Islamization of Ethiopia? We know that’s why Christians must declare independence. You brought Islamic extremism in Europe now the west doesn’t want you. You’re destroying one holy land in Africa. Why don’t you go to Muslim countries Nigeria, Somalia, Sudan, Morocco, Tunisia, Algeria…etc. May the lord bring justice to Christians in Ethiopia! We’re peaceful people we don’t want your politics.
my brother, as long as you grew up with us speaking our language and culture you’re not only Syrian you are //Habesha Ethiopian // you are one of us we wish good health and prosperity for you and your family ❤❤❤
Masha'Allah betam des yemil sibina yalew lij Allah sirahinm yibarklih wendimachin Enkuan desyaleh Allah yebelete ye hagerikn hzbm yasdesitachew selam le hagerachin Ethiopia 🇪🇹 💖
ያአላህ ያረቢ ሶሪያን ነፃ ያወጣህ ጌታ ሆይ ፍልፅጤንንም ነፃ አውጣልን ድል ለተበዳዮች ኢንሻአላህ ያረቢ
አሚን
እኛንም ነጻ ያዉጣል ያአማራ ልጆችን የኢላሂ😢
Ameen
እጭ. አሽቃባጭ
يارب
እጅግ በጣም ጎበዝ ወጣት ነው በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳልህ አገርህም ከአምባ ገነን መሪ ነፃ ወታለች ሶርያውያን ሳይከፋፈሉ አንድ ህዝብ አንድ መንግስት እንዲኖራቸው ፈጣሪዬን እለምናለሁ ጌታ በቃ ይበላችሁ ይታረቃችሁ
ዉዳሴ ማርያምን የደረሰው የቅዱስ ኤፋሬም አገር ሶርያ ሰዎች አንኳን ነፃነታችሁን አገኛችሁ::
ምርጥ አመለካከት አለሽ ሰውን በሰውነቱ መመልከት
የኛሐበሻ ሢሞላቀቅ አማርኛውን ያጠፍል😢 ይከግን ❤ጥርት አድርጎ ሢያወራው ሢያምርበት
በጣም ስርአት ያለህ ነህ አነጋገርህ ጥንቃቄ የተሞላበት ነው ይሄ የአስተዳደግህ ውጤት ነውና ተባረክ ሶሪያዊዉ ወንድማችን።
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹እጅግ በጣም ጥሩ ምስክርነት ነው ጎበዝ አስተዋይ ኢትዮ ሶሪያ ዊ ጨዋ ወጣት ነው ከእርሱ ብነገሮችን ተምሪያለሁ አንተም እንደዚህ አይነት ትምህርትየሚስጥ ፕሮግራም እንደምታቀርብልን እንጠብቃለን እናመስግንሀለን በርታ 🇪🇹👍
ያአላህ ከግፈኞች ፍሊስጤም እና ሶሪያን ነፅ አውጣልን በጣም ምወዳቸው አላህ ይጠብቃቸው ሶሪያ አሁን ያለው ደስ ይላል አልኸምዱሊላህ አሁንም አላህ ይጠብቃቸው
በጣም ደስ ብሎኛል ሶሪያ ነፃ ስለወጣች አላህ ፍልስጤኖችንም ነፃ ያውጣቸው
እኛንም ነፆ ያዉጣን የኢላሂ ያአማራ ወጎኖቻችንን 😢
ከ ሐማስ?
ጌታ ሆይ ለሶሪያ የድረክ ለ ኢትዮጲያም ድረስላት ሶሪያወች መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ ደስ ብሎኛል የናንተ ደስታ❤🎉
አላሀምዱሊላ አላሀ ፈልስጤኖችንም ነፃ ያውጣልን ያአላሀ
ማሻ አላህ አማርኛ ይችላል ቋንቋችን ቀላል ነው ማለት ነው😊😊
እኛስአረበኛ እናወራየል ከኖሩበትእኮሁሉምቀላልነው
አሥራ ሦሥት አመት እኮ ነው
ማሻ አላህ አማረኛ ፐርፌክት ነው ያረብ ልክ እንደሶሪያዊያን ፍሊስጤማዊያኖችንም አላህዬ ነፃ አውጣልን ያረብ ነስርክን አጎናፅፍልን
Ethiopia is the land of origin for all humanity. This is your home too. Enjoy it!
ግፍ እድሜ የለውም አላህ እሱና መሰሎቹን ከምድር ያጥፍልን የጭካኔ ጥግ አኡዙ ቢላህ አልሀምዱ ሊላህ በጥቅሉ ቁድስንም ነፃ ያውጣልን
ሶሪያን ነፃ ያወጣ ጌታ የአማራንም ህዝብ ነፃ አውጣልን
ፋንዶ ነው ነፃ የሚያወጣው ?
