አዲስ ነገር! ደስታ ከ ቤታቹ አይጥፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @yonatan-Desta
    @yonatan-Desta  Місяць тому +68

    ከረጅም ጊዜ በዋላ ስላገኛዋቹ ደስ ብሎኛል ❤️ ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ

  • @Samt2b
    @Samt2b Місяць тому +50

    ይቅር ባይነት ግን ከራስ ነበር የሚጀምረው ዮኒ አቢሲኒያን ቫይን UA-cam ደስታ ላይ ይቅር ተባብሎ ካልተጀመመረ ስራው ልፋቱ ትርጉም አይሰጥም

  • @tgbekele9684
    @tgbekele9684 Місяць тому +30

    ደስታ ከራስ ይጀምራል እነ ቶማስን ይቅርታ በለህ አሰዬን

    • @_beth20_
      @_beth20_ Місяць тому +4

      ምን አድርጎ ነው ይቅርታ የሚጠይቀው?

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem Місяць тому +46

    Welcome back 🙌

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  Місяць тому +2

      Thank you

    • @hdffgy5858
      @hdffgy5858 Місяць тому

      ኤፍነት

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg Місяць тому

      ኤፋ ግን እመቤትን ትለያለህ ሁሌ ሰዎችን ሲመጡ የምትቀበልበት መንገድ ደስ ሲል ይመችህ❤❤

  • @AbinetBakele
    @AbinetBakele Місяць тому +2

    ከቤታችሁ ደስታ አይጥፍ የሆነ ስሜት ሚነዝር ስሜት አለው አሜንንንንንንንን🎉🙏🙏🙏

  • @ሙሉእራያቆቦ
    @ሙሉእራያቆቦ Місяць тому +21

    እልልልልል ዩኒ እንኳን በሰላም በጣህ በጣም ከረጂም ግዜ ቡሀላ ሰለመጣችሁ ደስ ብሎኛን ግን እደ አድ ተከታይ ጥያቄም ትዛዝም ብቻ ቡዙ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ከጓደኞችህ ጋር ይቅር ተባብላችሁ ባድ ላይ ብጥመጡ ደስ ይለኛን ያው እነማን እደሆኑ ታውቃለህ መቸም እመብርሀን ሁሌ ነው የማስበው ምን ሁነው ነው ግን እያልሁ መቸም ላተ ምንም መምከር አይጠበቅብኝም እና የኦርቶደክስ እምነት ተከታይም ነህ እና እደው በማሪያም በናትህ ይሁንብህ አደራ አቤል ቶማስ ጋር ማየት እንፈልጋለን ምን አለ ኢ/ያ ብኖር ብየ ቡዙቀን ብቻየን አወራለሁ እና አስታርቃቸው ነበር እላለሁ 😢 ሁሌ መልካም አይሆንም መጣላት እዳለ መታረቅም አለ እና አደራ ዩኒ መቸም ተስፋ አልቆርጥም አብራችሁ እስክጥመጡ ድረስ❤😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому

      ተጣልተዉ እነዉ😢

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Місяць тому

      እውነት ነው አቤልና ቢቦትም ከሚባለውጋ ታርቀዋል ግን ናታን ለብቻው ቀረ በነገራችላይ ያ የታሰረው ጎደኛቸው በጭራሽ የለም ሚድያላይ በሰላም ነው ግን 😢😢😢

  • @Fif-b1o
    @Fif-b1o Місяць тому +2

    ከጀርባ ያለዉ ከረን ላይን አይስብም እና ቀለሙን ብታስተካክሉ እደኔ ሀሳብ ነው እና ወድማችን በርታ ሁሌም በደስታ ኑልን ኑርልን🎉

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 Місяць тому +3

    እንኩዋን ደህና መጣህ ዮኒ ወንድሜ ደስ ብሎኛል ስላየውክ❤❤❤❤❤❤

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira Місяць тому +7

    ሁልጊዜ እንዳስታውስኩህ እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Місяць тому +1

