እውነቱን ተናገረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 662

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 2 місяці тому +58

    ጀግና ነሽ ሀዩቲ ጎበዝ እሰይ

    • @Rakb553
      @Rakb553 2 місяці тому

      በጣም ጎበዝ ነች አዩ የት አባቱ መተንፈሻ ነው ማሳጣት ሱክ ሱክ እያለ መጣ ሊታረቅ 😅😅😅😅😅😅😅👌👌👌❤

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ 2 місяці тому +54

    ሀዩ ንፁህ ሥለሆሽ ደስ ይላል ቡዜግን ሠውወሬ አትሥማ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 місяці тому +12

    ልንገር ወንድሜ ካውን በኋላ በአይን ካላየ በቅርብ በሰው እንዳትሰማ ንፋስ አታስገባ በቤት ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @_mekdes
    @_mekdes 2 місяці тому +113

    ቡዜ ግን በጣም ትገርማለህ ለሚስትህ ጥብቅና መቆም ሲገባህ እሱን ማመንህ

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 2 місяці тому +1

      በጣምወነት፣ባልማለትሚሰቲንማመንነዉጀ😢😢😢

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +3

      ድሮም ጥሩ ሰው ሲበላሽ አያውቀውም እንደዚህ ስትከራተት የልጁ እናት በቡዜ ነው የማየው❤

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 2 місяці тому +3

      በሚስቱ ላይ እምነት የሌሌው ሰው ይሄው ነው መጨረሻው ልብ ይስጠው በስ😢

    • @ፋጡማየወሎየዋ
      @ፋጡማየወሎየዋ 2 місяці тому +1

      አላህይጠብቀንእኔምገጥሞኛልወላሂ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 місяці тому +1

      አይ ሠዉየዉ ሠይጣን ሥለሆነ ኢሄ ቁጭላ ቪዶ ሢያሣየዉ አሣመነዉ እጅ ቡዜ ጡሩ ሠዉ ነዉ

  • @kemeru72
    @kemeru72 2 місяці тому +99

    አበሳ አዩ እንቅ ስታረገው ደስ ነው ያለኝ

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 2 місяці тому +5

      እኔለራሱእደትደስእዳለኚ

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 місяці тому +3

      እኔ እራሴ እውነት እንደውም በጥፊ ባለችው ነበር😂

    • @LAILA454-y3s
      @LAILA454-y3s 2 місяці тому

      ቂቤ ጠጣሁ በሴት አቅሟ ጀግና ይህ አልጫ

    • @maremahimed-vq8yc
      @maremahimed-vq8yc 2 місяці тому

      Inem❤❤❤❤

  • @HamadSalim-b2n
    @HamadSalim-b2n 2 місяці тому +20

    በጣም በጣም ምርጥ ጋደኛ እህት እንኳን እውነቱ ወጣ እልልልልልልልል

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 2 місяці тому +31

    እውነት ሁሌም አሸናፊነት ወደ ራስሽ ተመለሺ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 2 місяці тому +54

    የአዩ ባለቤት ግን ትገርማለህ ይከን ሰውዬ አምነህ ምስትህን እንደዚህ ማረግህ ትገርማለህ

    • @fetitube9478
      @fetitube9478 2 місяці тому

      እኔ እራሱ በጣም ነው የገረመኝን 😢

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 місяці тому +31

    ተመስገን ቡዜ ሲጀመርም ነገሩን ያረዘምከዉ አንተ ነህ እኔ ከበፊትመ ገና ኮምቼ ነበር ስልኩን ንቀጡት አፍኑና ብዬ በል እግሯ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቃት የልጅህ እናት ናት

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 2 місяці тому +7

    Keessaa basaa dhiraa horii akkaa muchaa kana laluu naa jibisisee waqaa Ayuu fi buze sin galii galaa jirenyaa keessani jiradhaa namititi tana ofiraa fagesaa morotuu wayiti isheni sin rabbii waliti sin yaa debisuu ayuu koo amalaa qabeti misikinaa too ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯🤲🤲🤲🤲

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani 2 місяці тому +7

    አልልልልልልልአልልልልልልል እሰይ አዩዬ እንኩዋን ዳስ አለሽ የኔ ማልካም ጋናት ሺልማት ያስፋልጋታል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 2 місяці тому +15