ደሞ ዱአ ማረግም ሊከለከል ይሆን@@addulistube5244
ፋኖ ፈጣሪነዉእዴ አላህነዉእጂ@@addulistube5244
😂😂😂😂😂😂
አሚን
ነስሩ ይቀጥላል ቀጣይ ፍልስጤሞቺ ሁሉም የተበዴለ ፍርጂ ይመጣል ኢሼአላህ የሞቱትም ከሼሂዲነት ጄርጃ አላህ ይመዝግባቼው
Islamization of Ethiopia? We know that’s why Christians must declare independence. You brought Islamic extremism in Europe now the west doesn’t want you. You’re destroying one holy land in Africa. Why don’t you go to Muslim countries Nigeria, Somalia, Sudan, Morocco, Tunisia, Algeria…etc.
May the lord bring justice to Christians in Ethiopia! We’re peaceful people we don’t want your politics.
@Non-e8j ተዘቅዘቅ በሚሊየን እሚቆጠር ኢስላም ያለበት አገርነው ኢትዮጵያ አተ የአይሁዲ አሽቃባጭነህ
ገና ትጠፋለህ ተጠራርገህ አንተ እስራኤል ትገባለህ መተታሞች❌
በርታ ጀግና አላህ ይገዝህ
እንኳን ደስ ያላችሁ ሶሪያዎች
ወላሂ በጣምተደስቻለሁ የሶሪያው አባገነኑ በወወገዱ መጨረሻውን አላህ ያሳምረው ከአይሁዶችተኮል ይጠብቃቸው ያረብ የፍልስጤሞችንም አላህ በቅርብ ድል ይወፍቃቸው እነሱን ሳይ በጣም ነውእማዝነው. የሙእሚን መሳሪያ ዱአችን ነው አንርሳቸው
አሚን
Erhe tergagu sijemer beshar asade ambagenen aydelemen siketel endewem sorya tetermamesuwzln lilaw esrgan masefetate teru sewchem alu neger gen abezhagochu être bite yeneberut dehashe yemibalu tekurochum saykeru tegezetew ALLAWKUBER EYALU SEWEN YEMIYAREDU NEBERUN TERGAGU
አሜን
Ameen
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ሶሪያን ነፃ ያወጣችሁ ፋትሀዊ መሪ ይስጣችሁ ለኛም ኢትዮጲያ ህዝቦቿን በፋትህ የሚመራ መሪ ይስጠን በዳዮች ጊዜዉ ሊቆይ እጂ የእጃቸዉን ያገኛሉ
ሚስኪን መብሩክ እንኳን ሀገራችሁ ነፃ ወጣች ደስ ብሏናል እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ
ሁሉም ባገር ነው የሚያምረው አገራችንን አላህ ይጠብቅልን ስላሙን ያውርድልን
እንኳን ደስ አለህ ሶሪይ ነጻ ስለወጣች። እኛም ስለናንተ ደስ ብሎናል
ባህር ዳር ጣፋጭ ቤት የለም ማርያምን ብትከፍት ያዋጣሀል እኛም ተጠቃሚ እንሆናለን
ያረቢ ሶሪያን ነፃ ያወጣ ጌታ ፍልስጤምንም ነጃ ይበላቸው
የእውቀት ችግር አለ ይስተካከል
መሽአላህተባረክአላህ አማረኛው በጣምያምራል የዚህአገረ ተዋላጂነውየሚመሰለው
ማሻአላህ እደለኛነህ ኢትዮጲያማመግባትህ ጡሩአገርነው
my brother, as long as you grew up with us speaking our language and culture you’re not only Syrian you are //Habesha Ethiopian // you are one of us we wish good health and prosperity for you and your family ❤❤❤
አላህ ሶሪያን ሰላም እደሰጣት ለኢትዮም የሰውደም ዊጋ እሚገኝበትንቀን አቅርብልን ስደትምደክሞኛል አላህአገራቺንንሰላም አድሪጎልን ወደሀገሬ በተመለስኩ
