አስቴርን ምን አስለቀሳት? | የእስክንድር ነጋ ያልተጠበቀ ውሳኔ | ለሀገሬ ምንም ማድረግ አልቻልኩም! | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 302

  • @MekiyuAhmed
    @MekiyuAhmed 4 місяці тому +1

    ፍትሀዊ ሁኑና እናደርጋለን በስመ ኢትዮጵያ አትነግዱ በብዘሀነት እመኑ

  • @AdinaYinges-fq6qi
    @AdinaYinges-fq6qi 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ፡ይመልከታት።

  • @zewdeabebe267
    @zewdeabebe267 4 місяці тому +12

    ሁልጊዜ ወደ ጌታ ፊት ባቀረብኩት ጊዜ ስለ ሀገሬ ኢትዮጵያ ወደ እግዚአብሔር ፊት አቀርባለሁ ፡ መፍትሔው በጌታ ዘንድ ነው ለሁሉም መልስ ፡ ያለው ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ የተባረከ ፡ ይሁን ፡ ፡

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 4 місяці тому +29

    መጀመሪያ ለምስኪኑ ህዝብ ፍትህ መኖር አለበት። ምስኪን ህዝብ የገደሉ ያስገደሉ እና ያፈናቀለ ባለስልጣን በሙሉ ለፍርድ መምጣት አለባቸው። ከዛ በኋሏ ነው ምክክርና ይቅርታ ዋጋ የሚኖረው።

    • @birhanumekebo6737
      @birhanumekebo6737 4 місяці тому

      የቀደማውን ለመክሳስ አሁን የምትፋፅሙትን ግፍና በዳል አቁሙ የአማራ ሕዝብ ይራፍ የዉሻት / የለባጣ ፡ ወገንተኝናት አተሳሙ

  • @SamiYerga
    @SamiYerga 4 місяці тому +1

    እናመሠግናለን ስለምታደርጊው ጥረት ሁሉ ተባረኪ

  • @abge5258
    @abge5258 4 місяці тому +21

    እህታችን አስቴር እንቺ እኮ ለሀገርሽ የሚትችይውን አረገሻል በዘረኝነት እና በቡድኖች አልተሳተፍሽም ኢትዮጵያዊ ሆነሽ ነው ያለሽው ይህ ሀገር ህዝብ ወዳድነት ነው ለምን የሆነ ጥግ አልያዝሽም መጨረሻ አሸናፌ መሆንሽን አትጠራጠሬ ዛሬ ሀይለኞ የሆነው ዘረኝነት እያመጣው ያለ ውጤት እያየነው ነው ስለዚህ ሺፍት ያረጋል አሁን እኮ እርስበርስ ጦርነት እኮ ነው የጀመርነው ዬት እስክንደርስ ነው በዘረኝነት ከቀጠል ሁሉም እራሱ መከላከል ከጀመረ እልቂት ነው ሚሆነ መራት እኮ የሰሩዋት ይመስል ድንበር እያበጅልን አይቀጥልም አይዞሽ ጀግናችን ነሽ አይዞሽ

    • @Ashaimaseifa46
      @Ashaimaseifa46 4 місяці тому

      እስክንድር የነፃነት ታጋይ ነዉ ።እንደእሷ ለሆድ አላደረም ይቺ። ባለቀ ሰዓት ብልፅግና ካድሬ ናት ቆሻሻ።

  • @genetabate45
    @genetabate45 4 місяці тому +21

    ሁላችንም የተሰማንን ነዉ አሰቴር የተሰማት የአገራችን ነገር በጣም የሚያሳዝንና ተሰፋ የሚያሰቆርጥ ደረጃ ላይ ደርሰናል እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድልን.😢

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 4 місяці тому

      Mene malete new meneme madereg alemechale? Wede torenete megebate felegeshe new? Beterefe yasetesasebeshene yahele eko lemasetelalefe eko new haletane yekefeteshew