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልተመስገንንን አዩ እንኳን ደስአለሺ የኔ የዋ በደብ አሩ ብቅ እስከሚል ነበር መዉቀጥ እደዛሬ አተደሰትኩም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому

      እረአሯሯጥጥጥ😂😂😂😢😢

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 2 місяці тому +18

    አዩየ የሤት ጀግና የሤት ወድ ነሽ ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BerkaEthiopia
    @BerkaEthiopia 2 місяці тому +29

    ስደተኘዋ እህታችን ብትታርቀውም ይገላታል እመኑኚ ሰውየው ስይጣንነው

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 2 місяці тому +11

    እናትና ልጅ አስተዎይ ናቸው ጉበዙች እናንተ ላይ ሲቀልድ እነሱ በመላ ሰሮለት ተባረኩ

  • @mulu5
    @mulu5 2 місяці тому +4

    በትዳር ቀልድ ጥሩ አደለም ሀዩ ጥሩ ሩሩ ልጅ ናት ሰለዚህ ምንም ቢፈጠር እንኳን ቡዜ እንድህ ማረግ ጥሩ አልተበረም መታገስ ነበረብህ ሰዉየዉ ክፉ እደሁ እያወክ ሲጀመር የኔ ፈርሶ የእናተ አይኖርም እያለህ ሚስትህን ማስቀየምህ 😢😢😢ብቻ ፈተና ያለ ነዉ ግን ትግስት ያስፈልጋል

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 2 місяці тому +32

    ፈሪው እሮጠ እይው አመለጠ ያዘው እይው አመለጠ😂😂😂😂

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +2

    አዩዬ የኔ እናት አይዞሽ እማ ድሮም እኮ ተናግረናል ገኒ እና ልጅሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤ቢያንስ እኛ የምንለውን ኮመንት አብቦ መረዳት ይችል ነበር😢😢❤❤❤

  • @ObseZamadu
    @ObseZamadu 2 місяці тому +6

    💪💪💪💪💪💪💪አይዞሽ አዩ የኔ መልካም.ድራሹ ይጥፋ ስጃማር በጣም በጣም ባላጌ ነው

  • @Zufan2024
    @Zufan2024 2 місяці тому +2

    Gariidha garuu Buzee akkasitti malee amaanuu danda'uun sirraa hin egaamuu namni kan ofii hin sireessinee kan namas akka balleesuu beeku qabda dirqaama kanaan amaanu hin qabduu turee. Samoona isaaf feedhiisa gutaa turtee har'aa of yaadatee Hadhaa mana kee akka xilaanii gadii qabee tilmaamuutti wajiin talmaamuu hin qabdu turee amaa dhifamaa gafaadhu Waaqayyoo tokkumaa keessan tidaarii keessan yaa ebbisuu ❤❤❤

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube 2 місяці тому +8

    ጥፋተኛነህ ቡዜ አዩኮ በጣም ጨዋሤትናት😢😢

  • @alami5787
    @alami5787 2 місяці тому +5

    አረ ቡዛየሁ ነው ጥፋተኛው እደት ተነጋግሮ ከሚሥቱ ጋር መፍታት ሢገባው እሧን ጥፋተኛ አረጎ ይህን ጎማ የሆነ ሠውየ ያምናል ሠይጣን ክፍተት ነው የሚፈልገው ብቻ አሁንም ታረቁ ይቅርታ ጠይቃት አዩ ምረጥ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @mekdes-sm7sb
    @mekdes-sm7sb 2 місяці тому +2

    ❤🎉😢😢ኣዩየ የኔ ውድ እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ.ብዙየ ይቅርታ ጠይቃትና ልጃችሁን ኣሳድጉ ለሌላግዜ ትምርት ነው እወዳችሗለሁ❤

  • @MccUser-be6dp
    @MccUser-be6dp 2 місяці тому +7

    Dhugaa rabii bayen yada,ee yuu garuu bagaa dhugan batee. Ayuu qulqulu too namaa jetee osoo katuu manii kee digamee olee. Waqayoo gargaradhaa. Bagaa kanaa namichaa sexanaa kanaa giduu kesanii basee. Buzee amaa wan darbee hundaa dhisatii. Manaa kesan ho,isaa bayen isin jaladhaa ❤❤❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 2 місяці тому

