What a good lesson you're delivering!! It's understood that our people living abroad are aware of these issues.But families striving to send their children for better education should consider this and their children's maturity before decision. God bless you Issac.
Subhanellah Allah yestur. Gin kemeche jemrew new endezih yehonu ? Malet endeit new yehe aynet astesaseb yemetabachew?? Ena demo metawekiyachewis ye wsha new weys yesewnew??
አልሐምድሊላህ አለኔእመተል ኢስላም የሰውልጅ ከአላህ መንገድ ሲርቅ የዚንያክል ይወርዳል ።
የመጨርሻ ዘመን ላይ ነን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
Jezak Allah dear brother!
እባካችሁ በዚህ ዘመን ሰላም የፈለገ ሰው፡ ወደ ቁርዓን ይሽሽ። ብቸኛው መሳሪያችን ዱዐችን፤ ቁርዐናችን።
😂😂😂😂😂ቁራዔን ???? ቱቱ ለሽንት ቤት አይሆንም ነጃሳ የቁረይሾች ግጥም😂😂😂
አላህ አክብሮ ከፈጠረን በኋላ አያዋርደን አላሁመ ያሙቀልበል ቁሉብ ሰብት ቁሉብና አላ ዲንክ ያረበላለሚን
Amin Ya Rebbel Alemin!
አላህ ይጠብቀን አውቀንም ሆነ ባለማወቅ አላህን ከማስቆጣት። ወንድም ኢስሀቅ በርታልን። ጥንካሬ እና ጥረትህን በጣም አደንቃለው። አላህ ይጠብቅህ። ሁሌም ከጎንህ ነን ኢንሻ አላህ።
ጀዛከላሁ ኸይረን!
ምዕራባውያን በቁስ የበለፀጉትን ያህል ለልባቸው ደስታን የሚያገኙበት የነፍስን ጥያቄ የሚመልስ እውነተኛ ነገር አጡ ። ምክንያቱም ስለመጪው አለምና ስለፈጠራቸው አካል አያውቁም።በዚህ ሁሉ ወጥንቅጥ መግባት እምነት ያሌላቸው መሆኑ ነው ።አላሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢሥላም ።
አልሀምዱሊላህ አለኔአመተል ኢስላም
አላህ መጨራሻችንን የሰምርልን ማለት ነው ሰው ወዴት እየሄደ ነዉ ያረቢ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የምናያው በርታ ወድም ቪዲዮህን አያለው ግን ኮመንት አለደርግም በርታ ጀዛክ አላህ ኸይር የምትሰረቸው ቪዲዮ አሪፍ ነው
ወኢያኩም
የኛ የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር በእግዚአብሔር የማያምኑትን ሰዎች ለማይረባ አዕምሮ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ ወንድ ለወሲብ ወንድን ሴት ሴትን ይመኛሉ እንደ እንስሳ ይሆናሉ ይላል የኤቲስቶች መጨረሻ ይህ ነው ።
አላህ ይጠብቀን
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
አውዚቢላሂ ሱብሀኒክ አላህ ያከበረውን ወደ ውሻ እረ አላህ ይጠብቀን ሲጀመረ ጀርመን የካፊሮች አገረ ናት ከዝንብ ማር አይጠብቅም አላህ ያጥፋቸው በጣም ያሳዝናል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
❤አልሀምድሊላህ አለኔእመተል እሲላም ።አላህ የጠብቀን❤
Amin Ya Rebbel Alemin!
አለሁማ ያሙቀልበል ቁሊብ አላዲንክ
ሱበሃን አላህ
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወብረካትሁ።ያሣትር አላህ ይጠብቀን አጄብ ኢስላም ላረከኝ ጌታየ ምስጋና ይገባህ ያረብ።
ይገርማል!
👍
Thank You
ኢንሁም ኢላ ከልአንአሙ በልሁም አደሉ
ጥሩ ጥቆማ ነው
👍
አላህ ይጠብቀን 😢😢😢
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
አላህሱበሀነወታአላ በራህመቱ ይዘንልን 🤲🤲🤲ይሄ ያስለቅሳል 😭😭😭
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🙏 የመጨረሻው ዘመን ይመስላል
ሱብሃንአሏህ😢😢😢
ያ ኸይረ ራሂሚን እርሀምና
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱለላህ ሰ አ ወ አላሁመ ላቱአህዝና ቢማፈአለው ሱፈሀኡ ሚነ አላሁመ እርሀምነ
Amin Ya Rebbel Alemin!
