ከሰባቱ ክፉ መናፍስቶች ተጠንቀቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 297

  • @clawdytessema5840
    @clawdytessema5840 6 місяців тому +3

    ግሩም ትምርት ጥሩ ግንዛቤ አገኘሁ ተባረክ ቤትህ ልጆችህ በክርስቶ ደም ተሸፍኑ አሜን😂❤

  • @BetelhemAsrat-ng6tz
    @BetelhemAsrat-ng6tz 4 місяці тому +4

    ሚገርምነው ትምህርቱ በጣም ተምሬበታለው እኔኮ ባህሪየ ነው ብየ አስብ ነበር እስኳሁኗ ደቂቃ አሁን ግን ራሴን ዞር ብየ ሳየው እስከዛሬ እኔ አይደለው ነበር አሁን ግን በጣም በጣም ተምሬበታለው ወይ ጉድ እግዛብሔር ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልክ ተባረክ አሁንማ ቀጥ ብየነው ምከታተለው

  • @እህተትዝታሊዕሶ
    @እህተትዝታሊዕሶ 8 місяців тому +3

    እንዴት እንደምወድህ ጌታ እየሱስ ዘመንሕን ያለምልም 🙏

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 4 місяці тому +2

    ተባረክ

  • @AlmazAlemu-e4j
    @AlmazAlemu-e4j 8 місяців тому +2

    ነብይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤ብዙ ነገር አስተማርክኝ ❤❤ተባረክ ተባረክ።❤❤❤

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 6 місяців тому +2

    ትክክለኛ መልክት የሰማውበት ቻይናል በእወነት ዘመንክ በክርስቶስ ይበረክ አሜን በብዙ ተበረኩበት እኔማ❤❤🙏🙏

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን የሰማይ አምላክ እግዚአብሄር የውስጥ አይናችንን ያብራልን

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 4 місяці тому +1

    ወንድሜጌታ፡ይባርክህ፡፡ትምርህ፡በጣምእኔን፡ሠራኝ፡አበጀኘ፡፡ከዚኸበላይጌታየቃሉንመላትይጨምርብህ፡ወንድሜተባረክ

  • @Dell-q4s
    @Dell-q4s 6 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @NewUaq-i4u
    @NewUaq-i4u 5 днів тому

    Amene Amene tebarki geta yebarki tebarki ❤❤

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 4 місяці тому +2

    ጌታ ይባርክ ለምልም❤❤❤❤

  • @ምህራትገለሶ
    @ምህራትገለሶ 4 місяці тому +1

    አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏ተበረክልን እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁንልህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NaniTesfaye-k2j
    @NaniTesfaye-k2j 6 місяців тому +1

    እውነት ራሴን አይቼበታል በአንተ ያለው ኢየሱሲ ክርስቶስ ይባረክ!!!!!!!

  • @SihinSihin-kz5oh
    @SihinSihin-kz5oh 6 місяців тому +1

    ወንድሜ ጌታ ዘመንሕን ትውልድህን ይባርክ በዘመናችን እንዳንተ አይነት አስተማሪ ጌታ ለምድራችን ያብዛልን

  • @selbelay6014
    @selbelay6014 7 місяців тому +1

    ክብር ለጌታ ይሁን🎉🎉🎉። Thank you so much. ዛሬ እየፀለይኩኝ ጌታን እጠይቅ ነበር ብዙ ነገር ያልገባኝ ነገር አለ እያልኩኝ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እባክህን አስተምረኝ እል ነበር። ይህ ትምህርት የፀሎቴ መልስ ነው። ጌታ ይባርክህ። ዘመንህ ይባረክ

  • @zebenayf5889
    @zebenayf5889 5 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክህ ከዚህ በበለጠ እውቀት ይባርክህ

