Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርቱልን። አሪፍ ዝግጅት ነው። እንደ አጀማመራችሁ በቀጣይነት ኦርቶዶክሳዊያንን በንስሀ የሚመልስ አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞች ብታቀርቡ መልካም ነው።
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። ደጁን ለመሳለም ያብቃን 🙏🙏🙏
በእውነትም ትልቅ ምስጢር የያዘ ሐይቅ ! የቅዱሳን በአት
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። በርቱ ሌሎች ታሪካቸውና ገቢረ ተአምራቸው ብዙ ሰው የማያውቃቸው ቦታዎች አሉ። እንደዛ አይነት ቦታዎችን ብታስተዋውቁ ሰዎች ሄደው በረከት ያገኛሉ። እና በርቱ ። እንወዳችኋለን🥰
It is good ! I have visited Tana Qirkos Monastery , and I have got more information about it. God bless Ethiopia. Be strong and show us more Ethiopian historical places.
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በሕወት በአካል ላያቸው ከምመኛቸው አንዱ ገዳም ጣና ቂርቆስ ገዳም ነው። አምላከ ቅዱሳን እድሜና ጤና ከሰላም ጋር ከሰጠኝ ሄጄ ከቦታው በረከት አገኛለሁ። በጸሎታችሁ አስቡኝ። ሓይለ ሚካኤል ስመ ከሰርስትናዬ ነው።
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 በርቱልን!
የቅዱሳን መናህሪያ። በጣም ያምራል ታሪኩ። ገዳሙን የሚገልጽ ( የሚያሳይ) ቪድዮ በደንብ ቢኖር ጥሩ ነው። የመጀመሪያ ስራችሁ እንደመሆኑ ግን አሪፍ ጅማሮ ነው።
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው 💖💖💖
Arif program new. Terakiwa gin atesebem. Bedenb alechalechebetem. Beterefe konjo new lelaw
Hahaha keld programu ketemechesh beterakiwa mikinyat nw lela aydelem
ደጁን ለመሳለም ያብቃን 🙏🙏🙏
Betam des yemil new. Beteley setoch yemayegebubet gedam le egna setoch eyazegajachehu betakerbu bezu neger enemaralen.
ጣና ላይ ያሉ ገዳማት በአቀጣይ ብታቀርቡልን እባካችሁ። በተረፈ በርቱ!!!
ሰላማ መህበራቁዱስንሕወደቾሓሎህገሩኝ 3:48
አሪፍ ዝግጅት ነው። በአካል ባንገኝም በእናንተ ቅዱስ ስፍራውን እንድናይ አድርጋችሁናል ተባረኩልኝ። እና ደግሞ ሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳምንም አስጎብኙን
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
🙏🙏🙏
Berchilin ehtachin le madenakef yemimikrutun bota atschachew yilkuns tenkiresh lelam astemari neger endemtakerbi mulu emnet alegn Yekidus kirkos bereketu ayleyen amen
አመሰግናለሁ 🙏 Subscribe እና Share በማድረግ ተባበረን። አስተማሪ ዝግጅቶች ወደ እንናተ ይዘን እንቀርባለን።
Betam des yemil tarikawi bota new. gin teyakeye Ye Tana kirkos gedam ahunem ye Orit sereat yefetsemal?
Tana kirkos be photo kale tebaberugn
በምን አድራሻ እንላክሎት?
