"ሕዝቡ እያለቀሰ ነው!ብልጽግና ልብ ይበል ኑሮ ፈታኝ ሆኖብናል!"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 171

  • @birtukanmetaferia9636
    @birtukanmetaferia9636 Місяць тому +16

    በእውነት እግዚአብሔር ይባክዎት ምንም ሳያለባብሱ እውነቱን በጨዋ ልብ የሰጡት ሀሳብ እፁብ ድንቅ ነው ጋዜጠኛዋም ሀሳባቸውን ሳትረብሽ ተገቢ ጥያቄዎች እያነሳች ስላስደመጠችን እናመሰግናለን :: የሚመለከታችሁ ሰሚ ጆሮ ይስጣችሁ

    • @elsaantonioyosef3674
      @elsaantonioyosef3674 Місяць тому

      የራሱ ስብስ እንደተለመደ ይመርጡብናል ለምርጫስ ማን ወንድ ይቀርባል ይደፉታል።

  • @tekuameworksergut4162
    @tekuameworksergut4162 Місяць тому +5

    አንድ ትልቅ ሰው ተገኘ እድሜ ከጤና ይስጥውት

  • @solrobel3375
    @solrobel3375 Місяць тому +12

    ሰዉ መኖር አቅቶታል ያሁኑ ይባስ

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm Місяць тому +14

    የሁሉም የኢትዮጵያውያን ሃሳብ ነው ሳንደባብቀው ሁሉም ይስማው

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Місяць тому +11

    ህዝቡ ደንዞአል መብቱን አይጠይቅ ሆብሎ ቢወጣ መንግስት ምን አቅም አለው

  • @azebyohannes-h5o
    @azebyohannes-h5o Місяць тому +5

    Wawwww God bless you excellent speech we need the same like you percent.

  • @TarikuBirru
    @TarikuBirru Місяць тому +16

    እንደ እርስዎ ያለ እውነትን ፍርጥርጥ አድርጎ የሚናገር ሰው እግዚአብሔር የብዛልን

  • @ethio8774
    @ethio8774 Місяць тому +30

    እውነትን ለመነገር እንደ እርስዎ አይነት እውነተኛ ኢትዬጲያኖች ደፍረው ወደ ፊት ቢመጡ እነ እውነቱን ቢነገሩ ለውጥ ይመጣል ብዬ እገምታለሁ። 🙏🏽🙏🏽🌹
    💚💛❤️

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ይባርኮት ለእውነት የቆሙ አባት እንደርሶ ያሉ እውነተኛና ነገሮችን የሚናገርና የሚያመዛዝን መሪና ባለስልጣን ያቡዛልን ያገሬ ሰው እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ብሏል አባታችን የተናገሩት በሙሉ በጣም ትክክል እውነት ነው ይኼን ነገሩ የሚመለከታቸው ባለስልጣኖች ያዩታል ግን ባንድ ጆሮ ሰምቶ ባንዱ ያፈሱታል ህዝብ እያለቀሰ መጦሪያ ብሎ የሰራውን ቤት በመጦሪያው ሰአት ካለምንም መተኪያ በዛ በክረምት አውጥተው የወረወሩት ህዝብ ስንት ነው ቤቱ ይቁጠረው በየመስሪያ ቤቱ የሚጉላሉ ቤቱ ይቁጠረው ጉቦው እስከ በላይ ባለስልጣን ድረስ ስለተቆላለፈ የበታቾቹ አፋቸውን ከፍተው ህዝቡን እንደማገልገል ይሳደባሉ ምክንያቱም ጉቦ ተካፋይ ባለስልጣኑ ስለሆነ ምንም እንደማይሆን ያቀዋል አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት ለመሪዎች ልቦና ይስጣቸሁ!!

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Місяць тому +5

    ስርአቱ ይሻሻል

  • @KedisallayeshKeddisa
    @KedisallayeshKeddisa Місяць тому

    Thanks sir.

