🛑የማርክ እናት ደነገጠች በጨረር አስጠፋው አለችው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @meditube147
    @meditube147 8 місяців тому +427

    የማርክ እናት የምትወዱ ላይክ አርጉነኝ ምርጥ እናት❤❤❤

    • @selamawt12
      @selamawt12 8 місяців тому +2

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 8 місяців тому

      እኔምእወዳትአለሁ የኔእናት❤❤❤❤❤

    • @طيبه-ح5ن
      @طيبه-ح5ن 8 місяців тому

      🎉

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 8 місяців тому

      ​@@LEMI-l3eደምሪኙ ደመርኩሽ

    • @LailaLila-nb1bd
      @LailaLila-nb1bd 8 місяців тому

      እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Medhanit-s8z
    @Medhanit-s8z 8 місяців тому +80

    የማርክን እናት የሚወድ በላይክ አሳዪኝ❤❤❤ማርክ ግን ጎበዝ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @LoveStMary
    @LoveStMary 8 місяців тому +174

    ወይኔ ምን አይነት ድንቅ ሀሳብ ነው! ዋዉ! ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ!

    • @selamawt12
      @selamawt12 8 місяців тому

      ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @زينةبلال-ه8ش
    @زينةبلال-ه8ش 8 місяців тому +20

    ሄሉ አሁን ላይ ለማርክ ጥሩ ሁናለች የሆነ እርጋታዋ ደስ ይላል

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 місяців тому +478

    እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ የሌላችሁ ፅናቱን ይስጣችሁ❤🙏🙏

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 8 місяців тому +3

      ሄሉ ብፀጉርሽ ነይ ውበትሽ የራስሽነው

    • @Buzekudosgabrhelabt19
      @Buzekudosgabrhelabt19 8 місяців тому +1

      Amen ❤

    • @zenebeh
      @zenebeh 8 місяців тому +2

      ፅናቱይሥጠንእጂ እናትባየንቁጥሪ ሃዘንአለ

    • @selamawt12
      @selamawt12 8 місяців тому +2

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 8 місяців тому

      Ameen Ameen Ameen mom❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 місяців тому +45

    እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 8 місяців тому +139

    ማርክ እናትህ ግን ከተማሩት በላይ ናት ሲበዛ ምትደነቅ ገራሚ ድንቅ ማዘር የኔናት ዘላለም ኑሪ

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 8 місяців тому +11

    እልልልልልልልልልልልልል ማርክ እንኳንም ፕሮንክ ሆነ ማርያምን በጣም ታነደጀሉ በጣም ደንግጫለሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 місяців тому +309

    መነው እዳኔ ሄሉን መርክን መሚን ያሚወዳቻው ለይክ 👍😍☺️👍

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 місяців тому

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @selamawt12
      @selamawt12 8 місяців тому

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 8 місяців тому +2

      እኔም እንደነፍሴ የምወዳት እውነት ለመናገር ከቦታጅራ ነፂን እና ሄሉን በጣም ነው የምወዳቸው

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 8 місяців тому

      አይዞሽ ፀልይ❤❤❤

    • @RoziRozi-gd6qh
      @RoziRozi-gd6qh 8 місяців тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ 8 місяців тому +16

    እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ የሌላችሁ ፅናቱን ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 8 місяців тому +124

    ያረብ እኔም እናቴን እንድህ እቅፍ አድርጌ የምስምበትን እድል ስጠኝ ያረብ በስደት ከአስር አመታት በላይ ሆነኝ ንፍቅ ብላኛለች😢
    እናቶቻችንን አላህ ያቆይልን

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 8 місяців тому +4

      አሚን ያረብ ሁላችንም ነን

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 8 місяців тому +1

      አሚን ያረብ🤲🤲 እኔ ም ናፍቃኛልች 11 አመትበሥድት😭😭

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 8 місяців тому

      ኢሻ አላህ እህት ሁላችንም ነን አላህይጠብቅልን❤❤❤ያረብብብብብብ አስር አመት በለጠን እኮ አረ ወይ ሰዴት

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 8 місяців тому

      @@tgzawtgzaw4059 አሚን ያረብ 🤲🤲 የኔውድ🥰🥰🥰🥰

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 8 місяців тому

      እኔም8አመቴያረብ

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 8 місяців тому +35

    ያረብ ወላሂ አንጀቴ ነው የተንሰፈሰፈው ሄለን የማርክ እናትጋ ስትተቃቀፍ 🤲 ሄሉየ የኔ ቆንጆ ከእናትሽ አላህ አገናኝቶ አሉ ከሚባሉ ጥሩ ጠረን አሉ ከሚባሉ ብራንድ ሽቶዎች የበለጠ እናትሽን አቅፈሽ ጠረኗን እያሸተትሽ በእቅፏ ውስጥ ሁነሽ እኛ ያየነውን የእናት ፍቅር እንዲያሳይሽ ምኞቴ ነው ዊናየም እንዲሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahamajundii3319
      @rahamajundii3319 8 місяців тому