አላህ፣ድላቸው፣ስከመጨርሻው፣ያርግላቸው፣በሱና፣ምኖሩ፣ያርጋቸ
ማሻአላህ አላህ ፈረጃን እንኳን ሶሪያን ከዙልምበቃሽ አላት መሀመድን ሳላደንቀው ማለፍ አይቻልም ወደሀገርሥመለሥ ኩናፋ ይቀመጥልኝ አብሽር ደሞ ኩናፋ ለመብላት 😂😂የኩናፋ አፍቃሪነኝ 🎉🎉🎉
😅😅😅😅
አላህ ይባርክልህ ፊ ሃቢቢ ሰላም ላገራችን ላገራችሁም አልሃምዱሊላ እንኳንም ባገራችን ደስተኛ የሆንክ
ማሻአላ ጀግና ወጣት ነህ አላህ አለማችንን ሰላም ያርግልን
አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ሶራወች እንኳን ደስ አለችሁ
ሦሪያ እኳን ነፃ ወጣች ኢትዮጲያም ነፃ እድትወጣ እመኛለሁ ኢሻአላህ
ከመን ነው ነፃ ያምቶጠው የው አብይ ቢዮጣ ለላኛው አብይ ነው ሚማጠው ካፊር የው ከፊር ነው
ከመን ነው ነፃ ያምቶጠው የው አብይ ቢዮጣ ለላኛው አብይ ነው ሚማጠው ካፊር የው ከፊር ነው
@@alyayasenshewmolo3632 አባገነን ያልሆነ ህዝባችነን በፍትህ የሚያገለግል መሪ ያሥፈልገናል አላህ ይሥጠን ኢሻአላህ
@@alyayasenshewmolo3632
ወይ ፋኖ ወይ ኦነግ ነው ሁለቱም ለእኛ አይጠቅሙ አላህ ኸይረኛውን ይምረጠው
ማነው ከቶ አልሃድሊላህ የሚለው እንዳው ከ አብይ ውጭ ለሙስሊሙ የተሻለ ይመጣል ብላችሁ ከሆነ ህልም ነው
ጣፋጭ ይቅርብኝ (እንጀራዬ የኔ ቆንጆ ይሻለኛል) ያንተ ጣፋጭ ትርፍ በሽታ ነው
አልሀምዱሊላህ ሶሪያን ነፅ ላውጣት ጌታ አልሀምዱሊላህ
🇸🇾🇸🇾❤❤🇪🇹🇪🇹
አላህ ያግዝህ ጀገሰና ሶሪያ
የሶርያ ዜጋ ኢትዮጵያ መጥቶ ቛንቛ ችሎ ሰርቶ መለወጥ ደስ ይላል መጨረሻም አገራቸው ሁኔታ መለወጡ ጥሩ ነው
ይገርማል እንዲህ ሰርተው መለወጥ እየቻሉ ሌሎቹ ሶርያዎች የሚለምኑት በቀላሉ ሳይሰሩ መኖሩን ስለመረጡ እንጂ ቢሰሩ የት የት በደረሱ ነበር
Mohammed great job wonderful olso good speech yarda Lege brvo Ma men
ما شاء الله تبارك الله الف مبروك يا اخواني بلده حره الف مبروك يا سوريا يا خواتي الله يحفظك
ሶርያ ነፃ ያውጣህ አላህዬ ፍልስጢም ነፃ አውጣልን ያአላህ
ብዳታም
ማሻአላህ ሶሪያ ነፅ ስለውጣች በታም ደስ በሎኝል አላህምዲለላኒ❤❤❤
የሠሶሪያ ሤቶች ክፉ ናቸው ዱባይ የሚያሠሩት 😢
ሶርያ ዊያን. ብሞላ. እጅግ. ከፉ. ናችው. !!!!!!!
እግዚአብሔር አገራችሁን ስላም ያድርግላችሁ❤
ሱሪያት እወዳቸዋለሁ❤
ያረብብብብ የአላህ ፍልስጤምንም. አላህ ነፃ አላህ ያዉጣቸው እኛንም አላህ ነፃ ያውጣን
ማሻላህ አላህ በቃቸው ብሎ ድሎን ኘሸንፈው ከዚህ ቀን ደርሰዎል እካን ደስ አላችሁ ሶሪያዊያን
በጣም ፀባይህና ትህትናህ ደስ ይላል።
አልሀምዱሊላህ እኳንደህና ወጡ አሁንምየቀሩትአገሮችነፃአላህያውጣለቸውያረቢ
አላህ ይጠብቅህ ንግድህንምትርፍበትርፍያርግልህ አልሀምዱሊላህ❤❤❤
አልሃምዱሊላህ ሃገሬ ነፃ የወጣች ያክል ነው የተሰማኝ ስመት አሏሁመ ለከልሃም
ያኢላሂ አማርኛ ሲያውራ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ
አልሀምዱሊላሂ ወድም እኳን ደሰአላህ ያረቢ ፈልሰጢምንም ነጃአ አዉጣልን
አልሀምዱሊላህ እንኳን ነፃ ወጣች ሶሪያ
Masha'Allah betam des yemil sibina yalew lij Allah sirahinm yibarklih wendimachin Enkuan desyaleh Allah yebelete ye hagerikn hzbm yasdesitachew selam le hagerachin Ethiopia 🇪🇹 💖
መሀመድ ኢትዬጵያ ሀገርነው ይመችህ
