ሳታስበው ፉፉ ቀለበት አደረገላት😱ፍቅር🙆‍♀️🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @HaymiTube-wd8vn7bb4w
    @HaymiTube-wd8vn7bb4w День тому +179

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣቹሁ ይስጠን😥🙏

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara День тому +145

    ፕራክ መሆኑ ደስ ብሎኛል ፍቅር እንድትጎዳ አንፈልግም ፕራክ ቢሆንም አታስከፋብን ፍቅርየን❤❤

  • @ZeanabDeanna
    @ZeanabDeanna День тому +484

    የመጀመርያ ነኝ እስኪ ለፉፉ ይቱብ ይከፈትለት የምትሉ❤

    • @user-yu3pr3nl5r
      @user-yu3pr3nl5r День тому +9

      አር ይከፈትለት😊😊😊

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u День тому +14

      እኔም ከፍቻለሁ ደምሩኝ😂😂

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy День тому +10

      ይከፈትለታል ወላሂ ይሻላል

    • @ፋቅርዬ
      @ፋቅርዬ День тому +7

      አወን❤❤

    • @حبشيحبشي-ه1و
      @حبشيحبشي-ه1و День тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊​@@ToybiTube-y2u

  • @AhlamH-mb9hg
    @AhlamH-mb9hg День тому +218

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእርፈት እንጀራ ይስጣችሁ ይሥጠን😢😢😢😢😢

  • @kaltube-in2qi
    @kaltube-in2qi День тому +31

    ቅድሚያም አውቄው ነበር እኔ ሲቀጥል እናተን ሞት ብቻ ነው የሚለያችሁ ፍቅር ጀግና የዋህ ልባም ሴት ናት በጣም ነው የምወድሽ የልቤ ምት ፈጣሪ መጨረሻችሁን ሁሉ ያሳምርልን❤❤❤❤🙏

  • @Tigstgondriyew
    @Tigstgondriyew День тому +26

    ፉፉ መልካም ሰው ነው የምትሉ ላይክ👌👍😍😍😍

  • @ወታደር
    @ወታደር День тому +145

    ፉፉ ቻናል ይክፈት እሱንም 100 k እናስገባው ❤❤❤❤

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz День тому +272

    ተጋሩዋይ🥰እዚ ቤት ኣላቹ ወይ ኣለን በሉኝ👍😂ፉፉ ና ፍቅር መልካም የስራ ዘመን እንወዳችዋለን የምትሉ👍☺️

    • @GhFd-v7w
      @GhFd-v7w День тому +2

      ኣለና ማዓረይ❤

    • @user-gs6nb6el9w
      @user-gs6nb6el9w День тому +4

      ኣለና❤❤😁🎉

    • @HdguHech
      @HdguHech День тому +2

      ኣለና

    • @HdhHfjff-p8h
      @HdhHfjff-p8h День тому +2

      አለና❤

    • @user-gs6nb6el9w
      @user-gs6nb6el9w День тому +15

      f&fእኛ የትግራይ ልጆች በጣም እንወዳቹዋለን❤❤❤❤❤🙌

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv День тому +29

    ቀጣይ ቪደወ የ 100k የገባችበት ሰርፕራይዝ ይሁንልን የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ День тому +105