  • @AlemituDula-il3fn
    @AlemituDula-il3fn 6 днів тому

    Amen and Amen and Amen Hallelujah lord God

  • @Asia-o4q
    @Asia-o4q 5 місяців тому +1

    Ammmmmmmmmmmen be buzu Tebark 🎉🎉🎉🎉

  • @Mariyam-b5i
    @Mariyam-b5i 13 днів тому

    ባንተ የተማረ ሰው አየዎድቂም ::
    ስለ አንተ እግዚአብሔርን አምሰግናለሁ 🙏🙏በኡወነት
    አሜንንንን
    እኔ :__ የተጠመድኩት አንድ ክፉ መርገም አለ ወጣው ስል እዛው ላይ ዳግም እራሴን አገኛለሁ ከዚህ በኋላ 2ተኛ እራሴን ብዬ ጻልይ አሁንም እዛ ውስጥ ራሴን አገናለሁ ግን እግዚአብሔር በአንተ አልፎ እህዎተን ታደግ
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    አሁንም ቢሆን ጸሎት በጣም ያስፈልገኛል ለኔ ፀሉልኝ በጌታ እግዚአብሔር በሁሉም እንዲረዳኝ እኔ ያለሁበት ቤት
    ለፃሎት እንኳን አይመችም ስደት ላይ ነውና ያላውት ::

  • @azalechalemu2109
    @azalechalemu2109 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarkilyn

  • @lookskanselo5761
    @lookskanselo5761 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበርክ ተበርክ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🍒🍇🍒🍇🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤

  • @TarikuShamebo
    @TarikuShamebo 5 місяців тому +1

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይጨምራል uuuuuuffffffiiii በጣም ደስብሎኛል።

  • @samuelseralegn8622
    @samuelseralegn8622 8 місяців тому +1

    በጣም ዓይን የሚከፍት ትምህርት ጌታ ዘመንክን ሁሉ ይባርከው❤❤❤❤

  • @Generalpanimsinger
    @Generalpanimsinger 2 місяці тому

    ጌታ ዘመንህን ደጋግሞ ይባርክ♥

  • @Firaol_8
    @Firaol_8 8 місяців тому +1

    ተባረክ❤

  • @lensawakgari5458
    @lensawakgari5458 5 місяців тому +1

    አሜንንንንን

  • @sahareahare6242
    @sahareahare6242 4 місяці тому +3

    Amen

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ !!!!

  • @BreNegn
    @BreNegn 10 днів тому

    God bless you 🙏,...... glory to Jesus !!!!

  • @SalamMasawa
    @SalamMasawa 7 днів тому

    Woww amen God bless you 🙏🙏❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷thanks

  • @liyaandualem9474
    @liyaandualem9474 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ተባረክ

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 4 місяці тому +2

    I am flabbergasting about the seven evil spirits.
    Shower of blessings to you as well as your lovely family Prophet Jossy!
    I never heard about it.

  • @mulukenalemayehu2207
    @mulukenalemayehu2207 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክ የእውነት

  • @derejemoges1495
    @derejemoges1495 8 місяців тому +1

    አብዝተህ ተባረክ ወንድሜ

  • @AdisuMan-ru1ix
    @AdisuMan-ru1ix 13 днів тому

    አሜን

  • @EtenuChamiso
    @EtenuChamiso 7 місяців тому

    አሜን አሜን የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @WeynshetTekle-x6l
    @WeynshetTekle-x6l 6 місяців тому +1

    ዘበን ይባረክ ፅፌዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AskalGebre
    @AskalGebre 2 місяці тому

    አሜንንንንን ተባረክ

  • @AlemituDula-il3fn
    @AlemituDula-il3fn 6 днів тому

    Lord God, please lord help me and heal me from the last spirit which try to destroye my children's and grandchildren avoid evils plans and safe all my families in jesus name Amen and Amen ❤😂🎉😢

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 6 місяців тому

    ኦ አምላኬ እርዳኝ ደግሞም አግዘኝ። የእግዚአብሔር ሰው ጸልይልኝ, በብዙ ተምሬበታለሁ ....የሚገርም ነው💔💔😭😭😭😭

  • @35484
    @35484 8 місяців тому +1

    Menlibelih wendeme Tebarekilen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeen nurelin zemenih yebarek

  • @NewUaq-i4u
    @NewUaq-i4u 5 днів тому

    Amene Amene Amene

  • @Bekilegese11th
    @Bekilegese11th 5 місяців тому +1

    Amen amen amen amen god bless you man of god ❤❤❤

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 7 місяців тому +1

    አሜን በእየሱስ ሰም ይሰበር

  • @masaratabate2675
    @masaratabate2675 6 місяців тому +1

    I GOT LESSON LEARNING THANK YOU FOR TEACHING US ❤❤❤❤❤❤❤📚📚📚📚🍇🍇🍇🍇

  • @TigistDonocho
    @TigistDonocho 8 місяців тому +1

    በጣም ድንቅ ትምህርት

  • @TedaBoy-e4x
    @TedaBoy-e4x 8 місяців тому +1

    Prophet geta yebarek egzhabehare abezeto yabezake ❤❤

  • @Tiruye-b8f
    @Tiruye-b8f 6 місяців тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @Birhane-v7p
    @Birhane-v7p 3 місяці тому +1