😢May Allah protect us from all evil 😢😢😢
እውነት በጣም ነው ያሳቀኝ በጣምም አዝኛለሁ ቃያማ እየደረሰ ነው
Aysikim😮 😠 😡 betam yasazinal 😢 😭
ያራህማን ሰለጠንን ብለው ሰየጠኑ 😮
እሯ. የኛ. ኢትዮጵያዊ. ቶሎ. የምዕራያውን የአሜሪካን. ለመልቀም. ፩ኛ. ናቸው በእውነት
ሱበሀን አላህ🎉🎉🎉አልሀምዱሊላህ❤❤ ምን አይነት🎉🎉ግዜ❤❤❤መጣብን🎉🎉🎉 አላህ ሆይ❤❤ከመጣዉ 🎉🎉🎉🎉ሙሲባ❤❤❤አተ🎉🎉ጠብቀን❤❤❤የቅርቡንም🎉🎉🎉የሩቁንም❤❤❤ታዉቃለህ🎉🎉🎉ያረብ❤❤❤❤
Amin Ya Rebbel Alemin!
"በርታ ወንድማችን"
In sha Allah!
ጥሩ አቀራረብ ነዉ አስተማሪ ነዉ ግን አላህ ይጠብቀን
Amin Ya Rebbel Alemin!
የተሰማኝን ስሜት ለመግለፅ እራሱ ግራገባኝ ሰው በዚደረጃ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው እኛንም ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
አህለን ኢስሀቅ ወንድማችን
Subhan Allah ❤❤❤
What a good lesson you're delivering!! It's understood that our people living abroad are aware of these issues.But families striving to send their children for better education should consider this and their children's maturity before decision. God bless you Issac.
Thank you for your feedback bro!
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድም
ወኢያኩም
Subhan allah gud new
Alhamdulillah
Alhamdulillah!
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧኒሮጅም
ያስብላል
الله اكبر سبحان الله الحمد الله علي نعمت إسلام ياالله
ሰው ከአላህ መገድ ሲርቅ ዝቃጭ ውስጥ ይገባን
ወአላይኩም አሰላም ወራህማቱሏሂ ወበራካቱሁ
👍
Allah yitebiken yitebikilin
አሚን ያ ረበል ዓለሚን!
አገላለጽሕ ስታስረዳ በጣም ጎበዝ ነሕ
እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ; ሮሜ 1:28 ተብሎ በቅዱሱ ቃል አስቀድሞ ተነግሮናል እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
Allahye antw mera... l respect❤❤❤
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ምእራባውያን አልሰለጠኑም እንደ ደጃል አንድ አይና ናቸው፡፡ የሰይጣንን ስራ ደርበው አየሰሩ ነው፡፡
ደጃል ምንድነው፡ ደጃል የሚባል ነገር የለም፡ የመሐመድ የአእምሮ ፈጠራ ነው።
የምንም ፈጠራ ይሁን አንተን ምንህን ነካህ አስተምሯችን ከሆነ መሀመድ በአንተ አፍ አይጠሩም ሸታታ@@danieleyu6832
Ewketen felg wendeme
ምነው ፈራህ@@danieleyu6832
ጌታ ይመጣል እሚሉት የአይሁዶች ደጃል ሙሀመድ አለይሂ እሠላም አፋችሁ ላይ ተነቅሣችሆል ከእኛ በላይ ታነሡዋቸዋላችሁ አልሀምዱሊላ ሙሥሊሞች ያረገን@@danieleyu6832
الحمدلله على نعمة الإسلام الله يسترنا 😢
Allaheye adarahnn subehan allah
Subehanallah alehamedulillah allaniametele isellam
Subhan allah
Alhamdulillah Ala Nimetul islam
ላኢላህሀኢለላ😭😭😭😭😱😭
ዋለይኩም ሰላም ኢሳቅ
Thanx
My pleasure
የነሱ ነጻነት እዛው ይቀመጥላቸው
As wr wb
ወዓለይኩሙሠላሙ ወራሕመቱላህ
❤🙏🙏🙏
We we wb
አኡዙቢላህ
Ya Allah medenew😢😢😢😢😢
አላህ ከውርደት ጠብቀን
Amin Ya Rebbel Alemin!