    በሉ ለፉፉ ይቱብ ቻናል ክፈቱ ቃል ገብታችሆል ይከፈትለት እምትሉ ላይክ

    • @linaali8761
      @linaali8761 День тому +2

      እቃወቹን ለመግዛት አቅሙ ላይኖረዉ ይችላል በቀላሉ አይፎን ስልክ ሊኖረዉ ግድ ነዉ እሱን ለመግዛት አቅሙ ለይችል ይችላል

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ День тому

      @@linaali8761 በፍቅር ካሜራ ይሰራል ውደ ሰልክ ደግሞ የግደ አይፎን መሆን አይጠበቅበትም በተገኘው መስራት ይቻላል

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz День тому +1

      ይከፈትለት

  • @nardi8713
    @nardi8713 День тому +77

    የኒ ፋቅሮች ገምቼ ነበር😂😂❤❤❤❤❤❤ፉፉ መበርከክ ያለበት ከፈጣሪ ቀጥሎ ለፋቅርዬ ብቻ ነው👍👍😅

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e День тому +14

    አንተ ልዩ ሰው ነህ 🌹🌹🌹🌹እንዳትቀየርባት እንደዘመኑሰው ፍቅርህ የዘላለም ይሁን ፉፉዬ🙏🙏🙏

  • @CddgjhFdtoh
    @CddgjhFdtoh День тому +14

    ለመደመርያ ቀነው የመጣሁት እስኪ የፍቅር ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ

  • @BananaKola
    @BananaKola День тому +177

    እስኪ ፈቅር ጀግና ናት የምትሉ በሷ ተምራለሁ የምትሉት ነገር ካለ ዱቅ አርጉ🎉

  • @Yenanafkotenatanat
    @Yenanafkotenatanat День тому +49

    ፋቅርንም ፋፋንም በጣም ነው ምወዳችሁ በተለይ ፋፋ ስታወራ እርጋታህ ማሻ አላህ ፋቅርየም ድምፅሽ ያምረኛል ወረቢ የኔ ውዶች🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 День тому +60

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ እኔ እኮ የሌላ ሴት መስሎኝ ይገባሻል ፍቅር አድናቂ 30k አስገብኝ❤❤

  • @ElsaNegash-g8t
    @ElsaNegash-g8t День тому +19

    የኔ እንቁ ,ትሁት,ደግ ,የዋህ የሚሉት ቃላት ያንስብሻል ትግስትሽ ብቻ በቂ ነው ውድድድድ ነው የማደርጋቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-je4ix8hv9q
    @user-je4ix8hv9q День тому +41

    አተ ፍሀድ ሰርአትያዝ ፍቅርየን አታሰከፋብን👊👊👊👊ፍቅርየየኔጠንካራ ከምሀላችሁ ሰው አታሰገቡ

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy День тому +4

      ምን ብሎ አስከፋት ምንም አላለም ፍራንክ ነው ባለፈው በሄደችበት ቦታ እያደረገችው እና የመለሰው

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian День тому +2

      ​@@የፍቅርዬfamilyነኝFmyበስዋ ቦታ ተቆርቀሪ ናት ቱ 😂😂

  • @seade127
    @seade127 День тому +106

    የሰውቤት ምርርያላችሁ የኔ ስደተኞች አላህ ለሀገራችን ያብቃን ያላሰብነው ደስታ እርዚቅ ይስጠን የፍቅር ደስታ የሚያስደስታችሁ ደምሩኝ እህቶቸ 😢😢😢😢

  • @SidraEthio
    @SidraEthio День тому +32

    ፉፉ ፍቅርዬን አታስከፋብን የምትሉ በላይ አሳዩን😊😊😊❤❤❤

  • @AsmeraTadese
    @AsmeraTadese День тому +24

    ፉፉዬ የፍቅሪዬ አንበሳ ዬኛ ጅግና 💪💪💪💪🎉🎉🎉እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ День тому +68

    እዚህ ቤት እኮ ንፅህ ፍቅር ሞልቶ ፈሱል ትግሰት እረ ሰቱ የኔ ዉዶችዩ እናተ ብቻ ሰሩ ሁሊም ሳቁልን ፕራክ እሚባለዉን ፈጣሪ ያጥፋልን ከዚህ ቤት ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-st5dነኢማ
      @user-st5dነኢማ День тому +2

      የኔ ሴት መሢየ❤❤❤ቀድመሽኛል🎉

    • @eeee9444
      @eeee9444 День тому +1

      ❤❤❤❤

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ День тому

      @@user-st5dነኢማ አወ ዛሪ ቀድሚችሁ አለሁ የኔ ዉድ💞💞

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 День тому +1

      መሲየ የኔ ሴት የምወድሽ የፍቅርየ ወዳጅ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ День тому +1

      @@eeee9444 ❤❤

  • @rehana-jj3gc
    @rehana-jj3gc День тому +77

    ለፉፉ እትዩብ ይከፈትለት በላይክ😊

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt День тому +3

      አወ ይከፈትለት

    • @lililili7992
      @lililili7992 День тому +2

      Aew

    • @ተስፉ
      @ተስፉ День тому +2

      አወን ❤

    • @YhchfRvgcv
      @YhchfRvgcv День тому +5

      አወ ይከፈትለት ያዛዝነኛል ማርያምን ብር ያግኝ እናበረታተዋለን

    • @eeee9444
      @eeee9444 День тому +4

      ❤❤❤❤

  • @SaeedaSaeeda20
    @SaeedaSaeeda20 День тому +22

    የፉፉ ነገር እደኔ ያሥጨነቀው 😢 ያረብ አንተ ቀልቡን መልሠው እሥልምና በምንም አይለወጥ 😢 በተረፈ እወዳችኋለሁ ❤❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx День тому +2

