ኢትዮጵያን 'ጋለሞታ' ያሏት አባ ሰረቀ | ከኤልዛቤል የከፋ ቃል አጥቼ ነው እና ኢትዮጵያ እምዬ ብዬ ልዘምርልህ??

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
    ኢትዮጵያን 'ጋለሞታ' ያሏት አባ ሰረቀ | ከኤልዛቤል የከፋ ቃል አጥቼ ነው እና ኢትዮጵያ እምዬ ብዬ ልዘምርልህ??

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 Рік тому +6

    በእውነት ዋው አባታችን ቃላቸው ምድር ጠብ አትልም ለአባታችን እግዚኣብሄር ፀጋውን ያብዛላቸው እድሜና ጤና ይስጥልን ጋዜጠኛው ለአባታችን እዚህ መጥተው ቃላቸው እንዲሰጡ ስለ ጋበዝካቸው እናመሰግናለን_

    • @seblewengalereta3978
      @seblewengalereta3978 Рік тому

      ይሄን ብሎ አባት የፖለቲካ ሰባኪ ነዉ የሚመስለዉ ይቅር ይበለዉ 😕

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Рік тому

      ​@@seblewengalereta3978ቆምጬው የዚህ ሁሉ ጥፋት ትልቁ ተጠያቂ ቆምጬዎቹ ናችሁ ።

  • @edenmengesha6653
    @edenmengesha6653 Рік тому +116

    አባታችን እኛ ህዝቦች ፍቅርን የሚሰብክ መምህር እንጂ ጥላቻን የሚያስተምር አያስፈልግም ክፉን አርቀን እስኪ አንድነትን እንስበክ እባክዎን ተመለሱ ሃጢእትን ማራገፍ ከርሶ እንጀምር እኛም እንከተል

    • @annemariedavidson8094
      @annemariedavidson8094 Рік тому +5

      Kkkk😂😂😂 Game over with BANDAW FANOOO Orthodox seinodos church !!!
      Tigray Tsearrr !!!

    • @psalm91Amen
      @psalm91Amen Рік тому +4

      እናንተ ሰዎች ኸረ ንቁ! ተኩላን ለምድህን አውልቅና ከበጎች ጋር ተቀላቀለን:: እንከተልህ:: ይባላል እንዴ? ሊቀላቀል ይችላል ግን ያስጨርሰናል

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 Рік тому +1

      @@psalm91Amen yes you are right.

    • @muluemebetwoldegebriel8516
      @muluemebetwoldegebriel8516 Рік тому +2

      ​@@annemariedavidson8094 ይሄ ማሾፍ ይዞ የመጣውን ጦስ እያዩ ድጋሜ በሰው ህይወት መቀለድ የጤና አይደለም። በኋላ እርስ በርስ ተባልቶ ከመላቀስ አሁን ነው ነገሮችን ተረጋግቶ ማሰብ የሚያስፈልገው። ፖለቲከኞቻችን እኮ ህዝቡ ነው እንጅ ያጣላን በሚመስል መልኩ በየቦታው ሲተቃቀፉ ነው የሚታዩት። አሁንስ ማን ታምኖ ነው አላስፈላጊ እሰጣ ገባ የምንገባው?
      ለማንኛውን ከየትኛውም ወገን ሁን
      ጋዜጠኛውን ግን አለማድነቅ አይቻልም ።

    • @annemariedavidson8094
      @annemariedavidson8094 Рік тому +1

      @@muluemebetwoldegebriel8516 Sudan 🇸🇩 ba Gondar 100km yezooo yet ale BANDAW FANOOO eyaluuu new BANDAW FANOOO gen BANDA hono ka RAPIST SHABIYAAA gar ende shollla fre regfweal wediftem yregefalu for NOTHING infact No welkayit or Alemata BANDAW FANOOO died for NOTHING !!!.
      Once again RAPIST SHABIYAAA & BANDAW FANOOO and BANDAW FANOOOO seinodos Orthodox church GAME OVER 👉don't believe me just sit & watch BANDAW !!!
      Tigray Tsearrr !!!

  • @DunamisPower-ki7my
    @DunamisPower-ki7my Рік тому +87

    የሀይማኖት ሰዎች ደምበኛ ካድሬ ከካድሬዎች በላይ ሆነዋል፡፡
    💙 ምርጥ ሰው ተክለሃይማኖት

  • @Nabute_media
    @Nabute_media Рік тому +3

    መጀመርያ ለአባ ያለኝ ግምት ነበር አሁን በደንብ ተረዳኋቸዉ የእዉነት ጀግና አባት ናቸዉ ከልብ ነዉ ጋዜጠኛዉም የተረዳቸዉ ብዬ አስባለሁ ።

    • @hundetafa4450
      @hundetafa4450 Рік тому

      ጎበዝ :- ቀሱ ማስተባበል ይሞክሩ እንጂ ! " no more ኢትዮጵያ " ብለዋልኮ "! ልብ ይስጣቸው !

  • @solomonfafi4743
    @solomonfafi4743 Рік тому +1

    አባታችን እርስዎ ጋር እውነት እና ወንጌል አለች። አምላክ ፀጋውን ያድሎት!!🙏🙏🙏🙏

  • @duhh-sm2pv
    @duhh-sm2pv Рік тому +47

    እስኪ የተክለ ሃይማኖት ወዳጆች አድናቂ ወች ፍቅራቺንን እናሳየው በላይክ ❤❤

  • @ferekonjo6922
    @ferekonjo6922 Рік тому +60

    ወይ የድሮ አባቶች ምስኪኖች የአሁኖቹ ፖለቲካ ይቅር ይበለን እግዚኦ

    • @aklilubogale3714
      @aklilubogale3714 Рік тому +1

      በቆብ ሰም አደናጋሪዎች መነኩሴችን የዛሬው ሚካኤል ያሰወግድንል።

    • @soyegerado6831
      @soyegerado6831 Рік тому +1

      አይ አጭቤው አባ ሰረቀ። ወያኔ በቀሰቀሰው ጦርነት፣ኢትዮጵያን ጋለሞታ??

  • @geletawaka
    @geletawaka Рік тому +69

    ተ/ሀይማኖት እግዚአብሔር ይስጥህ አገሪቱ ምን አደረገች መሪዎችዋ እንጂ ያጠፉትን መናገር እንጂ አባ እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት አሁንም እንኳን የይቅርታ የመመለስ ስብእና አይታይቦትም

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 Рік тому +1

      ትክክል

    • @user-pf2nq8bj7p
      @user-pf2nq8bj7p Рік тому +1

      ሰው ካጠፋ ነው ይቅርታ የሚጠይቅ ለምንድነው ይቅርታ የሚጠይቁት??

