ዩክሬን የምዕራባዊያንን የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳዒሎች ከተጠቀመች ሩሲያ የከፋ ምላሽ እሰጣለሁ አለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 11

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 5 днів тому +2

    ዮክሬን ጀግኖች ናቸዉ ወሬ አታብዛ ሩሲያ ያልተጠቀመችዉ ኒዉክለር ብቻ ነዉ። ፅናትስ እንደዩክሬን።

    • @shewatubeeth9535
      @shewatubeeth9535 5 днів тому

      የሩሲያም ሴራ ቀላል እንዳይመስልሽ/ህ። የአውሮፓውያንን አንድነት እየተፈታተነች፣ ጦርነቱ ቶሎ እንዲቋጭም የፈለገች አትመስልም። ሩሲያ በዚህ ጦርነት ምክንያት መላው አውሮፓ በአለም ዙሪያ እንደ ከንቱ እና ጠላት እንዲታይ እያደረገች የእራሷን ስምና ገፅታ ግን በዓለም ህዝብ ዘንድ በጥሩ መደላድል ላይ እየገነባች ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 днів тому

      አንተ ቡዳ ጎንደሬ መሆን አለብህ

  • @IbraahimMacammadGaqas-l8g
    @IbraahimMacammadGaqas-l8g 5 днів тому

    ስላም

  • @mesfinvideoAfrotube
    @mesfinvideoAfrotube 5 днів тому

    ድል ለ ዩክሬን

  • @IbraahimMacammadGaqas-l8g
    @IbraahimMacammadGaqas-l8g 5 днів тому

    ዩክረን ተስነፋለ

  • @ShalekawZelek
    @ShalekawZelek 5 днів тому

    ምን አገባን እኛ ተከበን

  • @ማሜነኝየህልሜደራሲ
    @ማሜነኝየህልሜደራሲ 5 днів тому +1

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺🙏💪💪💪💪💪

  • @DanielBogale-vo7yw
    @DanielBogale-vo7yw 5 днів тому

    Yemetalekes yimeslal

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 5 днів тому +1

    መለቂያ የሌለው የሩሲያ ዛቻ

    • @FNeway
      @FNeway 5 днів тому

      Civilian causality እንዳይበዛ በማሰብ ነው።