      እኔ ግን ምን ይደርግ አሏህ ያጠመመውን ማንም አይመልሰው 😢😢

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd День тому +46

    እኔ እኮ በፉአዴ ትልቅ እምነት አለኚ በጣም ስለሚወድሽ አችን አይጎዳም ፍቅርዬ በሱ ትልቅ እምነት ሊኗሪሽ ይገባል ጥሩ አደለም በሱ ትልቅ እምነት ሊኗሪሽ ይገባል ደሞ ኮመታተሮች ቪደወ ሳታው ለምን ትኮምታላችሁ ፉአድ ከፍቅር ውጪ አይታየውም የምትሉ በላይክ አሳዩኚ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 День тому +1

      እኩዬ

    • @eeee9444
      @eeee9444 День тому +1

      ❤❤❤❤

    • @hawaapp3619
      @hawaapp3619 День тому +1

      ❤❤❤❤❤❤ እውነት ብለሻል

    • @UmMehir
      @UmMehir День тому +3

      ሲጀመር በጣም ይወዳታል

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ День тому +2

      በጣምእኮነዉየሚሳሳላት❤❤❤

  • @ፍቅር439
    @ፍቅር439 День тому +14

    ይችን ኮመንት የምታነቡት ፈጣሪ ጠናችሁ ይጠብቅ ሰላማቹን ያብዛላችሁ

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ День тому +50

    ከፍቅር ዉጪ ዎደ ዉጪ ምትሉ ቢቸ👍👍👍👍👍

    • @ZmzmBintbaba
      @ZmzmBintbaba День тому

      ❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @junalynroquero-y1i
    @junalynroquero-y1i День тому +20

    አላህ ኢድያ ይስጥህ ወንድሜ እህቴም አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራሽ

  • @melitubez9850
    @melitubez9850 День тому +17

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤❤❤ደምሩኝ እስኪ ቅን ልቦ ብቻቻቻቻቻቻቻቻቻ❤❤

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 День тому +30

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hedayahtaju
    @Hedayahtaju День тому +60

    ወላሂ የመጀመራ ኮሜት የኔ ነው ላይክ አድኝርጉ❤❤ሢቀጥል አትጫወቱብን💔💔💔ፈድሻ ፋሚል ሻሚሌን አድንቁልኝ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p День тому +71

    ዝም የለ ናጃ ወጣ አሉ ውድ ነብያችን ሙሁማድ ሰላለአላይ ወሳልም 😊😊😊ሁላቹም ሰላወት አውርዱ 😢🎉🎉🎉❤❤❤😢😢

  • @user-ju9mw1cl4c
    @user-ju9mw1cl4c День тому +13

    ዋው እንዴት ይላል የፍቅርና የፉፉ ቤተሰቦች አላችሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው መጨረሻችሁን ያሳምረው 🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go День тому +11

    እንኳን ፕራንክ ሆነ❤❤❤❤ፍቅርዬ የኔ ማር ይገባሻል ❤❤❤ፉፉ ጠንከር ያለ ብራንክ አታደርጋት ❤❤❤ ማነው እንደኔ የሻሜል ንግግር የሚያስቀው😂😂😂

  • @fafemohamd
    @fafemohamd День тому +10

    እልልልልል ፍቅርዩ አንኳን ደስ አለሽ የኔ ንግስት በግርቡ ሁለት መቶ ሽ ጋይስ እልልልልልፍቅርዩአንኳንደስአለሽየኔንግስትበግርቡሁለትመቶሽጋይስወደፊት ❤

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 День тому +23

    እስኪ ዛሬ እኳን አትቅደሙኝ አንደኛ ልበልበት😢😢

  • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ

    አረ ተዉ ፉፉ ፕረክ ብሎ ዝም ብድር ትጣላልህ አባቴ መልስ ጠብቅ ፍቅር ቃምማሽ ተዛገጂ ❤❤❤❤❤

  • @MastewalMelis
    @MastewalMelis День тому +11

    .በጣም ደስብሎኛል ፍቅርየየኔናት❤❤❤❤❤

  • @mesi21tube
    @mesi21tube День тому +14

    ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ አርጉኜ ፍቅር ፋፋ🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ День тому +5

