መነሻዬ 60 ማርትሬዛ ብድር ነው! ለሀገሬው የተረፉት ባለፅጋ | አቶ መኮንን አመራ | ተምሳሌት | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • አቶ መኮንን አመራ ለወገን እና ለማህበረስብ የተረፉ የአድሜ ባለፀጋ ሲሆኑ በልጀነታቸው ድህነትን ለማሸነፍ ኑሮን መታገል የጀመሩት ገና በጠዋቱ ነበር። አሁን የተለያዩ ፋብሪካዎችን እና በንግዱ አለም ታዋቂ ሰው ናቸው፡፡ የበቀሉበትን ማሀበረሰብ እና ህዝብም ያግለግላሉ፡፡
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

КОМЕНТАРІ • 28

  • @benai5241
    @benai5241 3 місяці тому +7

    የኡጋንዳውን ፕሬዚዳንት ዩሪ ሞሰቪኒ ነው የሚመስሉት

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 3 місяці тому +4

    የኔ አባት ጀግና በዚህ እድሜ እንዲህ አይነት አቋም ያምራል

  • @nebiyuelias4883
    @nebiyuelias4883 3 місяці тому +4

    እያያ የሁላችን አባት:: ጨዋታህ ናፍቆኛል:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልህ::

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 3 місяці тому +4

    ዘመዳችሁ ብሆን ተመኘሁ አድሜ ይስጥልኝ

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 3 місяці тому +3

    ቱቱቱ እግዚአብሔር ከነሰራዊቱ ከናንተ ይሁን በድሜበጤና ይባርክልኝ ፀሎት ልመናየ ያርግ አሜን

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 3 місяці тому +4

    የሰዉ ማኛ

  • @abuja2843
    @abuja2843 3 місяці тому +4

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዜብሄር አምላክ❤

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 3 місяці тому +2

    ጠያቂዋ ግን ጀማሪ ናት።መዓዛን አድምጪያት።ስለ እንግዳሽ በመጀመሪያ በቂ መረጃ መሰብሰብ ይገባሻል።

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg 3 місяці тому +4

    አላውቃቸውም የሰማሁት ታሪካቸው እጅግ የሚያስደስት ነው ታላቅ አባት በኢቲቢ መቅረብ ይገባቸዋል

    • @HiwotAnbese
      @HiwotAnbese 3 місяці тому

      Yeah he has to be nominated for bego sew award

    • @HiwotAnbese
      @HiwotAnbese 3 місяці тому

      May God bless you with good health and long life. ...

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 місяці тому +3

    እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ ደግነታችሁ ; ቅና ነታችሁ ነው መስለኝ ገና ልጅ የምትመስሉት አባቴም እርሶ እንደአለፋበት ነው ያለፈው በካናዳ ነው የሚኖረው እድሜውን አይመስልም94 ዓምቱነው ኑሩልን የእኔ አባት❤❤❤

  • @seleshitadesse733
    @seleshitadesse733 3 місяці тому +3

    አቶ መኮንንና ወ/ሮ አጀቡሽ ረጅም ዕድሜና ጤና ቸሩ መድኃኔዓለም ያድላችሁ ይስጣችሁ።

  • @alemuhaile2790
    @alemuhaile2790 3 місяці тому +8

    አለኝታ አርአያችን እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን !!

  • @abelluleseged1989
    @abelluleseged1989 3 місяці тому +1

    ስለ ጋሽ መኮንን እና ቤተሰባቸው መልካምነት እንደዚህ በአጭር ደቂቃ ብቻ ተነግሮ የሚያልቅ ባይሆንም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ለጋሽ መኮንን❤ 🙏 ከአንድ ብርቱ በስተጀርባ አንድ ጠንካራ ሴት አለች እንደሚባለው ማሳያ የሆነችውንም "እታባ ❤" እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 ከህፃንነቴ ጀምሮ እንደ አባት እና እንደ እናት እያየዋቸው ስላደኩኝ አሁን እዚህ ላይ ሲቀርቡ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ 😊 ከነሱ በጣም ከሚያስገርመኝ ብዙ ነገሮች መካከል አንዱ .. የልጆቻቸው ባህሪ 😊 ስርአታቸው ሰው አክባሪነታቸው ሁሉም ነገራቸው የሚያስደንቁ ናቸው ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰቡ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙌🙏 part 2.. Interview ደሞ እንጠብቃለን 😁😉

  • @kaletafere8540
    @kaletafere8540 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር መለካም ነው

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza963 3 місяці тому +4

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እታባና እያያያ❤

  • @azebg7176
    @azebg7176 3 місяці тому +2

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እደዚህ ይብዛልን ።

  • @hailem9116
    @hailem9116 3 місяці тому +2

    እኔ ኢቺን ጋዜጠኛ እንዴት እንደምወዳት ኡኡፍፍ

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Місяць тому

    የጋዜጠኛዋ ርጋታ ካይን ያውጣሽ።አባታችንም ትልቅ ክብር ይገባዎታል።❤🎉 ሰላም ላገራችን ላለማችን ይሁን።

  • @ፍቅርደማሙ
    @ፍቅርደማሙ 3 місяці тому +1

    እያ ያ እታ በ ባ እረ ጅ ም እድ ሜ ከ ጤ ና ጋር ይ ስ ጣ ች ሁ🙏 ደስስ ት ሉ ❤️

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 29 днів тому

    ሁላችሁም ለወገን ብቻ ሳይሆን ለሀገርም አረያ ናችሁ❤🎉።

  • @RobelLeuelseged
    @RobelLeuelseged 3 місяці тому

    Congratulations betame das yelale ergeme edema tamagawo..

  • @tedibogale
    @tedibogale 2 місяці тому

    እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ !

  • @MommaManderkin
    @MommaManderkin 3 місяці тому

    ጥያቄ ጠይቀሽ መልሱን ሳይጨርሱ ታቋርጫልሽ

  • @surafelbh4055
    @surafelbh4055 3 місяці тому

    ጋዜጠኛዋ በፍፁም አጠያየቅ አትችልም ።።

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 3 місяці тому

    ጥሩ!!
    ይሄ ቤትክርስቲያን ሰራሁ የሚለወ ዱቁርና ምን ሊጠቅም😂😂😂😂😂😂😂
    ይልቅስ ህክምን መልኮም ትምሀርት ቤት ቢሆን ጥሩ ነበር!!!

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 3 місяці тому

    Both of you go to HEAL .( Who cares about the dead fish except the fisher man . NONSENS.