አልሐምዱሊላሕ.አላሕድሉን.እሥከመጨረሻ.ድል.ያርግላቸዉ.ፈለሥጤንናጋዛንምከጠላታቸዉ.ከኤሥራኤል ነፃ ይበላቸዉ.ኤሥራኤልፐየሚባለዉን.አላሕዉርዴታቸዉን.ያቅርበዉ.ሕፃንንናሴቶችን.እንድሑምኑፁሐኖችን.የሚገል.አረመኔዎች.እንደበሺር.አላሣድ.ዉርደታቸዉን.በቅርብ.ያረቢ.የሦሬያዎች.ደሥታ.የእኛም.ደሥታነዉ.በተበደሉት.በወፍጮ.የተፈጩት.ቢሠብረዉም.ልባችንን.አልሐምዱሊላሕ.አላኩሊሐል
ሶሪያዎች ሰራተኞች ናቸው ማሻአላህ
አልሀምድሊላህ እንዃን ደስ አለህ ስራህም ይባርክልህ ማአሻአላህ
Masha Allah አማርኛው እራሱ ጥርት ያለ ነው አላህ ይጨምርለት ያረቢ ሶሪያን ነጻ እንዳወጣኸው ሁላ ፍልስጤምንም እይልንን ያረቢ
ማአሻአላህ ወድሜ እኳን ደስ አላችዉ ሶሪያ ህዝብላይ የተሰራዉ ግፍ በጣም አሳዝኖናል አላህ ለዛ ለሙጅሪም ጀዛዉን ይክፈለዉ እናተንም አላህይጠብቃችዉ ኢቲዮጲያም ትወዳችዋለች
ከጴጤ ተኮል ትጠበቅዘድ ዉዷሀገርህ ሻም ግባ በልልኝ
አስር አመት ህፃን ነበርኩ ማለት ትልቅ ስው አዴል ለማንኛውም ዴስ ብሎናል. ነፃ ስለወጣችሁ
ጦርነቱ ከተጀመረ 13 አመቱ ስለዚህ 23 አመቱ ነው ማለት ነው አላህ ያውቃል
الله يكن معكم ويحفظ بلاكم
ዋው ኣማርኛ ኣነጋገሩ ደስ ሲል ጎበዝ:: እንኳን ደስ አለህ ሶሩያ ነፃ በመውጣቷ::
እንኳን ደስ አላቹህ ሶርያውቺ❤❤🎉🎉🎉🎉
MashAllah Mohammed you speak fluent! Proud of you!!!
Alhamdullilah Syria
ኢሻአላህ ደሞ ፌልሰጤም ነጻ ትወጣለች
We wish you the best in Ethiopia inshallah your a great businessman Allhu Mubarak
አላምዲሊላህ አላህ የሶሪያ ሰላም ላመጣልን.ጌታ ❤
الحمد الله علي نصر اربي سورييا حرررر
Alahuma zeedwbarek very wise man.
አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል በቀጣይ ፍልስጤም ኢንሻ አላህ
ኢንሻአላህ
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ ላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ
ማሻአሏህ እኳንምሀገራችሁ ነፃወጣች
ሰላሙን ያብዛልን
I really like his work ethicks.well done on you!!!
መሸአላህ እኳን ደስ አለህ
Mashallah Well done mohammed❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
ጠያቂው ምን አለ ትእግስት ቢኖርህ ጥያቄትጠይቀውና ሊመልስ ሲል በመሀል ትገባለህ . ጊዜ ስጠው
Don"t interup him,
ማሻ አላህ
ሶሪያዎች ሰራ ላይ ጎበዞች ናቸዉ። በተለይ ቢዝነሰ ላይ
God bless you man 🙏🏽💕🇪🇷
ما شاالله تبارك الله 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጎበዝነውአማረኛው
Wow he speak better Amharic than me ❤❤
ጎበዝ አቡኪ
አልሀምዱሊላህ በጣም ደሰ ብሎናል
እዃን ደስ አለህ ወንድሜ ማሻአሏህ
በሳውዲያለውከዚህየከፍነውወድሜአላህቀርብያርገው
ማሻሏህ ደስ ሰል አሏህ ይጨምርላቹ
አላህ ይገረማል
Congregation soriyaa people ❤
You know my brother both languages very well❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
Well done man we are proud of you
እንኳን በሰላም አወጣቸው እሰኪ የኛንም የኢትዮጵያ እሰርኞችን ፈጣሬ ይደረስላቸው