የሁመራ አውሮፕላን ማረፊያን የተቆጣጠረው የመከላከያ ሰራዊት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 596

  • @agenyoseparo9684
    @agenyoseparo9684 4 роки тому +78

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @nahyanalrashdi2093
    @nahyanalrashdi2093 4 роки тому +48

    የኛ ጀግኖች በደማችሁ ነጻ ወተናል ገና ድል እናደርጋለን ክብር ለናንተ ለኢትዮጵያ ልጆች ዘራችሁ ይባረክ የተሰዋችሁም በልባችን ለዘላለም ትኖራላችሁ በድል ቀንም ትውልድ ያስባችዋል

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 4 роки тому +24

    ጠንክሩ የአባቶቻችን የሙሴ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን በእዉነት 😭😭😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @yekeraw09
    @yekeraw09 4 роки тому +86

    በርቱልንን ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ
    አሸው አንበሳው ሁሌም ከኅናችሁ ነንን

    • @gustavogaviria7678
      @gustavogaviria7678 4 роки тому +1

      This war is not against TPLF only its against civilians too. Its sad seeing Ethiopians being happy about it

    • @kemal9242
      @kemal9242 4 роки тому

      ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪

    • @Sami-sw8sz
      @Sami-sw8sz 4 роки тому

      Love amhara

    • @hdhdd5102
      @hdhdd5102 4 роки тому

      ኣላህከክፉ ይጠብቃችሁ:እናንቱሃገራችሁዘብ:እንደቆማችሁ ኣላህከጎናችሁይቁም ኣንበሶች::

    • @hikmaaa6777
      @hikmaaa6777 4 роки тому

      Yesssß

  • @ekramlove6672
    @ekramlove6672 4 роки тому +53

    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እዲሁን ለጀግናው አማራ ሞት ለካህዲያን

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu7000 4 роки тому +1

    ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን እግዚአብሔር ከእናተጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🇪🇹

  • @mam-ui1wb
    @mam-ui1wb 4 роки тому +46

    ጀግኖች ናችሁ 💪💪💪💪💪

    • @onelove1lv
      @onelove1lv 4 роки тому

      የ ሀገሬ ልጅ እስኪ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 роки тому

      ድል፣ለጀግናው፣ስራዊት
      ውድቅት፣ለጥላታችን፣ልህዋህት

  • @ashuzebenay8438
    @ashuzebenay8438 4 роки тому

    አብሮ አደገ ጓደኛዬ እና አንድ ወንድሜ ሰሜን ዕዝ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቹ ። ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ህይወታቸው ለተሰዉት ደግሞ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ መቼም አትረሳችሁም ኢትዮጵያ ከምትፈርስ እኔ አጥንቴ ይፍረስ ብላቹ ተሰዋቹ ፣ እንደቤተሰቤ ሀገር ትጥራኝ እኔም ደሜን አፈሳለሁ።
    THANK YOU FOR YOUR SERVICE!

  • @mayteasfaw2857
    @mayteasfaw2857 4 роки тому +18

    እመቤቴ ከናተ አትለይ የኔ ጀግኖች ድል ላገሬ ድል ለመከላከያ ሰራዊት

    • @onelove1lv
      @onelove1lv 4 роки тому

      አሜን ሰብስክራይብ አርጊልኝ እስኪ ውድ እህቴ

  • @yergashewamashala4579
    @yergashewamashala4579 4 роки тому +21

    በጣም ያሳዝና እውነቱን ለመናገር
    ከ100.000.000 ህዝብ ጋር መዋጋት ምንም የሚሉት እብደት እንደሆ አላቅም
    ግን ምስኪን የድሀ ልጅ ያልቃል
    Ethiopian 💚💛❤️✌️😍💪🏿

