Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርች መካሪያችን አሏህ እርዝቅሽን ባገርሽ ላይ ይክፈትልሽ እህት እናመሰግናለን ለግድሁ ወዳ ያለፈው አልፏል ሀያቴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እነቅመሞች ከድፍን ቅል ውሀ ማቆርቆር አትሁኑ 😅😅😅😂😂😂😂
ቶሎ ማለቷ የምገርማቹ ሰዎች ላይክ አርጉኝ😂
@@GBatasari-b3k ላይክ
እደኔ የሰማም አለ😂ቶሎ መተን ምን ለማረግ ነው
እኔደግሞእሚገርመኝ ሁሉም የመዳምቅመሞች ላክሸርአድርጉ ሲሉ የመዳምቅመሞችብቻናቸውእንደ እሚከታተሏቸው😂😂😂
ጡሩ ነው ቀጥይበት
ጎበዝ የኔልዩ ❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ
እናመሠግናለን ወዷ እህቴ
ወረቢን ልክ ነሽ 3ሻንጣ ልብስ ዝም ብሎ ተቀምጧል የኔ
ሠብ መልሺ
እኔም በጣም ነው የሚገርመኝ ኑ ቶሎ😂😂😂
@@sarahnasr-q6k 😂😂😂የቱ ጋር ነው ግን ኑ ቶሎ የምለው በአላህ ስንት ኛው ደቂቃ ላይ እንደሆን ፃፊልኝ😂😂 ሳላውቅ አንዳንዴ ኑ ቶሎ የሚል አማረኛ አወጣለሁ መሰል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you habibty ❤
ኤኔ ከአንዴም 3ግዜ ዲስፓሲ አዉጥቼ ቀረቻለሁ😂😂😂😂 ለሜን እንደሆነ አላዉቅም ክክክ መቼ እንደምገባ አላዉቅም ሱበሀን አላህ ገና ነዉ ነሲቤ በቃ ትቸዋለሁ አላህ ባለ ሰአት እገባለሁ ኢንሻ አላህ
ልብስማ ይዠ ይጀ ባይለበስም መልበሴን አልተዉም ብሬ,ወቶበት 😂
2 ተኛ ነኝ በርችልኝ
@@Asdaf-mf8jf እሺ ውዴ አመሰግናለሁ
ትመችኛለሽ😂 በርች ውደ ምንም ሳታስቀሪ ስለነገርሽን እናመሰግናል
😂😂😂😂
በርቻልን
ወአለይኩም ሰላም መዲየ የሺቲ ነዶውን አጥተን ከሱ ብናሰፍው
ሳላመሰግንሺ አላልፍም 3:38
እሸ ውዷ❤❤❤
አንች ምንድነው እምታካብጅው አምና ሀገር ውስጥ ነበርኩ ሁሉም ነገር አለ ውድነው ላልሽ በዝርዝሩ ስናሰበው ያው ነው
ምን ለመለት ነው ቶሎ 😮
ቶሎ ኑሁ ትለሌቺ ገነ አለሰብንም 😂😂😂
ክክክክክክ እኔ ብዙ ግዜ አስባለሁ ግን ነሲቤ አላለቀም አለሁ ይሄዉ😂😂😂😂
አሸየኔዉድ❤❤❤❤
ብር እንደት እንደሚጠራቀም video ስሪልን በስደት ስንት አመት ወፍ የለም ደሞ እኔ አልበላ አልጠጣ አለብሰ አልቀባ
Kkkkkk
አትላኪ ይጠራቀማል
😂😂😂ቋጥሪው😂😂
አወስለሱብቻነውቨደወየቀረው ሊላያልተነገረየለም😂😂😂
መጀመሬ እቅድ አውጭ ምን እደምሰሪ ተዛ አጠራቅመሺ ያን ማረግ ዬምፈልጊውን ነገር ተግብሪው
ብር ይዘን ላንመጣነው
ታለበሽው ለምን ለለለው አስጭውም 6:28
ከይዛችሁኑበቀርሌላአታቂምፈነጅል😂😂😂
እኔ የዘረዘርሻቸዉን ብቻነዉ የገዛሁት ሌላ አልገዛሁም
❤❤❤
እሽ እንዳንርሳ ሁሉንም አስታዉሽን 😂😂😂😂 ቀጣይ……
ጣቃልብስ ይዘንብንመጣ እሳ የኔልዩ መልሽልን
ለኒቃቢስቶችስ አባያ ነው የሚለበሰው ውጭ ላይ
ኑ '''';;;ቶሎ
ኑ ቶሎ::::::
ኑቶሎ
😂😂😂
ባንቺ የመጣ ኢትዮጵያ አልመጣም ተዉኩት የቱ ይዤ የቱ ልተወዉ ነው
@@HameedaDino የኔ ውድ ሁሉንም ትተሽ አንቺ ብቻ ነይ😊😍
እህቴ አንድ በጣም ጭንቅላቴ ቢዚ ያረገኝ ጥያቄ ልጠይቅሽ መልሽልኝ Please ለናቴ ወፍራሙ ምንጣፍ ልገዛላት አስቤ ነበር እኔ አሏህ ካለ ከረመዷን በኋላ ነው የምመጣው እና ከዱባይ ገዝቼ ካርጎ ላስደርግ ወይ ስመጣ ከኢትዮጵያ ልግዛ?
ከረኑንደሞምረጭልን😂😂😂😂😂😂😂
@@SDADAAEDm 😂😂
ቢጫ😂😂😂
ክክክ ቀይና አረንጓደም ቢጨመርበት አይጠላ
ብር ያዙ
ቆሻሻውም አያስለብስም እቶቢያ አገሩጋር አይሄዲም እቃምሞልቶል አገራቺን ብር ብቻ እንያዝጂ በምንዛሬው ስናስበው ኢቶቢያ መግዛትነው የሚሻለው በነጣነት
❤❤❤❤❤
በርች መካሪያችን አሏህ እርዝቅሽን ባገርሽ ላይ ይክፈትልሽ እህት እናመሰግናለን ለግድሁ ወዳ ያለፈው አልፏል ሀያቴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እነቅመሞች ከድፍን ቅል ውሀ ማቆርቆር አትሁኑ 😅😅😅😂😂😂😂
ቶሎ ማለቷ የምገርማቹ ሰዎች ላይክ አርጉኝ😂
@@GBatasari-b3k ላይክ
እደኔ የሰማም አለ😂ቶሎ መተን ምን ለማረግ ነው
እኔደግሞእሚገርመኝ ሁሉም የመዳምቅመሞች ላክሸርአድርጉ ሲሉ የመዳምቅመሞችብቻናቸውእንደ እሚከታተሏቸው😂😂😂
ጡሩ ነው ቀጥይበት
ጎበዝ የኔልዩ ❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ
እናመሠግናለን ወዷ እህቴ
ወረቢን ልክ ነሽ 3ሻንጣ ልብስ ዝም ብሎ ተቀምጧል የኔ
ሠብ መልሺ
እኔም በጣም ነው የሚገርመኝ ኑ ቶሎ😂😂😂
@@sarahnasr-q6k 😂😂😂የቱ ጋር ነው ግን ኑ ቶሎ የምለው በአላህ ስንት ኛው ደቂቃ ላይ እንደሆን ፃፊልኝ😂😂 ሳላውቅ አንዳንዴ ኑ ቶሎ የሚል አማረኛ አወጣለሁ መሰል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you habibty ❤