    • @Fano203
      @Fano203 Рік тому +1

      @@user-pf2nq8bj7pምን አጠፉ 😂 ኢትዮዽያን እየረገሙ ኧረ ምንም

    • @user-pf2nq8bj7p
      @user-pf2nq8bj7p Рік тому +2

      @@Fano203 ኣስመሳይ ኣትሁኚ እናሳ ኢትዮጵያ ለትግራይ ህዝብ ቅቤ ነበር እንዴ እየቀባችን የነበረችው የናንተ ግፍ እና ጭካኔ ለታሪክ ይፃፋል በፍፁም ኣንረሳውም ሰዎበላዎች።

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Рік тому

      @@user-pf2nq8bj7pእናንተው ጦርነት ለማንም አይበጅም እርቅ ይሻላል እየተባላችሁ ስትለመኑ ባከማቻችሁት የጦር መሳርያና ሰራዊት ተማምናችሁ እምቢ አንፈልግም ብላችሁ ሽማግሌዎቹን ረግጣችሁ 20 አመት ቀበሮ ጉድጓድ እያደረ ድንበር የጠበቀላችሁን መከላከያ አጋድማቹ በማረድ ጦርነቱን ጀምራችሁ እንደፎከራችሁት ሳይሆን የሽንፈትን ፅዋ ስትከናነቡ ግፍ ተፈፀመብን ትላላቹ? ከመከላከያያ አልፎ ወደ አማራ ክልልና ወደ ኤርትራ ሳይቀር ሮኬት ስትወረውሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም ብሎ እንዲያያችሁ ነበር የጠበቃችሁት? መልሳችሁ ለኢትዮጲያ መንግስት መገዛታቹ ላይቀር መንግስትትን አናቀውም ብላችሁ መሳርያ በማንሳታቹ ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችን አስጨረሳችሁ እንጂ ምን አተረፋቹ?

  • @focusflicksmotivation
    @focusflicksmotivation Рік тому +2

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የአንተ ትግስት እንደክፋታችን ቢሆን ሠማይ ከምድር ተጣብቆ በአንድ ቀን እንጠፋ ነበር እንደሱ ቸርነት ግን ምሮናል

  • @millionkassa2271
    @millionkassa2271 Рік тому +19

    እግዚአብሔር ሀያል ነው ። ለሁሉ መልስ አለው በጊዜ እርሱ ይፈርዳል ።ሰው የአቅሙን ነው የሚኖነረው ።

  • @millionmengesha5076
    @millionmengesha5076 Рік тому +58

    ከእግዚአብሔር በታች የምናምናቸው አባቶቻችን ፍቅር ሰላም አንድነት ይቅርታን ከሚያ ስተምር ከክርስቶስ ዎኪል በዚህ ልክ ጠባብ አመለካከት እስካሁንም የማናውቀው ሳናውቀው ቢቀር መልካም ነበር ያሳዝናል እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጠን.

  • @adebabayalemneh4730
    @adebabayalemneh4730 Рік тому +57

    ለምን ሰሜን ዕዝን የጨፈጨፈ ህወሀትን አላወገዙም ብለው ይጠይቋቸው

    • @gudinakegna8581
      @gudinakegna8581 Рік тому +10

      እነሱ የሚሰሩት በደልና ኃጥአት አይታያቸውም ይህ ደግሞ የዘረኝነት ጥግ የሚያሳይ ነው!!

    • @dessiearega5626
      @dessiearega5626 Рік тому +1

      በጣም ይሄ እርኩስ

    • @annemariedavidson8094
      @annemariedavidson8094 Рік тому +3

      Semen ezen hedek la BANDAW FANOOO negrewww ante legeageam banda FANOOO !!!
      GAME OVER with BANDAW FANOOO Orthodox seinodos church !!!
      TIGRAY TSEARRRR !!!

    • @adebabayalemneh4730
      @adebabayalemneh4730 Рік тому

      @@annemariedavidson8094 ሰው ሆነህ እንደሰው ማሰብ ሚዛናዊ እስከምትሆን ድረሰ ታሪክ ከማጥፋት ይልቅ ታሪክ አንብብ ሰው እንድትሆን ይረዳሀል። ደግሞ ጨዋታው ተጀመረ እንጂ አላበቃም

    • @neftea7
      @neftea7 Рік тому

      ውሸት መሆኑን እኮ ኣሁን ብልጽግናዎች እያመኑበት ነው።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Рік тому +23

    እግዚኦ! እንዲህ አይነት አባት እንኳን ለቤተ ክርስትያን ለሀገርም አይበጁም።

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 Рік тому +6

    አይ አባት አባ እምነትና ፓለቲካ የተምታታበት በጣም እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ዋጋ ያስከፍላችኋል 100% በቅርቡ ያዩታል ለ

  • @TechGPTet
    @TechGPTet Рік тому

    ተክልዬ በብዙ ነገር በጣም የማከብርህ እና የማደንቅህ ስብዕና ያለህ ሃገርና ሃይማኖትክን የምትወድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ:: እሄን የመሰለ ወስላታ ወንበዴና የመሳሰሉ ሰዎችን ቦታቼውን እና አቅማቼውን እንዲያውቁ የምታደርገውን ስራ ሳይ በብዙው ታስደምመኛለህ:: አንደበትህ፣ የቃላት አደራደርህ፣ ፅድት ብለህና ሙሽራ መስለህ የምታቀርባቼው ፕሮግራሞችህ አደለም የምናደንቅህን በሃሳብ የሚቃረኑህንም ሃሳብ ይገዛልና በዚህ ስራህ ቀፅልበት:: ያምርብሃል! ትችልበታለህ ወንድማለም! ❤

  • @ermiasgebretsadik5424
    @ermiasgebretsadik5424 Рік тому +26

    እግዚአብሔር ይማርዎት

    • @tdfhoney9161
      @tdfhoney9161 Рік тому +1

      ላንተ ይማርህ እውነታውን ስለ ተናገሩት ነው

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Рік тому

      @@tdfhoney9161 የቱ ነዉ እዉነትነዉ አባት ተብለዉ በስድብ አይከበርም ። እዉነተኛ አባት ከሀኑ ትኽትና እናይቅርታን ነዉ መስበክ ያለባቸዉ

