Ethiopia - 3 ሰበር መረጃዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 496

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 2 роки тому +44

    ድል ላይበገሬው መከላከያ ሰራዊት
    ድል ለፋኖ
    ድል ለአማራ ልዩ ሀይል
    ድል ለአፋር ልዩ ሀይል
    ድል ለኢትዮጲያ እንዲሁም ለኤርትራ አላህ ሰላም ያውርድ ለአገራችን

  • @addisgeze59
    @addisgeze59 2 роки тому +38

    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን፣
    ድል ለአምሐራ ልዩ ሀይል፡ሚሊሻ፣
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ፣
    ድል ለጀግናው ፋኖ ዘመነ ካሴ፣
    ኢትዮጵያ በጀግናው መሪዋ እና በቁርጥ ቀን ልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 роки тому +1

      ሀያትሺ ይረዘም ውደ ፍኖን እየሰደቡ ነው ያረበደበዳቸው ግዜ

    • @tizitakebede1644
      @tizitakebede1644 2 роки тому +1

      Amen🙏🙏🙏

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 роки тому +12

    ድል ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 роки тому +27

    ወገኖቼ ዛሬን እንድናይ የረዳንን መድሀኒአለም ይመስገን ለኢትዮጵያ ሰላሜ ያምጣልን እወዳችኋለሁ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 роки тому +20

    ድሉ የእኛ ነው በርቱ ኢትዮጵያዊን💪💚💛❤

  • @user-weloywa
    @user-weloywa 2 роки тому +11

    _ክብርለእኛነፃነትብለውእዬተዋደቁላሉ_ _ፋኖየአማራልዩሀይልሚልሻእናመከላከያሠራውት💪💪🇪🇹🇪🇹_

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 роки тому +21

    በአንድነት እና በፅናት እማማ ኢትዮጵያችን ታሽንፋለች 👊🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊💪💯👍‼️‼️‼️

    • @twmaamwt6027
      @twmaamwt6027 2 роки тому +2

      ሸለሙት ጀግናውን
      ከፍ አረጉት ስሙን
      ያማራ መከታ-የሆነውን ፋኖን
      በክፋት በቅናት-ባሳዛኝ ተንኮል
      ጀግንነቱን ፈርተው-ዘራፊ ይሉታል
      ሲገለፅ በልኩ -በአበው አባባል
      አ ን ች ው ድ ሀ ገ ሬ-አ ት ሁ ኝ ተ ላ ላ
      የጠ በ ቀ ሽ ሳ ይ ሆ ን-የ ገ ደ ለ ሽ በ ላ!!!!
      ው ር ደ ት ፋ ኖ ን ለ ሚ ያ ጠ ለሹ
      ሞ ገ ስ ለ ፋ ኖ!!!!!

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 2 роки тому

      @@twmaamwt6027 ዘራፍ ቆንጆ ግጥም 🙏💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯👍

  • @sammerhalssmerh8991
    @sammerhalssmerh8991 2 роки тому +13

    መርሳዎች እንኳን ደስ አላችሁ ቀጣይ ወልድያ ድሉ የእኛ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zaynab6971
      @zaynab6971 2 роки тому

      እኳን አብሮ ደስ አለን

    • @Maruftube-fy3mw
      @Maruftube-fy3mw 2 роки тому +1

      እውነት ያድርገው

    • @fffgftyhgjj8533
      @fffgftyhgjj8533 2 роки тому

      አሜን፫ እንኳን አብረደስ አለን

    • @Sወሎየዋ-q9m
      @Sወሎየዋ-q9m 2 роки тому

      እልልልል አልሀምዱሊላህ በ6ወር

  • @مريماحمد-ح9ن
    @مريماحمد-ح9ن 2 роки тому +16

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል እና ፋኖ ይሁን አሜንንን 🤲🤲😭::ሞት ሽፈት እና ውድቀት ውርደት ለጥላት ይሁን አሜንንን 🤲🤲አሜንንን

