ክችን ካብኔት የምነበረድ ዋጋ ኑ ልገራችሁ ስት እደገዛሁት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ክችን ካብኔት የምነበረድ ዋጋ ኑ ልገራችሁ ስት እደገዛሁት #like_share

КОМЕНТАРІ • 92

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ5ገ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ5ገ 10 місяців тому +1

    የጭቃቤት ይቻላል ወይ ቦፊኮ አይዝልነም ኮተታችነን ይህ በጣም ቆጆነው ዋጋውእዴትነው ማሻአላህ ሲያምር

  • @dhch5384
    @dhch5384 2 роки тому +6

    መሻአላህ የኔ ውድ እህት ደስ ሲል አላህ ነአፊያ ቤት ያድርግልሽ

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 2 роки тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይት ነበር እናመሰግናለን በርችልን ያምራል ማሻአላህ ዋውውውውው ደስሲል

  • @seadaseid8818
    @seadaseid8818 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ በጣም ደስ ይላል በጤና የምትኖሪበት አላህ ያድርግሽ

  • @dhch5384
    @dhch5384 2 роки тому +2

    መሻአላህ ተባረክ አላህ ቤትል አፊያ የኔ ውድ እህት

  • @rehimax-tube
    @rehimax-tube 2 роки тому +2

    አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ እኳን ሰላም መጣሺ እህቴ ማሻአላህ ጉበዝ እኳነሺ በጣም ያምራል ውብ ነው ወድጀዋለሁ ያምራል የምፈልገው ነው እኔም ላሰራፈልጌ የምነበርደ ዋጋ ማውቅ እፈልግነበር በርች ቀጣይ ፍሪጅ ዋጋውን እና ሰንት እዳሰራሺው ቪዶስሪልን 🥰

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 2 роки тому +5

    እሙዬ ሠላምሽ ይብዛ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ማሻላህ በጣም ጎበዝ
    አንደኛ ጥያቄዬ ስንት እንደፈጀብሽ ክቺን ካቢኒውን አጠቃላይ ዋጋውን ንገሪን ሁለተኛ የኦቢሉን ዋጋ በደስ ስንት ገዛሽው እሱንም ማወቅ እፈልጋለሁ ከዚህ ከምገዛ እዛ ከተሻለ ንገሪኝ እሙ ሶስተኛ ለጭቃ ቀት ከላይ ማሰራቱ ይከብደዋል ይላሉ
    ቀጣይ ቢድዬ እንደምትሰሪልን እንጠብቃለን ቀጥይበት በጉጉት እንጠብቃለን

    • @rehimax-tube
      @rehimax-tube 2 роки тому

      የሁላችንም ጥያቄነው መስየ የምወድሺ

  • @samutube8551
    @samutube8551 2 роки тому +2

    የኔ ውድ እህት የጤና የአፊያ ቤት ያድርግልሺ ማማየ❤❤❤❤

  • @ጦይባአሊአሊ-ነ1መ

    ማሻአላህ ዩኔውድ በርች

  • @anshaali7626
    @anshaali7626 Рік тому +1

    የእኔ ውድ እህት ማሻ አላህ ያምራል ጤናሽን ይስጥሽ ወለጂ ክበጂ ❤❤❤❤❤❤

  • @sumayyoutube3361
    @sumayyoutube3361 2 роки тому +2

    አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ የጤናቤትያርግልሺ. ግንዋጋውን ንገሪን በቤትዙሪያ በቃዙሪያብዙማዉቅእምንፈልገውአለ

  • @እሙቢላልቢላል
    @እሙቢላልቢላል Рік тому +1

    መሸአላህ የጤናቤት ያርጋልሽ በአላህ የጨቤትነው ስትሜትርነውክችኑ ሁሉም ስትፈጀብሽ መልሽልኝ ባሁንዋጋ

  • @RabiaSeid-px8ml
    @RabiaSeid-px8ml Рік тому

    አሰለሙአለይኩም ውዴ በጣም ደስይላል ስልክቁጥር ስጭኝ ማሰራት ፈልጌ ነው❤❤❤❤

  • @tube-pg1ze
    @tube-pg1ze 2 роки тому +1

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርክቱ ማሻአላህ ያምራል

  • @FatumaHussen-j6y
    @FatumaHussen-j6y Місяць тому

    ሀቢብቲ ክችን ካብኔት ከነ ሲሊንደሩ እከ ፍሪጅ ስንት ይበቃኛል እኔ ቢስቲማ ነኝ ክችኔ ያንችን ያክላል የጤና የሪዝቅ የድን ቤት አላህ ያርግልሺ