    ሁለቱቹ ጥንዶችም ያምራሉ እንደ ፍቅር ፉፉ ተጣመሩ ታምራላቹ❤❤❤❤

  • @ShemsiyaTo
    @ShemsiyaTo День тому +13

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል صلى الله عليه وسلم

  • @AlfoahAlain
    @AlfoahAlain День тому +5

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹🙏

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s День тому +25

    በለዉ ጎንደር
    ፍቅር የኔ ቅመም❤❤የዛሬዉ ይለያል❤🎉
    ፉፉ ይከፈትለክ ለራሱ ይቱብ

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo День тому +13

    ዉዴ ላ ሀዲያ ህዝብ ማፅ ናናት ይሁን 👍👍👍

  • @maeritube21
    @maeritube21 День тому +11

    ፉፉዬ❤ፍቅርዬ❤ አጨብችቡላት ተመቸኝ😂የኔ ውዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁ ለዘላለም ፍቅርዬ የጅኔ ማር ❤ፉፉዬ❤ጓደኝነት ጥግ❤ሻሚል ፉፉ ዩቱብ ከፈቱ ሁሌም ፏ ብላችሁልን ኑልን❤

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ День тому +26

    ፍቅር ለሻሚል አሳድጉት

  • @RabeaNow
    @RabeaNow День тому +16

    ፉፉ የራሱ ቻናል ይከፍትለት የምትሉ👌

  • @MHdgdk
    @MHdgdk День тому +6

    ፉፉ የፍቅር ጀግና የማትሆነውኮ የለም ባለፈው ቪድዮ ጉድ የሆነ ጥፊ ተመታህ አንተኮ ልትፈቀር ይገባሀል ምንም አትሰስትም እንዳንተ አይነት ወንድ ሀገራችንን ይሙላልን ሴቶችየ እንደፉፉ አይነት ይስጠን ከዚህ ልፋታችን በሆላ የሚንከባከበን ያለረብ🙏🙏

  • @HanaKassa-u4b
    @HanaKassa-u4b День тому +11

    ፋፋ እውነት ፍቅርን የመሰለ ጀግና የትም አታገኘም እንዳትሳሳት

  • @FirdosTUB
    @FirdosTUB День тому +5

    የመዳም ቅመሞችዬ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 День тому +6

    የኔ ማር ፍቅርዬ ፍልቅልቅነቷን ማነዉ እንደኔ የሚወድላት ❤❤❤

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ День тому +12

    እኛም አውቀን ነበር 😂😂😂በፍቅርዬ አትጣብን ፕራክ ይቁም 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Ynesr
    @Ynesr День тому +8