  • @mekdesfekadu9603
    @mekdesfekadu9603 Місяць тому +8

    ተገቢና የበሰለ ውይይት ነው ጠንካራ ሀሳብ የተነሳበት ❤ እናመሰግናለን የኛ ቲቪዎች

  • @Hypnotism-d6f
    @Hypnotism-d6f Місяць тому +5

    ኮሪደር እየበላን እንዘልቃለን አልያም እናልቃለን። ካድሬነት ህሊናቢስነት ነው።

  • @RomanTerefe
    @RomanTerefe Місяць тому +12

    የሚያሳዝን ግዜ በቃ በለን ጌታ ሆይ

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele Місяць тому

    ወንድማችን ለአንተ እንደዚሕ ያለ እርቱዕ አንደበት የሰጠ አምላካችን ኢየሱስክርስቶ ይክበርይመስገን ።አሜን አሜን አሜን🎉❤😭😭😭

  • @SelamawitMinassie
    @SelamawitMinassie Місяць тому +8

    ይህን ንግግር አስተዳደሩ ሊሰማው ይገባል ይህ የማንም አኤትዪጵያ ልብ ያለውን አውጥተው በመናገረዎ ምስጋና ይገባዎታል

  • @meseretmamo620
    @meseretmamo620 Місяць тому +8

    እውነኛ ሠው እደ እርሰዎ ያለውን ያብዛልን

  • @beleteaberra4255
    @beleteaberra4255 Місяць тому +6

    Thanks God bless you!!!!!

  • @SelamawitMinassie
    @SelamawitMinassie Місяць тому +8

    አቶ ታደስ እግዜእብሄር ይባርከዎ ንግግረዎት ልቤ ውስጥ ገብቶ አስደሰትኝ ቃላት የልኝም

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 Місяць тому +4

    ሰላም የሚለካ ባንድ ወይስ በሁሉም
    ሁሉም ሰው የሆነ አድስ ነገር በመጣ ቁጥር እንኮን በሰላም አደረሳችሁ ይላል ግን በሁሉም ኢትዮጵያውያን ቤት ውስጥ ችግር እያለ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አድርገን ይባላል
    እያለቀሱ፣ እየሞቱ፣ እየተራቡ ፣ጎዳናላይ ሰው ወድቆ እየታየ እንደት እንኳንበሰላም አደረሳችሁ ይባላል ?
    በመቀጠል እኝህን እውነት ተናጋሪ ሰው እንዳታስበሏቸው አማና
    የአድስ አበባ ህዝብ እንቅልፍ ይብቃችሁ ተነሱ ለፍትህ ለመብትህ ለሀገርህ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Місяць тому +5

    እኛም የምንለው ይህንነው ሰው ይቅደም ሰላም ማጣት የኑሮ ውድነት ሰው መታገቱ አሰ ስንቱ ከተማ ማማሩ መዋቡ ችግር የለውም ሰው ከሌለ የከተማ ውበት ምን ያደርጋል አሁን እኛ ተሽጠናል የተሸጥነው ለሌላ ሀገር መንግስት አደለም ለተጣለው የ666 አገዛዝነው ተግተን እንፀልይ ሰውየው ከእራሱጋር አደለም ያለው አሁንማስ አስጠልቶ አስጠልቶ ወራው ሁሉ የህፅን ሆንዋል

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Місяць тому

    እኚን አባት በጣም በትክክል የህዝብን ጭንቀት ገልፆአል

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +12

    ሠላም ❤ አብይ እና ሸመልሰ አገዛዝ መቅበር ብቻ ነው ❤

  • @GebremeskelHailemariam
    @GebremeskelHailemariam Місяць тому +3

    For your Idea thanks.

  • @meryem...334
    @meryem...334 Місяць тому +9

    ሰላም ጠፍቶል የንሮ ውድነቱ ተዴምሮ የኢትዮ ህዝብ ስቃይ እስከመቼ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Місяць тому +3

    ድል ለተገፋው የኢትዮጲያ ህዝብ victory for FANO

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 Місяць тому +11

    እንደ እርስዎ፣ያለ፣ መብቱንና፣የህዝብን፣መብት፣ያወቀ፣ ታሪኩንም፣ያወቀ፣ለህዝቡ፣ከልቡ፣
    የሚቆረቆር፣ ዜጋ፣ማግኘት፣ትልቅ፣ነገር፣ነበር፣ሰሚ፣ቢገኝ።

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Місяць тому

    ሽንኩርቶ መፀቶ አርባዐብር ገብቷል።

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Місяць тому +5

    What he said abosulty true.