      𝐀𝐦𝐞𝐞𝐞𝐧 𝐲𝐚𝐚 𝐫𝐚𝐛𝐛𝐢𝐢

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 8 місяців тому +45

    እረጅም ክድሜ ከጤናጋ ለማሚዬ ፍቅራቹን ያብዛው❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 8 місяців тому +7

    ተጫወትክባቸው ይመችህ ማርኬ😂😂😂😂ትልቅ ትምህርት ነው የምር በዚህ ሰአት ሀጢያት ነው ንቅሳት እናቶች ሁሌም ተወዳጅና❤ ተናፋቂ ናቸው ረጅም እድሜ ጤና ያድልልን የምር ግን ኮ ያስታውቃል ንቅሳት እንዳልሆነ እኔ አልተሸወድኩም

  • @አይኖየራያዋtube
    @አይኖየራያዋtube 8 місяців тому +31

    የኔ እናት ሽ አመት ኑሪልን 💞💞💞💞💞👌

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 8 місяців тому +20

    የኔ እናት ቆሜ ነው ያጨበጭብኩሎት❤ሀጢያት ነው የኔ እናት ዝሊላሽ የብሳቢ እናቴ❤

  • @LubabAsfa
    @LubabAsfa 8 місяців тому +27

    አቤት ፈገግታ እናቱ እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ይሰጣቸው ለለሉትም አላህ ይራህማቸው

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 8 місяців тому +21

    እናት ሳይ እንባየ ይመጣል እማየ አለች ግን ናፍቆት አስክሮኛል እማየ የኔ አለም ኑሪልኚ

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 8 місяців тому +1

      አብሺሪ እማ አንድቀን እኛም አገራችን ገብተን እንዝናናለኖ እናቶቻችንጋ

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 8 місяців тому

      @@makiyaaziza2545 ኢንሻ አሏህ

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 8 місяців тому

      ወለሂ እኔም እንባይ ይፊስል ስለውቀው ኢንሻ አላህ አለህ በስለም ያጋናኝን 😢😢

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 8 місяців тому

      @@mohammadsaad2172 አሚን ያርብ

  • @MatomahEdrse
    @MatomahEdrse 8 місяців тому +39

    ማርክየ እንኮንም ዉሸት ሆነ እናትህን እረጂም እድማ ይስጥልህ❤❤❤❤❤❤😂😂❤

    • @selamawt12
      @selamawt12 8 місяців тому

      ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 8 місяців тому +17

    እናት ጌታ እረጅም እድሜ ይስጣት❤❤❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 8 місяців тому +8

    ሂለየ ታድለሽ ❤❤❤ ማርክን እና እናቱኔ የመሰለ ሰዉ ሰለሰጠ እድለኛነሽ

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል 8 місяців тому +4

    ሄሉ ግን ከልብ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይህንን ማንነትሽ አይቀይረብሽ❤❤❤

  • @nardos125
    @nardos125 7 місяців тому +4

    እናት እረጅም አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 8 місяців тому +16

    ማርክ ለእናትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 8 місяців тому +5

    በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤ትቶት ይለቅ እናቴ❤❤
    ሔልዬ አለባበስሽን አስተካክይ😢

  • @ምህረት-ገ9ዘ
    @ምህረት-ገ9ዘ 7 місяців тому +2

    አሜን እናተንም ፍጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @YeshiLove-x3k
    @YeshiLove-x3k 8 місяців тому +13