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Рік тому +1

      እግዚአብሔር ስታውቁ አይደል ምድረ የሴጣን አምላኪዎች አታቀርሹብን ሸክካችሁናል ።

    • @tdfhoney9161
      @tdfhoney9161 Рік тому

      @@mrkbemrkbe6748 እግዚኦ መቼ ተሳደቡ መቼም እውነት አትናገሩም ጅሮችሁ ከፍታችሁ አታዳምጡም እርእሱ አይተህ ትናገራለህ ግብራችሁ የሰራችሁ ነው እውነታው ነው ያሉት እንዲገባህ እንደ ሊድያ አዳምጥ ግን እናንተ ውሸት እንጂ እውነት አትወዱም

  • @mimia7202
    @mimia7202 Рік тому +11

    ተክልዬ የኔ ጀግና በርታ ጎበዝ 👍👍

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +30

    ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አዳነ
    በርታ... ቀጥልበት ትችላለህ
    ጀግና ... ለ እውነት የቆምክ
    ከዚህ ከቆሻሻ ፓለቲካ @ ከቆሻሻ ዘረኝነት የፅዳህ ምርጥ ጋዜጠኛ.. ነህ ተባረክ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏

  • @NigusBerihun
    @NigusBerihun Рік тому

    አባታችን አባ ሰረቀብርሀን ረጅም እድሜ እግዜር ይስጥዎት :: ይሄንን አስመሳይ ጋዜጠኛ በዜሮ ዘረሩት:: የእውነት የእርስዎ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ከእውነተኛ የሃይማኖት አባተች ምድር
    ትግራይ በመፈጠሬ ተመስገን ለፈጣሪ::

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Рік тому +9

    አቤቱ ይቅር በለን ትልቅ ስው የለም😢😢😢😢

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Рік тому +33

    አቤቱ ይቅር በላችው የ መነኩሴ ፖለቲከኛ

    • @annemariedavidson8094
      @annemariedavidson8094 Рік тому +2

      Game over with BANDAW FANOOO Orthodox seinodos church !!!
      Tigray Tsearrr !!!

    • @seblewengalereta3978
      @seblewengalereta3978 Рік тому

      ​@@annemariedavidson8094ትግራይ በረአብ እየተጠበሰች አሁንም ትግራይ ትዕስር ቆማጣ ብቻ ሆነዋል ወጣቶቻችሁ እናንተ የአገር ሸክሞች ድንጋይ ክልላችሁን ይዛችሁ ብትገነጠሉና በተገላገላንሁ😕

  • @mimmielias717
    @mimmielias717 Рік тому +64

    አባቴ አሁንም እደግመዋለሁ እርስዎ መስቀልዎን አስቀምጠዉ ፖለቲከኛ ቢሆኑ ይበጅዎታል ካለዚያ ነፍስዎ ወዴት እንዴት እንደምትደርስ እንጃ😢

    • @mignotlulu7590
      @mignotlulu7590 Рік тому +1

      he is a politician in disguise

    • @jonnati89
      @jonnati89 Рік тому +3

      ደንቆሮ ነህ መሰለኝ መንግስታት ሲያጠፉ የሃይማኖት መሪዎች ነገስታቱን መገሰጽና ቀና እንዲሆኑ ማስተማር መገሰጽ የሃይማኖት አባቶች ተግባር በመሁኑ አባም ያደረጉት ይህነን ነውና ፖለቲከኛ አያሰኛቸዉም።

    • @saadaassen3835
      @saadaassen3835 Рік тому

      ትክክልይህደህናካድሪነዉየለየለትቱቱ

    • @tersite858
      @tersite858 Рік тому

      ​@@jonnati89😅😅😅😅

    • @iamfree347
      @iamfree347 Рік тому

      እነዛ ፡ ትግራይና ፡ ኦሮሞን ፡ የሚጨፈጭፉትና ፡ የሚያስጨፈጥፉ ፡ የንፁሀንን ፡ ደም ፡ ያፈሰሱ ፡ እነዛ ፡ በራሳቸው ፡ ላይ ፡ ጥቁር ፡ ድስት ፡ የደፉት ፡ የኣእነሱ ፡ ነፍስስ ፡ ወዴት ፡ ትሆን ፡ አድራሻዋ ፡ ተውን ፡ ዘረኝነት ፡ ዘርን ፡ ያጠፋል ፡

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Рік тому +52

    የእኝህን ሰውየ ድንፋታና ንግግር ማንም አይረሳውም፡ ሌላው እየሞተ ለምን ዝም አትሉም ነው ሲሉን የነበረ፡ ሰው ዘረኛ ከሆነ ሚዛኑ የተዛባ ነው፡ ጌታ በጊዜው በጽድቅ ይፈርዳል እንጠብቃለን፡፡

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Рік тому

      ??ሀይማኖት እንዲህ ከሆኑ ሀገር መከራ ላይ ነው

  • @TesfayRaya1927
    @TesfayRaya1927 Рік тому

    wow...አባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው :: አባታችን የቋንቋ አጠቃቀም ሃሳብን ዝንፍ ሳይል ተገቢና ግልፅ መልስ አሰጣጥ ጋዜጠኛው ነገር ለማጣመምና የሌላኛው ወገን ለማስደሰት ነገሮችን ለማንጋደድ ሲሞክር እዛቹ ቀጨም አድርገው ሲያርሙት ሳይ እንዴት አንጀቴ ቅቤ እንደጠጣ... ባጠቃላይ የእውነት እንደዚህ ያሉ አባቶች ያብዛልን..

  • @user-uc3yo9qf4l
    @user-uc3yo9qf4l Рік тому +54

    ከአንድ የሀይማኖት አባት ይኸንን መስማት በጣም ያሳፍራል
    ፈጣሪ ይቅር ይበልዎት!