    ወላሂ ለምን እንደሆነ አላውቅም እንደዚህ ስትሆኑ ነው ደስ የሚለኝ🤌🫶 prank ሲተረጉ በጣም ነው የሚያስጠላኝ 🙆‍♀️😊

  • @BetiBeti-l6i
    @BetiBeti-l6i День тому +13

    እስኪ የመዳም ቅመሞች 😢🥰🥰እኛ በ እኛ ስብስክራይ እንባባል 😢ድምሩኝ

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 День тому +3

    በስደት ያለነዉ እህቶች አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ያረቢ

  • @Aaaa-of9fv
    @Aaaa-of9fv День тому +8

    ኧረ አተ ልጅ ዋ😂😂 ከፍቅር ወጭ ወደ ወጭ እና ድሞ😂😂 የኔ ወዶች ለፍቅር አድሪጊላት እሽማለት🙈💍💍

    • @UmMehir
      @UmMehir 21 годину тому

      ነዉር ነዉ ዉዴ በሜዳ ይደብራል ቤተሠብ ጠይቆ በስርአት ነዉ መሆን ያለበት

  • @Tybatube
    @Tybatube День тому +12

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና ነኒ😢😢

  • @meazaambaye
    @meazaambaye День тому +11

    ማነው እንደኔ አሳልፎ ያየ

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 День тому +8

    እውነት ለመናገር ፍቅር
    በጣም ነው የምቶድህ ውስጧ ይናገራል

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy День тому +5

    የተመታህ በፍቅርየ እማ ቀልድ የለም❤

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 День тому +9

    ተዉ እንደዝህ አያምርም እሽ ከዛ በተረፈ እንወዳችሁለን❤❤❤❤

  • @henaa3965
    @henaa3965 День тому +2

    እግዜአብሄር፡ይመስጋን፡ፉፉዬ፡ፍቅርዬ፡የኔ፡ማሮች፡ምግባር፡ስናዮች፡የፍቅር፡የትዳር፡ትምስሌቶች፡እንኳን፡ፈጠር፡በስለም፡በጤና፡አደርስችሁ፡ይኸችን፡ቀን፡ነበር፡የምመኘላችሁ፡የኔ፡ተናፋቅዎች፡ዋው፡ፉፉዬ፡ያችን፡የምትመኘትን፡ህይወትህን፡ግራ፡ጎንህን፡የህይወት፡አጋርህን፡ስለጋኘህ፡ከምንም፡በላይ፡ፈጠሪህን፡አመስግን፡እንኳን፡ደስ፡አለህ፡በጠም፡ደስ፡ብሎኛል፡ልባ፡ጀግና፡ልዩ፡የሆንክ፡ወንድሜ፡ፉፉ፡እማብርሃን፡ከክፉ፡ጠላት፡ትጠብቃችሁ፡አሜን፡👨‍👩‍👧‍👦💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯👍👍👍💯💟💟💟💟💟💜💜💜💜💟🥰🥰❤️🥰🥰🍇🍇🍇🍇🍇🍇💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷💞💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘💜💜💜💜💜💟💟💟💟💟💟👨‍👩‍👧‍👦፡ወለዱ፡ከበሩ፡ክበዱ፡አይነችሁን፡በአይነችሁ፡እዩ፡ፈጠሪ፡የለስብከውን፡ሲስይ፡ፀጋን፡ያልብስህ፡ልዩ፡የሆንክ፡ወንድሜ፡💞💞💞💞💞💞💞💞👨‍👩‍👧‍👦💜💜💜💜💜💜💜💜💟💟💟💟💟💟😍😍😍😍😍😍💐💐💐💐💐💐🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇💞💞💞💞💞💞💞

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 День тому +12

    የእኔ ዉድዎች ጠብቄ ነበር ለፍቅርዬ እንደሆነ ፍቅርዬ ይገባሻል የእኔ ልእልት ፉአድ ሁለተኛ ፍቅርን አታሰከፋት በተርፈ ዉድድድድድ በርቱሉኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወታደር
    @ወታደር День тому +10

    ፉፉ ❤❤❤ፍቅርን ያላቹ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤። የኔ ኩሩ የፉፉ ንግስት

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr День тому +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እኔም ስጠብቅ ያለው ኤሄ ቀን ነዉ ❤❤❤❤😢😢😢 ለዘለዓለም ኑሩልን 😢

  • @RedatTagese
    @RedatTagese День тому +12

    ደጉን አሰማን😮😮😮😮

  • @emmanuelzabaneh-if7zs
    @emmanuelzabaneh-if7zs День тому +6

    አይሆንም ከፍቅር ውጭ ወደውጭ ዋ የኔ ፍልቅልቅ ፍቅርየ❤❤❤❤❤

  • @HesletAbdurehman
    @HesletAbdurehman День тому +13

    ማንም አልቀደመኝም ❤❤❤❤❤

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 День тому +11

    ይህ ቤት ፍቅርፍቅር ይሸታል ❤❤ የኔ ፍልቅልቅ አንደኛ ነሽ በእውነት በዛልክ ስው እንዴት የዋህ ይሆናል ታደለሻል ማማዬ ❤

  • @TijiAnimayo
    @TijiAnimayo День тому +7

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ የኔ አለሜ 😭የኔ ህዎቴ 😭እዎድሻለው😘ከልቤ የኔ ዉድ የኔ ፍቅር 😥የኔ ሁሉም ነገር እዎድሻለው የኔ አካሌ ♥️ሁሌ ጊዜ አሰባልዎ የኔ አለሜ 😭የኔ ህዎቴ 😭እዎድሻለው😘ከልቤ የኔ ዉድ የኔ ፍቅር 😥የኔ ሁሉም ነገር እዎድሻለው የኔ አካሌ ♥️ሁሌ ጊዜ አሰባልዎ የኔ ቆንጀ የኔ ማረ ዉድድድድየኔ ናፍቆት 😭💚💜የኔ ሃሳብ 🖤💛❤️የኔ ሁሉም እምወድሽ 😢😘💚የኔ ናፍቆት 😭💚💜የኔ ሃሳብ 🖤💛❤️የኔ ሁሉም እምወድሽ 😢😘💚የኔ ናፍቆት 😭💚💜የኔ ሃሳብ 🖤💛❤️የኔ ሁሉም እምወድሽ 😢😘💚የኔ ናፍቆት 😭💚💜የኔ ሃሳብ 🖤💛❤️የኔ ሁሉም እምወድሽ 😢😘💚የኔ ናፍቆት 😭💚💜የኔ

