የጅምር ቦታ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Land Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  7 місяців тому +2

    ☎️ ደላሎቹ 0911276408 / 9416 📍አያት 72

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 4 місяці тому

    Thank so much from tigrayns USA Ethiopia tikidem

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 7 місяців тому +9

    ይሄኛው ደላላ የቤት እና ቦታ ዋጋ መቀነሱን የሰማ አልመሰለኝም። አና ራሱን ከጊዜው ጋር ቢያገናኘው ጥሩ ይመስለኛል።

  • @farismuhammad8421
    @farismuhammad8421 6 місяців тому +1

    እሚገርማችሑ በያለንበት ሐገር ገዝተን በነጻነት በየግዜው ታክሥ እየከፈልን ብንኖር ይሻላል የትውልድ ሐገራችን መሖንዋን እሥኪገርመን ድረሥ ነው የምትጠሩት ዋጋ 😮😮😮😮

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 7 місяців тому +7

    እንዳስተዋልኩት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አንድ ነፃነት ቢኖር ዋጋን ለአፍ እንደተመቸና ለባለቤቱ በመሰለው ልክ የመጥራቱ ነገር ነው። ይሄ የዋጋ ተመን ስረዓትና ቁጥጥር አልባ ገበያ ለናንተ ነው የሰራው።

  • @billenabate997
    @billenabate997 7 місяців тому +9

    This situation i am not spent pence. Safety first priority. Diaspora open ur eyes.

  • @betelhemgonie2929
    @betelhemgonie2929 7 місяців тому

    ቃለ ይህወት ያሰማልን

  • @oddaa647
    @oddaa647 7 місяців тому +13

    ድሮ ቀረ የገዛነውንም ምን እንደምናረገው ግራ ገብቶናል።ቤቴን ገዢ ካለ እኔም እሸጣለሁ ቤቴን ሸጨ ሌላ ሀገር ሄጄ መነገድ እፈልጋለሁ።ቤቴ የተገዛው 2005 ላይ በባንክ ነው የተገዛው።ያኔ 2 ሚሊየን ብር ነው የገዛሁት መከኒሳ አካባቢ 14ዐ ካሬ ቆንጆ ቤት አለበት።ዋጋ 15 ሚሊየን

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 7 місяців тому +8

    እህት ሊድያ ሰላም ግን የዲያስቦራ ብር ለመውረስ ስለተነሳ እንዴት በምን ዋስትና እንግዛ ስርአቱ ሲቀየር እንወስናለን

  • @ewi3400
    @ewi3400 7 місяців тому +1

    ደላላ የሃገር ጠንቆች። ያጥፋችሁ!!!

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 7 місяців тому +9

    DO NOT BUY anything in Ethiopia these days. These are criminally acquainted land they are selling. The real owner will show up tomorrow and take it back from you.

  • @ATz-fk6hi
    @ATz-fk6hi 7 місяців тому +12

    እናተ ግዙ እኛ እንወርሳለን

    • @abdg0123
      @abdg0123 7 місяців тому +2

      Inemanachu inante?

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 7 місяців тому

      Echin yetenagerkut afihn edmehin tasatralech sirat bis asadagi yebedelzh mikegna slehonk new ye sew mitmegnew gib 😡

    • @Mrursi
      @Mrursi 7 місяців тому +1

      @@abdg0123ጠብ ዘሪው ነው።

    • @azebberhe
      @azebberhe 7 місяців тому +1

      እራስህን ወክለህ ተናገር ሕዝብን ከህዝብ አታጣላ

  • @isaakalem3902
    @isaakalem3902 7 місяців тому

    Thank you for the information

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 7 місяців тому +5

    እውነት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ 18 ሚሊየን ክፈሉ እያሉ ሲያወሩ አለማፈራቸው ከየት ያመጣል

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    Ethiopia ውስጥ እኔ ቤት ግዙ ብዬ ማንንም አልመክርም @ በየግዜው ህግ የሚቀያየርበት አገር ላይ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 7 місяців тому +3

    ኢትዮጵያ ባሁኑ ስሀት ቤት ቦታ ብትገዛ ገንዘቡ የት አምጥተህው ነው ተብሏ ይወረሳል የምል ሆግ ወጦል አሉ

  • @adanam6377
    @adanam6377 7 місяців тому +1

    Addis real estate prices are insanely expensive, more so than New York, Paris, Dubai, and other places. That’s 216000 USD on black market for a place with a korkoro service rooms. There is no way I would ouch that. No, thanks!