    • @addishuman3181
      @addishuman3181 Рік тому +4

      የሰው ልጅ ከጆሮው ሌላ መስሚያ አለው የሚናገሩት እውነት ነው ምንድን ነው ስህተቱ በምን ብትሰሙት ነው ግራ አጋባችሁኝ ለናንተም ፈጣሪ ሚዛኑን ይስጣችሁ እኩል እንድትመዝኑ

    • @truth1993
      @truth1993 Рік тому

      ይመስለኛል አልሰማከውም ሙሉውን ሳይሰሙ ከመፍረድ አሜን ይቅር ይበለን

    • @BDavid-ik3us
      @BDavid-ik3us Рік тому

      አባ ሰረቀብርሀን ቃለ ህይወት ያሰማዎት።

  • @medimt1285
    @medimt1285 Рік тому +28

    አቤት ፈጣሪ እግዚአብሔር ስንቱን ክፋታችን ቻልከው በትግስት አለፍከን😢

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu5439 Рік тому +35

    አግዚያብሔር ይማራቸው ዘረኝነት የማይድን በሽታ ነው

    • @kenyanlove5615
      @kenyanlove5615 Рік тому

      እናቶቻችን እህቶቻችን ተደፍረዋል በግፍ ተግድለዋል ሲኖዶስ 40 ሚሊዮን አዋጥታለች ደግፊለች አንደኛ ጠላታችን ኦርቶዶክስ ነች።።
      በመንፈስ ቅድስ የሚመራ አደለም የኢትዮጵያ በሴጣኖች ነው ይምተመራው ።

    • @sisiyamregn7517
      @sisiyamregn7517 Рік тому +1

      ​@@kenyanlove5615 ኦርቶዶክስ ጠላትህ ከሆነች አንተ ከአጋንንት ወገን ነህ

  • @wubayewyirdaw9031
    @wubayewyirdaw9031 Рік тому +17

    እዚህ ዘመን ላይ መድረሳችን ያሳዝናል።

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Рік тому +6

    ለንሰሐ ፣ሞት ፣አብቀን፣ለዚህ አጭር ፣ግዜ ፣መባላት፣እግዚአብሔር ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ይስጠን 😢😢☝️☝️

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 Рік тому

    አባታችን አባ ሠረቀብርሃን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ።ጋዜጤኛው ግን አንተ የሳቸውን ሕመም ለመረዳት በሳቹውና በህዝባቸው የደረሰ ሲደርስብህ ይገባሃል።

  • @abebechestifanos2902
    @abebechestifanos2902 Рік тому +11

    እግ/ብሔር ይማራቸው ታመዋል

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Рік тому +40

    ተክሌ አንተ ተባረክልኝ !ለሳቸው አፍም የለኝ!

    • @thepricefamliy2788
      @thepricefamliy2788 Рік тому

      ewunet yimeral mikiniyatum ke lijinetihi jemiro wushet iyetebahina be meteti siladeki

    • @user-sd4fs7sb2r
      @user-sd4fs7sb2r Рік тому +5

      ​@@thepricefamliy2788ኧረ ኧናንተ ኧኮ ማለት ምትክ የሌላቹ ናቹ ኧውነትንማ የት ታውቋት ኧና ቀጣፊዎች ከልጅነታቹ ጀምሮ በዛር መንፈሰ ተወልዳቹ ያደጋቹ ናቹ ኧናንተ በአጭሩ ሃያ አመት ሞሎ ሲጠብቃቹ የነበረን የሰሜን ዕዝ ቀን አብልታቹ ጋብዛቹ ለሊት በሲኖትራክተር የጨፈለቃቹ ናቹ ሌላው አማራ ምድር ላይ የሰራችውት ይቅር

    • @ultekeste6067
      @ultekeste6067 Рік тому

      @@user-sd4fs7sb2r ደደብ ዘረኛ ewnetn mesma slematfelgu asemesayoch

    • @user-sd4fs7sb2r
      @user-sd4fs7sb2r Рік тому

      @@ultekeste6067ወዴት ወዴት ደንቆሮ በዛር ተወልዳቹ በዛር ያደጋቹ ንገሩኝ ባይ ደሞ ኧናንተ በዘረኝነት ትታማላቹ ኧንዴ ለዚህ ሁሎ ብጥብጥ ማን ሆኖ የዘራው የዛር ቅማላም ናቹ ነህ ድራሻቹ ይጥፋ ኧና ለነገሩ የኧጃችውን አገኝታችዋል

  • @tilmer9552
    @tilmer9552 Рік тому +54

    እግዚአብሄር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን፣ የአባቶቻችን ልብ ይመልስልን፤ ወዳጆቼ ወደ እግዚአብሄር እንመለስ

    • @kenyanlove5615
      @kenyanlove5615 Рік тому +3

      ለምን አሁን ወደ እግዚአብሔር የምንመለሰው ። እናቶቻችን ስደፈሩ እህቶቻችን ስደፈር ቤተከርስቲያን በመድፍ ሰመታ ገዳማውያን ሲደፈር የቤት ክርስቲያኖች ነዋይ ቅድስ በኦማዛን ስሸጥ ለምን የዛያኔ አላላችሁም !!!
      ለትግራይ አባቶች ክርስትና ለማስተማር አትሞክር በፈጣራችሁ 🙏🙏🙏

    • @Jocy939
      @Jocy939 Рік тому +4

      እኚህ ሰውዬ ምናለ ቆባቸውን ቢያስቀምጡ ሌላ ጦርነት እየቀሰቀሱ ነው: ይቅርና መንግስተ ሰማይ ሲኦልም አትቀበላቸውም ሲደብሩ

    • @user-gy6li4up3u
      @user-gy6li4up3u Рік тому

      ​@@kenyanlove5615ጦርነቱ የጀመረው ማነው መጀመርያ እናንተው መሳላችሁኝ

    • @abebechmersha1895
      @abebechmersha1895 Рік тому

      ውውውውውይ,ቆቡን,ለተክለሀይማኖት ይመልሡና ወደነበሩበት,ይሒዱ,መለሥን,የወሠደ,አምላክ ይውሠድዎት

    • @arsemamobile6461
      @arsemamobile6461 Рік тому

      Hi is bagaboned place for gate him .look his face he is not a priest.

  • @demezetewahido3912
    @demezetewahido3912 Рік тому

    አባ ሠረቀብርሃን በረከቶት ይደርብን!!!እኔ የእርሶ ሀሳብ ይገዛኛል ግን አሁን ያሉት የኢኦተቤ ሲኖዶስ ጳጳሳትን ረስተን በፀሎት ወደ አንድነት ብንመለስ ደስታዬ ነው።

  • @ababa9891
    @ababa9891 Рік тому +6

    እግዚኦ
    ምን ጉድ ነዎት?