    • @MadeenaSiraj-i6j
      @MadeenaSiraj-i6j 10 годин тому

      Enam lashi wedede. Aregshala. Mareya. Fkr ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnaAna-xj5cr
    @AnaAna-xj5cr День тому +8

    ወርቅ ለክርስቲያን አለ መስቀል አየምርም !! ፍቅረቸው ዳስ ይለሊ ግን ለሀይማኖትሽ ኑር ፍቅር የአለም ህይወት የሊፈል !! እግዚአብሔር በመንገዱ ይምረሽ ስለ ሀይማኖታቸው ተማሩ በሀይማኖት ከመይመስልህ ጋር አቲታጣበቅ ይለሊ መፀፍ ቅዱስ እኔ ኮ ጊራ ገበኝ የነተ ነገር ❤❤😢😢ፉፉና ፍቅር ጥያቄን መሊሱልኝ የተለያያ ሀይማኖት በልና ሚስት ሆኖ ሀብሮ መኖር ይቸለሊ ወይስ አይቻልም መሊሱኝ ፍቅር ከመፀፍ ቅዱስ ላይ መልሽልኝ ??ፉፉም ከቁራሀን ላይ መሊስልህኝ ?? እኔ ሄይ የምጠይቃቸውበት ምክነያት ከአለም ህይወት የዘለለም ህይወት ስለምበልጥ ነው !❤❤❤

    • @Gaur-df7zp
      @Gaur-df7zp День тому

      Yesss❤❤❤

    • @henaa3965
      @henaa3965 День тому +3

      እኔ፡መልስ፡ልሥጥሽ፡እህቴ፡አንድ፡ጥያቄ፡አለኝ፡ስለምን፡የስውን፡ጉድፉ፡ትምመለከታላህ፡የራሥህን፡ትተህ፡መጀመርያ፡የራስችንን፡ጉዱፉ፡እናፀዳ፡?????አንችን፡የፈጠር፡አምለክ፡እነሱን፡አልፈጠርም፡ከዘጠነ፡ዘጠኙ፡በጎች፡አንዱ፡ስጠፋ፡የንን፡የጠፈውን፡ስያጋኝ፡ተደስታ፡አትቾክይ፡ፈጠሪ፡ከአንች፡በላይ፡የስብለቹሃል፡የእራስችንን፡እንወቅ፡መጀመሪያ፡፡እነሱ፡ከምንም፡በላይ፡አምለክ፡ይወዳቹዋል፡፡የአዳምና፡የህየዋን፡መደኛ፡ማን፡ነበር፡፡መልሱን፡ከአንች፡እፋልጋላሁ????

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 День тому

      Ayehonem. Hulum be haymanotu naw teru.

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 18 годин тому +1

      መስቀሉን ትክክል ነሽ እኔም ጫጫታ ፈርቸ አልኮመትኩም እጅ ቅርርር ብሎኛል ሌላውን ነገር ተይው

    • @Ryr-bc7py
      @Ryr-bc7py 10 годин тому +1

      ደምሪኝ ዉዴ ሀይማኖት ቀልድ ነው እንዲ ዝምብለ፡ው ይጨማለቃሉ ክብር ለሀይማኖቴ

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham День тому +3

    ቤተሰብ ሳይጠየቅ እንዲው በመዳ ቀለበት የምታደርጉ መስሎኝ ፈርቼ ነበር ደስ የሚል ድባቡ በየቀኑ የሚናፈቅ የሚያጓጓ ነው ❤❤❤❤❤💐🌹🌷🌸🌼🌻

  • @zuzutubi3777
    @zuzutubi3777 День тому +39

    በቃ ልተሰብዱኝ ነዉ ፉፉ እኔ ከፍቅር ውጭ እዝ ቤት ማዬት አልፈልግም ምል ብቻ ይደሚረኝ

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh День тому

      ❤💛💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️t🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍t👍👍👍👍👍t👍❤️❤️ttttt❤️❤️❤️❤️❤️❤️ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍t💞q💞q

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ
    @عايشهاثيوبيا-ز2ذ День тому +10

    የኔ ጨረቃዎች ሙትት ብዬ እኮ ነዉ የምወዳችሁ ፍቅርዬ ፉፉዬ የኔ ድምቀቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TariktasfayNadri
    @TariktasfayNadri День тому +7