    Ameeeeeeen tebark🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbiyAbrham-k1z
    @AbiyAbrham-k1z 7 місяців тому +1

    አሜን የግዛብሄር ሰው ስሜ አብይ ነው ዕልይልኝ በዚስም ያስተማርከው ትክክል ነው

  • @dagimdagi5054
    @dagimdagi5054 6 місяців тому

    አራአንተ የትዎደድክ ይ እግዚአብሔር ሰው ነክ ዋው እነዚህ ትምህርቶች የሰውን ልጅ ይወት ይቀይራሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ዘመን ይባርክ ስለ ልጆች በተለይ ያስተማርከው ትምህርት ልቤን ንክኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንን ይባርክ ተባረክ ስለ ልጄ ሲል እኔ ራሱ ወደ ሀገሬ ልገባ ወሰኜሃለው ልጆች በእግዚአብሔር ቃል ማሳደግ እና መስተማር ግዴታ ያለን እግዚአብሔር አምላኬ ባርክ ዘመን

  • @mhretmeri
    @mhretmeri 5 місяців тому +1

    Ameeenn Ameeenn tebareki bebuzu ❤❤🙏

  • @AyiniyGETACHEW-bj8eo
    @AyiniyGETACHEW-bj8eo 6 місяців тому

    የሚገርም እይታ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bantegizemengiste
    @bantegizemengiste 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም

  • @dhugassaakeyu1766
    @dhugassaakeyu1766 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @nazretyosef7195
    @nazretyosef7195 6 місяців тому +1

    Wonderfull teaching my brother. You are blessed 🌹🌹🌹🌹

  • @Abrahemgatachew
    @Abrahemgatachew 7 місяців тому

    በጣም በጣም በጣም ልዩ የሆነ የቃሉ መገለፅ ። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @elsaterefe9396
    @elsaterefe9396 5 місяців тому +1

    May the Lord Jesus Christ blessed you

  • @alemsemu7617
    @alemsemu7617 7 місяців тому

    ተባረክ እሺ ይጨምርልህ ምን አየሁ ቃላቱን መድገም አልፈልግም ስድቡ ስለማይገባህ ምን ደስ አለኝ ❤ በዚ እንደምትወደው ገለፅክለትና የሆነ ነገር ተማርኩ ጌታ በፍቅሩ እንዳሸነፈህ በፍቅር ልትመልሰው ማሰብህ በወጣትነትህ ያገለገልከው ጌታ ዘመንህን በቤቱ እንዲያልቅ ይርዳህ ❤❤❤❤❤

  • @selamkebede627
    @selamkebede627 8 місяців тому +1

    Geta zamanehen abezeto yibarekeh!!!!agelegeloteh yibarek!!!!

  • @SamsonMarkos-e5t
    @SamsonMarkos-e5t 7 місяців тому

    ተባረክ አጋንት ለይ ነቅቻለው በትምህርትህ ተባረክ ነብይ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @zerihunnega7809
    @zerihunnega7809 6 місяців тому

    ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @Brekenesh
    @Brekenesh 8 місяців тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲😢

  • @tolmangute
    @tolmangute 7 місяців тому

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን የባዘልህ አሜን ጌታ ይባረክ ስሙ ይቀደስ

  • @asteraster7321
    @asteraster7321 8 місяців тому +1

    Amen amen amen amen ❤❤❤ geta yebarkii ❤❤❤❤❤

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 9 днів тому

    Ameeeeeen 🤲🤲

  • @selomezelelew3431
    @selomezelelew3431 6 місяців тому

    የጌታ ባሪያ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AsiAsi-gp1iu
    @AsiAsi-gp1iu 6 місяців тому +2