  • @amenagawd9429
    @amenagawd9429 2 роки тому +2

    ለፋኖቃላት የለኝም መከላከያም ሚሊሻውም ክብር ይገባቸዋል ምሽግ ሰባሪዉ ፋኖ አረፋኖዉ ጀግናው

  • @ምንትዋብ-ሰ4የ
    @ምንትዋብ-ሰ4የ 2 роки тому +11

    አይ ፋኖ በክላሽ እንደዚህ የሰራ እነሱ የያዙትን መሳሪያ ቢይዙ ሱሉት ።ለሁሉም መልካም እድል እመኝላቸዋለሁኝ!

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 2 роки тому +4

    ክብር ለሐገር ዋለሰታ መከላከያ እዲሑም ለጀግናው ለፋኖ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪 ድል ለእማ ኢትዮጵያ

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 роки тому +35

    #ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#የአለም አዛኝ # ሠሉ አለ ነብይ#የተራበን አጉርሱ #የተቸገረን እርድ#የታመመን ጠይቁ#የየቴሞችን ንብረት አትኩ#ሴቶችን ና ህፃናትን አትበድሉ ብለዋል# ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ

    • @hadiyashukur6249
      @hadiyashukur6249 2 роки тому +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አፉወን ወንድም!ያጼንጤዎች ሰበካ አስመሳልካው።በያ ኮሜንቱ ስር እያልክ።መማሳሰል እንደይሆንብህ!

  • @ሠይድኢትያአማራብቻ
    @ሠይድኢትያአማራብቻ 2 роки тому +2

    ኢንሸ አላህ ድሉ የኛነው አማሪካ አይኑ ትል ይልበስ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለማንም አትበረከክም እማማማማማ ኢትዮጵያ የነካሽ ይነካ ያከበረሽ ይክበር ኢትዮጵያ የኛ አገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ወሎቤተአማራ-ኘ8ሠ
    @ወሎቤተአማራ-ኘ8ሠ 2 роки тому +17

    አይበገሬው ፋኖ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 роки тому +10

    ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወደፊት የኢትዮጵያ አምላክ ከአንተ ጋር ይሆንልን በስላም ተመለስልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💯👍‼️‼️‼️

  • @fafi450
    @fafi450 2 роки тому +4

    አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻውን ያሳምረው ድል ለጀግኖቻችን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 роки тому +25

    የኢትዮጵያ ኃይሎች የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆን ድል ለኢትዮጵያችን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊👊👊💪💪💪💯👍‼️‼️‼️‼️

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +10

    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይላችን
    ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይልና ሚሊሻዎች
    ክብር ለጀግናው ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖዎቻችን
    ክብር ለጀግናው የአፋር ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎች
    ክብር ለጎረቤት ኤርትራ ጀግናው ሰራዊት
    ድል ለእናት ሐገሬ ኢትዮጵያ
    ድል ለሚስኪኑና የዋሁ ሕዝባችን
    ድል ለጀግናው መሪያችን
    ድሉ የኛ ነው እናሸንፋለን ከፈጣሪ ጋር💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @seyedyesuf3292
      @seyedyesuf3292 2 роки тому +1

      የአላህ ሠላም አሰማንያረብ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +6

    መስታወት ፊት እንጅ
    አያሳይም አገር
    አምላኬ አደራኽን
    የኢትዮጵያን ነገር💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @gebramariamabebe8884
    @gebramariamabebe8884 2 роки тому +3

    የዘመነ ካሴ ከምትል የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች የአማራ ህዝባዊይ ሀይል ፍኖ ብትል ይቫላል ዘመነ ካሴ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጃችን ጀግናችን ነው ::

