Hulle egzeabher ayleyh eyalku sele telltot temrthn ketelbet enem bemenfesawi hewet dekem yalku sew ney ena leregem geza ketelot reki alew ene ehe temrte lena ena lendena aynet sewot egeg betam asfelagi selehon egzeabher kekefu hull ytebkh
Selam Aba ena welete brhan ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Etiopian ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Mariam ena welete Mariam ena oldTytshay ena oldrufael ❤❤❤
ua-cam.com/video/rxlNP1cq0JU/v-deo.htmlsi=uYul1Z7bCeH-srpm
አዲሱ ቻናል subscribe ያድርጉ 🙏
አሜን አሜን አሜን አምላኬ ጌታየና ፈጣሪዬ ጠባቂዬ ሆይ ባልተመቸኝ ቦታ ባልተመቸኝ ሀገር ሆኜ ባገኘሁት በተመቸኝ ቦታ ነው ምጰልየውና አሰበኝ ጰሎቴን ልመናየን ተቀበለኝ ከሰህተት ሁሉ አንተ ጠብቀኝ ቸር አዛኝ እሩህሩህ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ አንተ አሰበኝ እንደሀጢያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ አባቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ደክሞኛል ድካሜን አቅልልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen lehulachen khy Abatachen ❤❤❤❤
አሜንንን,ከበረከቱ,አይለየን,ቃለህወት,ያሰማልን,አባታችን,🌹🌹🌹💝💝💝🎉🎉🎉😢
አምላኬ ሆይ ለፀሎት ለስግደት ለበረከት እንድበረከክ አድርገኝ አሜን ።
ማንነቴ ጠፈቶብኚ እራሴን እየፈለኩ ነበር አሁን ግን እግዜ አቤሔር ይመስገን አግችዋለሁ😭😭😭😢😢
የኔ እህት እኔ በጣም እየጨነቀኝነው እደዚህ ያለውን ትምህረት ስሰማ ለምን እደሁ አላቅም ልቤን ሊላቦታ እየወሰደብኝ ሳስታውሰ ይጨቀኛን
አይይይይ😢😢😢😢
@@DugDhx ነይ ምሀበር ጊቢ
አምላኬ ለእግዚአብሔር የተሰቀለ ልብ ስጠኝ አቤቱ ፀሎቴን ስማኝ
አመን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Qalhywetin ysemali
አቤቱ የቃላት ጋጋታ ሳይሆን እምትወደውን ፀሎት እንድናቀርብ እርዳን❤❤❤❤❤❤
አቤቱ አባቴ የድንግል ማሪያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደገና ስራኝ ሃጢያቴ እጂግ ነውና 😢🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ይደርብን
ልዑል እግዛብሔር በምትሰራው ስራ ወደ ምትሄድበት ቦታ ሁሉ ቀድሞህ ይገኝ: አሜን::☆
አሜን🙏🙏🙏
❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen I have ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
✝️✝️☦amen
Amennn❤❤❤
አቤቱ ጌታየ ሆይ ወደ አተ አስጠጋኝ እኔ ብኩን ነኝ እና😢😢😢😢😢ማረኝ ይቅር በለን
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ቃሉን ሰምተን እድተገብረዉ ያድርገን አሜን፫🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐
Aemennnnnnn 🙏🙌🙏🙌🙏🙌🛐🛐🛐🛐💐💐💐💐💐
አበቱ ጌታ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን
ቃለህይውት ያሰማልን ውድማችን ❤❤❤ አቤቱ ማስተዋልን እድልን ልቦናችንን አብራልን የሚፀፀት ህሊና❤ስጠን 😢😢😢😢😢። መቼነው በተረጋጋ❤መንፈስ የምንፀልየው❤መቼነው❤ግዜአችንን ❤ለክርስቶስ የምንሰጠው ❤እባክህ❤አባት ሆይ ❤ትምህርት እጅህ❤ዳሰን ❤እደሀጥያታችን ❤አትቁጠርብን አሜንን
በተረጋጋ መንፈስ ለመሆን ዝም ከማለት ብዙ ካለማውራት ይጀምራል😷
እግዚአብሔር ልፋታችሁን ድካማችሁን ያስምርላችሁ ይቀበልላችሁ ለነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ።እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ ክብር ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙም አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት አቤቱ ጌታሆ ጥበብህን ግለጥልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እናመሰግናለን በእውነት
አሜን 😭😭🙏🙏🙏❤️
አቤቱ ጌታ ሆይ አስተካክለኝ አንተ ሰርተህኛና😢😢😢🙏🙏🙏
Amen 🙏🏼 🙏🏼
Amen Amen Amen kale hywet yasemalin 🙏🙏🙏❤️🇪🇹🇸🇪
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያት ያውርስልን እረዴቱን በረከቱን ያሣድርብን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😊😊
አሜን የእስራኤል ቅዱስ እለት እለት በጸሎት የሚተጋ ልብ ይስጠን🙏🙏🙏
Kalehiwot yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ምክረ ቅዱሳን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን አሜን ❤
አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ እምት ፈልገውን መገድ እከተል ዘድ አበርታኝ አሜን
Egziabher tegawen yabzalhe
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በርታልን ወንድማችን
አሜንአሜንአሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት❤❤❤
አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ልቤን ክፈትልኝ ለፀሎት😭😭😭😭
አሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስትንሰማይትን ያዉርሰልን❤❤❤❤❤
እባክህአምላኬሆይአይነልቦናየን😢😢አብራልኝ❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen kale hiwot yasemalen ❤🙏❤🙏❤🙏
Kale hiwet yasemaln❤❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤
አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃል ሂወትን ያስማለን 🙏አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅረ 🙏🙏🙏በለን🙏😭😭😭