ahun keterakewua men alen egezeyabher minegerenen zem belen anesemame
ታሪኩ ደስ ይላል። ግን የሚያነቡ ሰዎች በባለሙያ ( በጋዜጠኞች ) ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል። በተረፈ በርቱ። ሌላ ታሪክ ይዛችሁ በቅርቡ እንደምትመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ 👍
Kift af
ታሪኩ በጣም ደስ ይላል፡፡ ግን ተራኪዋ ማንበብ እትችልም፡፡ በባለሙያ እሠሩ፡፡
Dedeb anten blo asteyayet sechi
ታሪኩ ደስ ይላል ። ግን ትረካው ከአንባቢዋ ጋር አልተዋሀደም። ስታነቢ ትቸኩያለሽ ፣ ፊደሎቹን በደንብ ማንበብ አትቺይም። ይመስለኛል ትረካ የመጀመሪያሽ ነው? ይህንን የመሰለ ታሪክ በንባብ ችግር ውበቱን አደበዘዝሽው። ለሌላ ጊዜ ትረካ እንዴትነት እንደሚቀርብ ከሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ላይ ልምድ ቅሰሚ።
Ye chalechiwin le endate aynetu lemastemar mokralech gin sew zinjerom nw
🙏
ተራኪዋ ማንበብ ላይ ግዴለሽ ሆና ነው የሚመስለው ። የዚ የዚ በክላሲካል ብቻ ብታቀርቡት ይሻል ነበር። እንደዚህ አይነት ቆንጆ ታሪክ በተራኪዋ መደብዘዙ ያናድዳል ከምር። ሌላ ጊዜ በደንብ ስሩ ። እና ደሞ ልምድ ያለው ጋዜጠኛ አሰሩ። ተራኪዋን ባገኛት ጆሮዋን እቆነጥጣት ነበር። ታናድዳለች። አማርኛ ማንበብ የምትችል አትመስልም።
Anchi rasu ahun yesafshiwn manbeb yemtchiy aymeslegnim bitchiyma le moralua tcheneki neber dedeb mejemeria anchi sew hugni
ሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳምንም አስጎብኙን
በርቱልን። አሪፍ ዝግጅት ነው። እንደ አጀማመራችሁ በቀጣይነት ኦርቶዶክሳዊያንን በንስሀ የሚመልስ አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞች ብታቀርቡ መልካም ነው።
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። ደጁን ለመሳለም ያብቃን 🙏🙏🙏
በእውነትም ትልቅ ምስጢር የያዘ ሐይቅ ! የቅዱሳን በአት
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። በርቱ ሌሎች ታሪካቸውና ገቢረ ተአምራቸው ብዙ ሰው የማያውቃቸው ቦታዎች አሉ። እንደዛ አይነት ቦታዎችን ብታስተዋውቁ ሰዎች ሄደው በረከት ያገኛሉ። እና በርቱ ። እንወዳችኋለን🥰
It is good ! I have visited Tana Qirkos Monastery , and I have got more information about it. God bless Ethiopia. Be strong and show us more Ethiopian historical places.
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በሕወት በአካል ላያቸው ከምመኛቸው አንዱ ገዳም ጣና ቂርቆስ ገዳም ነው። አምላከ ቅዱሳን እድሜና ጤና ከሰላም ጋር ከሰጠኝ ሄጄ ከቦታው በረከት አገኛለሁ። በጸሎታችሁ አስቡኝ። ሓይለ ሚካኤል ስመ ከሰርስትናዬ ነው።
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 በርቱልን!
የቅዱሳን መናህሪያ። በጣም ያምራል ታሪኩ። ገዳሙን የሚገልጽ ( የሚያሳይ) ቪድዮ በደንብ ቢኖር ጥሩ ነው። የመጀመሪያ ስራችሁ እንደመሆኑ ግን አሪፍ ጅማሮ ነው።
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው 💖💖💖
Arif program new. Terakiwa gin atesebem. Bedenb alechalechebetem. Beterefe konjo new lelaw
Hahaha keld programu ketemechesh beterakiwa mikinyat nw lela aydelem
ደጁን ለመሳለም ያብቃን 🙏🙏🙏
Betam des yemil new. Beteley setoch yemayegebubet gedam le egna setoch eyazegajachehu betakerbu bezu neger enemaralen.
ጣና ላይ ያሉ ገዳማት በአቀጣይ ብታቀርቡልን እባካችሁ። በተረፈ በርቱ!!!
ሰላማ መህበራቁዱስንሕወደቾሓሎህገሩኝ 3:48
አሪፍ ዝግጅት ነው። በአካል ባንገኝም በእናንተ ቅዱስ ስፍራውን እንድናይ አድርጋችሁናል ተባረኩልኝ። እና ደግሞ ሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳምንም አስጎብኙን
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
🙏🙏🙏
Berchilin ehtachin le madenakef yemimikrutun bota atschachew yilkuns tenkiresh lelam astemari neger endemtakerbi mulu emnet alegn
Yekidus kirkos bereketu ayleyen amen