  • @hawatube1185
    @hawatube1185 2 роки тому +7

    ያኢላሂ በቃችሁ በለን አላህ ሆይ ኢትዮጵያን በራህመትክ እሰባት

  • @ወሎየዋየሀይቅልጁ
    @ወሎየዋየሀይቅልጁ 2 роки тому +12

    ድል ለእምየ ኢቶ ያረብ ለአማራዬ💘 ድአ አድርጉ በአላህ 😢😢

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 роки тому +10

    🙏❤እናመሰግናለን ጀግኖቻችን💪
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @danelalemneh9302
    @danelalemneh9302 2 роки тому +8

    ድል ለኢትዮጵያ አገራችን

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 2 роки тому +35

    Ethiopia shall prevail! # No more colonialism!!

  • @ኢትዮ-ሰ3ሠ
    @ኢትዮ-ሰ3ሠ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የድል ዜና ያሰማን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 роки тому +8

    ፍትህህህህህህህህ ሀብሩ ወረዳ እስከመቼ የአላህ ደቡብ ወሎ በሳምት ጨርሰው ምነው ሠሜን ወሎ ደከማቸው አይይይይይይ ዘድርሮ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 2 роки тому +7

    ፈታዎች አቀረባችሁ ይማርካል፤ ትንታኔአችሁ ከእውቀትና ከእውነት የመነጨ ነው። ዜና ብሎ ዝም። እግዚአብሄር ይባርካችሁ።

  • @enattube8391
    @enattube8391 2 роки тому +3

    ድል ለምዬ ኢትዮጵያ ለሀገሬ ክብር ለመከላከያና በአጠቃላይ ለወታደሮቻችን በሙሉ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 роки тому +2

    ያረብብብ የንጹሀን ሞት በቃበለን መጨረሻውን አሳምረው ሰሜንወሎን ነጻ አውተህ የቤተሰብን ድምጽ አሰማን ድልል ለመላው ኢትዮጵያ ፈጣሪ እነዚህ የተረገሙ ሰይጣኖችን አጥፍልን የኢትዮ ደጋፊወች ሁሉ ሀገሮች ከክፊ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን

  • @abeiyemaryamilij6600
    @abeiyemaryamilij6600 2 роки тому +8

    ሰላም ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹አምላከ ቅዱሳን ልብ ይስጣቸው የንፁሐኑ ደም ይፍርዳል 😭😭😭

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 роки тому +3

    ኢንሻአላህ ዲል የኛነው እማዬ የኢትዮጵያ ታሸንፍለች ኢንሻአላህ 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳💪💪💪💪

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራቸውን ብለው ከፊለፊት ጥትጋ ለሚፋለሙ ከፊታቸው ቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fikert2915
    @fikert2915 2 роки тому +7

    የፋኖኖ ልጅ ነኝ

    • @jemalmuhe281
      @jemalmuhe281 2 роки тому

      💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @woyay2095
    @woyay2095 2 роки тому +4

    ያረብ መጨረሻዉን አሳምረዉ ድል ለኢትዬ ዉርዴት ለጁንታዉ

  • @tube4655
    @tube4655 2 роки тому +3

    ክብር ለፍኖና ለመከላከያ ሰላም ና ነጻነት ለኢትዬጲያ

  • @alemalehenig7350
    @alemalehenig7350 2 роки тому

    ድል ለማማኢትዮጵያ ድል ለአማራ ህዝባዉይ ሠራዉይት እንዲሁም ለአፋር ህዝባዉይ ሠራዉይት ድል ለመከላከያ ሠራዉይት💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zeybatube4944
    @zeybatube4944 2 роки тому +1

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህና
    ለፋኖወች♥♥መርሳየ

  • @fatemahosyn9142
    @fatemahosyn9142 2 роки тому +5

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ፈታ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @ebrahemethiopianyoutube7708
    @ebrahemethiopianyoutube7708 2 роки тому

