ነገር ሁሉ ለበጎ ነው! ድንቅ መንፈሳዊ ምክር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 194

  • @queenie8896
    @queenie8896 9 місяців тому +21

    I’m Muslim but I always come here to Listen it makes me calm ❤😢

    • @RMetica
      @RMetica 8 місяців тому +2

      አዳምጭ ጥሩ ነዉ እህት አለም ጥሩ ነገር ታተርፊያለሽ ❤😢

  • @RMetica
    @RMetica 8 місяців тому +2

    እዉነት ነዉ ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ 😢 ልዑል እግዚአብሔር መከራን ፈርተን ከመሸሽ ይርዳን መከራዉንም ለጸጋ ያድርግልን አሜን ፫😢 መምህራችን ተስፋ መንግስትን ያዋርስልን በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን፫❤

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 8 місяців тому +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ በጤና ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @AaA-t7v4d
    @AaA-t7v4d 8 місяців тому +2

    አምላኬ ሁሉንም ለበጎነው ብዩ እንዳስብ ትግስጥ ስጡኝ እረዳኝ😢😢
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር ይስጥልን❤🎉❤🎉

  • @hanadisjgd1979
    @hanadisjgd1979 9 місяців тому +7

    Amen amen Amen qale hiwoten yasemalen ye yosefen hiwote yeqere amilake yegan hiwote yeqerelen🙏🙏🙏

  • @Natiye23
    @Natiye23 9 місяців тому +18

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ❤❤❤☦️🤲🕊👑 ሃይማኖቴ ተዋሕዶ 😢😢

  • @Mesiasfaw-tx7nv
    @Mesiasfaw-tx7nv 8 місяців тому +3

    እውነት ነው ነገሩ ሁሉ ለበጎ ነው ቃለ ህይወተን ያሰማልን

  • @desta.21.27
    @desta.21.27 9 місяців тому +28

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእወነት ብዙወቻቸን በቲከቶክ ጭፈራላይ ነን እግዚአብሔር ልቦናቸነን ይመለስልን እና መነፈሳዊ ነገር የመነገታተል ያድልገን ❤❤❤

    • @Tigistkassaw2321
      @Tigistkassaw2321 9 місяців тому +2

      አሜን በእውነቱ😭😭😭

    • @amaamm2678
      @amaamm2678 9 місяців тому +2

      አሜን፫😢😢😢

    • @Nishan-lc7ck
      @Nishan-lc7ck 8 місяців тому +1

      ​I don't know know doesn't doesn't she installer installer ❤❤❤❤

    • @Nishan-lc7ck
      @Nishan-lc7ck 8 місяців тому +1

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 9 місяців тому +28

    ይሄ መልክት ለኔ ነው❤️ !! በጣም እናመሠግናለን🙏

    • @ElsabetGirma-j7q
      @ElsabetGirma-j7q 9 місяців тому +1

      እረ ለኔም ነው እመብርሃን ትስጥልን አታቋርጥብን አደራ

  • @HanaLaklw
    @HanaLaklw 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ነገር ሀሉ ለበጎ ነው😭🙏

  • @abebechdemlie9401
    @abebechdemlie9401 8 місяців тому +2

    ኦርቶ ዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜንንንንንንንንንንንንንንን ነገሩ ሁሉ ለበጎ ነው እውነት ነው ቃለ ሒወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hghytuu9326
    @hghytuu9326 8 місяців тому +1

    እውነትውነገሮችሑሉለበጎናቸው😢❤❤ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @zedsedtenewa6131
    @zedsedtenewa6131 8 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውስጤ በተጨነቅሁ ጊዜ ነው የሰማሁት በጣም መጥፎ ነገር እተሰማኝ ነበር 😥🙏🙏🙏

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ሁሉን ለበጎ ያድርግልን❤❤❤

  • @ሠብለ-አወቀ
    @ሠብለ-አወቀ 8 місяців тому +1

    እውነት ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ለእኛ ከኛበላይ የሚያስብ አምላክ አለና❤ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🎉

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 8 місяців тому +1

    ጥዑም ምግብ እንዲህ ውብ አድርገህ ስለመገብከን መጋቢው ከማያልቅበት ስጦታው ይመግብህ ቴዲያችን!

  • @Hahuhi1234
    @Hahuhi1234 9 місяців тому +6

    ❤♥♥❤♥ Enamesegnalen!
    Betam bemiyasfelgegne gize new yesemahut Egziabher yestelen!!!