Allah yitbekan
Berta
ራሳቸውን ወደ ውሻነት ካልተቀየርን የሚሉም እንዳሉ ሠምቻለሁ
የቅርብ ቀን ገጠመኝ ነው ። ከሴንትራል ትሬን ስቴሽን የማሳፍራቸውን ሁለት የUBER ሴት መንገደኞች ሻንጣቸውን እየጫንኩ ነበር አንደኛዋ ልታግዘኝ ለሁለት ሻንጣውን ስናነሳ ሻንጣውን የያዘው ግድንግድ የወንድ እጅ መሆኑን ድንገት ሳይ ደነገጥኩ ። ቀስ በቀስ ሁሉንም ነገር ሳስተውል የተላበሱት ሁሉም ትክል ሰውነት የሰርጀሪ ውጤት ነበር ። አይ ሰው።
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ግን እምነታቸው ምንድ ነው😢😢😢
እምነት አልባዎች ናቸው በብዛት…
😢😢😢😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ
እደት ናቹ ያገሬ ልጆች በስደት ያላቹ ሁላቹም በየ ያላቹበትዱኣ አርጉልኝ መላ ጠፍቶብኛል እደሜ በቁጥር እየሄደ ነዉ ከአረብ ኩሺና ለየት ያለ ሂወት ናፈቀኝ አስራ አራት አመት:: በኦላይን ምን ልማር ?በገንዘብም ብሆን አይሮፓ ሀገራት ዉስጥ አንድ እንኳን ልሞክር ለራሰ እድኖር❤😊❤❤😢 ሚከሩኝ አላገባሁም ሌኔ)የኔ የሚል ሰዉ የለኝም
Allah lijochacjinin yitebikoln jag
Amin Ya Rebbel Alemin!
"ሰው ግን ክቡር ሆኖ ሳለ አያውቅም የሚጠፉ እንስሳትን መሰለ "
Aslamualikum
We Aleykum Selam We Rahmetullah!
😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻☝️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እና ልሳቅ 😂 ወይስ ላልቅስ 😢 ቆይ አልገባኝም ግቡ ምንድነው ኧረ የትርጉም ያለህ ምክነያቱም ሰው ሆነው ተፈጥረው ውሻ መሆን የተመኙት በምን ምክነያት ነው መቸስ ይሞቷታል እንጅ ውሻ መሆንኮ አይችሉም ግን ለምን መሆን ፈለጉ ነው ጥያቄው????😢😢😢😢 ይሄ ነገር ግን ከምንም በላይ ከባድ ነው ውሻ ነን በማለት ሰውን ለመናከስ የሰው ስጋ ለመብላት የፈጠሩት ነገር ይመስለኛል እንጅማ ከዚ የተለየ ምን አይነት ግብ ሊኖረው ይችላ 😮😢😢😢😢😢
😂
ASLAMULAKUM
We Aleykum Selam We Rahmetullah!
አሏሁሙስተአን 😂😂😂😂
ምነው እነርሱ ደሞ ውሻ ጋ ፍቅር ውሻ ምኑ ያምራልና😢😢😢
Sew endet erasun bezih melk yawardal?
Subhan Allah
😓
ዘር ማለት ነው
Where is this place?
ወንድሜ ኢሳቅ እኔ እምኖረው ምእራባውያን ሀገሮች ውስጥ ነው እምኖረው የማይታይ ጉድ የለም
allahuacber they have like dejal one eay
ቆዩ እኮ
Lik new ye kelbi sekina ke Allah new.
👍
Subhanellah Allah yestur. Gin kemeche jemrew new endezih yehonu ? Malet endeit new yehe aynet astesaseb yemetabachew?? Ena demo metawekiyachewis ye wsha new weys yesewnew??
ለምን እንደተፈጠሩ ስለማያውቁ ይዝረከረካሉ
ልባቹ በክፋት እና ጥላቻ ታውሮ ፈጣሪ እንዴት ይረዳችሁል ? በድህነት እና ጦርነት እየቀጣቹም ከክፋታቹ ከጥላቻቹ አትመለሱም:: ስንቶቻቹ ብሄር እና ሃይማኖትን መሰረት አርጋቹ ጎረቤቶቻቹን ታጠቃላቹ!!! አስመሳይ ናቹ!!!