    AmenAmennnnn❤❤❤❤

  • @JosephRahme-g4c
    @JosephRahme-g4c 6 місяців тому

    አሜን አሜን ቡሩክ ነህ🙏🙏🙏@@❤️❤️

  • @DeginetLalago-vx2hy
    @DeginetLalago-vx2hy 7 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen tabarakki eĝizabaher yibarikki thanks God bless you Amen ❤❤

  • @SalemFikremariam
    @SalemFikremariam 6 місяців тому +1

    you are blessed

  • @merondesta8567
    @merondesta8567 6 днів тому

    Amen Amen❤❤

  • @mirtineshamen1177
    @mirtineshamen1177 6 місяців тому

    Thank you so much GOD bless you abundantly all the time!!!

  • @35484
    @35484 8 місяців тому +1

    Nurelin wendime hanten yeseten egzhabiher yibarek

  • @BetliMati
    @BetliMati 3 місяці тому

    Power full amen thank 🙏

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 6 місяців тому

    Ye Egziabher bahiri hulum dess yilal yemimeret yelewim.Egziabher yibarkih.

  • @BereketZed-b9p
    @BereketZed-b9p 5 місяців тому

    Prophet god bless you 🙏 ❤️ ♥️ 🙌

  • @Godscovenent
    @Godscovenent 7 місяців тому

    አሜንጌታ ይባርክህ

  • @מזלדמסה
    @מזלדמסה 7 місяців тому

    🎉🎉🎉አሜኒ አሜን ameeeeeeeeen ❤❤❤❤Ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HanaEshete-g8h
    @HanaEshete-g8h 7 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ፀልይልኝ

  • @asiabaj-wh2oc
    @asiabaj-wh2oc 5 місяців тому

    Tabaraki. Yeigezaberi. Liji. Tavareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤ taga. Yibazaliki❤❤❤

  • @Faty-vu7im
    @Faty-vu7im 6 місяців тому

    ameeeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeeen be qallihin firiyama hun❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 7 місяців тому +1

    May God bless you my brother. It is an amazing teaching. We were watching it yesterday on TV.
    Zion from USA

  • @temesgengoshana717
    @temesgengoshana717 8 місяців тому +16

    The spirit of last in my life I command you to come out from my life in mighty name of Jesus

  • @AkliluLacamo
    @AkliluLacamo 3 місяці тому

    powerfull theching! god is bless you.

  • @ElijahZetseatM
    @ElijahZetseatM 6 місяців тому +2

    Geta zemenihin yibarik

  • @IssacAbigial
    @IssacAbigial 3 місяці тому +1

    Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdessiey3250
    @tigistdessiey3250 6 днів тому

    Amen!!

  • @Jay.b-r9d
    @Jay.b-r9d Місяць тому

    Wow more blessed 🙏❤️‍🔥

  • @Victoriavictor-w8w
    @Victoriavictor-w8w 6 місяців тому

    what ananoiited word of god .bless you man of god

  • @MeronMerii-h2o
    @MeronMerii-h2o 8 місяців тому +1

    Prophet You are deep

  • @DeginshDemisse
    @DeginshDemisse 6 місяців тому

    Amen Amennnn geta iyess yibarkh wodime

  • @prophetdawitdebebe4408
    @prophetdawitdebebe4408 5 місяців тому

    Prophet God Bless You More Highly Lavel Your Preaching Today i seeing First Time i am So Very Blessed for your Service and one day i will come your church .

  • @tamiratermiasofficial9600
    @tamiratermiasofficial9600 7 місяців тому

    ፀልይልኝ በጌታ

  • @LoveMy-gb5nh
    @LoveMy-gb5nh 3 місяці тому +1

    Ameeeeeeeen❤

  • @abrehetgebrehiwot8907
    @abrehetgebrehiwot8907 6 місяців тому

    May Lord Jesus bless u for ever.

  • @bontuugazuu1348
    @bontuugazuu1348 8 місяців тому +1

    Ameeeeen Ameeeeen ebbifamaa ❤❤❤❤

  • @tamiratermiasofficial9600
    @tamiratermiasofficial9600 7 місяців тому +1

    ይህ ትክክለኛ ❤❤❤ መልዕክት

  • @HelenGeberehiwot
    @HelenGeberehiwot Місяць тому

    Amen Amen Amen yeseber ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Alexaseminow
    @Alexaseminow 25 днів тому

    Ameen