    አህሌንንን የዛሬ 5አመት ነበር ማቅህ ከነቶሚና ከቀዩ ጓደኛ ጋ በጣም ተቀይራሃል መልክህ አድገህ ፂምም አዉጠህ🙊 ደስ ይላል

  • @seada9327
    @seada9327 Місяць тому +4

    ማሻአላህ ሌላ ሰዉመስለካል ዮንየ አምሮብካል እንኳን ደህና ተመለስክ❤

  • @HK-MD
    @HK-MD Місяць тому +1

    ከዛ ከጭፈራ በመውጣትህ ደስ ብሎኛል።

  • @dengel4983
    @dengel4983 Місяць тому

    Enquan Dehina Metahi Bewinet Betam Asibachihu Neber Godegnochihn Sayachew 🎉

  • @Bizu-s4o
    @Bizu-s4o Місяць тому

    ትልቅ ሰው ይወኒ በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @Nuha880
    @Nuha880 Місяць тому +2

    Welcome back yoni absinya vine ande lagn setonu nw meyamerbachu pliss tareku ❤🙏🙏🙏

  • @kalikali4877
    @kalikali4877 Місяць тому +4

    Yoniy good job gen more ke eraseh begimer tiru nbr

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Місяць тому

    ❤❤ ዋው ጠፍታችሁ ነበር። ከቀልድ ወደ ቁም ነገር።።። ግን ሳቁንም እንዳትረሱት።

  • @EXODUSTVET
    @EXODUSTVET Місяць тому +9

    Welcome back 🔥🔥🔥

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Місяць тому

    Welcome back እና አርብ ደስ የሚል ማስለቀስ ልታቀርቡልን ነዋ። See you soon❤

  • @ErgoyaTube
    @ErgoyaTube Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ልረሳችሁ አልቻልኩም ነበር ወላሂ ናፍቃችሁኛል እና እህቶችህ እናት እና አባትህ ወድሞችሁ ሰላምናችሁ አትጥፍ የምር ተወዳጂ ነበራችሁ ከኸላ መጥተው ፌመስ ሆነዋል ስቶቹ

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Місяць тому

    ዮኒ እንኳን ሰላም መጣቹ በጣም ተናፍቃችሗል 👍👏🙏❤

  • @yosephalebachew365
    @yosephalebachew365 Місяць тому

    Welcome back yoni

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ Місяць тому

    እህቶችህን አጣልን❤❤❤

  • @mekgm5473
    @mekgm5473 Місяць тому

    teru newu aseflagi newu bezih gizea

  • @haileleul8753
    @haileleul8753 7 днів тому

    Wellcome back

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Місяць тому +1

    እንኳን በሰላም ተመለሳቹ የምውዳቹ ቤተስቦች

  • @fikirMuluneh
    @fikirMuluneh Місяць тому

    Yoni betam timchegalk

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu Місяць тому

    Yoniye enkuwan dena metak be tru sera beretaln gobz.

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Місяць тому

    ዮኒየ እንኳን ደህና መጣህ በርታልን

  • @ABI_KIROS
    @ABI_KIROS Місяць тому +1

    Welcome Back Yoniye 🫵🏾🙌🏾

  • @yours904
    @yours904 Місяць тому +1

    Welcome! so much fun watching your videos during COVID, and it’s great to see the team again.
    Excited for the new content.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Місяць тому

    እንኳን ደና መጣሕ ዮኒዬ ተናፍቀሐል የእውነት ያ ፕራንካችሑ ሳቃችቹ ናፍቆናል የኢቱብ ድምቀት ናቹህ እኮ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому

    ዮናታንዬ በጣም ጠፋህ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 Місяць тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይቅናችሁ🙏👏

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Місяць тому

    Yonatan well come back my brother 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Semiramehdi-o6d
    @Semiramehdi-o6d Місяць тому