    ምርጥ እናት ሺ አመት ኑርልን የማርክ እናት አሰተዋይ ይመቺሽ ❤

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 8 місяців тому +20

    እረጅም እድሜ ለናታችን❤❤

  • @semirabazibhe5152
    @semirabazibhe5152 8 місяців тому +7

    እናት ያላችሁ ታድላችሁ እመዋ ከሞትሽብኝ ገና ወራቶች ታይቆጠሩ እናት ባላቸው በቅናት ተገበገብኩልሽ የኔ ውድ

    • @AlemZewde-bs2tf
      @AlemZewde-bs2tf 7 місяців тому

      አይዞሽ ማማዬ የኔ ማር ለሁሉም እግዚያብሄር ምክንያት አለው 😢😢😢😢😢

  • @zenebeh
    @zenebeh 8 місяців тому +5

    የማሪኬእናት ንግግሪ ያሥደሠተዉማነዉ እኖድሻለንማሚይ

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 8 місяців тому +10

    እነት የለቹ ረጂሚ እዲሜነ ጤነ የሚሪ እነቶቺን ሰይ በጠሚ ነዉ ሚቀነዉ ❤❤

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 8 місяців тому +7

    ሲጀመር በክርስትና አይፍቅድም እንኳን ፕራክ ሆን ሀጢት አተገባ እዳትነቅሰ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 8 місяців тому +3

    ማሻአላ ማርክ በጣም ያምራል ማዘር

  • @samprincess378
    @samprincess378 8 місяців тому +16

    እናት እኮ የሁሉም ደምቀት ነት እናት ለዘላለም ትኙር❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ

    የኔ እናቴ ምክራቸው ሰውነት ፈራሺ ነው አሉ

  • @GeySysy
    @GeySysy 8 місяців тому +7

    ደስ እምትል እናት እግዚአብሔር እድሜ እስጥሽ እናታችን❤❤❤❤

  • @SamiraTube21
    @SamiraTube21 8 місяців тому +7

    ለእነቱ ክብር ያለዉ ወድ ለሚስቱም ክብር ይኖሮሀል

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 8 місяців тому +2

    ትክክል እናቴ እኔ ልደግጥ ማርክ ብራክ አይደረግም ለእናት የሆክ በዚፊ ነበር ምልክ በናት ቀልድ የለም ማርክ ዋአ

  • @Lየመካነሠላሟ
    @Lየመካነሠላሟ 8 місяців тому +3

    ሠላማ እናታችን ረጂም እድሜ ይስጣችሁ
    ፍቅራችሁ እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ

  • @wreknhlem5957
    @wreknhlem5957 8 місяців тому +1

    ማርክ የእናትህ ያለህ ክብር በጣም ነው ምወድህ ግን መነቀስ ጥሩ አደለም ፍቅር በልብ ነው

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 8 місяців тому +22

    እናት እኮ ሂይወት ናት 💔😥

    • @RawdaRaid
      @RawdaRaid 7 місяців тому +1

      እኔም ሂወቴ ናት

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ሠትመረቅ እኔም አሜን እየአልሁ አለቀሠሁ የእኔ እናት ሠወዳት❤❤❤❤

  • @richseni123
    @richseni123 8 місяців тому +5

    መቶ ኬ እናሥገባቸው ውዶች ይሄን ምርጥ ቤተሠብ

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ኑሪልን❤❤❤ እንኳን ውሸት ሆነ የምር ደስስስስ ብሎኛል እኔ ኮመንት አልፃፍኩም ነው ፕራንክ ይሆናልብየ ግን እንኳን አልተነቀስክ ማርክየ ወንድሜ ኑርልኝ❤❤❤❤ ሄሉየ በጣም አስተዋይ ነሽ ተባረኪልኝ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 8 місяців тому +6

    ስድቤን አስቻለው እናቱን የሚወድ ወንድ ልጅ ቃላት የለኚም❤❤

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 8 місяців тому +2

    ማርክ እናት ባትሰጣትም አንተ ስጦታዋ ስለሆንክ ሁሌም ባንተ ትደሰታለች ነገር ግን 1ልብስ አንድ አመት ይለበሳል በዚህ ሰአት እናቶቻችን ማሸነፍ ያቃታቸው ኑሮን ስለሆነ የምትገዛላትን ትተህ ለእናትህ ያሰብከውን ብሩን በእጃቸው ስጣቸው ምክንያቱም እናቶቻችን ቀዳዳቸው ብዙ ነው ሴት ልጅ ብትሆን ሁሉን ትረዳት ነበር በሰጠህ እጅህ በእጥፍ ይስጥህ ቸሩ መድሀኒዓለም

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek 8 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤የኔ እናት ስወዳቸው ሁሉ ነገራቸው እናቴን ነው ሚመስሉት የወነ ነገር ላረግላቸው ፈለኩ ማርክ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 8 місяців тому +1