  • @emmy1365
    @emmy1365 7 місяців тому

    እናንተ ግን አዲሱን ታሪፍ አታውቁም??? እንኳን ያላለቀ ያለቀ ቤት ዋጋው ወርዷል ቀልደኞች😂😂😂😂

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 7 місяців тому +3

    Wofff yelem man yegezalllll

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 7 місяців тому +1

    እ... 18 ሚሊዮን 😊😊😊

  • @mekonnentadessemikure2763
    @mekonnentadessemikure2763 7 місяців тому

    Yebetti waga ba Ethiopia maqanasi hulum zegana daha hibratasabin taxaqam yadarigal
    Mangisiti arifi iyadaragano

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 7 місяців тому

    2000 Care በ 18000 000 የት ሰር ነው?አቅርብልን🙏🏾

  • @emmy1365
    @emmy1365 7 місяців тому

    ከዚህ የቀነሰ ቦታ ብታቀርቢልን ይሔኛው ውድ ነው!!

    • @ኢሙኢምራን
      @ኢሙኢምራን 7 місяців тому

      እኔ ሁለት መቶ ካሬ የተሞላ ዶክመንት ያለው በሶስት ሚልየን የሚሸጥ ቦታ አለኝ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 7 місяців тому +1

      ​@@ኢሙኢምራንየት አካባቢ ነዉ?? የናተ

    • @Amuke23
      @Amuke23 7 місяців тому

      @@ኢሙኢምራን really? where?

  • @destatasew671
    @destatasew671 7 місяців тому +1

    ባዶ ቦታ 18 ስትል አታፍርም፣ ደላላ መጥፋት አለበት

  • @אנייודעתשאתה
    @אנייודעתשאתה 7 місяців тому

    ቦዘን ቦታ እሂን ያህል ብር ይጠራል መሰረት ቢኖረውም ውድ ነው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 7 місяців тому +1

    ድሮ ቀረ ሞኝነት , የተጀመረ የሚሸጥ ነው እያላቹህ ? አየነው እኮ የአዲስ አበባ ነገር

  • @seifeselassiealemu7252
    @seifeselassiealemu7252 7 місяців тому +2

    አሁን ለመወረስ ማን ይገዛል ብለህ ነው??? እርሳው ደላላ ውሀ በላው።

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 7 місяців тому +2

    አይሰቀጥጥህም 18....... ብለህ ስጠራ ላተ እኔ ተሸማቀኩ 😂😂😂😂😂😂

  • @مكيةمحمد-خ4ص
    @مكيةمحمد-خ4ص 7 місяців тому

    ደላላ እገርአጥፍ እናተን ጌታየጥፍችሁ ሕዝብእንደፍለገ እንድግዛ እያት ተቀመጥኩና ምንላገኝ ናው አንተው ባታህ ገደልግቡ

  • @O_L_D89
    @O_L_D89 7 місяців тому

    እኔስ ቺኳ ብቻ ናት የታየችኝ😑😑

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 7 місяців тому

    ኢትዮጵያ መኖሪያ አይደለችም እኔም ቦታ አለኝ ሽጬ ሌላ አገር መኖር እፈልጋለሁ ገዢ ካለ

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 7 місяців тому +3

    ተንግዲህ እናንተና መንግሥትን አምነን ልንገዛ? ለመወረስ?

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 7 місяців тому +1

    አራ ለመንግሥት ለመሰጠት ነው እንዴ ማንም አይገዝም መንግሥት እንኳ ባይወሰድም አዱ ታፋረሰለች😂

  • @BA-pp9fx
    @BA-pp9fx 7 місяців тому

    they dont even ashamed of calling the price! you can buy a great place on a beach in spain with this price

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 4 місяці тому

    እረ አሳቅሺኝ ከሱ ገዝቸ ከዚያ ልጆቸ በኦሮሞኛ ሊማሩ ለናንተም እናዝናል የምን አድስ አበባ ነው ለራሳችሁ አድርጉት ደግሞ በአማረኛ ታቀርባለች በይ ቋንቋውን ቀይሪ ገለቴ ነቃንኮ ኬኛ ኬኛዋ

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 7 місяців тому +1

    4 million is the right price !