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 4 роки тому

    ጀግናው መከላከያ ስራዊታችንና የአማራ ልዩ ኃይል እንዲሁም ሌሎች ተጎናቸው የቆማችሁ ኢትዮጵያን ወዳጆች በሙሉ እየተቀናጃችሁት ባላችሁት ድል በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እነዚህ ስው መሳይ ነገር ግን የስው ባህሪ ጭራሽ ያልፈጠረባቸው ጭራቆች የሁሉም ስውና የሀገር ጠላት የሆኑ ቆሞ ቀሮች በሀሳብ ያረጡ ህወሓት ወያኔ እና ኦነግ ሽኔ የተባሉ ባንዳዎች ሙሉ በሙሉ ሳይደመስሱ ወደ ኃላ የማይታስብ ነው በርቱ አልጠራጠርም ድሉ የእናንተ ነው ምከረው ምከረው እቢ ካለ መከራ ይምከረው ብሏል የሀገሬ ስው ህወሓት እቺ ወንጀለኛ ያላቅሟ እራሷን አጀግና አጀግና እላይ ስቅላ አሁን መውጫው ቀዳዳ ሲጠፋባት የማትቀባጥረው ነገር የለም now it’s too late

  • @liliadese301
    @liliadese301 4 роки тому +33

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ድል ለመከላከያ

  • @ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ
    @ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ 4 роки тому +16

    ክብር ለሀገር መከላከያ ስራውይት👨‍✈️👨‍✈️👨‍✈️👨‍✈️👨‍✈️

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 роки тому +12

    ጀግኖቻችን በርቱልን ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን ውድቀት ለህውሀት

  • @አዲስአበባፊቅር
    @አዲስአበባፊቅር 4 роки тому +108

    ለመከላከያ ገንዘብ እናዋጣ

  • @ሰላሚዝምሐበሻ
    @ሰላሚዝምሐበሻ 4 роки тому +1

    ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን ጀግናው የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት

  • @እማእወድሻለሁ0055
    @እማእወድሻለሁ0055 4 роки тому +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለሰፊው ህዝብ ና ሰራዊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @ፉኖ
    @ፉኖ 4 роки тому +2

    እኔስ አሳዘኑኝ አባቴ ሁል ጊዜም እወድህ አለሁ ከዚህ ሁላ ወተህ ነው ከዚህ ያደረስከኝ 💘 እፍፍፍፍፍ የድግል ማርያምልጅ በምትሰማሮቀት ቦታ ሁሎ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🙏

  • @wgwgmgugwg3162
    @wgwgmgugwg3162 4 роки тому +1

    ጀግኖች የህዝብ ልጆች. አሏህይጠብቃችሁ. ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @መሲነኝእናቴንናፋቂ-ፀ5ለ

    በርቱልን ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ድል ለመከላከያ ሰራዊይታችን
    💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 4 роки тому +2

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ሀይሉን ይጨምርላችሁ ድሉን ለናተያርገው ምት ለካሀዱወች!!💚💛❤

  • @Badema1991
    @Badema1991 4 роки тому +78

    የወያኔ ደጋፊዎች አፋቸውን ይዘው ዝም ብለዋል።
    ተመስገን ፈጣሪ ይሄን ደም መጣጭ ዲያብሎስ ከምድረ ኢትዮጲያ ተጠራርገው ይጠፋሉ በቅርብ ቀን።🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
    ትልቅ ሰላም ለኢትዮጲያ እና ለኤርትራ ህዝብ

    • @bezagebremedhine5102
      @bezagebremedhine5102 4 роки тому +2

      Amen!!!

    • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
      @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 роки тому +1

      አሜን ደምሪኝ እሕት

    • @Eriboy1991
      @Eriboy1991 4 роки тому +5

      We as eritrean people we don't like Amhiric people I prefer tigray people because we are brothers

    • @bezagebremedhine5102
      @bezagebremedhine5102 4 роки тому +4

      @@Eriboy1991 i kniw you arefrom tigray region. Dont lie. Please come back to your senses. There is no part of heaven called tigray or Eritriea. Once this life is over, you will stand befoer your Creator and Answer for all the hate inside. We in Ethiopia love all of you but i dont understand this curse that inside of you. There is God and He sees. May God have mercy on us!