  • @geneneasfaw5485
    @geneneasfaw5485 Місяць тому +3

    የሰው ልጅ በሀገሩ በረሀብ አይቀጣ ጥቂቶች የጋራ ሀብታችንን ዘርፎ ቢሊነር ሆኖ ወደ አቀበት እየሸና የሚሆነውን አሳጥቶታል ::

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +12

    አውሬው ብልፅግና 😭😭
    መወገድ አለበት
    እንደ ኬንያ ሕዝብ ሆ ብሎ ማሰወገድ ብቻ ❤

  • @girmamogesendalew
    @girmamogesendalew Місяць тому +10

    በጣም ያሳዝናል በሀጢአታችን እየተቀጣን ነው መሰለኝ ህዝቡ ስለማይተሳሰብ ፈጣሪም ጨከነብን መንግስትም ተጫወተብን ።እኔስ አመመኝ።

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Місяць тому +3

    He said truly fantastic speech.

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Місяць тому

    ገበሬ ሰላም ከሌለው የኑሮ ውድነት ንቅንቅ አይልም

  • @meklitgetachew1751
    @meklitgetachew1751 Місяць тому +1

    ብርሃኑ ነጋስ ኘሮፌሰሩ ከየት ነው ያመጣው ማሰረጃው ትክክል ነው፡፡መፀሃፍ ሳያዘጋጅ ካሪኩለም ቀይሮ ተማሪው ረፈረፈ ፡፡

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 Місяць тому +3

    ሰዉ ሁሉ በፍርኃት በተሸበበት፣ በዝህ ወራት እንዲህ በህዝብ ላይ የወደቀውን አሰከፊ መከራና ቀንበር በድፍረት በደባባይ ደፍሮ መግለፅ የምችል አንድ ሰው መኖሩ አስደንቆኛል ግን????????

  • @BekerhNv
    @BekerhNv Місяць тому +8

    ስር የሰደድ ሙስናና ብልሹ ኣስተዳደር

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Місяць тому

    እባክዎት ስለተረሳው ጡረተኛ ጠዮቁልን።

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Місяць тому

    አገሩ ሁሉ የኛነው አሉኮ ሰዎቹ ከዚህ ተነስተው ነው በህዝብ የሚቀልዱት

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Місяць тому +2

    ህዠቡ ማመጽ አለበት

  • @NahomAsegid-x1x
    @NahomAsegid-x1x Місяць тому +3

    መለስ ማረኝ ማለት ነው

  • @Hagere739
    @Hagere739 Місяць тому +3

    እውነቱን ነው እንኳን አዲስ አበባ ኒዮርክ ብትኖር ሰላም ከሌለ ኑሮ ካንገበገበህ ኒዮርክ ላንተ ሲኦል ነው

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Місяць тому +1

    ብልፅግና ህዝብ ማስጨነቅ በኑሮ መቅጣት የዘወትር ስራቸው ሆኗል ምርር ብሎናል ከዚ በላይ ምን ይመጣ የፈነዳ ሰአት

  • @tgay5642
    @tgay5642 Місяць тому +5

    ወሏሂ አድ ቦታ ገዝተን 3 ሰዉ ተሽጦ እስካሁን ምንም አልተጀመረም 3 ካርታ ይዘዉ ይመጣሉ እባካችሁ ፍትህህ ባለስልጣናት በሙስና ብራችንን ጨረሱበት ህግ ካለ ፍትህ እመዳቤት በሳት ተቃጥለን ገዝተን 5 ሚሊየን ብር በዉሀ ተበላን ፍትህህህህ

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 Місяць тому +1

    የኛ ሜዳ አበገሽ አቶታደለ እውነተኛሰውነወ እራሱ እዎነትነው ደፋር በራሱ የምተማመንው።

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 Місяць тому +2

    በሥራ ላይያሉት በትምህርት መመዘን አለባቸው

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu Місяць тому

    የራበዉ ሕዝብ መሪዉን ይበላል ይባላል የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ ነው መሪውን ያማል እንጅ መሪውን አይበላም