አተ አሁን ከዚህ ሁሉ ዉጀላ ነፃ ነኝ እያልክ ነዉ ሠዉን በጅምላ መፈረጅ ለሠወች ወይም ለእምነቱ ያለህን ጥላቻ ያመለክታል ሻወረ ከራሥ ይጀምራል እራሥህን ምከረ ቅድሚያ እያለ ያለዉ እምነት የለላቻዉ በምድረ ላይ አበላሾችን ነዉ የኛ አላህ ድበረ አላፊን አይወድም ድህነት ጦረነት ምን አሣወቀህ ቅጣት መሆኑን አላህ የወደደዉን ይፈትናል አተ ሥለተመቸህ። የፈጣሪ ወዶኛል ብለህ ታሥባለህ እዱኒያ ለጠላዉም ለወደደዉም ይሠጣል አኼራን ደሞ ለወደደዉ ብቻ ነዉ በመጨረሻዉ ቀን እማያምን ይህ አይገባዉም
@@ahmed-wg4tu አየህ አሁን እምነት የጥላቻ ግድግዳ እንዴት እንደሚሆን:: ነፃ ሃሳብ ሚገዛህ ነፃ የወጣህ ሰው ብትሆን ሃሳቤን በሃሳብ በሞገትክ:: ማመንህ ባንዴ የጠላት መዝገብ ውስጥ እንድታስገባኝ አረገህ:: ሰባዊነት ሚሰማህ ቢሆን በእምነት ተደራጅቶ መተራረድ ባስደነገጠህ:: ጥላቻ በርትቶ ጦርነት እና ድህነት ያጎሳቆለው ህብረተሰብ ባሳዘነህ:: እኛ እና እነሱ እንድትል ያረገህ የአረብ እና የእስራኤል እምነት ነው:: ተከፋፍለህ ምትባላው የራስህ ባልሆነ ወራሪ እምነት ነው::
እምነት ማን ለአረብ ብቻ ሰሠ ለሰው ልጂ በሞላው ነው የተሰጠነው አልሀምዱሊላህ ኢስላም ከዚህ አተ ከምትለው የፀዳ ነው ።@@Gambo-m5q
ሠጠው
@@Gambo-m5q ሠዉየ ሦላተ እምነት አላዉቅም ሥለራሤ እሥልምና ግን ያገባኛል ሂጃብ እሚከለከልበት አገረ ተቀምጠን ባንደራጅ ምን ሊያደረጉን እደሚችሉ አልተገነዘብክም ኢቴዮጺያ ዉሥጥ የሥልምና ጥላቻ ያለባት አገረ ናት እምነት ያለዉም የሌለዉም ሁሉም እሙሥሊም ላይ ይበረታሉ ሥረአረብ አያገባንም እምነቴ ሢነካ ግን ዝም አልልም የተፈጠረኩበት አላማ አላህን መገዛት ሥለሆነ አሁንም ፍትሀዊ ለመሆን እሥራኤልን አነሣህ እሥራኤል አይሁድ ሢሆኑ ኢቴዮጺያዉያን አይመለከታቸዉም እዳዉም መቆም የነበረባችሁ ከተበዳይ ጎን ነዉ አረብ ሥለሆኑ ይበደሉ እና ይህ ነዉ ያተ ሠባዊነት ከአገረ ያልወጣ ሠባዊነት ትልቅ ዘረኝነት አለብህ አተ ታከም
ነጃህ ሚድያ ከአንድ አመት በፊት ይሄን አይነት መረጃ አካፍሎን ነበር
አንድ ኢትዮጵያዊ እናት ልጅዋ ድመት መሆን እፈልጋለው ብላ እያስቸገረቻት ነው😢
?
ስጀምር ከስሳ ምን ይለያሉ ገብሮሰዶም የፈቀዱ
yagnawen page tewkew ende?
ሰው እንዴት ውሻ መሆን ይፈልጋል ላኢላሀ ኢለላህ
አሰላመሌኩምአለህምዲልላህእሲላምአዲሪጎለፈጠረንአላሀወደተመኙትእንሰሷይመለሳቸዉአንሻላ
ሲናከሱስ ( ሲገሉ) ላይጠይቁ ነው
ሰፒሸስ ማለት ዝርያ ማለት ነው
👍
Madam kimamoch yet nachu subscribe adergu 50k yegba prank bihon hmmm
እንደ ውሻ መንገድ ላይ እንዳያደርጉ!!....
Wendime Essaq ere banastewawkilachew ayshalim?