  • @yalem2598
    @yalem2598 4 місяці тому +4

    ልክ ናቹህ እግዚአብሔር አምላክ ሚሳነው የለም ሁሉንም ፍቅር ሰቶን ንጹህ አየር ምንተነፍስበትን ግዜ ያምጣልን

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 4 місяці тому +22

    መጀመርያ እስክንድር ነጋ ስምምነት ድርድር አላለም ሙሉውን ንግግር ሰምተነዋል እንካን ከአብይ ከወያኔም ያንን ያህል ሲታሰር ሲደበደብ ልደራደር አላለም እንደው የመንግስት ምንጣፍ አንጣፊዋች ስለሆናችሁ ባትዋሹ ጥሩነውለህዝብ ተቆርቋሪ መስላችሁ የአዞ እንባ አይሰራም የሰውየውን ስም በውሸት ስም እያጠፋችሁ ለማስጠላት ከሆነ አይሰራም ይሄ ተልካችሁ ነው ተነቅቷል ውሽት ውሸት ህዝብ አትሞኝ ንቃ ምድረ ፈሪ ሁላ😡😡

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv 4 місяці тому +1

      ፋኖ ወደ ድርድር ካልመጣ ይወቀጣል አሁንም ጫካ ነው ወደፊትም ጫካ አንድነት የላቸው አደረጃጀት ዜሮ ሁሉን አየሳትፍም

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 4 місяці тому +6

      @@Ahmedawol-os3tv ሂሂሂሂሂሂሂ ፋኖ ነው የሚወቀጠው አረ ወላሂ በል እስቲ አልሰማህም እየወቀጠ አያሳፋሳነው ገና ምን አይተህ እያሰለፈ ምድረ ከብቶችን ሲነዳ አላየህም ዋሽሽሽ አያለ😂😂😂 እትልፋ አብይን እባሮ ያኔ ይደራደራል ለሰልላም ጀግናው ፋኖ💪💪💪💪💪💪

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 4 місяці тому

      ​@@loveethiopia9901እረ አላህ ብሎ ዘረኝነት ምነህ እህቴ ጎንደር ላይ ሙስሊሞች ፈኖዎች ጨረሱን እያሉ አይደል ተው ዘረኝነት ይጥፋ ፈጣሪን እንለምነው

    • @user-oi3zo5cy4n
      @user-oi3zo5cy4n 4 місяці тому

      ​@@eyarslaewarkneh4548أنت كذاب 😂

    • @ayalewasres4632
      @ayalewasres4632 4 місяці тому +2

      መደራደር ማለት መሸነፍ ማለት አይደለም ።ይልቅስ አስተዋይነት እንጅ ወንድሜ እናስተውል እስኪ በዚህ አጭር ጊዜ እንኳ የአማራው ወገናችን ምንያህል ስቃይ መከራ ላይ እንዳለ ማየት ከቻልን ነገ ምንያህል ከባድ እንደሚሆን መገመት የምንችል ይመስለኛል። ወንድማችን እስክንድር በከእንግሊዝኛ ቋንቋ የተናገረውን ተከታትለህ ከሆነ ፍሬ ሐሳቡ ጥሩ ነው እልቂት ውድመት ሰባዊ ክብር ማጣት ከማስከተሉ ባሻገር ለህዝብ ጠብ የሚልለት ነገር የለም።አኔ መደራደር መታረቅ መስማማትን 100% እደግፋለሁ
      ጦርነት ምንያህል ህዝብን አዋራጅ እንደሆነ ስለሚገባኝ።

  • @OlantuGediyon
    @OlantuGediyon 4 місяці тому +2

    ማንም ይሁን ማንም ለሀገራችን ጦርነት ሳይሆን መፍትሄው መመካከር ብቻ ነው ::

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 4 місяці тому +19

    በትክክል ሕዝባችን መስማማት መታረቅ ያስፈልገናል :: ማንም ከማንም አይበልጥም :: ብንከባበርና ብንደማመጥ መጭ ዘመን ለልጆቻችን መልካም ሀገርን እንተዉላቸዋለን :: ❤😂

    • @genetabate45
      @genetabate45 4 місяці тому +3

      በጣም ነዉ የምደግፍሺ በሰላም አምናለሁ ግን አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ሰላም የሚሆን አይመሰለኝም መፍትሄዉ አብይ አህመድ ከነግብረአበሮቹ መልቀ ቅ አለበት. እሱ እያለ በፍፁም ሰላም አይኖርም.

