
🔴 #መላክ_የሆነ_ጓደኛ_ከፈለግህ_ማረፊውን_ገነት_ፍጠርለት!!!
⭐️አንዳንዴ እኛ መልካም ነገሮች ወደ ሕይወታችን ማምጣት እንፈልጋለን እነዛን
መልካም ነገሮችን ለማስተናገድ የሚሆን መልካምነት ግን እኛጋ የለም ።
እኛ ቁምነገረኛ ሳንሆን ቁምነገረኛ የሕይወት አጋር የምንፈልግ ብዙዎች ነን!
ነገሮች ከኛ መጀመር እንዳለባቸው በራሳቸው ወደኛ ከመጡም መልካም
ነገሮችን በመፍጠር ከኛ ጋር የሚሆኑበትን መንገድ ለመክፈት ቁልፉ በኛ እጅ መሆኑን አንዳንዴ እንዘነጋዋለን ።
ይሄንን ያመጣው ከራሳችን የመስጠት ሳይሆን ከሰው ብቻ የመጠበቅ ፍላጎትን
ብቻ የማድመጥ አባዜአችን አይመስላችሁም...??
መልአክ የሆነ ጓደኛ ከፈለግህ ማረፊያውን ገነት ልትፈጥርለት ይገባል
ምክንያቱም መልአክ ሲኦል ውስጥ አይቀመጥምና ።
⭐️.....አንዳንዴ መነሻው እኛ መሆናችንን መዘንጋት የለብንም እኛጋ መልካምነት ሳይኖር ግን መልካም ነገር በኛ ሕይወት እንዲፈጠር የምንፈልግ ስንት ራስ ወዳዶች በየቤቱ እንኖር ይሆን...??😐 ስንቶቻችን ውስጣችን ነዲድ እሳትን ተላብሶ መልካም እሳቤዎችን አቃጥሎ ይሆን..🙄
/ከካህሊል_ጂብራን አንደበት/
የመልካምነት ምሽት ያድርግልን!!!