    • @issayasghebru6968
      @issayasghebru6968 4 роки тому

      Hferet yelachum yeseytan neger eyetenagerachu amen tlalachu

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 4 роки тому +3

    መከላከያ ከእግዛብሄር በታች ሀገራችንን የጠበቁ ናቸዉ ክብር ይገባቸዋል እነሱን የነካ እናት ሀገር ኢትዮጵያን የነካ ማለት ነዉ

  • @assiekassiek5760
    @assiekassiek5760 4 роки тому +1

    የኤትዮጵያ እንቁ ጀግናዉ ሠራዊት በርቱ እግዚአብሔር ከፊት ከኃላ ይጠብቃችሁ ውድ ጀግኖች

  • @emebetbekele2485
    @emebetbekele2485 4 роки тому +1

    All Ethiopian Hundred percent behind you
    We are praying for you.. God to give you strength and his protection to be upon you...

  • @ሰብሊነኝዬናቴናፋቂ
    @ሰብሊነኝዬናቴናፋቂ 4 роки тому +1

    ድል ለናንተ ነፍሳችሁን ሰታችሁ እናት ሀገራችሁን ላኖራችሁልን ውድ ዎድሞቻችን ድል በቅርብ ቀን እዴምንሰማ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️👈

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 роки тому +1

    ጀግኖች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊቶች አይዟችሁ በርቱ ከጎናችሁ ነን

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 3 роки тому

    Thank you Ethiopian defense forces 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

    • @fkadunegash628
      @fkadunegash628 3 роки тому

      በሺዎች የሚቆጠር መከላከያ አጁን ሰጥቶ ምርኮኛ፡ስለሆኑ ነው ወይስ ወጣት ሰቶችን ስለደፈሩ፡ ነው thank you የምትላቸው ?

  • @nejatahmed1584
    @nejatahmed1584 4 роки тому +1

    Victory to Ethiopia....
    God be with you my people and troops. Long live Ethiopia!!! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    God reunite us all.
    Damn Tigray's government
    Eelelelelelelele

  • @asehmanucho8664
    @asehmanucho8664 4 роки тому +1

    God protest Ethiopia and our soldiers.

  • @beritufeleke8218
    @beritufeleke8218 4 роки тому +2

    Pray God protect Ethiopia and our soldiers 🙏

  • @eyesus3983
    @eyesus3983 4 роки тому

    Jegena jegenochachen. beretulen! Geta Eyesus. ke keffu hulu. yetebekachu. 🙌❤️ 🇪🇹🇪🇷

  • @ተዋህዶዘ-ኦርቶዶክስ
    @ተዋህዶዘ-ኦርቶዶክስ 4 роки тому +2

    የእኔ አባቶቼ ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @gggge2845
    @gggge2845 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጀግኖቻችን በእውነት የደስታ እንባ ተናነቀኝ ለእኛ ስትሉ ቤተሰቦቻችሁን ጥላችሁ መፅዋትነት እየከፈላችሁ ነው😥

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +2

    ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ጅግኖቸዋ. እመቤቴ ትጠብቃችሁ. ሀይል ብርታት ትሁናችሁ. ክፉአችሁን. አያስማኝ. ሁሌም አሽናፊ ሁኑልኝ. ሞት ለወንበዴው ህውሀት

  • @madikonjo9380
    @madikonjo9380 4 роки тому

    Egazehaber amelk yetabekachu del le Ethiopia del le mekalakey 💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @serkalmabebe5633
    @serkalmabebe5633 4 роки тому +13

    We will support you our military 🙏 ❤

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 4 роки тому +1

    እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ሰራዊታችን አኩሪ ስራ ነው 💚💛❤

  • @tufikjamal7803
    @tufikjamal7803 4 роки тому

    ጀግነ የመከለከየ ሰረዊት ድል ለእትዮጵየ ሀገሬ አመመ ክፉሽን አየሰይኝ

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 4 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ድል ለመከላከያ ሰራዊት ድል ለአማራ

  • @fikerselam6344
    @fikerselam6344 4 роки тому +15

    አይዟችሁ የመከላኪየ ጦራችን አይዞን በርቱልን የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጎናችሁ ነን ጀግኖቻችን ሕይወታችን ናችሁ