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography 4 місяці тому +1

      mejemerea yechefechefu lefred yekrebu

    • @eyrusalemasfan1332
      @eyrusalemasfan1332 4 місяці тому +1

      ዛሬ ነው ሰላም የታያቹ ህዬ ውሉ ሕዝብ ሲጨርስ የትነበራቹ።

    • @FikretaBirhanu
      @FikretaBirhanu 4 місяці тому

      ​@@eyrusalemasfan1332እሱንማ ካሰብን መቼም አንግባባም

    • @FikretaBirhanu
      @FikretaBirhanu 4 місяці тому

      ​@@eyrusalemasfan1332የሞቱትን ነብስ ይማር ቢያንስ ላሉት መፍትሔው ሰላምነው

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 4 місяці тому +2

    አይዞሽ እህት አስቴር እውነትሽ ነው !ሁላችንም በየቀኑ በያለነበት እያለቀስነ ነው ያለነው😢
    እግዚአብሄር በቃችሁ ብሎ ይታረቀን እንጂ ሌላ ምን እንላለን::

  • @Berea_tube
    @Berea_tube 4 місяці тому +17

    *ፈጣሪ ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በሃይማኖታችን እንፀልይ*

  • @bezazeleke7081
    @bezazeleke7081 4 місяці тому

    አዎ ሃገራችን ህዝባችን እጅግ በጣም የምታሳዝንበት ደረጃ ላይ ነን:: ከዚህ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያውጣን: ፍቅርን ያድለን:: ይሄ የብዙዎቻችን ስሜት ነው::

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 4 місяці тому +8

    We need to feel & be in the victim's shoes, thats why JUSTICE should come FIRST!!!

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 місяці тому +2

    የጦርነቶች (ግጭቶች) ሁሉ መጨረሻ ድርድር ነው።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 місяці тому +1

    ሰላም የሚኖረው ሁላችንም ሠላማዊ ስንሆን ነው። ባይመቸንም ሕግ ስናከብር ነው። እያንዳንዳችን በእውቀት ስንንቀሣቀሥ ነው። ስንታገስ ነው። መሪዎቻችንን ስናከብር ነው።

  • @Alshaday
    @Alshaday 4 місяці тому +6

    የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር። ይርዳን እንጅ እኛማ ምን እናደርጋለን )👆👆❤

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 4 місяці тому +7

    JUSTICE should come FIRST!!! Negotiation should include JUSTICE!!!!

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 місяці тому +1

    በድርድር እርቅ የማያምን ሕዝብ ያልቃል፣ ይተላለቃል።

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር። ይስማሽ እግዚአብሔር በቃይበለን

  • @Etyoppiya
    @Etyoppiya 4 місяці тому +6

    አስቴር ስለእስክድር ያለሽ በጣም ጥሩ አስተሳሰብሽን በጣም ሳላደቅ ማለፍ አልፈልግም እስክድር ድርድር እያረገነው አስክድር እደዚህ እያሉ የሚያወሩት የመግስት ተከፋዮች ናቸው መሆናቸውም ተረጋግጦባቸዋል ድርድር ከማንጋር የምክክር በተባለው ላይ ገብቶ ያለውን ሰምታችኸል አደል አስቴር እስክድር ያላለውን እያሉ ነገሮቹ ተነቅቶባቸዋል እስክድር በራሱ አይወስንም ካሉት ከመላው ክልል ወድሞቹ ፋኖዎች ጋርነው እስክድር ጀግና ቆራጥ ነው።