    ለፉፉ ትዩብ ይከፈትለት የምትሉ ላይክ

  • @HowaSlyman
    @HowaSlyman День тому +12

    ፉፉ ወላሂ በጣም ደስ አለህ አለኝ አልሀምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፉፉ ፍቅርየን ተከባከባት❤❤

  • @محمدعلي-ي5ض4ج
    @محمدعلي-ي5ض4ج День тому +7

    እኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችዬ እኛንም አስጨነቃችሁን እኮ እኳንም ፐራክ ሆነ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ День тому +34

    ቅሬታ አለኝ ቆይ እኔ የምፅፈው አይታያችሁም ግን ለምንድነው ሠብስክራይብ የማታደርጉኝ ነው ታዋቂ ስላልሆንኩ ነው በሉ አስደስቱኝ

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ День тому

      እኔ አረግሻለሁ በርች❤

    • @yabsraዩቱብ
      @yabsraዩቱብ День тому

      @@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ አመሰግናለሁ

    • @NeymaEto
      @NeymaEto День тому

      😂😂😂😂አደረኩሺ

    • @yabsraዩቱብ
      @yabsraዩቱብ День тому

      @@NeymaEto ስወድሽ

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ День тому +1

      😂😂😂አደረኩሽ የኔህት በርችልን ግን ለወደፊቱ ሪከርድ አድርጊ ስልኬ አያነብም😂😂😂😂😂

  • @neimaeberhim1178
    @neimaeberhim1178 День тому +8

    ፍቅር ቃልሽን አክብሪ ለፉፉ ዩቱብ ክፈቱ

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ День тому +5

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️

  • @eeee9444
    @eeee9444 День тому +5

    መልካሙን አሰማን በሉ አስኪ ወገን
    ፈቅርየ ፉፉየ ❤❤❤❤

  • @SaedaMohammed-n5e
    @SaedaMohammed-n5e День тому +10

    ይሔልጂ ግን ሙስሊም ከሆነ ሙስሊም ሴት የለምደ በሀገሩ 😢😢😢😢😢

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc День тому

      ተጃጃሉ እኮ ደሞ የዝህኛው መጨመር ትልቁ ሠውየ ቱ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce День тому

      ተጃጃለ አላህ ልብ ይሰጠዉ ፍቅር ከሀይማኖት ይጀመራል

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh День тому +1

      በጣም ጠፍቷል😂😂😂

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy День тому

      እኛ ሙስሊሞች ለዝሙት አንመችም ለዛ ነው ሙስሊም ሴት ጉራጌ ውስጥ ጠፍቶ አይደለም😂😂😂

    • @DgdDgdh-gm4go
      @DgdDgdh-gm4go День тому

      ​@የፍቅርዬfamilyነኝሌላው ወስ አንች ሰገጤ😂😂😂😂Fmy

  • @EnateHiwote-yg1es
    @EnateHiwote-yg1es День тому +2

    ከልባቸው አኮነው የምፋቅሩት ፈጥር ነግሮቺን አስተካክሎ አንድ ያርጋችሁ 👍❤️❤️

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 День тому +5

    መጀመሪያ ሃይማኖታችሁን አስቀድሙ የማትወጡትን ዳገት አትጀምሩት ፍቅርና ፉአድ ይህ እህታዊ ምክሬ ነው!

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 День тому +6

    ፍቅረየን የሚይስከፍ ፕራክ አንፈልግምኤጭ😢😢😢

  • @AsuycrLove
    @AsuycrLove День тому +13

    ተጋሩዋይ ኣለክን ዶ ኣብዚ ገዛ ኣለና በላኒ ደቂ ሪመይ ፍቅር ናትና እያ እሹዶ ጣንካራ ጓል ሂዋን ሁሉ የኛ እዩ ነገሩ 🤭😅😅😨🤭❤💛❤💛❤️