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜንንንንንንን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እዉነትም ምክረ ቅዱሳን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏 አምላኬ ሆይ እፊትህ መቆሜን የዉነት አርግልኝ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነህንም ይባርክልን 💞🙏🙏🙏
አሜን እግዛአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያእስማልን ነፍሴን እረፍ ብላ የምትስማዎ 😢😢😢የህይውትን ቃል ያአስማልን በፅሎታቹው አስቡኝ
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ በቀጥተኛው መንገድህ ምራኝ የእውነተኛ ሰው አረገኝ🙏🙏🙏
አባቶቸበፆለታችሁእሠቡኝእኔልቤተወላዋይነዉ
ከእኔአጠገብያሉትሁሉአህዛብናቸዉእኔንምወደነሡሊወሥዱኝይፈልጋሉበብዙነገርሊሠብኩኝይፈልጋሉእኔምልቤተወላዋይነዉእባካችሁወደአህዛብእንዳልክድልብንእሚያበረታንገሩኝ
በሀይኖት ፅኑ ማንም ምንም ቢል ከእነትህ/ሽ አትነቃንቁ ፈተናው ቢበዛም ክርስቶስን ካምንን ከምንም ችግር ያወጣናል! ኦርቶዶክሳዊ መሆን ላወቀበት መታደል ነው
አቤቱጌታሆይእደሀፃቴሳይሆይ እደቸርነትህ ማረኝይቅርበለኝ መተላለፌንደምስስልኝ
እግዚአብሄ ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ተባረክ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማንነቴጠፍቶልና የደነደነው ልቤአራራልኝ አቅልጥልኝ አቤቱአምለኬ ድረስልኝ😢😢😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭
ቃለ እይወትን ያሰማልን
አግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ። አሜን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amenamenamen ❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤Amen and to
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያስማልን ክብር ሓዉና አሜን✝️👏🌹
amen amen amen bewnet kale hewet yasemalen ✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን አባት ሆይ በእውነት እንድንኖር እርዳን
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ በጎህሊና ስጠኝ ለወድማችን ቃለሕይወት ያሠማልን❤
Egzeber yesete
Amen Amen Amen klhewetn yasemaln wendmachn 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤ bertuln
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
አበርታኝ አምላኬ🙏😌😥😥😥😥
Amlake hoy ene hatyatengia bedelengia neng mareng yikir beleng
❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አሜን 🙏🙏🙏
ቃለህይውትያስማልንአባትችን❤
እግዚአብሔር ይቅር በለኝ አሜን ።
አሜን
Kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤
እንደ እኔ ሰነፍና ደካማ የለምና ለፀሎት ለስግደት ለበረከት ሥራዎች እንድበረከክ ጥንካሬህ ስጠኝ አሜን ፣ አመሠግናለሁ አምላኬ መድሃኒቴ ፈዋሼ ቤዛዬ ክብሬ የዘለዓለም ህይወቴ ነህና ።
L lommmmmmm😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤
L lommmmmmml😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን💔💔💔🙏🙏🙏
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏😥
አሜን❤❤አሜን❤❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ❤❤❤❤ያሠማልን❤❤መግሰተሰማያትን❤❤❤ያውረሰልን❤❤❤እድሜወትን❤❤ያረዝምልን❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏 kale hiwet yasemalin.
እሜ ን ❤❤❤❤
በኡነት ቃለሂወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
egziabher yakbrln
አማለከ ሆዬ እባክ ልቦንየኑ ዎድተ ማልሰኝ ካዳጅ እርቀሃለው 😭ከዘጠና ዘጠኝ አዱን የምትፋልግ አየደል እባክ ዎድተ ማልሰኝ
Hulle egzeabher ayleyh eyalku sele telltot temrthn ketelbet enem bemenfesawi hewet dekem yalku sew ney ena leregem geza ketelot reki alew ene ehe temrte lena ena lendena aynet sewot egeg betam asfelagi selehon egzeabher kekefu hull ytebkh
አቤቶ እኔን ሀጻተኛህን ማረኝ ይቅረ በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልኝ በጣም ተምሬበታለሁ😢❤❤❤🎉
Fetari yantsan ke libachen lay hitatem getachen medanitachen iyesus kiristos iqir hibelen❤❤❤
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln wedimachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln enameseginalen 🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏💚🙏🙏
Selam Aba ena welete brhan ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Etiopian ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Mariam ena welete Mariam ena oldTytshay ena oldrufael ❤❤❤
አቤቱ ይቅር በለን እደቸርነትህ እደምህረትህ ማረኝ❤🤲🤲🤲
ቃለሂወት ያሰማልን በርታ
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናየን አብራልኝ ቃልህ ብቻ ትምራኝ አባቴ የድግል ማርያም ልጂ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ አተ ማረኝ አፂያት ያደገመኝ ልጂክን ተመልከተኝ🤲🤲🤲
ትምእቱ ልብን የሚነካ እና የሚ እስተምር ነው ቃቃለህይወት ያሰማልን ግን ህግ እና ስራት ጠፍቶ ለሰው እየሰገድን እግዚአብሄርን ት ተናል ልጠይቅህ ካህኑኑ ለቅዳሴ ተሰይሞ እያለ ሌላ ባእራኪ እና ወንጌል አንባቤ ለምን ይሆናል በመጨረሻ በእደ ካህንእስ ቢባል ችግር አለዉ ቄ ደስታ ከሮቤ
😢😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቻችን
በፀሎተወ ያስቡን 😢😢😢
Ameen Ameen Ameen Qal Hiwotin yasamalin
1
ene gen alchalkum ufffff
abetu endecherneteh marn kalehiywot yasemalen