    አዩ አቺ ሁሌም ጨዋ ሴትነሽ የኔ የዋአ አይዞሽ ትዳርሽም አይቀተንም እሺ እግዚአብሔር ካአቺጋርነው ይኤ ባለጌሰውዬነው በእግ መጠየቅነውከዚህ በዋላ አጠገብሽ እዳይደርስ አዩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 2 місяці тому +22

    አዩየ አንች መልካም ሠው ነሽ ብዜ ይቅርታ ጠይቃት አዩየ ደሞ በዚህ በማይረባ ባለጌ ሠው ትዳርሽን አታበላሽ ይቅርታ አድርጊለት ቀላል አይደለም ግን ላሳለፋችሁት መልካም ነገሮች ስትይ ለልጅሽ ስትይ ታረቁ ደሞ ይሄ ሠይጣን ሠውየጭቅላቱን አበላሽቶት ነው እንጅ ባልሽም ጥሩ ሠው ነው አንች ያለቀሠው ጋ ሥታለቅሽ የተቼገሩት ጋ ስትቸገሪ ከጎንሽ ነበር እናም ታረቁ አዩየ ላንች ይሄ አይገባሽም ነበር ግን በአሁኑ ግዜ ጥሩ ያደረግንላቸው ሠወች ምላሻቸው መጥፎ መዋል ሁኗል አላህ ይጠብቀን

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 2 місяці тому +2

    ሃዩ ደስ ብሎኛል እውነቱ ስልወታልሺ ግን ባልሺን አይረባም አድ ጥፊ እካን ያቂትካል እሷ በሰትነትዋ እየታገለች ቱ

  • @alimamuhammed3727
    @alimamuhammed3727 2 місяці тому +2

    አበሳ ሀዩ ይህሴት ሱሪየለሺ የሆንመላጣ ደግ አርግሺዉ😮😮

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +9

    እኔ በዚህ ተንከሲስ አልፈርድም ጥፋትም የለበትም በጣም ጥፋቱኛው ቡዜ ነው እንዴት የልጁን እናት አምኖ ከጎኗ በመቆም ሲገባው ቁጭ ብሎ መነጋገር ሲችል የሱን ወሬ ተቀብሎ አምኖ መጣላቱ ባለጌ ነው ትልቅ ሰው ጥሩ ሰው ነው ሲባል ጭራሽ ሄዶ ሄዶ መበላሸት

  • @Rakb553
    @Rakb553 2 місяці тому +2

    ዋጋውን አገኘ የት አባቱ አዩ ጀግና ነሽ ትንሽ ጫንን ባልሽው ነበር ጉሮሮውን 👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪❤😅😅😅😅

  • @Hayat-c9b
    @Hayat-c9b 2 місяці тому +2

    አተነህ የአዩን ፀባይ እያወክ እደዝህ ማረግህ እሱን ማመንህ ወላሂ አዩእኮ መልካም ሴትናት የዋህ አዛኝ መልካም ጀግና ሴትናት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ የወነት ቀን አይመሺም እደህነው እወነት ትወጣለቺ

  • @Mimi-lr1iq
    @Mimi-lr1iq 2 місяці тому +3

    Ayiyee bgh dhugaa Kee waqayoo sih gargaree azosh taragagi atii❤❤❤❤❤❤ inii gudaan dhugaa Kee bahudhaa yenee qonjoo ❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 місяці тому +2

    አዩዬ የኔ ጀግና ደግ አደረክሽው እንደው አንቀሽ በደፋሽው ይሄ በሽተኛ ሠውዬ ቡዜ ግን ምስትህን አለማመንህ ታናድዳለህ አሁን ይቅርታ ጠይቀሃት ወደ ቤት መልሳት አዩን ❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮንም እውነተው ወጣ አይዞሽ እህቴ አዩ ሰው ለመርዳት ብለሽ በዚህ ያክል ስቃይ ውስጥ ገባሽ መልካም ሰው ሁሌም በፈተና ነው ማልፈው ወርቅ በሳት ይፈተናል አንችም እህቴ እወነተኛ እና መልካም ስለሆነሽ ነው ። መልካምነትን የሚከፍል ፈጣሪ ብቻ ነው ከሰው አይገኝም