    • @onelove1lv
      @onelove1lv 4 роки тому

      ወዳጅዋዬ ሰብስክራይብ አርጊኝ እና ስለ መከላከያ የፖሰትኳት ምትገርም ቪዲዮ አለች

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ

    እፍፍ እኔ አፈር ልብላላቹሁ የሀገር ብላቹሁ እኮ ነዉ አባቶቼ እዉነተኞች የሀገር መከላከየዉች እኮ ህይወት ናቹሁ ፈጣሪ ወለታቹሁን ይክፈላቹሁ በእዉነት 🇨🇬😭😭😭😭😭

  • @zinetmohammad9025
    @zinetmohammad9025 4 роки тому +1

    ጀግኖቻችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 4 роки тому

    እግዚአብሔር ከወያኔ ተንኮል ይጠብቃችሁ🙏 እነሱ አዉሬ ናቸው::

  • @mehbubahabibi4912
    @mehbubahabibi4912 4 роки тому +2

    አለሀ ይገዘቹ ውድ የእነት የእማዬ ሰረዊታችን ቢርታቱን ይስጠቹ ልድ ለነንታ እማኘለው

  • @wondosenmekasha5240
    @wondosenmekasha5240 9 місяців тому

    ሁሌምነውየማከብራቹጀግኖቼ❤❤❤❤

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 4 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አባቶቼ የፈሰሰውን ሰማእትነት እግዚአብሔር ይቀበላችሁ

  • @ሰላሚዝምሐበሻ
    @ሰላሚዝምሐበሻ 4 роки тому

    በርቱ አላህ ይጠብቃቹ ምናለ አገር ሆኜ ከጉናቹ ቆሜ በተፋለምኩ የወገኔ ደም ደሜ ነው የመከላክያ ሰራዊት ላይ የተደረገው ክዕደት በሁሉም ኢትዮጵያ ላይ የተደረገ ነው

  • @hayatali4353
    @hayatali4353 2 роки тому

    የአማራልዮሀይልየኔሁሉነገር❤❤❤❤💪💪💪💪😭😭

  • @mohammededriss72
    @mohammededriss72 4 роки тому +1

    تحياتي وتقديري واحترامي لدولة الحبشة ابي احمد من اليمن 🇾🇪

  • @markzohod4695
    @markzohod4695 4 роки тому

    ያረብ ድል ለመከላከያ ሠራዊቶቻችን

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 4 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @enyishzewudu3625
    @enyishzewudu3625 4 роки тому +2

    ወይ ስወዳቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ምን እንደምላቹህ አላቅም በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታቹህ።።

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 3 роки тому

    Allah yetbeqachu jegnoche
    Keyer yasemachu 🙏🙏🙏🙏

  • @berhanutekalgne5125
    @berhanutekalgne5125 4 роки тому +2

    Wow Colonel Shambel, I am proud of you and your colleagues. Congratulation for Egyptian defence forces.

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ጀግና መከላከያ ሰራዊታችን

  • @fraoltesfaye
    @fraoltesfaye 4 роки тому

    እንደምን አደርሽ ሀገሬ ሰላም ለኢትዮጵያ ውድቀት ለወያኔ እንደቆርቆሮ የምጫጩት የወያኔ ነቀርሳዋች ምነው ጠፋ መቼም አታምኑም እያያችሁ መያት ማመን ነው ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት በርርቱ ይሄን ነቀርሳ ስሩን ንቀሉልን 💚💛❤

  • @ryscffw4866
    @ryscffw4866 4 роки тому

    ቀትሉበት ድል ለመከላከይ ሰራወታችን

  • @linaethiopian6941
    @linaethiopian6941 4 роки тому +1

    Yegna Jegnoch Egziabher kenante gar yihun bertu 🙏🏽❤💛💚

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 4 роки тому +17

    የኛ ጀግኖች እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 4 роки тому +1

    የኔወድሟቺ አላህ ይጠብቃቺሁ ለናተ ቃላት የለኝም
    እናተኮ የጀግና ጀግና ናቺሁ እኔልከራተት የኔወድሟቺ ክፉአቺሁን አንሥማ ድል ለናተ