    አዞን እንጠክር ፋኖን አለነህ እንበለው ፋኖ እዳይደራጂ የሚግደውን አገቱን እንቁረጥ በፋኖ ቀልድ የለም ፋኖ የህዝብ ልጂ ፋኖ የኢትዮጵያ ልጂ ነው

  • @teda94
    @teda94 2 роки тому +3

    እሰይ የምስራች ውርጌሳ ከሁን ሰላም ነች ተመስገን ስልክም ሰርቶ ቤተሰቦቸን አገኘሁዋቸው

  • @ኡሙሂክማ-ፀ3ጸ
    @ኡሙሂክማ-ፀ3ጸ 2 роки тому +11

    ፍትህ ፍትህ ለሣኡዲ እስረኞች

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 роки тому

      ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 2 роки тому +21

    #ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 💔😭
    ሠላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 2 роки тому

      የአላህ እረ መቼ ነው ይሄ ጦር የሚያልቀው ሀገራችንን ሰላሙን አውርዲልን ያረብ

    • @ደንደን-ቀ5ሰ
      @ደንደን-ቀ5ሰ 2 роки тому +1

      ከሀገር ከመውጣታቸው በፊት ድምፅ ሆኛለሁ አሁን አይቆጨኝም አትሂዱ ብዬ ስለምናቸው(ለሁሉም ማለቴ አይደለም )ግን ለተወሰኑ ለማውቃቸው በጣም ነው የቀለዱብኝ ከአሁን በኋላ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @ዜድቲዩብ-ፈ6ሐ
    @ዜድቲዩብ-ፈ6ሐ 2 роки тому +3

    ክብር አማራ ፋኖ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 роки тому +7

    አላህ ነስሩን (ድሉን) ይወፍቃችሁ ጀግኖቻችን ድል ለእናት ሀገር 🇪🇹💪

  • @user-ev8zx4tx4b
    @user-ev8zx4tx4b 2 роки тому +3

    ድልልልልልልሎለኢትዮጵያ

  • @ፋኖነኝከወሎቤተአማራ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ አረብያ እስርቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን😢😢😢

  • @የአማርናየአዙዝእናት

    ድል ለኢትዮጵያ ምርጥ ዘጋቢ ፈታ ደይሊ ፈታን እደኔ በጉጉት የሚጥብቅ ማነው

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ

    እግዚአብሔር ሆይ በዚህ ምድር ላይ የሚሰማ ጠፍ አቤቱ አንተ ስማን ማርን ይቅርም በለን የታመሙትንም ምህረትህን ላክላቸው የሞቱትንም ነፍሳቸውን ማርልን የተጨነቁትንም ከጭንቀት ነፃ አድርግልን አምላኬ ሆይ እርዳን ሠላምን ስጠን

  • @ሂክማስደተኛዋ
    @ሂክማስደተኛዋ 2 роки тому +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህእስርቤትላሉእህትወድሞቻችን አገራችን ከፍትበል ድል ድል ድል ድል ፍትህፍትህፍትህእስርቤትላሉእህትወድሞቻችንአገራችንከፍትበልድልድልድልድልለምየአገሬ

  • @madinayoutube5517
    @madinayoutube5517 2 роки тому +3

    አማራ ና ኦሮሞ የውሥጥ ጠላት ነው ሁሌ ሚያስጠቃው ድሮ ወያኔ ኦሮሞና አማራን ጠላት አርጎ የስልጣን ግዜዉን አራዘመ ኦሮሞ ና አማራ ኣንድ ሲሆን የንዴቱን አማራ ለይ ተወጣ ለግዜው ቢያመንም እናገግማለን ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 роки тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሃይል ድል ለአፋር ልዩ ሃይል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @yehabeshalij7720
    @yehabeshalij7720 2 роки тому +5