    • @birhanumekebo6737
      @birhanumekebo6737 4 місяці тому +1

      በጣም ጥሩ ነዉ ግን ለአማራ ከሰበችሁ ወደ ድርድሩ ተመላሱ ጦርነት አይበጀችሁም

  • @zegayabraha4670
    @zegayabraha4670 4 місяці тому +7

    እኔም ካንቺ ጋ እያለቀስ
    ኩን ነኝ ኣስተርየ ፡ኣንቺ
    ለማልቀስ ኣትመቺም
    የግድ መሳቅ ብቻ ነው
    የምያምርብሽ፡ኣይዞሽ።

  • @AY-fk1mh
    @AY-fk1mh 4 місяці тому +1

    The best solution "ABYI AHMED MUST GO GO GO"

  • @TesFu-t1s
    @TesFu-t1s 4 місяці тому +2

    አንዱ የተቀበረበት ለላዉሆዱን ሞልቶ የምዘፍንበት ሀገር ነዉ ሁሉም ፍርድ ለእግ/ር

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 4 місяці тому +1

    አይዞሽ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም በቅርቡ እግዚአብሔር በቃ ይለናል ስላም ለሀገራችን

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 4 місяці тому +1

    Abiy Ahmed is still in power never end Ethiopia problem and he has to go after we make peace.

  • @luhhh8942
    @luhhh8942 4 місяці тому +1

    አስቴር ከዘረኝነት የፀዳሽ ንፁህ ሴት ነሽ በተለይ ስለ አስክድር መልካም ነገረ ሁሌ ሰሰለምትናገሪ እውነተኛ ንፁህ ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ በጣም ነው የምወድሽ አና የማደቅሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 4 місяці тому

    ሲጀመር ሀገሪቷ እየወደመች ነው ህዝቦቿ እያለቁ ነው ዛፍ ብቻ ሀገር ሊሆን አይችልም እግዚአብሔር አምላክ ይመልከተን 😢

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 4 місяці тому +1

    አይዞሽ አስቱ እዲሆና አትቀረም ኢትዮጵያቸን❤❤❤💚💛❤️

  • @almazkidane7874
    @almazkidane7874 4 місяці тому +24

    እስክንድር ያልተጠቀ ውሳኒ የሚለው እስክንድር እንደራደር አላለም ብልጽግና ያሉት ሰዎች የውሽት ወሬ ነው የሚያወሩት
    አብይ አማራ አዲስ አበባ እንዳይገባ
    ያለው እንዲት ነው እንደራደር ያሚለው አታላዪች ናችሁ

    • @genetabate45
      @genetabate45 4 місяці тому

      ትክክል እሰግድር አይልም.

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 4 місяці тому

    ኢትዮጵያ የልጆቿ እንባ ፈሶ አለቀ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን ምዕረት ያድርግልን ምን ይባላል

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 місяці тому +1

    አስቴር ከሞላ ጎደል መክረሻል። ሰዎች እንመለስ፣!

  • @FirehiwotYedemie-on5gk
    @FirehiwotYedemie-on5gk 4 місяці тому +1

    እኔ የምለው እስክንድር ነጋ የአማራ ፋኖ መሪ ነው እንዴት? ማነው የሾመው? ትገርማላችሁ

  • @solomonberhanu2564
    @solomonberhanu2564 4 місяці тому

    እውነነት መሸፋፈን አይቻልም ሁሉም የተገለጠ ነው ። ከጌታ ጋር መቆም እውነትን ይገልጣል።

  • @abebewolde7632
    @abebewolde7632 4 місяці тому

    ለሰላም ለፍቅር እምባ ማፍሰስሽ ያስመሰግንሻል። ሽግግር አትበሉ እንቺ፣ የፈለጋችሁትን ተመካከሩ የሚለውን የሰላም ኣባቱን እረስተሽ፤ ፋኖንና እሥክንድርን በደላችሁን እርሱና ይቅርታ ብላችሁ በሰላም ኑሩ። የምትያት ነገር ግን ብዙም አትነፋም!