  • @etetu9375
    @etetu9375 Місяць тому

    እግዚ አብሔር የባርኮት ሚድያውም ጋዜጠኛዋም እናመሰግናለን አይ ኢትዮጵያ እግር ሄዶ ሄዶ መፀዳጃ ጉርጓድ ይገባል ይባላል መንግስት መልካም ቢሰራ የተፈናቀለው ህዝብስ በኑሮ ውድነት በቤት መፈናቀል ይህ ህዝብ እንዴት ይሁን መነግስት የህንጻ ና የኮሬደር መንግስትነው ወይስ የህዝብ እሰቲ እርሶ ፍረዱ እግዚ አብሔር ጽዋው ሲሞላ ግዜው ሲደርስ ፍርዱ የአምላክ ነው በግዜው ያሉት ህልማቸውን እየኖሩነው ሌላው እያለቀሰነው

  • @BekerhNv
    @BekerhNv Місяць тому +4

    ኣንድ ሃገር ህግ ከሌለ ፍትህ ከሌለ መኖኖር ያስጠላል

  • @SabaAbraham-r2w
    @SabaAbraham-r2w Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TadeleA
    @TadeleA Місяць тому

    የኛሆች ብረሀኑ ንጉሴ የት ደረሰ ያሳስበኛል ።

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa Місяць тому

    አዲሣበባላይ ህዝቡ ብርድ ልብስ ሊበላ ቀርቧል በችግር ምክንያት ስራው ተይዛል ልቀቁልን እባካችሁ

  • @kedirlegeso
    @kedirlegeso Місяць тому

    በውነቱ ከሆነ መሬት አሥተዳደር እሳቸው ከተናገሩት በላይ ነው ችግሩ ። ጠቅላይ ሚኒሥትራችን እና ከቲባችን አንድ ብትሉት ጥሩ ነው ። በሁሉም ክፍለከተማ ።

  • @Feikir
    @Feikir Місяць тому +1

    ደራሲ አዜብ ወርቁ ነች ቅድስት ይልማ አደለችም መጀመሪያ በቂ መረጃ ያዢ

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo Місяць тому +1

    መንግሥት ማን ነው? መልሱ መንግሥት ሕዝብ ነው።

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 Місяць тому

    የትም ቦታ ብዙ ችግር አለ።ለጠቅላይ ሚንሰተሩ አቤት ይባል።

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo Місяць тому

    ሠላም ያለችው በእያንዳንዳችን እጅ ያለ ይመስለኛል። ነገር ግን በጥባጭ ካለ ጥሩ ውሀ አይጠጣም እንደተባለው ሆነ።

  • @dejenebahiru1015
    @dejenebahiru1015 Місяць тому +7

    ስለየትኛው ትክክለኛ ምርጫ ነው የሚያወሩት? ይህ አፋኝ መንግስት ከዘረኝነትና ከሙስና ውጭ መንቀሳቀስ አይችልም:: የሰላም መጥፋትም የሙስናውም የኑሮ ውድነቱም የህዝብ መፈናቀሉም የብልፅግናው መንግስት ውጤቶች ናቸው:: እውነቱን ቢናገሩ አይሻልም?

  • @solrobel3375
    @solrobel3375 Місяць тому +2

    እዉነት ነዉ ስንት ነገር አለ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Місяць тому +1

    እኔ ጋ ኮሪደር ብሎ ቢመጣ ግንባሩን ነው የምለው

    • @sherrydachew6634
      @sherrydachew6634 Місяць тому

      Ere tewu Bekel Ayawatam Abate. Atebekew Begets Fit Aleksandr Metseley Newe!!

  • @atsede054
    @atsede054 Місяць тому

    ባለስጣናት ተብዬዎቹ እንደርስዎ አስተሳሰብና እዉቀት ፍቅር የሚሰብኩ, ሀቅንና እዉነትን የሚያበረታቱ እንደኢትዮጵያ ሀብታምና ጥሩ ሀገር በዓለም የለም.