    ማሚ በጣምነው ምወድሽ የኔ አስተዋይ በትክክክል ተናገርሽው ቀለል ያለችናት ማሚ ማርክ በርታ ቀሚሱ አምሮብሻል ሄሉትክክል ነሽ

  • @henaa3965
    @henaa3965 8 місяців тому +6

    ስለም፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡በየለንበት፡የፈጠሪ፡ቸርነት፡ከክፉ፡ጠላት፡ይጠብቀን፡አሜን፡ማርክ፡እማዬን፡ስለቀርብክልን፡በጠም፡ነው፡እምንወድህ፡ማርክና፡ሄሉ፡ንፁህ፡የእማብርሃን፡ፍቅር፡ከማዬ፡ጋር፡ሁለችሁንም፡ይጠብቀቹ፡ስለሁሉም፡ነጋር፡ንቅስት፡የስድስት፡ሥልስ፡ሥድስት፡ነው፡የዘመኑ፡💯💯💯👍👍👍🥰🥰🥰😍😍😍💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🍇🍇🍇በጠም፡ነው፡እምወዳችሁ፡ኑሩልኝ፡የኔ፡ማሮች፡😊

  • @BiniNegn-mh3du
    @BiniNegn-mh3du 2 місяці тому

    ኡፍፍፍ የኔ እናቴ ስዎድሽ ኑሪልኝ ሺ አማት ማማዬ 😥❤♥️

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 8 місяців тому +5

    እናት ያላችሁ ታድላችሁ 😭😭😭

  • @መሲነኝ-ፀ4ተ
    @መሲነኝ-ፀ4ተ 7 місяців тому +1

    እዉነት ብለሻል ማዘርዬ❤

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu 8 місяців тому +5

    ማርክ የእናቱ አክባሪ ስወድህ❤❤❤

  • @lubabaYimer-i5p
    @lubabaYimer-i5p 6 місяців тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ደስየምትሉት አላህ የጨምርላቺሁ እንዳተ አይነት ወንዶቺ ይብዙ ላገራቺን ያብቃን በጣም ነው እምወዳቺሁ ።Lነኚ ከወሎ🎉🎉🎉🎉

  • @dessalech899
    @dessalech899 8 місяців тому +4

    አትነቀ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር ይወዳል አይወድም ለኛ እራሱን አሳልፎ የሰጠ ለኛ ነጻነት ሰጥቷል እሱን ማሳዘን አይቻልም ፒንግ እንዲሆነ በጣም ጥሩ ነው ❤

  • @GfgTfc
    @GfgTfc 2 місяці тому

    እኔም፣እንደዚህ፣አላህ፣እናቴጋር፣በሠላም፣ተገናኝቸ የማቅፍበት ቀን፣አላህ፣ይወፍቀኝ፣ያረቢይ

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 8 місяців тому +6

    እናት ድምቀት ኔት ዘላለም ንሩልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 7 місяців тому +1

    እሰይ እንኳን ፕራንክ ሆነ😊😊😊 የኔ እነት😊😊😢

  • @T9dg
    @T9dg 8 місяців тому +6

    ሄሉ እና ማርክ ዉቦች አይለያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 місяці тому

    ማርክዬ በጣም ነው ደስ የሚሉት እማማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን🥰🥰🥰🥰

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 7 місяців тому +1

    ማርክእናትእድሜእናጤናይሰጥልን❤❤❤🙏🙏🙏❤❤

  • @madinatake4848
    @madinatake4848 8 місяців тому +1

    አህለን መርክ & ሄለን አለህ ይጠብቀቹ መዘር ደስስስ ሲሉ ፈገግተቸው ሺእ አመት የኑረቸው

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 8 місяців тому +2

    ሄሉ በጣም ነው ሰራቷ ግን እንዴት እኮ ደሰ እደሚል ፈጣሪ አይለውጥሽ ፍቅር ማለት አንች ነሽ

    • @Hayreiyamoges-bb6bh
      @Hayreiyamoges-bb6bh 2 місяці тому

      እኔሥ ግራገባኝ የነዚልጆይ ነገር እየተመለስኩ ወደዋላ አያለው ቢዲዋቸውን

    • @meskermgetachee
      @meskermgetachee 2 місяці тому

      @@Hayreiyamoges-bb6bh እኔ እኮ እስካሁን ድረስ እውነት አለመሰለኝም በቀን ውስጥ ስንት መሰለሽ ማያቸው ከነሱ ውጪ ማንነም አላደንቅም