  • @emmy1365
    @emmy1365 7 місяців тому +3

    በረከሰ ቤት ጅምር በዚህ ዋጋ????? ቀልደኛ ነው!!!!

  • @andnet6859
    @andnet6859 7 місяців тому

    ተረጋጉ ትንሽ ቀን ሚሎኖች ህልም ይሆናሉ።

  • @fast2799
    @fast2799 7 місяців тому +4

    ማነው የሚገዛው ሌባ ካልሆነ

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 7 місяців тому +1

    ተረጋጋ 18 ሚሊየን

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu 7 місяців тому +1

    18 million ere tinsh eferu bezih wage ke Ethiopia wchi delkek adrgo yeminor bet gezto besnuss yastemral 🙄

  • @danielgeda7849
    @danielgeda7849 7 місяців тому

    kelidegna kutir atakum

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 7 місяців тому +2

    እኛ ጀምረን መንግስት ተብዬ ጆፌ አሞራ ይሞለጭፈዋል።

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 7 місяців тому

    አስቡት እንግዲህ ያውም በተለያዩ ምክንያት ዋጋው ቀንሶ ሁለት መቶ ሀምሳ ካሬ አሥራ ስምንት ሚሊየን ብር ወይም ሶስት መቶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር ለባዶ ቦታ ። እንደው ምን ጉድ ነሽ አንቺ ሀገር ????????😂😂😂😂። አሜሪካን ሀገር እኮ በአራት መቶ ሺህ ዶላር ምን የመሰለ ፅድት ያለ ቤት ነው የሚገዛው ያውም ምን ከሚያክል ግቢ ጋር።

  • @benabe6627
    @benabe6627 7 місяців тому +3

    Please don't make this kind of video. we are sick and tired of watching this kind of video and ridiculous & stupid house prices.

  • @ewi3400
    @ewi3400 7 місяців тому

    አትቀባጥር ባክህ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 7 місяців тому +1

    ኢትዮጵያ ማንሞ ቤት ቀርቶ ገንዘብ ባንክ አያስቀምጥም ደላላይ ጨጓራችሁን አጥብብ

  • @Cabincrew9
    @Cabincrew9 7 місяців тому

    Edme le Delala,medere leba hula,18 milion le leba tinish nw,

  • @frezer2043
    @frezer2043 7 місяців тому

    leboch!!

  • @Thomasshigute-pt1hv
    @Thomasshigute-pt1hv 5 місяців тому

    500 mato bir mikary bate faligelegn 😂

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 7 місяців тому

    My fellow diasporas open your eyes 👀 be wise before you spend your hard earned money 💰, i was there recently and i say helllllll nooooooooo.

  • @astermamo524
    @astermamo524 7 місяців тому

    Defar!!!

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 7 місяців тому +2

    በጋላ ለመገፈፍ ነው፣ለመታረድ?

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 7 місяців тому +3

    ጣፎ ኦሮሞ ክልል ለመታረድ ነው በስማም አታሰማኝ

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 7 місяців тому

    Segezu birrun keyet endametut mengerun endayresu adera. I can get a finished 3 bedroom apartment for less than 18 million kkkkk I hate so called DELALA dudes. The middleman inflates the price.

  • @AbushiAmanue-mx7zc
    @AbushiAmanue-mx7zc 7 місяців тому

    😂😂😂😂 18m

  • @TlhogiMekgwe
    @TlhogiMekgwe 7 місяців тому

    Ya zalalamie bet aragu iko woyee ithopia fuack ithopia

  • @amantebalay9774
    @amantebalay9774 6 місяців тому

    Delala enemy of Ethiopian people

  • @3Dgamespot
    @3Dgamespot 7 місяців тому

    ለሴታ ብዬ ነው የማዬው she hot

    • @Amuke23
      @Amuke23 7 місяців тому

      😂😂

  • @emanbelay4275
    @emanbelay4275 7 місяців тому

    ዋጋ ቀንሰዋል !! ስንት ነው 18. እጅግ በጣም ቀንሰዋል 😅 ደላላው መቀነስ ማለት ምን እንደሆነ የገባህ አይመስለኝም😏 please go back to school and learn mathematics 😂