  • @muluyalew146
    @muluyalew146 Місяць тому

    እርስዎ በደረሰዎበት የመሬት ጉዳይ ችግር ጋብቻ አይደለም። ስለዚህ ሌሎችን ችግሮችንም ይግለፁ። ለሀሳብዎ እናመሰግናለን።

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Місяць тому

    እናመሰግናለን አባታችን ወንድማችን ብልጽግና ስሙ እራሱ መስማት እስኪያስጠላኝ ደርሻለሁ ደርሰናል አብይ መውረድ አለበት ህዝብ ሆይ ፋኖን ደግፍና የስቃይህን ዘመን አሳጥር በግሌ አብይን ለማውረድ ከግብጽ ጋር ከመስራት ወደ ኃላ አልልም ሁላእንም አብይን እና ኢትዮጽያን ለያይተን መመልከት አለብን በኢትዮጵያዬ ድርድር አላውቅም አለቀ!!!

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 Місяць тому

    ይህ ጨርሶ ስለሚያስተዳድረው ሕዝብ የኑሮ ሁኔታ ቅንጣት ያህል የማይሰማው አረመኔ መንግስት ነው፣ በዚህ ኑሮ ሽቅብ በሆነበት ወቅት በእያንድንዱ መንግሥታዊ አገልግሎት አቅርቦት ላይ ያለምንም አጥጋቢ ምክንያት ከእጥፍ በላይ የክፍያ ጭማሪ እየወሰነ ይገኛል። ፈጣሪ ከመንበሩ ይንቀለው! ሕዝብ በስነት ጉዳይ ያማርር? አግዚኦ ላንተ እናለቅሳለን።

  • @NatiAddis68
    @NatiAddis68 Місяць тому +1

    አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት እንደማይሰማው ዕውር ዕውርን መምራት አይችልም ተያይዘው ገደል ይገባሉ😂😂😂😂😂😂

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה Місяць тому

    ማነው በሰላም የደረስ ብልግና ፓርቲ ወይስ እናተ ወይስ የኢትዮጵያ ህዘብ በሰላም ደረሰ ወይ?

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Місяць тому

    ፋኖን በመደገፍ ለስር ነቀል ለውጥ የኢትዮጵያ ህዝብ የለውጡ አጋር ይሁኑ፤መልከጥፉ በስም ይደግፉ እንደሚባለው፤በመብራት ሀገር እያሸበረቁ ኮሪደር ልማት ስም ህዝብ እየተፈናለ ነው፤

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 Місяць тому

    ልብየለውምሳባብቻነው ልብቢኖረውበህዝቡላይ የመብራት የስልክ የፓስፖርት የአየርቲኬት የመኪናነዳጅናትራንስፖርትላይከሶስትመቶ ፐርሰትበላይ ዋጋአንሮ ጨምሮ ለመግስትሰራተኛው ከአስርፐርሰት እስከሰባትፐርሰንት ጨምሬአለሁበማለትገናሰራተኛ ሳይከፈለው ሰራተኛውላይየኢኮነሚጦርነትከፍቶእየለበለበውነው ይባስብሎ የየዘርማፅዳትየኮሪደር ውድመትየወርደመወዝ ዘረፋመጀመሩየግፍግፍ የበቀል ቅንዲን አንስቶሰራተኛውንለ ማድቀቅ ጀምሮአል ፈጣሪ ቀና አስተዋይ ልቦና ይስጠው

  • @endaletilahun7260
    @endaletilahun7260 Місяць тому +1

    እውነተኛ ምሁር ዸፋር ለእውነት የሚተጉ

  • @rahimetrahmet
    @rahimetrahmet Місяць тому +4

    ኑሮውን በ ቀን 1 በልተን እናሳልፈዋለን የቸግረን መጠለያ ነው ኮሪደር ተብሎ የሚፈርሰው ቤት ብዛት ቀራኒዮ ወይብላ ማርያም ከሰኞ ጀምሮ እየፈረሰ ያለውን ብታሳዩ ሰሚ የለም ግን ለታሪክ ይቀመጥ

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 Місяць тому +4

    ብልፅግና ህዝቦን ናቅ አርጓል

  • @kemalfedil8508
    @kemalfedil8508 Місяць тому

    እወነት ነወ ህዝብ አለቀሱ ሰው ህዝብ ሞተ በገዛ ሀገሩ ይብቃ ያማል 😂😂😂

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele Місяць тому

    አይ ወንድማችን ;;ፅድቁቀርቶ በወጉ - - -ነዉ? ያሉት??? የአይንህ ከለር (ንግግርሕ)አላማረኝም እየተባለ የሚያለቅሰዉ ቤቱ ይቁጠረዉ።!!!!!!!!😭

