የ10 አመት የልምድ ጉዙ ከሎሬት ኪነጥበብ ዋና መስራችከሚሊዮን ሸዋንግዛው ጋር የተደረገ ቀለምልልስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 чер 2024
  • የ10 አመት የልምድ ጉዙ ከሎሬት ኪነጥበብ ዋና መስራችከሚሊዮን ሸዋንግዛው ጋር የተደረገ ቀለምልልስ ግሎባላይዜኣሽን አለምን በተለያዩ የመረጃ ልውውጦች አንድ በማድረግ በተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚገኙ የህብረተሰብ ለቱኩስ መረጃዎች ቅርብ በማድረግ ረገድ ከአንድ አገር ያለውን የኢኮኖሚ የቴክኖሎጂ እና የእድገት ልውውጦች በማቀበበል የልምድ ተሞክሮ እዲያገኙ በማገዝ ላይ ይገኛል ።
    ሎሬት የኪነ-በብ ማሰልጠኛ ተቋም እና ሚሊዮን ፊልም ፕሮዳክሽን የወጣቶች ተግበር ተኮር ስልጠና በመስጠት የወጣትነት ግዜያቸውን በንቃትና በታታሪነት እንዲያሳልፉ በማድረግ ከተለያዩ ሱሶችና አልበሌ ቦታዎች በማራቅ በመልካም ስነ-ምግበር የታነጹ ወጣቶችን በማፍራት የኢትዮጵያን ኪነ-ጥበብ ታሪክ ከልምድ ስራ ወደ ተማረ የሰው ሀይል በመቀየር የኪነ-ጥበብን ኢንዱስትሪ ወደፊት በማራመድ የተለያዮ ታሪካዊና ትውፊታዊ ስራዎችን በመስራት ኪነ-ጥበባችን ከኢትዮጵያ አልፎ በተለያዮ አህጉራዊና እና አለም አቀፋዊ መድረኮች ላይ እውቅናን እዲያገኝ በትጋት እያስተመርን እንገኛለን።
    ይህንን በመገንዘብ ወደ ስራ የገባዉ ትምህርት ቤታችን ሎሬት በማስተማር ላይ ብቻ ከመወሰን
    ይልቅ በስሩ ሚሊዮን ፕሮዳክሽንን በማቋቋም በተለያየ ዘርፍ ያስመረቅናቸዉን ባለተሰጥኦ
    ተማሪዎቻችንን በቀጥታ ወደ ስራዉ አለም እንዲገቡና ጠንካራ መሰረቶችን እንዲይዙ ማድረግ
    ችለናል፡፡
    በአሁን ሰዓት ትምህርት ቤታችን በላቁ ባለሞያዎቹ በተለያዩ ዘርፎች ስልጠና በመስጠት ላይ
    ሲገኝ እንደየተማሪዎቹ ፍላጎት እና ጊዜ በመመደብ አመርቂ ጉዞን በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
    በትምህርት ቤታችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን በዝርዝር ለማስቀመጥ ያህል
    በቴአትር ትወና
    በፊልም ድርሰት አጻጻፍ
    በዳይሬክቲንግ
    በድምጽ አወጣጥ
    በሙዚቃ መሳሪያ ትምህርት
    በሞዴሊንግ
    ቪዲዮ ኤዲቲንግ
    ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ የ3 የወር 6 ወር የ10 ወር ስልጠና በሚል ተከፋፍሎ ይሰጣል
    በነዚህ የት/ት ዘርፎች በብቁ መምህራን ስልጠና እንሰጣለን።
    ለቴሌቭዥን ድራማዎች ፊልሞች ክሊፖች ማስታወቂያዎች ላይ ካስት እያቀረብን በትጋትም እያስተመርን እንገኛለን
    ቁ1 አድራሻ ጎተራ አጎና ሲኒማ ጊቢ ውስጥ
    ውስጥ ቁ 2 ፒያሳ ቁ 3 መገናኛ
    09 77 39 92 92 / 09 60 52 92 92
    ጥበብ ሀገርን ትገነባለች ሎሬት የጥበብ ቤት
    አስተማሪ ቪዲዮ በሎሬት ትዩብ እየተዘጋጀ ወደ እናተ የሚቀርብ ቁምነገር አዘል ሁሉም ሰው ሊያዪው የሚገባ አስቂኝ
    አዝናኝ አስተማሪ #ቀልዶችን# ሁልግዜ ወደ እናተ እናደርሳለን ዛሬም ተለቀቀ በተከታተይነት ሁሌም ወደ እናንተ
    እዲደርስ ሰብስክራይብWelcome to the official channel of LORET TUBE.
    #ShatemaEdiroch #newEthiopiancomedy #Ethiopianvine #Ethiopianmeme #Ethiopianwektawi #laureatetube #comedyshow #Ethiopiancomedy #Amhariccomedy
    #funnyAmharicvideos #funnyvideos #ሻጠማእድሮች #fashion #ethiopiancomedy2019
    Laureate Tube / @lorettube
    FaceBook / laureateart
    Telegram t.me/joinchat/AAAAAEraGUg5uNF...
  • Розваги

КОМЕНТАРІ •