"The Big Three in Economics" የዓለም ታሪክን የቀረጹ የሶስቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃውንት የሃሳብ ጦርነት! ግዴታ ማወቅ ያለብን እውነት!
Вставка
- Опубліковано 11 гру 2024
- "The Big Three in Economics" የዓለም ታሪክን የቀረጹ የሶስቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃውንት የሃሳብ ጦርነት!
1. አዳም ስሚዝ (1723-1790) ነጻ ገበያ የሚወክል
2. ካርል ማርክስ (1818-1883) አክራሪ ሶሻሊስት ሞዴልን የሚያንፀባርቅ
3. ጆን ሜይናርድ ኬይንስ (1883-1946) የመንግስትን የጣልቃ ገብነት ሚና የሚያመለክት
የእያንዳንዳቸው አመለካከት ዘመናዊውን ዓለም በመቅረጽ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል! ሁላችሁም ይህንን ማወቅ አለባችሁ!
ሙሉ መጽሃፉን ለምትፈልጉ t.me/WaseAlpha ላይ አስቀምጫለሁ!