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 Місяць тому

    ቦሌ ቡልቡላ የእሁድ ገበያ የለንም ይታይልን

  • @genetabie9297
    @genetabie9297 Місяць тому

    አቶ ታደለ "ጠቅላዩ እኮ በመንግስት መዋቅር ምንም ሙስና የለም" ብለዋል እኮ አልሰሙም እንዴ?

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Місяць тому +2

    አውቀው አይደል ምድረ መሀይም አሰቀምጠው ሙሰና እንዲበሉ የሚያደርገው ሰሚ የለም

  • @meklitgetachew1751
    @meklitgetachew1751 Місяць тому +1

    ምነው የእርሶ አስተሳሰ የአብይ በሆነ ፡የርሶ ጭቅላት ለአብይ ሰቶት ቢሆን፡፡

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Місяць тому +1

    Ato tadele fetari zemenwon yibarik iwinetun tenagari egizihabher ayasatan ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tekuameworksergut4162
    @tekuameworksergut4162 Місяць тому

    የርሶ የተለየ ነው

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому

    Kekefah Teresa ‼️

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 Місяць тому +1

    ድምፅን ከመስጠት በፊት እስመራጭ ኮሚቴን ፍትህ ሚኒስቴሩን መከላከያው ከዘር እና ከፓለቲካ የራቀ መሬት ከመንግስት እጅ ካልወጣ ምርጫው መለስ ክደረገው የበለጠ ገድሎ ንግስናውን ይቀጥላል ለውጥ የሚመጣው የህዝብ አምፅ ብቻ ነው ይሄንን የሚጠርገው እሱ ብቻ ነው እሱ ቤተመንግስቱና የአዲስ እበባን ህዝብ ማለትም ደሀውን እንደሰው የማያይ ቤት እይቶ የማያውቅ ኢዪቤልዪ ያነሰበት ከበሻሻ ጎጆ ወጥቶ ለእረብ ስጋጅ የሆነ አዲስ እበባን እምልኮ 95 ፐርስንት ባላገሩ በጦርነት በረሀብ እየተለበለቡ እገር እመራለሁ የሚል ትንሽ ልጅ እገሪቷን play ground እርጏታል እዝቡ በጨለማ እየኖረ መንገዱ እና ዛፍ ክብር ያለበት ግዜ ደርሰናል

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat Місяць тому

    ሞትለሁሉ የቆመ ዘላለማዊዉ ሕግ ነውና,
    ስለዝህ አ አ ናይሮቢን ምሳሌ,,ይበቃል👍🙏

  • @Solomon-r6f
    @Solomon-r6f Місяць тому +1

    ሰውዬውና ጓዶቹ መውጫ ቀዳዳ አጠዋል። ግርግር ወይም ሽብር ፈጥረው በግርግር ለመሹሉክ እያለሙና እየቃዡ ያሉ ነው ሚመስለው። አድብቶ መጠባበቅ ያስፈልጋል ከብርቱ ጥንቃቄ ጋር። የሰውን ኑሮ እያናጉ ከተማ አለማለሁ የሚል የጨካኝ ሰው አእምሮ ከውድመት ሌላ የሚፈጥረው አንዳች ልማት የለም።

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 Місяць тому

    እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ትክክለኛ ሀሣብ ነው ብልፅግና የውሸት ነው ህዝብ አንድ ሆኖ ህዝባዊ መንግስት ቢመረጥ ጥሩ ነው

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 Місяць тому

    እንዲህ እየተወቃቀሱ ነገሮችን እንዲስተካከሉ መ ሞከር ጥሩ ጅማሬ ነው ግን ይሄ ተወቃሽ አካል እስከ መቼ ነው ህዝብን እሚያማርሩት መንግስት እንደነዚህ አይነት ሰዎችን እየሰበሰበ ለምን ድን ነው እየተወያየ መፍትሄ እማይፈልገው

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Місяць тому

    ቦልግና ብትሉት ጥሩነው የባለጌ ዋሻ።

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 Місяць тому +1

    Hezbu Besekeken limot newe!!! Yetelefabeten Nebret mafres Mene Yelutal??? Kassa ejeg Tegebi Lihon Yegebal !! Geta Feredun Yeseten !!