  • @sofirita710
    @sofirita710 Рік тому +29

    አባ ጨጎሬም አባ ተብሏል
    ማኖት አባ ጨጎሬ ማለቴ ሰ ረቀ እግዚአብሔር ይይሎት

  • @user-ps7uy6cc7w
    @user-ps7uy6cc7w Рік тому +14

    🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹ጌታ ሆይ ለአንደቤቴ ጠባቂ አብጅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 Рік тому +3

    የተናገሩት ሁሉ መሬት ጠብ አይልም እውነት ነው አባታችን እግዚኣብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አባታችን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Рік тому +3

    ቸሩ መዽኃኒዓለም ፍፁም ምህረትን ያዸርግ ዘንዽ ቅዹስ ፍቃዹ ይህን ብለን እንማፀነዋለን

  • @Kidu-eu6ed
    @Kidu-eu6ed Рік тому +42

    በመጨረሻም ለ አባ ሰረቀብርሀንም ተከታዮቹም የምለው ነገር ቢኖርግን ጉዳታችን አለም ያወቀው ቢሆንም አባታችንሆይ የምንለው ትልቅ ፀሎት በማሰብ እግዚአብሔር ይቅር እንዲለን ለህብረታችን መስራት አለብን እላለው ።

    • @mentigabu5212
      @mentigabu5212 Рік тому +1

      ጥያቄ ሌላ :መልስ ሌላ :የጠራ ነገር የለም የትግራ ህዝብ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተለይ ካልተለየህ አውግዣለሁ ያሉ አይደሉም ወይ? ለምን ትግራይን ከአውስትራሊያ ጋር እህት ኩባንያ አያደርጓትም አሪፍ ሀሳብ አይደል አይ አባ ሰረቀ

  • @yousefqwaider608
    @yousefqwaider608 Рік тому +20

    እንደርሶ ከመሆን ይሰውረን ይከልለን ፈጣሪ ሌላ ምን ይባላል

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 Рік тому +8

    አረ ወዴት ወዴትልቦና የንስሀ ጊዜ እንዲሰጥዎት እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @user-gs6mi2ny7h
    @user-gs6mi2ny7h Рік тому +3

    ይገርማል ከአባታችን እውነት እና እውቀትን ሰማን በረከትዎ ይድረሰን የጋዜጠኛው ጠማማነት ግን ያሳዝናል

  • @muluneshmezgebe8898
    @muluneshmezgebe8898 Рік тому +1

    Galemta seyansat new Abatchen tebarku 🙏

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Рік тому +4

    ጋዜጠኝነት ምን እንደሚመስል ለመጀመሪያ ግዜ አየን።።እናመሰግናለን ተክልየ❤

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 Рік тому +4

    አቤት ትእግስትህ ክርስቶስ ደስ የሚለዉ ኤልዛቤል ያልዋትን መሬት ተመልሰዉ መርገጥዋ ያሳፍራል እርስዋ በዘረኝነት ሲሰብኩ የኢትዮዸያን ከፍታ ያያሉ ገና

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 Рік тому +33

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ልቦና የሰጠነ አንደነታችንን ይመልሰልን

    • @kassaaddisu2964
      @kassaaddisu2964 Рік тому +1

      የርሳቸው ልጄች መከላከዬን ረሽነው ከትግራይ ተነስተው ደ/ሲኔ ድረስ ሲመጡ ኢትዮጵያን እያወገዙ፣አማራን እዬሰደቡ ሙድፍና ቅንቡላ እዬተኬሱ ነው።
      ሌላው ህዝብ ደግሞ ራሱን ነው የተከላከለው።አሁን ይህን መነኩሴና መሰሎቹ ባይሸነፉ ኖሮ አገር አጽፍተው ህዝብ ይጨርሱ ነበር።ሙልጭ ያለ ጠባብና ፀረ ኡትዮጵያ ነው።አሁንም ውጊያው ቆመ እንጅ ጦርነቱ ገና ነው ከርሰዎና ከእኛ ጋር ያለው ጦርነት ገና ይቀጥላል።በደንብም ይሸነፋሉ።

    • @kassaaddisu2964
      @kassaaddisu2964 Рік тому +1

      ተ/ኃይማኔት ህዝቡን ወህለህ በአግባቡ አልጡዬቅህም።

  • @ethio5184
    @ethio5184 Рік тому +5

    ሰው ይቅር ተባብሎ ሲኖር በደሉ ደስታው ይሆናል እግዚሀብሔር ከጭፍን ብሄርተኝነትን ይሰውረን ሁሉም የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ፉት እኩል ነው

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Рік тому +8

    እባክህ አምላክ ሆይ ከፓለቲካ የጸዳ እውነተኛ እና ትክክለኛ #ኢትዮጵያዊ_ኦርቶዶክሳዊ_ተዋህዶ ስሜት ያለው አባት ለሀገሬ ለእምዬ #ኢትዮጵያ አዘጋጅላት👏👏👏

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Рік тому

      እሱን ለፋኖዎቹ አቶ ጴጥሮስና አቶ አብርሃም የሲኖዶሱ አለቅላቂዎች ንገራቸው ምድረ ልጋጋም።

    • @tinademere5273
      @tinademere5273 Рік тому

      Egziabher masitewalun yadlh /she

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Рік тому +57

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም። ፈጣር ስለሁሉም ይፈረዳል ዝም አይለም።😢😢😢 አባቶችን እባካችሁ የባለፈው ትታችሁ እውነት ህዝብን ፍቅር አገልግሎት😢😢😢😢❤ኢትዮጵያ በአንድሰው የምትገለጥ አይደለችም ።አለም ስለኢትዮጵያ ይመሰክራል ❤❤ጀግናህዝብነው ቤተክርስቲያን ታራካዊናት ።😢😢😢

    • @kenyanlove5615
      @kenyanlove5615 Рік тому +2

      ለምን እግዚአብሔር እያላችሁ የሰውን ስቃይ መከራ ትቀልዳለህ እናቶቻችን ተደፍረዋል እናም ተሰደናል ምን ነው የምተጠበቁት ለምን ሀዘናችን ይበቃናል ።
      ኢትዮጵያውያን ለምን እውነት ለመቀየር የፈጣሪ ሰምን መጣራት አያስፈልግም ።

    • @wegf6808
      @wegf6808 Рік тому

      ወርቅነሽ
      መፅደቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ!! ጠብቁ የተባሉትን በጎች እያሳደዱ የሚፈጁ ተኩላዎች ምን አይነት አገልግሎት ይሰጣሉ ብለሽ ነው የምትጠብቂው!!!