  • @Niema12
    @Niema12 2 роки тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳ ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ የምረል

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g

    እዴ እዴ እሙዬ ይምጣብኝ

  • @fanostube15
    @fanostube15 2 роки тому +1

    መሸአላ ተባረከላህ እሙ እደትነሽ ዋውውው

  • @hagegjajsh7108
    @hagegjajsh7108 Рік тому

    Betam mrcha tchyLesh aLLa ybarkLsh

  • @hayataliuu2783
    @hayataliuu2783 7 місяців тому +1

    እኔ ሀይቅ አስጀምሬለሁ በሁለት ሜትር 37 ሽ አለኝ ላሰራ ነው

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Рік тому

    ስሊደሩ ስት ነው እህት❤

  • @fsy1999
    @fsy1999 Рік тому

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @ربيعهإبراهيم-د7خ

    ማሻአላህ ያምራል

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Рік тому

    ዋውውው ኢሸአላህ እኔም የቤት እቃ የቀረኝ❤

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 2 роки тому +2

    የጨት ቤት ነው ይወድቃል ብለውኝ መደገፊያ አሰደርጌበት ነበር ብሎኬት ነው እንደ

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 4 місяці тому

    አረ ለኔ አሰሪልኝ ልክ እንደዚህ እኔ ደሴ ነኝ ግን ሀሪፍ

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 4 місяці тому

    መቼ ነው ያሰራሽው

  • @Seada-l2b
    @Seada-l2b 8 місяців тому

    ሀይቅ የት አካባቢ ናቸው እህት

  • @HhGg-il8tk
    @HhGg-il8tk Рік тому

    እህቴ እንዳታልፊኝ ዱላብ እና ከላይ የሚደረገው እየብቻ ነው የሚሸጠው

  • @DaaSz-i6r
    @DaaSz-i6r 5 місяців тому

    ግን በጭቀ ቤት መስረት ይቻለል

  • @applered4091
    @applered4091 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Рік тому

    የእንጨት ቤት ላይነው ያሰራሽው

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Рік тому +1

    ጠፍተሻል እህት ቪዲዮ ስር እናበረታታሻል አትጥፊ

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 9 місяців тому

    ለጭቃ ቤት ይሆናል እዴ

  • @wollokombolcha183
    @wollokombolcha183 2 роки тому +4

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ በጣም ነው የሚያምርው እኔምልሺ እሙየ ቤትሺ የብሎኬት ነው ማለቴ ከላይ የተሰራው ከፕኔት ለጨት ቤት አይሆም መደገፊ ከሌለው ይወርዳል ስላሉኝ ነውእስኬ በዚህ ነገር ቪዲዮ ስሪልን

    • @rehimax-tube
      @rehimax-tube 2 роки тому

      ሀዩየ የኔም ጥያቄነው

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 7 місяців тому

    የትነሽአህትአኔመሰራትአፈልጋለሁ

  • @سُبْحاناللهسُبْحانالله-ع3ظ

    ቤትሽ ቡሎኬት ነውደ እኔ እደዚህ ላሰራ ፈልጊ ነበር የፈርኒቸር እቃወችም አሳይን

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Рік тому +1

    ሁሉም ሰንት ፈጀብሺ

  • @yeshitaledetu-et9xb
    @yeshitaledetu-et9xb Рік тому

    እና ስት ጨረስ ሁሉም

  • @HhGg-il8tk
    @HhGg-il8tk Рік тому

    ወይስ ባድ ሰርተው ያስረክባሉ

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. Рік тому

    አሰላምአይኩምወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሙየእደትነሽልኝ የቴሌቭዥኑን እያየሁነበር ኮመንት ዝግነው ተጠፋፋን ልመጣነው ኢሻአላህ እንተያያለን

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому

    ሙሉውን ሳታሳይን መሬቱን

  • @kalidhadiya6766
    @kalidhadiya6766 Рік тому

    ዋጋውን,ንገሪኝ,ላሰራ,ነው መልሽ

  • @እሙአቲካ-ጘ2ከ
    @እሙአቲካ-ጘ2ከ Рік тому

    መሻአላህ ሰሚ ልጅ ይዘሽ ሄደሻል ልጅ ይዠ ልመጣ ነበር ነገሪኝ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g

    ክክክክክ የጥቁሩ ሴራሚክ ነገር

  • @applered4091
    @applered4091 Рік тому

    ሲልደሩ ስንት ነው

  • @ጦይባአሊአሊ-ነ1መ

    ቴሌቢዥን የውጭ ነው ያገር ውስጥ ጡሩው ከነ ስሙ ንጉሪኝ ውድ የቤት እቃወችንም

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 Рік тому

    እና ስት ጨረሰ ሁሉም

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Рік тому

    ውድ ለቤትሺ አደስ ነኚ ቤትሺ ምደነዉ ነገሪኚ

  • @Lየልጇናፋቂ
    @Lየልጇናፋቂ 2 роки тому +1

    ፋሩሙንምንገሪንወ?????