  • @አዩወሎየዋ-ፀ5ሠ
    @አዩወሎየዋ-ፀ5ሠ 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች 💪🇪🇹

  • @missahlutube1136
    @missahlutube1136 4 роки тому +5

    እውነት ምን ብዬ ልገልፃችሁ እንደምችል አላውቅም ወላሂ እዚህ ግዳጅ ላይ ምነው በተሰለፍኩ ብዬ ነው የተመኘሁት በርቱልን ከጎናችሁ ነን ጠንክሩ

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 4 роки тому

      እኔ መለቃስ ዉጭ ምንም ማለት አልቻልኩም

  • @youtube5092
    @youtube5092 4 роки тому

    ድል ለሰራዊቶቻችንንንን

  • @ggfvbc3958
    @ggfvbc3958 4 роки тому +2

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሠላሙን ያውርደው

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd8296 4 роки тому +7

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🙏✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏አይዛችሁ ጀግንኖች የአማረ ጀግኖች🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 4 роки тому

    የኔ ጀግኖች ቸሩ መደሃኒያለም ከናተጋር ይሁን እልልልልልል እናተ ህይወታችሁን አሳልፍችሁ በበረሃው ስትኖሩ አዳሜ በመሃል ከተማ ውስኪውን እየተራጨ እየኖረ ዛሬ እናተን ማጥቃት ማለት ኢትዮጲያን መንካት ነው

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 роки тому +5

    አይዟችሁ ጀግኖቻችን ድል ይቅናችሁ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 4 роки тому +6

    ሠላም ላገራችን ድል ለመከላከያችንንንንን💪💪💪💪💪💪

  • @ኢትዮጵያዉስጤነሽ
    @ኢትዮጵያዉስጤነሽ 4 роки тому

    መከላከያ ሀይላችን ጀግኖቻችን 👌👌👌🙏🙏🙏👍💪💪💪💪💪💪

  • @seferashtesega4624
    @seferashtesega4624 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልል ድል ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    ክብር ለመከላከያ እህ እኔ መከላከያ ሳይ እዴት እደሚያሳዝኑኝ እኛን እየጠበቁ በበርሀ ከስለው እዴት በሚጠብቁት ህዝብ በጥይት ይቆሉ ይማል በሌላ አግር ቢሆን አይገርምም

  • @t12ክዳንአለኝ
    @t12ክዳንአለኝ 4 роки тому +1

    ጀግኖች የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ከናንተ ጋራ ይሁን !!

  • @maksa9088
    @maksa9088 4 роки тому +3

    እሰይ አላሁ ሱበሀነሁ ተአላ ይህፍዛችሁ የኛ ጀግኖች

  • @kaderiramato1801
    @kaderiramato1801 4 роки тому

    ድል ለማካለከያ ሰረዊታችን

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 роки тому +2

    ቆርጠንባቺህዋ. ጀግኖች 👍👍👍👍

  • @muzeindarado3229
    @muzeindarado3229 4 роки тому

    ጃጌና በርቱ አለህ ይጠብቅህ

  • @አበባA
    @አበባA 4 роки тому

    የኔ ጀግኖች በርቱልን ክትትላችሁን መቸም ቢሆን ማቋረት የለባችሁም ደግሞ ካጠገባችሁ ሄኖ የሚከዳችሁን በደንብ ልታውቁት ይገባል እነዚህ ሳጥናኤሎች አርቆ መቅበር ነው እነሱን
    የተሰውት ጀግኖቻችንን ነፍስ ይማር በክደት በፅናት የሞቱ ውዶች ናቸው

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 роки тому

    ቅዱሰ ገብሬል ይከተላችው ሰለሃገራችው ህይዎታችውን መሰዎትአድርጋችው ሰለሃነራችውየኢትዮጽያ አምላክ ይጠብቃችው አሁንም ተጠንቀቁ ትግሬ እባብ ነው ምግብ ብሉ በለው በምግቡ ውሰጥ ዬተመዘ ምግብ እንዳይሰ ጦችው ጥንቃቂ አድርጉ ዬኢትዮጽያ ህዝብ ከጎናችው ነው አይዞችው ቅዱሰገብሬል ቅዱሰ ሚካኤል ከናንተ ጋር ይሁን ዴሌ ለመከላአያ ሰራዊት ሞት ለዎያኔ