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf Рік тому

      @@kenyanlove5615 እውነት እህቴ ግን ልባቸው ወደእውነት እንዲመልሳቸው እኛ በፀሎት እናግዛቸው ማይቀየረ የለም

    • @kenyanlove5615
      @kenyanlove5615 Рік тому

      በጣም ጨካኝ ሴት እንዳንቺ አላየሁም

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf Рік тому

      @@kenyanlove5615 ኡኡኡ🙄🙄🙄🙄በናተአስተሳበ ልክአትወሰዱት)😭😭

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 Рік тому +8

    አባቶች ከልባቸው ይቅር መባባል አለባቸው

  • @tsigekibret9659
    @tsigekibret9659 Рік тому +7

    እረ ምን ጉድ ናቸው እግዛብሔር ልቦና ይስጥወት

  • @cintayo9997
    @cintayo9997 Рік тому +5

    ገብቶናል እኛ ተመልካቾች ዘረኝነት እዲያጠፍልን ቸሩ አምላክ መደሐኒአለም የዞትር ጸሎታችን እጸልያለን።

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Рік тому +32

    ሀይለኛ ፖለቲከኛ ናቸው መኖክሴ ከሚሆኑ ፖለቲከኛ ቢሆኑ ጠቅላይነቱን አያጡም ነበር

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Рік тому +1

      እግዚአብሔር ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ይስጡን 😥😥☝️☝️

    • @watcher6397
      @watcher6397 Рік тому

      እንዲህ ያንጀቴን ንገሪልኝ

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq Рік тому +1

      መጀመሪያም የደደቢት ተላላኪ ነበሩ

    • @Nani-pq6ff
      @Nani-pq6ff Рік тому

      He was TPLF SPY during derg time . He is disgusting !

    • @Mulworkhogas386
      @Mulworkhogas386 Рік тому

      ጠበስን እንብላቸው ያሉ ወትደር አብርሃም ዳንኤል ክስ እርስ ምን ይባላሉ።ተእንህ ግንድ ሳታወጣ የስው ለማውጣት እትምክሩ ።

  • @mahlettekle5944
    @mahlettekle5944 Рік тому +8

    ዘረኝነት ትልቅ በሽታ ነዉ! አባት እስኪ ፀበል ግቡ:: 🙁

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Рік тому +11

    አሁንም አልመቨም አባት ይቅር ተባብለን ሁሉን ትተን ለሕዝባችን ፍቅርና ሠላምን በሕውነትነት ተመሥርቶ እንመሥርት ሁሉን እንተወው አልመሸም አባት!!!

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Рік тому +28

    ኢትዮጵያ ሀገራችንንን ዘሮ መግቢያችንን ለቀቅ አርጎዋት ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ብለዋል ⁉️⁉️⁉️

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Рік тому

    አባት ለማለትም ያስቸግራል አባታችን የሚባሉት እኮ ፍቅርን የሚሰብክ ወንጌልን የሚያስተምር የሚሰብክ የተጣላን የሚያስታርቅ ወዘተ ነው እኚህ ኢትዮጵያን የሚሰድቡ ዘረኝነትን የሚሰብኩ ካፋቸክፉ የሚናገሩ አባትናቸው።እግዚአብሄር ልቦና ይስጥዎት ወይም ቆቡንና መስቀሉን አስቀምጠው ወደፖለቲካው ይግቡ።ሀጢያታቸውን ለራሳቸው ያርገው

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 Рік тому +7

    ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና እኒህ አባት በትህቢት የተሞሉ ናቸው እስኪ ከእርሶ ምን እንማራለን? 😭😭😭😭

    • @goitomebuy8992
      @goitomebuy8992 Рік тому +2

      ጭንቅላት ሲኖራቹ ነው ምትማሩት

    • @tgarre2152
      @tgarre2152 Рік тому

      ኤልዛቤል ከአመንዝራ ሌላ ምን ልትማር ትችላለች?

    • @TewodrosBaye1
      @TewodrosBaye1 Рік тому

      ​@@goitomebuy8992ደደብ 😂😂

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Рік тому +44

    አባ ሰረቀ ጫለማ ወ/ ሰጥነኤል
    ይረጋጉ እናንተ በለኮሰችሁት እሳት ነዉ
    የተጠበሰችሁት ሕዝቡንም ያስጠበሰችሁት
    ትዕብት ዉድቀትን እንደምያመጠ ከእናንተ ነዉ መማር 😢

    • @avg4628
      @avg4628 Рік тому

      ኣባ ሰረቀ ጨለማ ወ ሳጥናኤል ምን ኣረጕ
      እውነት እኮ ነው ያወሩት ለምድነው የምትሳደቡት
      በትግራይ ያለፈ 2ዓመት መከራ ተረሳ ማለት ነው ወይስ ሰለ ኣልደሰባችውን ነው አረ ተው ሕማምችን ኣታንስቡን በእናቱ ፍት የተገደሉት በቃ ተረሱ የታረዱት የተደፈሩት ሞኖኮሳት ወደናግል በፅዮን የተገደሉ ለፅዮን ብሎ የተገደሉ ተረሳ በቃ አረ ለሂልናችው መስክሩ

  • @zg3061
    @zg3061 Рік тому +22

    እግዚአብሔር ምህረት ይስጠዎት ታመዋል

  • @biniambiniam7598
    @biniambiniam7598 Рік тому +12

    አይ አባ ማለት እንህ እንደዝህ ከሆኑ ምመኑ ታድያ ምን አጠፋ አይ ከንቱ ይህው ማለት ያሳዝናል እምነት ከምንም ከማንም ይበልጥ ነበር ግን በአባት ደረጃ ይሄንን ስትስማ አሳዛኝ ነው

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam1438 Рік тому +12

    ጋዜጠኛው ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ።

  • @winnerreta4378
    @winnerreta4378 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ሆይ ከእንደዚሕ አይነት አጋዳይ አባቶች ቤተክርስቲያንን ታደጋት ይቅር በለን ማረን

  • @yemiminilik480
    @yemiminilik480 Рік тому +16

    እግዚአብሔር ልቦናወን ያብራልዎ።

    • @annemariedavidson8094
      @annemariedavidson8094 Рік тому +2

      La BANDAW FANOOO yebralet or soon RAPIST SHABIYAAA & BANDAW FANOOO will be sent to SEIOL & SEIOL just sit & watch BANDAW !!!
      Tigray Tsearrr !!!