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 4 місяці тому +2

    አብይ አህመድ ለፍርድ ይቅረብ !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @andualemmengistu9668
    @andualemmengistu9668 4 місяці тому

    አስቴር በዳኔ ጭንቀትሽ ይገባኛል ግን እስክንድር በይፋ ባልተናገረበት እናንተ እስክንድር ለመናገር ማስረጃ ሳይኖራችሁ መናገሩ ለሌላ ትችት ይዳርጋችኃል መልካም ቀን ቸር እንዲል ።

  • @selammersha8109
    @selammersha8109 4 місяці тому +2

    ምን የሆነ ነገሮች እየሞትነው የምትይው አማራ እየሞተ ነው በይ ግልጥ አድርገሽ አማራ በይ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 місяці тому

    አስቱ ገና ስገባ ነው ላይክ የማደርገው Subscribe ሚሊዮን ጊዜ ቢቻል እወዳችኇለሁ በተረፈ በምድራችን ላይ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ በቃ ይበለን ምህረትህ ያግኘን ማረን አቤቱ ከመዓቱ ሰላም ለምድር ይሁን ! በየቀኑ ሃገራችን በልባችንም በፀሎታችንም ነች የመከራችንን ዘመን አሳጥርልን እባክህን ተስፋን የሰጠየታመነነው እየፀልይን እንጠብቀው ይመጣል !

  • @getahuntilahun1318
    @getahuntilahun1318 4 місяці тому

    አስቴር አክባሪሽ ነኝ*ሃሳብሽም ገዥ ነው። ነገር ግን ህዝብ ለህዝብ ግጭት ያለ አይመስለኝም። በዚህ ሀገር አንደኛ በጥባጭ መንግስት ላይ ያሉ ሰዎች ናቸው እናም ምክክር ኮሚሽኑ እንዴት ተደርጎ ነው ውጤታማ ማድረግ የሚቻለው? መንግስት በዚህ ምክክር እያለ በጎን በኩል ብዙ ሰራዊት ወደ አማራ ክልል እየገባ ነው ይህ ራሱ ምክክሩ failed ያደረገ አይመስለሽም?

  • @football4k44
    @football4k44 4 місяці тому +1

    Astu we love you more than all

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 4 місяці тому

    በዚ ጊዜ ሰላም ይስፈን ያለ ሰው የአማራ ጠላት ነው ብለው ነው የሚያስቡት

  • @shenkorinabogale4411
    @shenkorinabogale4411 4 місяці тому +1

    ልክብለሻል

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 4 місяці тому

    ልዑል እግዚአብሔር አገራችንን ፍጹም ሰላም ያደርግልን ጦርነት በቃች ይበለን አንዳንዴ ግን የሃገር ሽማግሌ የሃይማኖት አባቶች የደረሱት እባካችሁ ፖለቲከኞች በቀን ጦር ልትሉ ይገባል ማንም አሸናፊ ማንም ተሸናፊ የለም ካለፈው እንማራለን ምን አተረፈ በቃ በቃ😢😢😢

  • @zed8788
    @zed8788 4 місяці тому +1

    ምክር ሰምቼ ሰብስክራይብ አደረኩ የሀገራችን ጉዳይ እግዚአብሔር በቃ ይበለን 🙏🙏🙏🙏

  • @demelashgeberemarime9255
    @demelashgeberemarime9255 4 місяці тому +1

    እህታችን አስቴር ለሀገሬ ምንም ላደርግ አለመቻሌ ብለሽ ያልሽውና ያለቀሽው ለኔ ልክ አይደለም ምክንያቱም በኔ እያታ እያደረግሽ ነው አንደሰው የሚያየውን ግፍ ፍትህ ሲዛባ ደሀው ሲበደል አይተሽ ከግፈኞች ጋር ካልተባበርሽና ያንን የሚያደርጉትን በመናገርም ተቃውሞሽን ከገለጥሽ እና ለተበዳዩ ድምፅ መሆን ከቻልሽ ከዚህ የበለጠ ማድረግ የለም እና እህቴ ብዙ አትዘኝ

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 4 місяці тому

    እነዚህ ጥሩ ለሀገር አሳቢ መስለው ቁጭ በሉ የሚሠሩብን መሪዎች እስካሉ አንቺ በሚዲያ፣እኛ በየቤታችን እናለቅሳለን ።

  • @mimbele3175
    @mimbele3175 4 місяці тому

    Agree with you!