    ቅዱስ ላሊበላን ወያኔ አረከሰው
    ነበልባሉ ፋኖ ግባና ቀድሰው

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 2 роки тому

    ዶልልል ለእናት ኢትዮጵያችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪
    በዚህ ሰአት ከእናታችን ኢትዮጵያ ጎን የቆሙ ሀገራት ሁሉ ክብረ እሰጣለን🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼እናመሰግናለን ❤😍😍🙏
    ድሉ ቅረብ ነወ ኢንሻአላህ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 2 роки тому +3

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +4

    የአማራ ህዝብ መዳኛውም መመኪያውም ፋኖነው ስለዝህ ፋኖን አትኩብን አንጀቱን አስሮ የእግሩ ጫማ ሳይኖረው እየተዋደቀ በባዶ ወዱ አይናችሁን ከወድሞቻችን ፋኖዎች ላይ አይናችሁን አሱ ጥላቶቻችን

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 2 роки тому +3

    የሰራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ሰላሙን አውርድልን 🤲🤲🤲
    ጌታ ሆይ ስለኔ ሀፂያት እኔኑ ቅጣኝ የቤተሰቦቸን ክፋ ነገር አታሰማኝ 😭

  • @fathimafathi6039
    @fathimafathi6039 2 роки тому +6

    ድል ለኢቶቢያችን ያርቢ ሰላሙን አምጣልን

  • @muhabayimer3785
    @muhabayimer3785 2 роки тому

    ድል. ለመከላከያችን
    ድል ለፋኖ
    ድል ለአማራልዪሀይል
    ድል ለኢትዮጵያ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому

    ድል ለኢትዮጵያ💞🇪🇹💞🇪🇹🙏

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    እግዚአብሔር አንተ ጠብቅልን የኢትዮጵያ ጀግኖች ፎኖን 💚💛❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому +3

    ከአለም ዳርቻ እስከ አለም ዳርቻ ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ከክፍ ሁሉ አምላክ ይጠብቃችሁ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ ከሁሉም ሰላም ይበልጣል ሰላም ይስጠን

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 роки тому +2

    አቤቱ በቃችሑ በለን ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን ሐይሉ ያተነው ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን ድምፃቸውን አሰማን አሜን አሜን

  • @TheBornna
    @TheBornna 2 роки тому +1

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ድል ለአፋር ልዩ ሀይል

  • @danawitsisay1980
    @danawitsisay1980 2 роки тому +8

    የአማራ ክልል አመራር ጅግር አለባቸው ፋኖን ለምን ነው የሚከለክሉት አገራችን አዘርፉ ንፁሀኑን ህዝብ አስገደሉ አይበቃቸውም ምድር አለቅላቂ ሁላ ተሰብስቦ

  • @abduabdu3737
    @abduabdu3737 2 роки тому

    ፋኖ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ መገዳችሁ መገዳችን ጠላታችሁን አላህ ያዎርደው ጉልበቱን ቄጠማ አይኑን ጨለማ ያድርግላችሁ ፋኖ ጀግና የአማራ የኢትዩጲያ ዎስትና ተባረኩ ምንጊዜም ከጎናችሁ ነን ለምትከፍሉት ዎጋ መቼም አንረሳውም🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @mekiatube759
    @mekiatube759 2 роки тому +4

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🥰👌
    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ኧረ የሠሚ ያለህ😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔

  • @desashdegu1746
    @desashdegu1746 2 роки тому +1

    አንድ አማራ ፍኖን የነካ አይኔን የነካ ባንዳወች ተጠንቀቁ አንድ አማራ ወገኔ ንቃ ወገኔ ንቃ ወገኔ ንቃ ወገኔ ።

  • @ayantuwayre7114
    @ayantuwayre7114 2 роки тому +1

    ሰላም ለሀገራችን ማንም ቢዶልትብ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💚💛💛❤️❤️❤️💪💪💪💪