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 Рік тому +12

    የሚናገሩትን የማያዉቁ ከአፋቸዉ ጥሩ ነገር የማይወጣ በተናገሩት ነገር እንኳ የማይፀፀቱ

  • @Berea_tube
    @Berea_tube Рік тому +18

    *አባቶች ቤተ ክርስቲያንን ተመልከቱ ሰላም አውርዱ እኛ ልጆቻችሁን አስቡ ጌታ ወደ ቀደመ ሰላማችን ፍቅራችን ይመልሰን አሜን*

  • @azebTadesse-vh5qh
    @azebTadesse-vh5qh Рік тому

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጦት የይቅርታ ልብ እንዲሰጦት መድሀኒትአለም በቸርነቱ ያስቦት አባ🙏🙏🙏

  • @hadasdesta8972
    @hadasdesta8972 Рік тому

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ🙏እግዚኦ፤ እኒህ ሰዉ በጣም ራስምታት ያስይዛሉ። በሚያሳዝን ሁኔታ የመንፈሳዊ አባትነት ባጠገባቸዉም ያለፈ አይመስልም።

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w Рік тому +5

    ትክክለኛ አባት እደዚ የናገራል የሚል እምነት የለኝም ቤቴክረስቲያን እደዚህ ኘይነት ስነምግባር አታስተምርም ብቻ እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ

  • @hannamekonnen-ho6xw
    @hannamekonnen-ho6xw Рік тому +16

    እግዚሀብሄር ፍቅር ነዉ ።ልብንና ኩላሊትን ይመረምራል ህዝብ የሚታነፅበትን ነገር ቢናገሩ መልካም ነዉ ??

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Рік тому +12

    አንቱ ሳይባሉ ከማርጀት ጠብቀን

  • @user-by1sf8ke3o
    @user-by1sf8ke3o Рік тому +12

    ሥልጣን አጣን ብሎ እግዚአብሔርን መካድ ሞቴን አሳምረው

  • @betseha1846
    @betseha1846 Рік тому

    አምላከ ቅዱሳን ፍርዱን ይሰጥሐል ዛሬ ፓለቲካው ተመቸኝ በልና የፈለከውን ቀባጥር፡፡ እድሜ ልክህን ቤ/ያን እንደበጠበጥቅ ትኖራለህ!!!"

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 Рік тому +4

    ክፉ ሰዉዬ

  • @kidanegebre8637
    @kidanegebre8637 Рік тому +10

    ወያነ ኣይደለም ሆይ ጥሩነት የከፈተው

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 Рік тому

      ለዚህ ምን ማረጋገጫ አለሽ

    • @kidesttadesse971
      @kidesttadesse971 Рік тому

      "Mebrekawi tekat adrsen tekotaternew " with this quote who is first attacked Northern Defence force?????

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 Рік тому

      @@kidesttadesse971 እሺ እነሡ ጦርነቱን ጀመሩ ከዛ አማራዉ ብሄር ብሄረሠብ የሆነዉን መከላከያ ከጀርባ እየወጋ ትግራይ የሄደዉን እየገደለ መሣርያ ሠርቆ ባጃጅ የገዛዉሥ ምን ትሉታላችሁ

    • @kidesttadesse971
      @kidesttadesse971 Рік тому

      ​@eyerusalemtadese7668 so what I thought we talked about who start the war .in any way I am not supporting any groups but I really disappointed what happened to people in both sides 😢

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 Рік тому +3

    አባታችን እዚህ መጥተው ቃላቸው ስለ መሰከሩ እናመሰግናለን እናከብራችሃለን

  • @edkihaedkiha9640
    @edkihaedkiha9640 Рік тому +1

    ቸሩ እግዚአብሔር የሚያይ ዓይን፣
    የሚሰማ ጆሮ ፣ የሚያስተውል ልብ ይስጠን ። ትልቁን ስዕል ማየት ያስፈልጋል። ምዕራባውያን በሓገራቸው ክርስትናን እያጠፉ ነው። በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታም ወደኛ ቀስ በቀስ እያመጡብን ነው። እንንቃ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ሆይ ። እመቤታችን ድንግል ማርያም ታማልደን። አሜን።
    በጾም በጸሎት እንትጋ። በጣም በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ላይ ነን።

  • @look3625
    @look3625 Рік тому +11

    የኛ ኃጢአት ነው እንደርሱ አይነቱን ለመቀጣጫ የጣለብን እግዚአብሔር አምላክ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @ayubchuchu8748
    @ayubchuchu8748 Рік тому +42

    ሌላዉ ቢቀር ዘር የለዉም ያሉትን የአማራ ህዝብ ይቅርታ አይጠይቁም?

    • @user-rj6zh1sx5d
      @user-rj6zh1sx5d Рік тому +6

      እናንትስ የትግራይ ህዝቡ የጥፍ ያላቹት ይቅርታ ኣትጠዮቁም 😎

    • @user-hz4bi6bc4g
      @user-hz4bi6bc4g Рік тому +1

      ሓቅኪ ናታስያ ልሓማታ ይገርም እኮእዩ

    • @almazali4784
      @almazali4784 Рік тому +2

      እሄ ሽማግሌ ወጣትን በዘር ከፋፍለው ሊሞቱ ነው ወይኔ ኢትዮዺያን🤔🤔

    • @aledwake
      @aledwake Рік тому +1

      @@user-rj6zh1sx5d Koshasha Tigre 🪱🌵💊 enkuan Teraw Tigre Yehew abat negn Emilew LeBaw Tigre 💊 wushet eyewashe Adel ❗ Meche nw man nw ❓Ye Tigray Hizib yitfa Yalew! ? Degmos Tigre Enditefa kefelegin ekekam Tigre Manabah askomen ? Lelaw Biker BE Gondar , Bahir Dar Gojjam Wollo , Dese Kombolcha Shewa Debrebrihan Yalewun Tigre 🪱 Megedel Bicha sayhon OROMO 🌲 endemiardew Madereg Mankelekelen ? New Mekelle 💊 Yalew Kezenam Tigre meto yadebachewal? Wodefit Gin Bezih Merzachihu ENA ye Amhara tilachachihu ye Amharan Meret tilekaleh , Koshasha Wusgetam Banda Tigre 🛌🏽💊

    • @user-dl2jp7rh9w
      @user-dl2jp7rh9w Рік тому

      @@user-rj6zh1sx5d አሁንም ሁሉን አዋቂ ጌታ ጨርሶ ያጥፋችሁ ደግሞም ትጠፋላችሁ የሰራችሁት በደል እና ግፍ በአማራ ህዝብ ላይ ተነግሮ አያልቅም እና እውነተኛው ፈራጅ ይፍረድባችሁ።

  • @user-st2vr1tw6h
    @user-st2vr1tw6h Рік тому +10

    አባና አባ ሰረቀ ብራሃን ዕድመ ጥዕና ይሃቦም ❤❤❤

    • @tsehailoratogebere6507
      @tsehailoratogebere6507 Рік тому

      ከውሾቹ አንዷ ነሽ እንዲህ ዓይነት ወራዳ ቄስ የምትከተይ

    • @user-st2vr1tw6h
      @user-st2vr1tw6h Рік тому

      ​@@tsehailoratogebere6507ሰይጣን ይግዛን የሚሉ ጳጳሳ አቅፋችሁ አባ ሰረቀን ስትቃወሙ አታፍሩም ከነተ ከመነር ከዉሻ ሞኖር የሻላል