  • @Whuaaa
    @Whuaaa Місяць тому

    የኢትዮ ህዝብ ወኔው ሸንቶታል‼️ ወኔ በቀድሞ አባቶቻችን ጊዜ ቀረ‼️የብል_ግናው መንግስት በሁሉም መስክ በዚ ደረጃ እየሸናብህ ሆ ብለህ ወጥተህና መስዋእትነት ከፍለህ ካላስወገድከው መኖርህ መሬት ውስጥ ከተዳፈኑ ሙታን አይለይም‼️ተከብረህ ተደስተህ ተመችቶህና ሰላም አጊንተህ መኖር ካልቻልክ ሞትህ ህይወት ነው‼️

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat Місяць тому

    Ayisemsm, Dimts

  • @retasa7652
    @retasa7652 Місяць тому

    Ewnet Ewnet new ene Etiopia haje Kenun mulu salkis 😢😢salkis new Yekremkut beka kebad new wnde Arteficial nuro beka beka begid weshetam leba leba mehon albachiw lemenor no more comment ensely

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Місяць тому

    160 ሜሌዮን ህዝብ እንዴት ነዉ የሜኖራት ብልፅግና እያረደ እየበላ ጨርሶት

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Місяць тому +1

    ወንድማችን ልብ አርስ ልቡሎት እውነተኛ ጀግና ኖት እናመሰግናለን እርሶን ነበር የአገር አስተዳደር ማድረግ

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele Місяць тому

    አይወንድማችን አንተ ከፍብለኽ መሬትጋ የዜግነት መታወቂያ ለማግኘት የምናዬው መከራ 😭 😭😭 እረ እረ አረ!!!!?????

  • @eyassukidanu6752
    @eyassukidanu6752 Місяць тому

    አይ ታደለ ትናንት ለቅሶ ዛሬም ለቅሶ

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Місяць тому

    ሲቨል ሰረቫንቱ በችሎታ ሳይሆን በዘር ኮታ እስከሆነ ድረስ፣ ሌብነት የተቋማት መለያ ይሆነሰል፣

  • @gamerandfamilyguyfunnymome9578
    @gamerandfamilyguyfunnymome9578 Місяць тому

    ኑሮ መኖር ከከለከሉን መሀከል የአብይ ኮሪደር ፖርት ፕሮጀክት ብድር ብር እንዲወድቅበመፍቀዱናያልተመጣጠነ ብድር እያስግበሰበሱ ዶላር በማስገባት የብር አቅም ተዳክሞ አበዳሪ ሀገሮች በማበልፀግ ናየብልጽግና ኪስ በመደለብ ኑሮ አዋደዱ, የአብይ እትምት ብር ተመላሽ ማድረግ የቀድሞ ብርች እትም ሥራ ላይ ማዋል.

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa Місяць тому

    አንድ የረሱት ነገር አለ ያልጠቀሱት ሁም የሀይማኖት አባት እየተነሳ ፀያፍ እየተናገረ ነው ሙስሊሙ አባት ክርስትናን ይሰድባል ጴንጤው ተነስቶ ክርስትናን ይሰድባሉ ይረፉልን ንገሩልን ከችግራችን በላይ ቁስል አይውኑብን ይነገርልን

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 Місяць тому

    menged transport ena meret astedader yeleboch menahereia new museina begeiltse new kebalegudaye yemeikebelut shame

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 Місяць тому

    ተመን ከወጣ እኮ ህዝብ እኮ ሀይል አለው ሰንደይ ማርኬት ለምንድነው በተባለው ዋጋ እማይገበያዩት ይሄን ችግር ህዝብም አስተዋፅዎ ማረግ አለበት ይሄ የኔ ሀሳብ ነው ከተለጠፈው ውጪ ለምን ነው አይደለም 5ብር 50 ሳንቲም እንኩዋን መጨመር የለበትም