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 9 місяців тому +4

    .አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 9 місяців тому +5

    አሜን፫! ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @rarr800
    @rarr800 9 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🤲🤲🤲

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 9 місяців тому +2

    አሜላኬ ሁሉንም ለበጎነው ብየ እድኖር ትግሥት ሥጠኝ ለበጎነው ብየ እድኖር እርዳኝ ደካማ ነኝኒ😢😢😢😢😢😢

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tekaliyn
    @Tekaliyn 9 місяців тому +6

    በእውነቱ ቃለህይወትን ያሰማልን እጅግ ልብ ይነካል

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 9 місяців тому +5

    አሜን , ቃለ ህይወት ያሰማልን 💕🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕🕯️🕯️🕯️

  • @asteralem2336
    @asteralem2336 9 місяців тому +3

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏😊

  • @whsbbabwb39
    @whsbbabwb39 9 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ቃልህወተያሰማለን

  • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የቅዱሳን እረድኤትና በረከት ቃልኪዳን አይለየን አሜን

  • @hinam.fanonany3303
    @hinam.fanonany3303 9 місяців тому +7

    አሜን ቃልህዋት ያሳማልን ፃጋዋን ያባዛላን ባበቱ ያፃናላን 👏👏👏

  • @gelanotoll6510
    @gelanotoll6510 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን ቃለ ይወትን ያሰማልን እድሜ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @selam-o
    @selam-o 9 місяців тому +6

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 9 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን ልኡል እግዚአብሔር👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያሰማልን

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 8 місяців тому +2

    ትልቅ መፅናናት የሚሰጥ ለእኛ ለታናናሾች አማራሪ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
    ቲክቶክ የምትጠቀሙ አውርዱት ለሁሉም ይድረስ❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 9 місяців тому +5

    አሜን አሜን ❤

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 9 місяців тому +5

    የአባታችንየዮብታርክያፀናናናል❤❤

  • @Betslot-kb3jd
    @Betslot-kb3jd 8 місяців тому +1

    በጣም ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥከት እራሴንም እንዳይበት ነው ያረገኝ ሁሌም እግዛቤሔርን እያመሰገንኩ እሱ ያለው ይሁን ብየ ለመኖር ወሰኝ ቀሪ ዘመኔን እኔ ጣልቃ ሳልገባበት እራሴን ከዛሬ ከ18/05/2016 ጀምሮ አራሴን አንተ ያልከው ይሁን ብያለሁ እንደኔ ሐሳብ ሳይሆን አንተ እንደፈቀድክ ብያለሁ ጌታየ።

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 9 місяців тому +10

    ተመሰገን የድንግል ማርዪም ልጅ ልቤ አረፈ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 8 місяців тому +2

    AMen Amen Amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 9 місяців тому +9

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ❤❤🎉

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ቃል በረከትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ወይኩንፈቃድከ-ደ7ደ
    @ወይኩንፈቃድከ-ደ7ደ 9 місяців тому +2

    አሜን፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ShewawubshetShewawubshet
    @ShewawubshetShewawubshet 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን ሰምተን እንድንፈፅም ይርዳን🤲🙏🙏🙏 የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን👏🌹🌺

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 9 місяців тому +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🙏❤❤

  • @Tgs542
    @Tgs542 9 місяців тому +4

    ❤የ ሰማነዉን በ ልቦናቺን ይሳልልን 🙏❤️❤❤️❤️❤️🎉

  • @brki884
    @brki884 9 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት አቤቱ ማስተዋልን ስጠኝ

  • @HbdFfx
    @HbdFfx 8 місяців тому +1

    Amen amen amen kal hiywet yesmelna❤

  • @LalaHabesha-hb4sm
    @LalaHabesha-hb4sm 9 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @nigatemelakumelise-fj1er
    @nigatemelakumelise-fj1er 9 місяців тому +1

    Ammmmeeeennn bemeamlak weladite amlak hulun lebego yaderegelen💚💛♥️🙏🙏🙏🙏

  • @slamslam4820
    @slamslam4820 8 місяців тому +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meargmehari
    @meargmehari 9 місяців тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @yigaredu7020
    @yigaredu7020 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahrnshwolde2894
    @bahrnshwolde2894 9 місяців тому +1

    አሜን ቃለሂዉትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉን ያበዛልህ የቅዱሰን ጸሎት አይለይን 🎉🎉🎉

  • @ayenalemworgesa5405
    @ayenalemworgesa5405 9 місяців тому +1

    አሜን,አሜን,አሜን,ቃለያወት,ያሰማልኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda 9 місяців тому +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @chattiasami
    @chattiasami 9 місяців тому +1

    ❤❤በረከታቸው ዪደርብን❤❤❤❤

  • @SelamawitabayZenebe-mt7hc
    @SelamawitabayZenebe-mt7hc 9 місяців тому +1

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ

    ቃለ ሂወት የስምዐና

  • @FjjfjfifJfjf
    @FjjfjfifJfjf 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን❤❤