  • @ፋኖፋኖ-ከ7አ
    @ፋኖፋኖ-ከ7አ 2 роки тому

    ድል ለኢትዩጵያ 💚💛❤💪💪💪

    • @DSENTERTAINMENT23
      @DSENTERTAINMENT23 2 роки тому

      ሰበርዜና መርሳን አልፎ የመቀሌ ምሽግ ተደረመሰ አጃኢብ የሆነው ጠቅል ብርጌድ ጉድ እየሰራ ነው አዳዲስ መረጃዎች ወተዋል
      ua-cam.com/video/EjDOtBURBYM/v-deo.html

  • @mshenan9653
    @mshenan9653 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና አማራንይጠብቅ

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 2 роки тому +2

    ያርብ እውነት ያርገው ውጫሌና መርሳ ወርጌሳ መርሳ ብዙ ሠው እየተሠውብን ነበር

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪ደል ለፋኖ ደል ለ ልዩ ሀይል ደል ለምከለ ከሌያ ደል ለሀግሬ

  • @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና

    እውነት ያርገው ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚❤

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 роки тому +1

    የተመኟት ሶኦል በፍጥነት ያዉርደዉ ያረብ

  • @ራቢየባቦዋ
    @ራቢየባቦዋ 2 роки тому +3

    ያአላህ መቸ ነው ከዚህ ጭቀት የምንገላገላው እነስ ደከመኝ ያርብ

  • @bashirhussen7836
    @bashirhussen7836 2 роки тому +14

    ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
    ድል ለኢትዮጺያ እና ለህዝባችን

    • @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
      @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ 2 роки тому

      ቆይእኔግርምየምትሉኝሀገራቸውያሉትበጂምላእየተቀበሩበህግጥላስርላሉፍትህስትሉግርምይለኛልእዛስምንሰላምአላእስኪመጀመርያሀገራችንሰላምይሁንልን

    • @Hayat-vs7ld
      @Hayat-vs7ld 2 роки тому +1

      @@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ እዚህምኮ ያሉት ትግሬወች አማራን እየደበደቡ ነዉ እስር ቤት ዉስጥ ምግብ የላቸዉ ልብስ የላቸዉ ያልተያዘ ሰዉ ግልግል ያዉቃት አሉ 😒

    • @bashirhussen7836
      @bashirhussen7836 2 роки тому +1

      @@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ ምን ይገርማል ለወገን ፍትህ መጠየቅ በህግ ጠለላ ስር ስትይ ወይም ስትል አታፍርም? አያያዛቸውን አይተሀል ወይም አይተሻል?
      በንድ ልብስ 2አመት አስባቹህታል?
      ሲቀጥል አገር የምገባበትን የመቻችልን እጅ እርዱን አላሏቹህም🙄🙄🙄🙄

    • @chuasmare22
      @chuasmare22 2 роки тому

      Shut up 🤫

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 роки тому +1

    ቱርክዬ ስዎዳት ወላህ ከጥንት እስከ አሁን በእዉነት የቆመች🇹🇷🇹🇷+🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹+🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @shaikhusman4754
    @shaikhusman4754 2 роки тому +1

    መቸ ነዉ የአማራ ህዝቡ ነፃ የምወጣው ድል ለጀግናው ፋኖ ከበር ለኢትዮጵያ ሰራዊት

  • @naseradem1388
    @naseradem1388 2 роки тому

    የሀገሬ ኢትዮጵያ ዋነኛው ጠባቂዋ አላህ ነውና ማንም ምንም ደባ ቢዶልት አይችሏትም

  • @አልጋነቨ
    @አልጋነቨ 2 роки тому

    ኢትዮጵያሰላምነውሀገረ💛💛💛💚💚❤❤❤

  • @getachewbekele1988
    @getachewbekele1988 2 роки тому

    አገሬ የከዳሽ ጁንታን አፈር ከድሜ አብላልኝ ጀግናዬ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች አብሽር

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 2 роки тому

    ኢንሸአላህ ድል ለኢትዩጲያ ነው

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 2 роки тому +1

    إثيوبيا 🇪🇹🌷

  • @abduselam5949
    @abduselam5949 2 роки тому +1

    መሻ አላህ አላህ የቤተስቦቻችንን ክፉ አያሰማን ያረብ

  • @shamsiharon3662
    @shamsiharon3662 2 роки тому +8

    ሰላም ፈታዎች መቸ ነው አበቃ ተብሎ እምንሰማ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ጠላቶቿ አልቀውም ሰላም ሁና ትኖራለች የለቀቁትን ቦታ መልሰው ከገቡ አይምሩም ለምን ሰውን እንተርቪ ሲሆኑ እያዩ ስለሆነ ፋኖ ሚንሻ መንግስት እውቅና ሰቶ ህዝቡም መሰልጠን መደራጀት አለበት አማራ ተደራጅ አታውሩ አትቃሙ ሃገራችሁን አድኑ ክልላችሁን ጠብቁ

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 2 роки тому +3

    እባካችሁ እውነት በትክክል ንገሩን ።ፋኖ መከላከያን ልዩ ሐይልን በክፉ አታንሱ

  • @alinoor1586
    @alinoor1586 2 роки тому

    ያ አላህ አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው እና ሰላምን ወፍቀን

  • @سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت

    ድል ለኢትዮጽያ ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለጀግናው ልዩ ሀይል ድል ለጀግናው መከላከያ ድል ለጀግናው ባለሽርጥ ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለጀግናው መከላከያ ድል ለጀግናው ልዩ ሀይል

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 2 роки тому +1

    አልሃምዱሊላህ አሏህ ሆይ ሁሉንም በቅርብ ነፃ አውጣልን ለዚህ ድል የተዋደቃችሁ ሁሉ ሁሌም ትወሳላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ መርሳዎች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @hayatedemsie3671
    @hayatedemsie3671 2 роки тому

    ድልል ለእማማሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @m.a648
    @m.a648 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @madina888
    @madina888 2 роки тому +1

    ትኩረትለደላንታ!!!ፀሀይመውጫ፣ተረፌ፣ቀበሮሜዳ፣አምባዬ፣ወገልጤና፣ትርትሪያገወርጊሥ፣ቁሥጢንጢናአፋፍ፣ድሀናሚኪኤል፣ኢላና፣ጨውቁጥር፣ጨኸር፣ጉርቢት፣ጨጎማ፣አካባቢንፁሀንገቤሬዋጋእየከፈፈሉነው!መሸሻየለም

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ ኃይል ሁነን

  • @ፍሬቢምረው
    @ፍሬቢምረው 2 роки тому

    ድል ለእናት ሀገሬ ትሳኤሽን ያቅርብልሽ መመኪያየ

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ

    ኢትዮጵያ አይዞሽ ልጆችሽ ደርሰውልሻል እውነት ያሸንፋል

  • @Hነኝየማሚናፋቂ
    @Hነኝየማሚናፋቂ 2 роки тому +1

    ምነው ፉኖን ፈራቸው የነሱን ያህል ፈጣሪያቸውን አይፈሩም ምዲረ ፈሪሁላ ፍትህህህህ አትንኩብን ፉኖዎቻችን የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ጀግኖቻችን ናቸው አለአንድ ነገር ነው ህይወታቸውን መሰዋት የያዙት

  • @ወሎየዋኤጁ
    @ወሎየዋኤጁ 2 роки тому

    አልሀምዲ ሊላህ ሡመ አልሀምዱ ሊላህ ከብዙ ወራቶች ቡሀላ መርሳ ነፃ ወጣች ቀሪወቹንም አሏህ ይዲረስላቸው ለጀግኖቻችን አሏህ ብርታት ይስጣቸው አሏህ ከተበዳዮችጋ ነው

  • @zebebaahmed4559
    @zebebaahmed4559 2 роки тому

    ለብልበው ድል ለእምዬ እማማ አትዮጲያ💪💪💪💪