  • @EmuHamzah
    @EmuHamzah 2 місяці тому +2

    አዩ የኔው እውነቱ ስለወጣልሺ ደስ ብሎኛል ሰውየ ሰይጣን ስለሆነ ካሁን ቡሀላም ሴራውን ይቀጥላል ተጠንቀቁ ወዴቤትሺ ተመልሰሺ ከልጂሺ ከባቤትሺ እስከማይሺ ቸኩያለሁ የኔ መልካም

  • @GenetAlemubalicha
    @GenetAlemubalicha 2 місяці тому +7

    Buzee haganii sii kabajunii sitii aree akamitii hadha mana kee hin amanituu😢😢

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 2 місяці тому

    አዪየ ጀግናነሽ አንጀቴን ነው ያራስሽዉ ዪህባለጌ እናተ ተስማሙ በሰዉ ወሬ አትጣሉ በመቤቴ❤❤❤❤😢😢

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 2 місяці тому

    እሄ የተረገመ መግደል ነበር ባልየው ደሞ ትንሽ አታስብም እዩ የሰውንትዳር እያስታረቀች የራሷን ትዳር ትገርማለክ እዩዬ በጣም ይቅር በይው ልጅሽ ስትይ የኔ ማር

  • @LeoLe-r2mፅጌ
    @LeoLe-r2mፅጌ 2 місяці тому

    ዛሬ አንጀቴ እራሰ ይሄ መላጣ😂😂😂አዩዬ የኒ ውድ አይዞሽ😢❤❤ ብዜ ግን ታሳዝናለህ የዝህን ሰው ወሬ ሰምተህ ሆኖ ብሎ እናተን ለማጣላት ያደረገው ነገር ነው ተረዳት

  • @Birke-e9l
    @Birke-e9l 2 місяці тому +2

    ❤❤❤😢😢ayyuu. Gobazi too dhugaa oso malaxa isaa. Dhofite jirate ❤❤ kan namicha. Gowaa saree buze ati moo dhifama gafadhuu

  • @helenadefirs965
    @helenadefirs965 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂አይ ፍቄ የሚሉ ተንከሲስ ክክክክ የሰዉ ትዳር ዉስጥ ገብተህ በጣም ባለጌ ነህ ግን አዩ ጀግና ነሽ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 2 місяці тому +13

    ኧረ በቶሎ ፍቱትና ቤቷ ትመለስ በማርያም ኤጭ 😮😮😮

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 місяці тому +2

    አታውቅም ብዙ ሰዎች የኔ ከሆነ የኔ ከፈረሰ የዛይፍረስ ሰይጣናው ያስተሳሰብ ያላቸው ብል መሆን ያስፈልጋል ትዳር ንፋስ ማስገባት አያስፈልግም ብዙ አውሬዎች አሉ

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 2 місяці тому +3

    ብዙዬ እንዴት እንዳመንከው አሁንም ተጠንቀቁ 🙏🙏

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 місяці тому +2

    ይሄ ዉሻ አሁን ተረጋጉ አዩ ሰት ወጡ ሰትገቡ አዩ እናትና ልጅ ተባረኩ ሰላሰ ታረቃችሁ 🙏🙏🙏😘😘😘💐💐💐

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 2 місяці тому

    አዮ የኔ ሃቀኛ እወተት ትዘግያለች እንጅ መጨረሻዉ አሸናፌ ነች ❤

  • @FantaTeka
    @FantaTeka 2 місяці тому +5

    ሲጄመር አዩ ለትዳሯ ታማኝ ናት ታስታውቃለች የዋህ ስለሆነች በየዋህነት ገብቶ ነው ብዙም ያሰኘዋል አትፍረዱ ዋናው እውነቱን ማወቁ ነው ተስማሙ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 2 місяці тому +2

      ነበር ግን በሚስቱ ላይ እምነት የለለው ወንድ በማይረባ ነገር ትዳሩን ይበትናል😢😢

  • @ghgj995
    @ghgj995 2 місяці тому +9

    ለዚህ አቅምህ ነው ትታተራምሳቸው የከረምከው በሉ ሰላም ፍጠሩ እናተ❤❤❤❤❤😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 місяці тому +1