  • @kokab597
    @kokab597 9 місяців тому +2

    አሜን ቃለሂዉት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 9 місяців тому +1

    አሜን 😢 ቃለ ህይወት ያሠማልን በርታለን❤❤❤

  • @abebechbest
    @abebechbest 9 місяців тому +1

    Amen faxariy yesexilagn❤❤❤

  • @High-v1y
    @High-v1y 9 місяців тому

    አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሠማልን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤

  • @SalamhSaallm-oh8fn
    @SalamhSaallm-oh8fn 9 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @SamiraSamira-o6f
    @SamiraSamira-o6f 8 місяців тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @yonaswoldu8674
    @yonaswoldu8674 9 місяців тому +1

    ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @WawaWawa-u5c
    @WawaWawa-u5c 9 місяців тому +1

    አሜን ፫ ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 9 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 9 місяців тому +1

    እንኳን፧በሠላም፦መጣህ፦ወንድሜ

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን❤❤

  • @molumolu633
    @molumolu633 9 місяців тому +1

    Kalhiwot yasemalen memeherachin as amen amen amen❤❤❤

  • @habtamhabtam3576
    @habtamhabtam3576 9 місяців тому +1

    ቃለሂዎት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @meseretshete7350
    @meseretshete7350 9 місяців тому +2

    አሜን ቃል ይስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosinazenebe297
    @sosinazenebe297 8 місяців тому +1

    Amen kalehiwet yasemalin

  • @EteneshTasento
    @EteneshTasento 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን❤❤❤እናመሰግናለን

  • @tibeyinkebie7503
    @tibeyinkebie7503 9 місяців тому +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin.

  • @MasskaraAbouch
    @MasskaraAbouch 9 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kale hiwot yasemalin wonidimachin enameseginalen negir Hulu le bego hone amen 🙏🙏

  • @FEKERmimi
    @FEKERmimi 9 місяців тому

    ይሄ መልክት ለኔ በጣም እናመሠግናለን❤

  • @Muraall-i3x
    @Muraall-i3x 9 місяців тому +1

    kale hiyiwetn yasemalin 😢😢😢😢ewinet new yeegizibahar shernet bizu new❤😢😢😢😢

  • @bami-pw5qs
    @bami-pw5qs 9 місяців тому +1

    Kale hawet yasemilan❤❤❤

  • @dadsgadd7007
    @dadsgadd7007 9 місяців тому

    አሜን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 9 місяців тому

    አሜን አሜንአሜን ቃለህይወትን ያስማልን ወንድሜ እባክህ የግእዝ ቁጥር እደዚሁ ብታስተምረን ለማቅ ፍላጎት ላለን ስወች መልካም ነው ❤❤❤❤❤

  • @SentSent-q4h
    @SentSent-q4h 9 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 9 місяців тому +1

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @GhGu-v4n
    @GhGu-v4n 9 місяців тому

    አሜን አሜን👏👏ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን🕊💐🙏

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤

  • @mixchemicals4263
    @mixchemicals4263 9 місяців тому +1

    አሜን!

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 9 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @himaHaymanot
    @himaHaymanot 9 місяців тому +1

    ቃልዮት ያሰማልን😊

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ቃለህወትን ያሰማልን ❤🎉🎉🎉🎉

  • @WondeDejene-mf3pi
    @WondeDejene-mf3pi 8 місяців тому +1

    ክበር ተመሰገነ የኔ አባት

  • @hjii1398
    @hjii1398 8 місяців тому

    ነገር ሁሉ ለበጉ ነው እዉነት ነዉ 😢👏

  • @mikeethio4743
    @mikeethio4743 9 місяців тому +1

    Kale heyewt yasemalen

  • @Zina-ch4yf
    @Zina-ch4yf 9 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 9 місяців тому +3

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤

    • @Mekerekidusan
      @Mekerekidusan  9 місяців тому +3

      እሽ ቤተሰባችን በደንብ ይከታተሉ🙏

  • @heliLulu-bf9tq
    @heliLulu-bf9tq 9 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱልን❤❤❤❤ እናመሰግናለን ታሪኩን ስፈልግ ነበር

  • @amaamm2678
    @amaamm2678 9 місяців тому

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @betyabey1303
    @betyabey1303 9 місяців тому +1

    amen.amen.amen..kalheute.yisemalne..mengesete.semayitne.yiaurselne❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @01tigray
    @01tigray 6 місяців тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @እሙዘተዋህዶ
    @እሙዘተዋህዶ 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት