Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተባረክ ወንድሜ ብዙ ካንተ ተምሬ መንገዴን ኣስተካከልኩ።
ጠበቃ የሱፍ አንድ ቀን እንደምናወራ ባካል እንኳን ባይሆን በሰልክ አገኝሀለሁ እምነቴ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
0911308235
የሱፋ እጅግ ቸር እና ሩህሩህ ሰው በመሆንህ ምስጋናየ እንድደርስህ እፈልጋለሁ።ይህን የመሠለ ሙያ እና እውቀት ለሰዎች በነጻ ለማደል ወደ ሚድያ ይዞ ለመቅረብ ማሠብ ምን ያህል ሰፊ እና አቃፊ ልብ ያለህ ቀና ሰው መሆንህን ያሣያል።አየህ ሰዎች ገንዘብ በማጣት ምክንያት ፈልገው የማያገኙት ምክር ነው እና አንተ ደክመህ ሰለቸኝ ሳትል ለማካፈል በመቻልህ ሰውን ለመርዳት ያለህን ንጹህ ልብ ያሣያል።የዚህም ሆነ የላይኛው ቤትህ የሞላ እና የተመቸ ያርግልህ።
Ameen
Shukran yusufa,konjo tenetane naw.Mashaallh blnal
በርታልን👏
በጣም ብዙ ትምርት እያገኘን ነዉ በርታ
በጣም ጥሩ ገንብ ነው
እናመሰግናለን እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው። ለሽያጭ እና ለውርስ የሚደረገዉ የስም ዝውውር የአሹራ ክፍያ ተመሳሳይ ነው?
በጣም አመሰግናለሁ
Tebarek
ደስ ይላል እናመሰግናለን
Enamesegnalen🙏🙏
የማማከርአገልግሎትክፍያበደቂቃመንያህልነው(2)አድራሻችሁናየስልከቁጥርየቢሮምየሁንበትነግሩኝ
ለውርስ ስም ማዘዋወርያ ከፍያ የኖረዋል ዎይ??
በሰጦታ የተገኘን መሬት በምን ያክል ግዜ ሰም ይዞራል እባክህ
የሡፋ በሠፈር ውል ቤት ገዝቸ ነበር ሥም ለማዞር ባለ መሬቱን ሣናግረው 100ሽ ካልከፈልከኝ አልገኝም አለኝ ምን ላርግ
እንዴት አባቴ ሞቷል የቤታችን ካርታ በአባቴ ስም ነበር ከዛ አባቴ ሞተ ታዲያ የአባቴን ስም ወደናቴ ለማዞር እንዴት ከፍያ እጠየቃለሁ?
Please tell me the effect of not ownershep name for longer time
Ere selk senedewel atanesum
ያለቀን ቤት በስጦታ ለማዞር
Ye werse bet sem lemazewawer hulunem yeteteyekewn documentoche aqerben mejemerya wededigital meqeyer alebet tebale Keza wede werash sem lemazewawer bizu mekera ena engilete laye kehonen weratoch alfewal. Fechiwe mendenew? Esti kuter kalewot lemanegager efeleg neber. Gubbo antu yemilutem betam yemaychal hone. Endet demwoze eyetekefelachew endezih ayne mawtat yasazenal.
ቦታ ተገስቶ ካርታው ዲጅታል ካልሖነ ወደገዢይ ለማዞር መጀመርያ በሻጭ ስም ነው ዲጅታል የሚሖነው ቀጥሎ ነውወደገዢ የሚዞረው
የኛ ቤት. በሊዝ አልነበረም በውርስ ግዜ ግን ወደሊዝ ይዞራል አሉን ለምን ሊዝ እኮ አይደለም ስንል እናታችው ከሌላ ሰው ሲገዙ ሁለተኛ ነበሩ እሳቸው ሞተው ወደ እናንተ ሲዞር 3ኛ ናችውና አሉን ተውት ብለን እስካሁን አልዞረም በሞች እናታችን ስም ነው ችግር አለው ባይዞር? እናመሰግናለን ስለመረጃው
🙏🙏🙏
በስጦታ የተሠጠ ቤት መኪና ስም ለማዞር ጊዜ ገደብ አለዉ ወይ
በምን ስልክ ላውራክ
የቀበሌ ቤት ከሆነስ
አ ወ ወ ።ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ የደንበር መግፋትና የተገፋው ቦታ ግንባታው ያለቀ ከሆነ የይልቀቁልኝ ጥያቄ ቢቀርብ የተገነባውን ግንባታ በፍርድ ቤት ማሥፈረሥ ይቻላል ወይ? ለመክሠሥ የህግ አንቀጹን ብትነግረኝ።እስከ ስንት ሣንቲም ሜትር በላይ ሢሆን ነው የተወሠደብን የመሬት መጠን ማሥፈረሥ የሚቻል? ምሣሌ የእኔ የተወሠደብኝ 8 ካሬ ሜትር ነው።
We love you
thanks
Thanks
ሰላም ነው አባታችን ለአንዱ ወንድማችን ስጦታ ቤት ሰጥቶት ሞተ አሁን ቤቱን መካፈል እንችላለን ወይስ የሱ ብቻ ነው የሚሆነው ህጉስ ምን ይላል በዚ ጉዳይ እባክህ አስረዳኝ
አዎ መብታችሁ ነው ለአንድ ልጅ ብቻ መስጠት አይችሉም
የሡፍአድበመስመርልደውልልህ
😢😢😢😢አይ ምቀኝነታችን እና ተውት አባታችሁ የፈለገውን
10QYesufe
የሱፋ የፕሮግራምህ ተከታይ እና አድናቂ ነኝ እና አመሰግንሐለሁ።ጥያቄ አንድ ሰው ወራሽ ስለመሆኑ በኑዛዜ ወይም በህግ የተረጋገጠ ሲሆን ለፍርድ ቤት በሚቀርበው አቤቱታ እና መረጃ መሠረት ተቀዋሚ እንዳለ ተጠርቶ አለመኖሩ ተረጋግጦ የንብረቱ ወራሽ መሆኑ ተረጋግጦ ወራሽ ነው የሚል ማሥረጃ ከተቀበለ ሁዋላ ወራሽ ቦታም ሆነ ቤት ወይም ገንዘብ በእጁ ለማድረግ ምን ማድረግ ይኖርበታል? ከሀ እስከ ፐ ያለውን ፕሮሰስ ብታሥረዳኝ ምስጋናየ የላቀ ይሆናል።