      😂😂😂

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 2 місяці тому

      😆😁😁😁🤭

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft 2 місяці тому

    እዩየ የኔቆጆ ደሥሥሥብሎኛል ማርያምን አደት አደጨነቀኝ ልጅሽንሣያት ወሥጤተሠበርረ አናቴ ላድቀን ከቤት ሥቶጣ አለቅሥነበረ ተደብቃነበር አምቴደው አናቴን በጣምነው አምውዳት አና አናትሥትርቅ ከልጇ ደሥአይለኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይይይ አዩዬ እኳንም እውነቱ ወጣ አዩዬ የኔ ቆጆ ዱሮም እኮ ውሸቱን እደሆነ ያስታውቃል❤❤❤❤❤

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 2 місяці тому

    Gent thanks egizabiher. Yistishi abo. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Buze ayun kante belayi yemyakati yelem. Gini demo bemanim balege yawaredkati ante neki. Yikirta teyiki ayum. Kezhi bewala temaribet. Wede ljishi temeleshi pleace

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 місяці тому

    እሰዩ ጥሩ አድርገሽ ነው እንቅ ያደረግሽው ጥፊም በደገምሽው ነበር ይህ ድንጋይ እራስ ምን ይመስላል

  • @erabiaabebe4605
    @erabiaabebe4605 2 місяці тому +3

    ዛሬ ዴስ ብሎኛል ጄግና ሀዩ❤❤❤

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 2 місяці тому +1

    ባል ማለት የሚረዳ ሰውን ማመን ነው እንዴት እንደዚህ ልቅ ሰው ታምናለህ አይዞሽ ተረጋጊ እውነት እውነት ነው

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 2 місяці тому +1

    ክክክክክክክክክ ለዚሕ ልቡ ነው አይ ፍቄ ሱሪውም ብታይ እጃ ቅዘንም እደለቀቀነው የተየኝ

  • @AdisEth-yh2jv
    @AdisEth-yh2jv 2 місяці тому +12

    Dhugaa amma garaa koo keessa setee ayyuu isaa duraa caalaa namiiti dhoqee kanaa bagaa likii isaa galaa amma 💪💪💪💪💪💪 gobazaa

    • @masaratworku2754
      @masaratworku2754 2 місяці тому +2

      Dhugaa jetee anu gammade 🎉❤

    • @Senaadugna-no6wo
      @Senaadugna-no6wo 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤nu gammade

    • @abrasedeme3153
      @abrasedeme3153 2 місяці тому +2

      Dhiraa natin fakkatuu bara namititi ossoo biraa jiradhee gaaraa isati Alabee suqee biraa demaa Ayyuu bayyee nama marati waqaa gaaraa koo naa nyatee anaa ayyuni 😢😢😢

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 2 місяці тому +3

    ተመስገን እንኳን እውነቱ ወጣ በሉ ቤታችሁን ጠብቁ ትዳራችሁን በጥሩ አድሱ።

  • @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ
    @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ 2 місяці тому +4

    😂😂😂😂😂መላጣ እሰይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SikoSilo-cs9et
    @SikoSilo-cs9et 2 місяці тому +4

    ይህንንን ሀሳብ ላመጣ ክብር አለኝ
    አዩ የሴት ወንዲ ❤ፊቱኑም እንዴማታርጊው. ተማምኜ ነበር
    ዴሞ ቡዜ. ልታምነው መቻል አልነበርብህም. ወላሂ በሉ አንዲ ላይ ሁኑና ይቃጠል ❤ ይህ ሲያዩትም ያስጠርሻል
    እሩጫዋን እየዴጋገመ ያየ ብቻ ላይ 🎉😂 ቅመሞቼ አናቹሁልኝ ❤❤ኑሩልኝ ስላምለሀገራቺን ያብቃም ❤❤❤

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 2 місяці тому +15

    እኔኮ ደሞ የምገረሙኝ ሰሙን የምታቋላምጡት ነገር ፍቄ ፍቃዱ አይደለምደ ሰሙ😂😂😂😂

  • @sofyasofya-j1n
    @sofyasofya-j1n 2 місяці тому +1

    ማነው እደኔ ደሥ ያለው እና ገጣባውን ቦግ አርጎ ሢሮጥ ያሣቀውኪኪኪኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedo313
    @zedo313 2 місяці тому +3