ኤኔ ከአንዴም 3ግዜ ዲስፓሲ አዉጥቼ ቀረቻለሁ😂😂😂😂 ለሜን እንደሆነ አላዉቅም ክክክ መቼ እንደምገባ አላዉቅም ሱበሀን አላህ ገና ነዉ ነሲቤ በቃ ትቸዋለሁ አላህ ባለ ሰአት እገባለሁ ኢንሻ አላህ
ልብስማ ይዠ ይጀ ባይለበስም መልበሴን አልተዉም ብሬ,ወቶበት 😂
2 ተኛ ነኝ በርችልኝ
@@Asdaf-mf8jf እሺ ውዴ አመሰግናለሁ
ትመችኛለሽ😂 በርች ውደ ምንም ሳታስቀሪ ስለነገርሽን እናመሰግናል
😂😂😂😂
በርቻልን
ወአለይኩም ሰላም መዲየ የሺቲ ነዶውን አጥተን ከሱ ብናሰፍው
ሳላመሰግንሺ አላልፍም 3:38
እሸ ውዷ❤❤❤
አንች ምንድነው እምታካብጅው አምና ሀገር ውስጥ ነበርኩ ሁሉም ነገር አለ ውድነው ላልሽ በዝርዝሩ ስናሰበው ያው ነው
ምን ለመለት ነው ቶሎ 😮
ቶሎ ኑሁ ትለሌቺ ገነ አለሰብንም 😂😂😂
ክክክክክክ እኔ ብዙ ግዜ አስባለሁ ግን ነሲቤ አላለቀም አለሁ ይሄዉ😂😂😂😂
አሸየኔዉድ❤❤❤❤
ብር እንደት እንደሚጠራቀም video ስሪልን በስደት ስንት አመት ወፍ የለም ደሞ እኔ አልበላ አልጠጣ አለብሰ አልቀባ
Kkkkkk
አትላኪ ይጠራቀማል
😂😂😂ቋጥሪው😂😂
አወስለሱብቻነውቨደወየቀረው ሊላያልተነገረየለም😂😂😂
መጀመሬ እቅድ አውጭ ምን እደምሰሪ ተዛ አጠራቅመሺ ያን ማረግ ዬምፈልጊውን ነገር ተግብሪው
ብር ይዘን ላንመጣነው
ታለበሽው ለምን ለለለው አስጭውም 6:28
ከይዛችሁኑበቀርሌላአታቂምፈነጅል😂😂😂
እኔ የዘረዘርሻቸዉን ብቻነዉ የገዛሁት ሌላ አልገዛሁም
❤❤❤
እሽ እንዳንርሳ ሁሉንም አስታዉሽን 😂😂😂😂 ቀጣይ……
ጣቃልብስ ይዘንብንመጣ እሳ የኔልዩ መልሽልን
ለኒቃቢስቶችስ አባያ ነው የሚለበሰው ውጭ ላይ
ኑ '''';;;ቶሎ
😂😂😂😂
ኑ ቶሎ::::::
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ኑቶሎ
😂😂😂
ባንቺ የመጣ ኢትዮጵያ አልመጣም ተዉኩት
የቱ ይዤ የቱ ልተወዉ ነው
@@HameedaDino የኔ ውድ ሁሉንም ትተሽ አንቺ ብቻ ነይ😊😍
እህቴ አንድ በጣም ጭንቅላቴ ቢዚ ያረገኝ ጥያቄ ልጠይቅሽ መልሽልኝ Please
ለናቴ ወፍራሙ ምንጣፍ ልገዛላት አስቤ ነበር እኔ አሏህ ካለ ከረመዷን በኋላ ነው የምመጣው እና ከዱባይ ገዝቼ ካርጎ ላስደርግ ወይ ስመጣ ከኢትዮጵያ ልግዛ?
ከረኑንደሞምረጭልን😂😂😂😂😂😂😂
@@SDADAAEDm 😂😂
ቢጫ😂😂😂
ክክክ ቀይና አረንጓደም ቢጨመርበት አይጠላ
😂😂😂😂
ብር ያዙ
ቆሻሻውም አያስለብስም እቶቢያ አገሩጋር አይሄዲም እቃምሞልቶል አገራቺን ብር ብቻ እንያዝጂ በምንዛሬው ስናስበው ኢቶቢያ መግዛትነው የሚሻለው በነጣነት
❤❤❤❤❤