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 8 місяців тому

    አሜን እማየ አሜን አሜን

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 8 місяців тому

    ተሳክቶልካል ፋሚሊውን አስበረገግክ 😂😂😂 ሔሉ አቺም ነገ ከናትሽ ተገናኝተሽ ትስቂያለሽ ታለብሻለሽ አባትሽም ከናት አምጣ ከወለደች በላይ እና ትም አባትም ስላሉሽ እድለኛ ነሽ የኔ ጨዋ ቆጆ ሴት ኑሪልኝ ❤🌹🌹የምታነቡ እረ እረሳችሁኝ ሀረባገር ደክሞኛል ሰልችቶኛል ሀገሬ ልግባና ልስራ አበረታቱኝ ሰራም የለም 😭💔💔😭😭💔

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 8 місяців тому

    እፍፍፍፍ ማርክ የእውነት መስሎኝ አዝኝ ነበር ተመስጌን እናት እኮ እናት ነች እናቴ ናፍቀችኝ እፍፍፍ እቅፏን ❤❤❤❤

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea 8 місяців тому +1

    እናታችን እድሜና እጤናዉን ያድልሽ ማርክ ሄሉ ዊና ብሩኬ ትለያላችሁ ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌

  • @astuyemaryamlji-vk3uz
    @astuyemaryamlji-vk3uz 6 місяців тому

    እኔም ታቶ ጥርሲን መሰራ መነቀስ እፈልግ ነበር በጣም አሁን ግን ላሰብኩትም ይቅር ይበለኝ ጥርሴ የሚያምር ከሚባል ይደመባል ግን ለምን እዳሰብኩት አላቅም እንኳንም እግዚአብሄርን ያላሳዘንኩት እና እንኳንም ፕራንክ ሆነ እጅ ተናድጀብህ ነበር ማርክዬ ከነቤተሰቦችህ እወዳችኋለሁ ሺ አመት ኑሩልኝ እናተን ማዬት ሱሱ ሆኖብኛል እና የማዳም ቅመሞችዬ ለኛም እንድህ አይነት ንፁህ ፍቅር ያድለን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እወዳችሗለሁ ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fireworkargaw
    @fireworkargaw Місяць тому

    የኔም እናት ጉታጀራ ነው የተወለደችሁ ሁለት እጇ ሙሉ ንቅሳት አለባት ይማርክ እናት ቅላቷ መረጋገቷ እናቴን ቁጭ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 8 місяців тому

    ሄሉ ዊግም ሃጢያት ነው እህቴ ወበትሽን ስርቅ እግዚአብሔር ይመስገን እርሱስ ተጫወተብን❤❤❤

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 8 місяців тому +1

    ሄሉ ደግሞ አምሮብሻል የስፈሬ ልጅ❤❤❤

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 8 місяців тому +1

    እናት እኳ በምንም አትቀየርም ማርያምን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልክ ❤❤❤❤❤

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 6 місяців тому

    ታድለህ እናትህአጠገብህናት እኔሥልክም ጠርብኛብኛ ማም አላህይጠብቅሽ እናቴ

  • @masart9631
    @masart9631 8 місяців тому +2

    የኔ ውድ እናት❤❤❤ስወደቸውኮ ማርኬ ፈጠረ እረጅም አመት የኑረልህ❤❤🙏

  • @زليخهمحمد-ح1ض
    @زليخهمحمد-ح1ض 4 місяці тому +1

    ይመችሽ የማርኬ እናት አይፈቀድም❤❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 8 місяців тому

    ❤❤❤እግዚአብሔርይመስገን ማዘርዬ እኛምእኖዳችኃለን ማርክእንኳንእውሸትሆነ እናጥሩአደለምክፉመፈስምየሰበስባልሀጢያትምነው ሄሉንከልብህብቻ አፍቅራት እሱበቂነው

  • @AdanechCherinet
    @AdanechCherinet 8 місяців тому +1

    የኔ እናት ደስ ስትል እግዚአብሔር እድሜ ጣና ይስጥልክ❤❤❤

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 8 місяців тому

    ማዘርዬ አሳቁኝ😂 ገላክን እስከምት ቆርጥድረስ ማርክ ያፈቀርካት እናቴ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @ShadensamiraAlbshri-ge5gl
    @ShadensamiraAlbshri-ge5gl 21 день тому

    አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልህ 🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @mimiyegetalij4635
    @mimiyegetalij4635 3 місяці тому

    ኑሪልኝ እናቴ ❤❤

  • @TesfayaHayela-wg4gy
    @TesfayaHayela-wg4gy Місяць тому

    ጀገና እናት ነው ያለሕ እድሜና ጤና ለናቶች

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 8 місяців тому

    አይእናት ፈገግታዋ ደስስሲል ረጅምእድሜይስጥሽ ማዘርየ

  • @شذىالزهراني-ش8ض
    @شذىالزهراني-ش8ض 4 місяці тому

    ረጂም እሜ የስጠሸ እናት ምንምበሰራላት አነደረስዉመ አሚንንንያብ❤

  • @NemeAsfe
    @NemeAsfe 5 місяців тому

    የኔ አናቴ ምክራቸው ሰዎነቶ ፈራሺነው አሉ❤❤❤❤

  • @مرادمحمد-ط8ض
    @مرادمحمد-ط8ض 8 місяців тому

    መጀመሪያ ነው ኮሜንት እና ደስ ትላላቹሁ እናናተን ሳይ እናትን አስታውሼ አለቀስኩኝ ያዝልቅላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 8 місяців тому +1

    ረጅም እድሜን ከና ጤናው ይስጣቹ ለእናት❤❤❤

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 8 місяців тому +1

    ማርክየ እንኳንም ፕራክ ሆነ እንዳትነቀስ ሀራምነው እነውይናንም እነ ቡራንም ይቅርታ ጠይቅ❤❤❤❤❤እወዳችሆላሁ

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe 8 місяців тому

    ❤❤ ትክክል ዬኔናት በእውነት ማርክ አይደረግም ከሀጢያትም ሀጢያት ነው ማርክ

  • @Hawa-ሀዋ
    @Hawa-ሀዋ 5 місяців тому

    ማሻአላተባረከላ ማርክየ ደስ ይበልህ ወላሂ ማዘር ደስ አላቸው

  • @Bizunesh12
    @Bizunesh12 8 місяців тому +1

    ተባረኪ ጥሩ ምክረ❤❤❤😊

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 8 місяців тому

    የኔ እናት ምርጥ እኮ ደስታሽን እጂ ክፉሽን አንስማ እማዪ

  • @NIGUSGIRMAY-r3l
    @NIGUSGIRMAY-r3l 8 місяців тому

    አረ ምርጥ እናት ነው ያለህ ፈጣር ይጠብቅልህ

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 5 місяців тому

    እፁብ ድንቅ እናት ናት እግዚያብሄር እድሜ ተፀጋ ያድልሽ እናታችን

  • @samiratube8944
    @samiratube8944 8 місяців тому

    በትክክክል እናቴቹን ውላሃ ብአላህ ዘድ የስጥያቃል

  • @adadnech122
    @adadnech122 8 місяців тому +1

    መማዬ እንዴትነሽ የኔ ውድ እወድሽለው አጋሬ ስማጠ በእግራ መንጋዴ አንችን ሰለይ አለሊፍም እሽ ❤❤❤ ማርክ ሄሉ እወደቻለው

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 8 місяців тому

    ተባረክ እናትህን እንዲህ እዳለበስህ አንተንም ፀጋ ያልብስህ የኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMINATMOHAMMED-j8u
    @AMINATMOHAMMED-j8u 8 місяців тому +1

    የኔእናት አይእናቶች ረጂም እዲሜ ይስጥልንያረብ❤❤❤❤

  • @tsehaybelete2994
    @tsehaybelete2994 6 місяців тому

    አሜን

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 8 місяців тому

    ማሻአለህ ሰታምሩ አይ እናት ለልጇ ሟች ናት አለያቹ አድ ነው ምትመስሉት እናቴ ዛሬም እወድሽ አለሁ😭😭😭😭😭አላህ ጀነተል ፊርዶስ ያርግሽ ኑር ያርግልሽ ወላሂ እርጋታዋ ስወድላት ሄሉ እና ማርክ ፍቅር ብቻ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤ መውደድ ፈጣሪ ነው ሰው ሰው ነው አሪፍ መልስ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 8 місяців тому

    የኔ እናት ❤❤❤❤ሄሉዬ ጎበዝ❤❤❤ የምር አናደኸኝ ነበር ማርኬ😢❤