  • @wz3734
    @wz3734 4 роки тому +3

    ጀግና እናት የወለደቺህ አዉነትም ሻምበል እናተ እያላቺሁ ሀገር የዎያኔ መቀለጃ አትሆንም

  • @edswdssa9954
    @edswdssa9954 4 роки тому +4

    ደስታ ከናተጋ ድል ለአማራ ህዝብ።አላህ ከናተጋ ይሁን

  • @اثوبياملوكنيل
    @اثوبياملوكنيل 4 роки тому +5

    የኔው ወንድም የት ይሆን ያለከው ድል ለመከላካያችን ያረብ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 4 роки тому

    በርቱ እኘሚ ከነቴገር።ን እግዚሀብሔር።ይርደቹ

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 4 роки тому +1

    የእውነት አምላክ ከናተ ጋር ነው

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ

    ጀግኖቸ አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለናተ ይሁን

  • @desideme1291
    @desideme1291 4 роки тому +1

    Fexari Yixbiqachuu🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ Yene Jegnochi 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍

  • @ሳጂንሰአዳ
    @ሳጂንሰአዳ 4 роки тому +2

    እናተ የሀገር መብራቶች የቁርጥ ቀን ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @Aa-nx1xj
    @Aa-nx1xj 4 роки тому +1

    አላህ ይጠብቃችሑ ብርታቱንም ይሥጣችሑ የኛ ጀግኖች

  • @drhabeshainfo2
    @drhabeshainfo2 4 роки тому +2

    ይህን መስማት በጣም ያማል
    (ዶክተር ዳኒ)

  • @ahlammohammed7146
    @ahlammohammed7146 4 роки тому +7

    ጀግናው የኢትዮጲያ ወታፈር በርቱ አሏህ ከእናተ ጋ ይሁን

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 4 роки тому +3

    👏👏👏💪💪💪SELAME LE ETHIOPIA SERAWITE.

  • @yingesfeleke8578
    @yingesfeleke8578 4 роки тому

    ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቃል የለኝም የኛ ጀግኖች

  • @hopejoe8042
    @hopejoe8042 4 роки тому

    Wow des sil.Egziabher kenante gar yihun❤️❤️

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 4 роки тому

    Ayezon berthu fetari ke nategara new ☝️☝️🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💪💪💪💪

  • @kiyaethiotube1253
    @kiyaethiotube1253 4 роки тому +2

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ እኔ ልጥቆርላቹ 😢😢ለእናንተ ወርቅ መነጠፍ ነበረበት አደለም ውጊያ በርቱ በፀሎት ሁሌም አብረናቹ ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hihi-uh5en
    @hihi-uh5en 4 роки тому

    ሳታውቀኝ የምትሞትልኝ😭😭 የኛ ጀግናአ💪💪💪ፈጣሪይ ከናተ ጋር ይሁን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይጠብቃችህ ሰላማችሁን ያብዛው፣♥️

  • @ሱሱነኝየማሚብቻ
    @ሱሱነኝየማሚብቻ 4 роки тому

    ወይ ወንድሞቼ እነዚህ ጂቦች ጋር የምትፋለሙት እኛን ሰላም ለማኖር ነው በርቱልን ድል ከሀቅጋ ነው ውድቀት ለወያኔ ማፊያ ቡድን

  • @iamamuslim9103
    @iamamuslim9103 4 роки тому

    ጀግና ክብር ይገባችኋል ህይወታችሁን አደጋ ላይ ጥላችሁ ጠላትን መድረሻ አሳጣችሁ

  • @rirydgdgdgdfyeydhdgrgf2362
    @rirydgdgdgdfyeydhdgrgf2362 4 роки тому

    እረ እኔን አገር መከላከያ ምን ልሁንላቹህ ምን እደምሸልማቹህ እየሱስ ክርስቶስ ስን የፈጠራቹህን ማርያምን የኛ ኩራት እፍ ለናተ ሞት አይገባም ነበር የኔ ጀግና