    • @sabaafewerki
      @sabaafewerki Рік тому

      Amen bereketachew yderbn🥰

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Рік тому

      ​@@tsehailoratogebere6507በጣም ፣በዘር ፣የተጠለፉ ፣አባ፣ሲሉ፣አይፈሩም ፣፣እግዚአብሔር ፣ሁይ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ስጠን😭😭☝️☝️

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone Рік тому +9

    እኔ በጣም ነው ያወዛገቡኝ ቆብ አድርገው እደዚህ ዘር መክፈል ጡሩነው ግን🤔ሎቱ ስበሀት የአምላክ እናት ሆይ አስራት አገርሽን ከሀሰት አባቶች ሰውሪልን ቅጥሮቿን እዳትደፈር በዘርፋፋ ቀሚስሽ ሰውሪልን እምነታችንንም አስከብሪልን😢😢

    • @peacew9325
      @peacew9325 Рік тому

      I am sure he's not the only one.... that's why we were warned about this time we are in. We just have to pray for them and not shaken by what they say and do.

    • @user-hz4bi6bc4g
      @user-hz4bi6bc4g Рік тому +1

      እነ ምልሻ ፕጥሮስ እዝንልቸው

  • @kukukuku7808
    @kukukuku7808 8 місяців тому

    ልቦና ስጠን

  • @user-fb4cq5dn1x
    @user-fb4cq5dn1x Рік тому

    ተክልየ ወንድማለም ዘመንህ ይባረክ ትችላለህ አባቴ በርታ የኢትዮጵያንና የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ተንሳኤዋን ያሳየን

  • @user-kk9vs3io1r
    @user-kk9vs3io1r Рік тому +4

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር ይበለን

  • @turyegulte8870
    @turyegulte8870 Рік тому +12

    እጅግ በጣም እናመስናለን ተክለሀይማኖት አዳነ 🙏

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Рік тому +21

    😢😢😢😢 እግዚኦ ያሳዝናል ምን ይባላል አቤቱ ልቦና ስጠን 😢😢 ምነው አባቴ ምነው ይህን ያህል ለኢትዮጵያ ጥላቻ😢 ሃገሪቱ ምድር ናት አትናገር መንግስት እንጅ እንዲህ ያደረገ ሃገር ባኖረች አይ😢

    • @mamebedada4032
      @mamebedada4032 Рік тому +2

      Exactly 💔💔🥲🥲🥲🙏🙏🙏🙏

  • @user-vd6cz8po9c
    @user-vd6cz8po9c Рік тому +1

    ተክልዬ ጀግና ነህ በርታልን

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Рік тому +1

    የተናገሩትን ከመካድ እግዚአብሔር ብቻ ይርዳን። ሁሉም ፍርዱን ሊቀበል በጌዜውና በስዓቱ ይመጣል ጌታ፣ እናስተውል ሁላችንም። ተባረኩ

  • @beletechyoseph2650
    @beletechyoseph2650 Рік тому +7

    የለፈለፈውን እረሳውን????

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq Рік тому +16

    እረባክዎትን አባ፣ እስኪ አባ አባ ሁኑ፣ ከአፍዎት የሚወጣው ቅል እኮ ይዘገንናል፣ ውይ፣ ወይ አንድፊትኑ ቆብዎትን አውልቁና ፖለቲከኛ ሁኑ፣

    • @Bio650
      @Bio650 Рік тому

      ማነውአባ ያደረገው ሌባ ነው

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Рік тому +6

    እንደናተአይነቱንአባት እግዚአብሔር ያስወግድልን😢😢😢

  • @maereg7308
    @maereg7308 Рік тому +1

    Abatachen enkuanem ka Tigray honu 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Рік тому

    ተክልየ በጣም እናመሰግናለን እዲህ ኣቅርቦ መወያየቱ በጣም ጥሩ ነው እግዚብሔር ሰላሙን ኣድነቱን ያምጣልን 😢

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 Рік тому +23

    ተክለኃይማኖት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @NeHase16
    @NeHase16 Рік тому +26

    ቦሌ መድኃኔ ዓለም የአስተዳደር የውስጥ ችግር ምክንያቱ እርስዎ እንደነበሩ ዕውን አረጉልን::

    • @fissehahogos
      @fissehahogos Рік тому +1

      አላስተዳደርኩም ነው ያሉት!

    • @habtomgebre1523
      @habtomgebre1523 Рік тому

      lier komche

    • @NeHase16
      @NeHase16 Рік тому

      @@habtomgebre1523 ስድብ ምግቡ ኾኖ ካደገ ሰው ምንም አይጠበቅም ምፅ🙄

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Рік тому +19

    ውይ ውይ ህይ ሁላ ዙሪያ ጥምዝምዝ አማራን ህዝብ ከመጥላት መሆኑን በይፋ ተገንዝበናል እና እናያለን አማራን ጠልቶ ገንዘቡን እና መሬቱን 💔💔💔 አታገኙትም ታገኙት አላችሁ የእግዚአብሔር ፍርድ በማን እንደሚፈርድ እናያለን

    • @hannamengesha9847
      @hannamengesha9847 Рік тому +1

      I am so happy about this interview. Unfortunately, It is clear from the comments the truth is hard to swallow

    • @solomansium2235
      @solomansium2235 Рік тому

      Fesam mn ager aleh

  • @Gracefull-ok9lr
    @Gracefull-ok9lr 4 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ኤልዛቤል ናት፣ እውነት ነው። የምንሰማው አባቶቻችንን ነው። ተፍተናታል፣ ተተፍታለች።

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Рік тому

    አተ ዘምረህ አዚመህ ቱ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ከመፍረድ ያድንን እግዚኦ

  • @aynalemhaddis174
    @aynalemhaddis174 Рік тому +5

    ይቅር ይበሎት ምንም የአባትነት ነገር የላቸውም

    • @arenateka5632
      @arenateka5632 Рік тому +1

      Anten Egziabher yeker yebelk mechem yenante neger Egziabher yekuterew ahun ante enih emiyaklu Abat stnager atafrm lenegeru yetigrawyan tlacha slalebachu new

    • @thepricefamliy2788
      @thepricefamliy2788 Рік тому +1

      torinet kalibareku abat ayimesilachihum tenikoy metetam hula