    • @RakiTube-
      @RakiTube- День тому

      ኣለና ክብረተይ ደምሪኒ❤❤❤

    • @hgg9847
      @hgg9847 День тому +1

      ኣለና❤🎉

    • @AsuycrLove
      @AsuycrLove День тому

      እሺ ማዓረይ ገይረልኪ ኣለኩ​@@RakiTube-

    • @NorehaAli
      @NorehaAli День тому

      አለና ግን ደቂ ዓድና አለው ዝሰርሑ እውን እባ ሳብሰክራይብ ላገበርና ተጋሩዋኒ❤❤❤❤❤❤❤

    • @CsfFdr-pk2eq
      @CsfFdr-pk2eq День тому

      ኣለና እወ🙋‍♀️

  • @henaa3965
    @henaa3965 День тому +1

    ፉፉዬ፡ፍቅርዬ፡እንኳን፡ደስ፡አለችሁ፡አሜን፡በጠም፡ደስ፡ብሎኛል፡ተመስጋን፡ፈጠሪዬ፡ጠላት፡ምን፡የህል፡ይቃጠላል፡ህይወታችሁ፡የስማራ፡የደመቀ፡ይሁንላችሁ፡ምግባር፡ስናዮች፡የፍቅር፡ትምስሌቶች፡በርቱ፡የኔ፡እንቁዎች፡ለኔ፡ልዩ፡ናችሁ፡እንደ፡እራሴ፡ነው፡እምወዳችሁ፡ለእናንተ፡ቃላት፡አጠርኝ፡ቃላት፡አይጋልፀቹም፡💞💞💞💞💞💞💞💞👨‍👩‍👧‍👦💯💯💯👍👍👍👍👍🍇🍇🍇🍇🍇😍😍😍😍😍💐💐💐💐💐💐💜💜💜💜💜💜💟💟💟💟💟😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💞🍇🍇🍇🍇💐💐ኑሩልኝ፡በስለም፡በጤና፡በማተስስብ፡በማስተዋል፡በፍቅር፡ፈጠሪ፡እስከፍፀሜው፡ህይወታችሁ፡የስምርላችሁ፡አሜን

  • @rahmahussainrahma8188
    @rahmahussainrahma8188 День тому +10

    ፉፉ ተዉ😂 ፍቅር ተሻላለይ😂🎉❤

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n День тому +13

    የመጀመራያ ኩማች ነኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @medilove1152
    @medilove1152 День тому +7

    Elelelelelelelelleleellell ሰማሃኝ ጌታዬ አንኳን ደስ አላቹ😘😘😘😘

  • @diribegazmu6551
    @diribegazmu6551 16 годин тому +1

    ፍቅርን እንዳትጎዳት ፍራንክ መሆኑን አውቀናል ችግር የለውም ፍቅር ጀግና ነች የምትሉት ላይክ❤

  • @Samri-jt5qv
    @Samri-jt5qv День тому +3

    እንደ እኔ ብራክ ምሆኑ ርግጠኛ የነበረ 👍👍 ፍቅር የኔ አስተዋይ ፉፉ ብድርህን መለስክ አይደል 😂❤

  • @Samiri-l5z
    @Samiri-l5z День тому +14

    ብራክ ባይሆን ኖሮ ፊፊ አልቆልህ ነበር😂❤

  • @Ekram-oc9ev
    @Ekram-oc9ev День тому +14

    አረ ኡኡኡ ግን ዮቱባሮች ማች ነው እውነታኛ ታሪክ እዛቹልን ምትማጡት ሰላቻን ያምር ❤❤😂

  • @UmMehir
    @UmMehir День тому +2

    ፉአዴ እኮ ለፍቅርዬ ያለዉ ፍቅር በጣም ይለያል በዚያ ላይ ወንዳወንድ ነዉ ንግግሩ ቁጥብ ነዉ እሡዋን እንኳ በስስት ነዉ የሚያያት የኔ ወንድም አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልላችሁ። አደራ የምላችሁ ነገር ቢሆን ዉሸት ነገር እንዳትቀላቅሉ ትንሽም ብትሆን ሀላል ገንዘብ በረካ አለዉ ቀስ እያላችሁ ታድጋላችሁ እንዳታግበሠብሡ አደራ ፉአዴ ለሠዎች የሚመጥናቸዉን ነገር ብቻ አቅርቡ የሚያስተምሩም ጭምር ።አይዟችሁ በርቱ የነገዉን ሂወታችሁን አላህ ያስተካክልላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 День тому +4

    ሻሚልንም አበረታቱት❤❤ቅመሞችዬ

  • @Redu78978
    @Redu78978 День тому +8

    ፍቅርዬን የምቶዷት እስቲ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 День тому +2

    ፍቅርየ እኮ በደንብ ካያቹሀት ማርያምን በጣም ቆንጆ ናት ❤❤❤❤❤

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ

    ፍቅርየ ፍቅርየ ፍቅርየ ፍቅርየ ፍቅርየ የኔ ሙሉ ሴት ይገባሺል የፉፉ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z День тому +2

    የማዳም ቅመሞች በይላችውበት ሰላማችው ይብዛ