    መጀመሪያ እራሰህን አሰደስት ከቶሚ ጋ ታረቅ

  • @great-full3612
    @great-full3612 Місяць тому

    Welcome back and so glad to see you ❤she is gorgeous too

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Місяць тому +1

    አሜን ከቤታችን ደስታ አይጠፋ ደስታ ፆታ የለዉም አትበሉ ደስታ ፆታ አለኝ አላቸዉ እሷ እሱም የጋራ የሚጠሩበት የወል መጠሪያችን ደስታ ከፍ ሲል የሁሉም የሚደሰትበት ደስታን አልከለከልንም ተደሳሰቱበት ደስ ይበላችሁ ደስታችሁን ግለፁበት ፆታ የለዉም ግን ድጋሚ እዳትሉን 😫 3:49

  • @MichaelIyob-k2e
    @MichaelIyob-k2e Місяць тому

    Congrats yoniyee🎉

  • @I.....351
    @I.....351 Місяць тому

    Welcome back Yoniii 🎉🎉 I was sure that you would come back when I saw you on Ya zemen 😅

  • @azariyadebebe
    @azariyadebebe Місяць тому

    yoni u need the best editor for this editor

  • @eyobduresa486
    @eyobduresa486 Місяць тому

    በርታ

  • @bishw6430
    @bishw6430 Місяць тому

    Welcome back G

  • @BiniyamBinikiki
    @BiniyamBinikiki Місяць тому

    Lejes season 2 b mn lilekeke nw bro we waiting

  • @Harifpromotion
    @Harifpromotion Місяць тому +2

    Please kaehew benatachu temelesu i personally miss abyssinia vine

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Місяць тому

    ምርጥ family

  • @tigist6595
    @tigist6595 Місяць тому

    Yoni ye dengele leje welcom back bro❤

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Місяць тому

    Welcome back bilenal🤝

  • @محمدمحمد-خ1ر7ب
    @محمدمحمد-خ1ر7ب Місяць тому

    እንካንም መጣህ

  • @NahomShidenber
    @NahomShidenber Місяць тому +1

    This duo 🎉❤

  • @aronfitsum9135
    @aronfitsum9135 Місяць тому

    congrats 🍾🎊 bro

  • @Natylyrics
    @Natylyrics Місяць тому +2

    His Backk🔥

  • @BihanHayelom-lz5fx
    @BihanHayelom-lz5fx Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirehiweotAsgidom
    @FirehiweotAsgidom Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tadessenigusse9421
    @tadessenigusse9421 Місяць тому

    ዮኒና የአብ ትመቹኛላቹ ዳይ ከፈጣሪ ጋር ወደፊት ገግመህ ግን የአርሰናል ደጋፊ አድርጋት🤔

  • @አቅለሲያአማራዊትይቱብ

    አትላላጭ

  • @fikermentesnot1571
    @fikermentesnot1571 Місяць тому +2

    Long time no see 😢it's good to see u man

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Місяць тому

    Why everything is changing to the business

  • @NebatHassen
    @NebatHassen Місяць тому

    Welcome

  • @BurtukanKonjo
    @BurtukanKonjo Місяць тому

    Silk

  • @marsilas745
    @marsilas745 Місяць тому

    Ena ye dero aynet videowoch aseram malt nw😔

  • @meskimenge5411
    @meskimenge5411 Місяць тому

    Wel come❤️🥰

  • @mimi299
    @mimi299 Місяць тому

    welcome❤

  • @mayatube824
    @mayatube824 Місяць тому

    yoniye enkuan beselam temleske its your time

  • @Harifpromotion
    @Harifpromotion Місяць тому

    Broy well come back am happy for u

  • @meronkinfu7970
    @meronkinfu7970 Місяць тому

    🥰

  • @yonatanalemayehu8989
    @yonatanalemayehu8989 Місяць тому

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @DawitZeleke-y9c
    @DawitZeleke-y9c Місяць тому

    ❤❤❤

  • @Heni-Tsi
    @Heni-Tsi Місяць тому

    🎉🎉

  • @BurtukanKonjo
    @BurtukanKonjo Місяць тому

    Silk kutr

  • @siltube2735
    @siltube2735 Місяць тому +1

    ውዶቼ❤1ሺ አስገቡኝኝኝኝ😢Please🙏

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @KisuGaliderish
    @KisuGaliderish Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @meronkinfu7970
    @meronkinfu7970 Місяць тому

    🥰

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ Місяць тому

    ❤❤❤❤❤