    ይሄ ፈሳም እድህ አይኑን አስጎልጉይው አዩየ ጀግና😂😂😂

  • @Dgsjwuw
    @Dgsjwuw 2 місяці тому +4

    አቧእናተሰዎች ይመቻቺሁ

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf 2 місяці тому +1

    Ayu gobez ankeshe begedeleshew dese new yalege❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 2 місяці тому

    ሀዩቲ ጀግናወላሂ ስወድሽየኔድቡሽ ባልዮሽ አይረባም

  • @Alfiyaabakaree
    @Alfiyaabakaree 2 місяці тому +2

    Kkkkkkkkkkkkkk Ayuu jagnaa neshii gobasii tiyaa ❤❤❤❤

  • @Nardos-z5t
    @Nardos-z5t 2 місяці тому +3

    አዪ የኔ ታማኝ እንቁ ሴት እውነት ሁሌየም ታኮራለች ይህን ኮተት ደግ አንቅሺው

  • @Ajame-s1n
    @Ajame-s1n 2 місяці тому +10

    Namiichii ijii keessaa bahee kaa 😳😳🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @VardhaVardha-js4ww
      @VardhaVardha-js4ww 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @abrasedeme3153
      @abrasedeme3153 2 місяці тому +1

      Dhiraa mortuu akkaa kana agaree ani waqaa🙄🙄🙄🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @MaasiiBaayechaa
      @MaasiiBaayechaa 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂itti xiqqaatee hotoo achii jiradhee aniyyuu itti dabalafi kan saree kanan madiii irraa nayattee goobisee kuni

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 2 місяці тому

    ገና አላየሁትም አዩ ጀግና ነሽ❤❤❤

  • @abershi5171
    @abershi5171 2 місяці тому +3

    Wayyoo Gara koo dhadhaa naa dhuge😂😂😂😂dhiraa ofii seettii yeeroo kani😂😂😂Malxaa kanaa wayyoo😂😂😂

  • @taliilliikoohinboorauu5642
    @taliilliikoohinboorauu5642 2 місяці тому

    Goshii bareduu koo Ayyuu ❤❤❤❤Woww betam desi ilee ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mawaysh
    @mawaysh 2 місяці тому

    የአዩ ባለቤት ልቅ ሰው አስተዋይ ትመስለኝ ነበር ከጅል ሰው ጋር ሆነህ ሚስትህን አከራተትሀት ልቧን አደማኸው😢

  • @senaauae2977
    @senaauae2977 2 місяці тому

    Kkkkkkkkkkkk abbani kanii facasee hamtaa kanii ojii ketii argadhu ayu baredu koo bagaa dhuganii kee sifii multee galata rabbi❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 2 місяці тому

    ሳሚ እና እናትህ ተባረኩ መልካም ስራ ለራስ ነው

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 2 місяці тому +9

    አረ ገድለሽ በገላገልሺው በጣም ደሥ አለኝ ስታንቂው

  • @خدامهالخدامه
    @خدامهالخدامه 2 місяці тому +3

    Ayuu.gobazi.bayy.een.gaamade.dhugaa.rabbii.namichaa.miqaanya.kana..jirenyaa.nama.boresaa.galta.rabbii.baga.dhugaani.bate.🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💖💞💞

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 2 місяці тому +1

    ፈጣሪሆይ ከእንደዚክአይነትሰው ይጠብቀን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍስንትአይነትሰው አለ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 2 місяці тому

    የታባቱ ,አደሲትምለሰብቻ ,😂😂😂በደብነበረማሸት ,ልብሱንአወልቆ ,ነበረመገረፈ ,😂😂😂አኒደሩም አወቂዋለሁ ሰደቡየማረባ ,ኩታራ
    ቡዙየ , ,አዩን ይቀረታበል ,ቶሎታረቁ አዩአካንደሰአለሸ ,
    እወነታዉወጣልሸ ,ወደቢትሸተመለሸ❤❤🎉🎉

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 місяці тому +2

    ዛሬ ገና ሳላይው ነው የሳኩት እንደገባው ሲሮጣዮትና ደስ ብሎኛል ገና እንግዲህ ገና ላይ ነው

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 2 місяці тому

    ጎበዝ ሀዩ እሰይ እንቅ

  • @beauty0503
    @beauty0503 2 місяці тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 13:15