  • @neimaseid5658
    @neimaseid5658 2 роки тому

    Mashallah

  • @الله-ل9و
    @الله-ل9و Рік тому

    ፍሪጅ 12 ስንት ነው

  • @FoziSeid-vg1jd
    @FoziSeid-vg1jd Рік тому

    መሻአላህ❤❤

  • @sumayiasumayia2644
    @sumayiasumayia2644 Рік тому

    👍👍👍👍👍

  • @Lየልጇናፋቂ
    @Lየልጇናፋቂ 2 роки тому +2

    የደሥታቤትያርግልሽእህት

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 2 роки тому +1

    በካሬ ስንት የሰራሽ ውዴ ሲላደሩስ ንገሪም የአገርሽ ልጅ ነኝ

  • @tetr4232
    @tetr4232 Рік тому

    ስንት ነው ኪችን ካቢሌቱ

  • @ጦይባአሊአሊ-ነ1መ

    እኔም ሀይቅነኝ እፉልግሻለሁ

  • @رحمتوسن
    @رحمتوسن Рік тому

    የኔጠያቄዱላቡስትፈጀ በመቀጠልቤቱየቡለኬትነውወየሰየጨቃ የጨቃመጠበህመተከልአየቻለምሰለተባለኩነው

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 4 місяці тому

    እኔ እፈልጋለሁ

  • @ሀዩ-ወ1ሠ
    @ሀዩ-ወ1ሠ Рік тому

    ሁሉም ሁኖ ስት ነው ዋጋው ውድ

  • @Lየልጇናፋቂ
    @Lየልጇናፋቂ 2 роки тому +1

    ክችኑንሥንትአሠራሽውንገሪኝአኔምአዳሠራ??????

  • @ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ

    ሀይቅ ነኝ ቁጥራችውን ስጭኝ

  • @abaoou5937
    @abaoou5937 Рік тому +1

    እህቲ ጥያቄ መልሺ እማይ

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Рік тому

      የኔዉድ ኩሽናዉ ያለበት ቡለኬት ነዉ ቤቴ ደግሞ የጨት ነዉ እሽ እማ

  • @አቲካtube-g6n
    @አቲካtube-g6n Рік тому

    አሰላሙአለይኩም አህት ቁጥራቸውን ስጭኝ

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Рік тому

    ዋጋው

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 2 роки тому +1

    መሸአላህ የኔ ውድ እህት እኔም የሀይቅ ልጅ ነኝ ማንንን ነው ያሰራሽው አስጀምሬ ነበር መልሽልኝ ውዴ

  • @Fofo-o3s
    @Fofo-o3s 7 місяців тому

    አሳይተሽ ዋጋውን ሳትናገሪ ለምን ወጣሽ

  • @zahrazeinu1624
    @zahrazeinu1624 2 роки тому

    ሀውሊ የት ሀገር ነው

  • @abaoou5937
    @abaoou5937 Рік тому

    ቤትሺ ምንድነዉ የቡሎኪትነዉ

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Рік тому

      አወ ኩሽናዉ ቡለኬት ነዉ ቤቱ የጨት ነዉ ማማየ

  • @الله-ل9و
    @الله-ل9و Рік тому

    ባጠቃላይ ስት ፈጀብሽ

  • @zahrazeinu1624
    @zahrazeinu1624 2 роки тому

    ዋጋውን ንገሪን እኔ እገዛለሁ ኮቻ ወይም ደሴ ስንት

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 роки тому +1

    እህታችን ዋጋውን ንገሪን ስሊደር ክቺኑ ስትብር ፈጀ

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 2 роки тому +1

    ወገዉ መወቅ ከፈለገቹ በትይን ጥሩ ነዉ ከከከከከከከ ሁለችንም እንፈልገልን ንገሪን

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  2 роки тому +1

      እሽ አብሽሩ

    • @kalidhadiya6766
      @kalidhadiya6766 Рік тому

      አልተናገርችም,እኮ,እስከመጨርሻው,ማዳመጤ

  • @zd3603
    @zd3603 Рік тому

    ማሻአላህ