ከዋናው የህዳሴው ግድብ ሶስት እጥፍ የሚበልጠው የሳድል ዳም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሳድል ዳም
    ግድቡ አጠቃላይ ርዝመቱ 5.2 ኪሎ ሜትር ነው
    ሳድል ዳም በቁመት ከዋናው ግድብ ሶስት እጥፍ ይበልጣል
    በግድቡ የተያዘው ውሃ ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ክረምት ወደ ግድቡ ደርሷል
    በግድቡ ውስጥ 3.8 ኪሎ ሜትር የሚረዝም ዋሻ አለ

КОМЕНТАРІ • 22

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 роки тому +12

    የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን ተጀምሯል ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች ይሁን!

  • @alexethio
    @alexethio 2 роки тому +6

    አገሬ የከፍታ ዘመን ያርግልሽ

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 2 роки тому +4

    የኮርቻ ግድብ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 роки тому +3

    Mama Ethiopia 🇪🇹 blooming like Roses 🌹flowers 🌹💐😍. Wishing you all the best for all Ethiopians. Soon we will be number one like Egypt 🇪🇬 with all fruits and vegetables to export for others. With God's help. Amen

  • @raheltebeje5492
    @raheltebeje5492 2 роки тому +2

    ግን እኔን ብቻ ነው ስለህዳሴ ግድብ ሲወራ ስሰማ ውየ ባድር የማይሰለቸኝ??❤❤❤

  • @deresedesta5740
    @deresedesta5740 2 роки тому +5

    God bless ethiopian we will come and enjoy one day our country

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q 2 роки тому +1

    ዋው ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed9238 2 роки тому +3

    እስኪ ልየው ግብጾች ሳድል ዳም ነው ይብለጥ ያሳሰባቸው

  • @wdds2209
    @wdds2209 2 роки тому

    ያአላህ ሰላሙን አምጣልን

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 2 роки тому

    Mesheallah.Allah.agerachenen.selam.yargelen

  • @KsaKsa-ne5sh
    @KsaKsa-ne5sh 2 роки тому

    Dr Abiy visionary Leador

  • @bizuayehueshetu2503
    @bizuayehueshetu2503 2 роки тому +3

    በርዝመት እንጂ በቁመት አይበልጠዉም ፤ ሰዉ አታሳስቱ

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 2 роки тому

    ዋና እችላለሁ ያልከዉ ልጅ ያዉ ይፈቀድልሀል ....

  • @nesredinademidris6674
    @nesredinademidris6674 2 роки тому

    የውሀው ሙሌት የሚያልቀው በስንት ግድብ ነው አሁን 3ተኛ ጨርሰናል ከዚህ ቡሀላ ምን ያህል ቀረን በነዚህ ዙሪያ እና ቀረብ ያለ ቀረፃ
    ዘገባ ብትሰሩልን

    • @mulualemabate3193
      @mulualemabate3193 2 роки тому

      sebat zur new yemimolaw... ahun 3 temolitual 4 yikeral malet new

  • @xxffxxff4804
    @xxffxxff4804 2 роки тому

    اتبي تقدم

  • @jonix7351
    @jonix7351 2 роки тому

    Keber ena moges for Meles zenawi!!!!

  • @ethiogeotech4695
    @ethiogeotech4695 2 роки тому +1

    ማፈሪያዎች ርዝመቱ 3 እጥፍ ይበልጣል ሲል ባለሞያው ቁመቱ ብላችሁ ትዘግባላችሁ:: መንጋ ደናቁርት ለሙያችሁ ምንም ክብር የሌላችሁ ጨጏራ ብቻ ጭንቅላት ሂንጅሩ

  • @Arayamk
    @Arayamk 2 роки тому

    That’s part of GERD dummy