    • @sofiacute4614
      @sofiacute4614 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FaFa-hj1tl
    @FaFa-hj1tl 2 місяці тому +3

    እሰይ እሰይ ገናዛሬ ወድ ወጣችሁ ይሄ የወድ አልጫ እኔራሱ አጀቴ ቅቤጠጣ እዩ እህ ባልሽ ደሞ እመን ሚስትህን ደስብሎኛል ሀቅሽ ስለወጣ ድብሽየ

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 2 місяці тому

    እነሱ ስወች በጣም ጥሩ ስው ናቸው ጉርቤት ማለት እነሱ ናቸው አዩ ብዙየ በቃ ተርጋጉ ደስ አይበለው ቀመስኮ ዱላውን

  • @bezab2563
    @bezab2563 2 місяці тому

    😂😂😂😂yetabki duranuu dhiraa dhabee ini akkana gudaiini kee👍👍👍👍👍👍😂😂😂

  • @መንዜዋነኝ
    @መንዜዋነኝ 2 місяці тому +7

    ደብድቡ ደስ ይል ነበር ግን ቶሎ አለቀ 😂😂😂

  • @atsedeshibeshi3240
    @atsedeshibeshi3240 2 місяці тому

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉 አዩ ጅግና የኔቆንጅ❤🎉

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 місяці тому +2

    ኡፍፍፍ 😭😭😭እራ እናቴ እኔ የናቴ ቦታ ባጭንቃት ሊፈነዳ ነው ማቼ ነው እንን ቺግር የምትፋቱት 😭😭😭እንን ባላጌ ፋር አያችሁት አደል ዉሻት ማሆን እኔ ካምትኩ ሳርዶ አይብቅል አሌች ሃያ የምባል እንን ዳናዝ ሳውዬ ነው ባካችሁ ቡዘኛ ሃዩ ሰላም ፊታሩ 🙏🥰🥰🥰

  • @ራያነት
    @ራያነት 2 місяці тому

    ደግ ኣደረግሽው ኣዩየ ጀግናየ ድሮውም እታማመንብሽ ነበር ❤❤❤የሀ ሌባ የራስዉ ሂወት ኣበልሸቶ

  • @HawiDoc
    @HawiDoc 2 місяці тому +1

    Gobosi akkati salphiti Ayu ko bareduko ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @melshweyaya
    @melshweyaya 2 місяці тому +2

    እኔምለው በዙየአዬንማመንና ኩራትህናት ለትዳሯ አክባሪናት

  • @VardhaVardha-js4ww
    @VardhaVardha-js4ww 2 місяці тому +4

    Uuuuuuuuuuufffffff gara kotuu Dhadhaa dhugee ardhaa malooo malooo😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SisayGemech
    @SisayGemech 2 місяці тому +1

    Jaganaa oromonii qaldii inii bektuu gobozii ayuuu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👈👈👈

  • @jesusislord8865
    @jesusislord8865 2 місяці тому +1

    Daggi Adaragachu👍👍👍👍👍

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 2 місяці тому

    ብዛይው አይ አረባካችው ሰላም ፍጠራ ለልጃችው ስትሉ እሄ ስጀመረ አረመኔ ነው

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene 2 місяці тому +3

    ውይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኮን እውነቱ ወጣ አንተ ግን ወደቀልብህ ተመለስ አዩ በጣም በጣም ጭዋ ናት

  • @EdenAbebe-fo7fi
    @EdenAbebe-fo7fi 2 місяці тому

    ዛሬ አንጀቴ ነው ቅቤ የጠጣው የታአባቱ ቡዜ ግን አየህ በምንድነው የተሰበረው ልቧን ምትጠግነው❤

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 2 місяці тому

    ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 2 місяці тому

    ጎበዝ ሀዩ❤❤🎉🎉

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 місяці тому

    እንደዛሬ አንጀቴ ቅቤጠጣ አዩ ደግአደረግሽው ሀቅየያዘ አይፈራም

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 2 місяці тому +2

    ድሮም ያስታውቃልጠውሸቱን እንደነበር ቡዜ ማመን የለብህም ነበር😢