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 4 місяці тому +1

    Sister Minim Madreg Yaltechalew Ye Ethiopia Beshita Min Endehone Alemawekachihu Naw .Ye Ethiopia Beshita YeWukilina Torinet Naw .KeGibs Ena Sudan Gar Ye Wuha Simiminet Endinor Dekamawun Ye Ethiopia Mengist Gotguchi

  • @asagdachmahammda9283
    @asagdachmahammda9283 4 місяці тому

    እግዚአብሔር የሁሉን ልብ ያውቃል ሰማይ ይፍርዳል ሀገርን ጌታ ይጠብቃት እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ መፅለይ መፍትሄ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 4 місяці тому

    አይዞሽ አስቴሬ የሚያሣሥበው የነበረው ብልሕነት አስተሣሠባችንን እንዲወርድ አርገው እያሠሩ አገር አደገች ስንል መልሰው አንድንወድቅ ቢይደርጉንም እንዲሕ ሆኖ ከይቀርም

  • @solomonghebray6749
    @solomonghebray6749 4 місяці тому +1

    በኡነት ኣስቴር ኣንድቀን እስክንድር በጣም ያሳዝነኛል ብለሽ ነበረ፣ ቁምነገር የሚያደርግ ስላልመሰለሽ በጣም ንቀሽው ነበረ፣ ኣሁን ግን የባሰ ሳይገባሽ ሄዝብ የናቅሽ ነው። እኔ ልምከርሽ ደም እየፈሰሰ ስላለ ይህ የተደረገ ያለው ደግሞ የኤርቅ ሳይሆን የማታለል ስለ ሆነ ኣንቺ በርሽን ዝጊ (ጸልዪ) በቃ ያኔቺ ቦታ ይህ ነው ሜክንያቱም ብዙ ሰው እያቆሰልሽ ነው።

  • @MesfinGizaw-m8b
    @MesfinGizaw-m8b 4 місяці тому

    ሁሌ አስታውሱን ፐሮግሞቻችሁን እወደዋለሁ ነገር ግን በየመሃሉ ሼር ሼር እያላችሁ አስታውሰን

  • @woinshetgatayebarkhdagenwo7895
    @woinshetgatayebarkhdagenwo7895 4 місяці тому +2

    እህታችን አንቺ አማኝ ሴት ነሽ ከፀሎት ውጭ የምታደርጊው የለም ሁሉን ቻዩ ጌታ በዙፋኑ ላይ ነዉ የሰው ለውጥ ሳይሆን ሁኔታዎችን ሁሉ የሚሐውጠው ጌታን ተስፋ አድርገሽ አንደበትሽን ከፍርድ ጠብቀሽ በፀሎት ትጋ😊

    • @genetabate45
      @genetabate45 4 місяці тому +1

      ጌታ እርዱኝ እረዳቹሀለሁ ነዉ ያለዉ ከእኛ ይልቅ እሱአ ሚዳያ ላይ መናገር እድል አላት የአገራችን ሁኔታ በጣም የሚያሳዝን ደረጆ ደርሰናል ጆሮዉን አይኑን ለደፈነዉ ሰዉ እሱም ምን እደሚደረግ ማሳወቅ አለባት.

    • @demelashgeberemarime9255
      @demelashgeberemarime9255 4 місяці тому

      ግን ወንድሜ ወይም እህቴ የሀይማኖት ሰው እኮ ግፍን እያየ ዝም ማለት የለበትም ለምሳሌ መርዶክዮስን አስታውሰው ሞት ሲታወጅባቸው በአስቴር በኩል ሞትን አስቀይሯል እና መከራን እግዛብሄር ከሀገራችን ላህ እንዲያነሳልን ብንፀልይም ግፍን ግን መቃወም አለብን ሙሴንም ብናየው እንደዛው

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 4 місяці тому

      Behayemanote alemetsenate eko new yehene yametawe! Hayemanotegnawese politics wesete mene teleke aderegew?

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 4 місяці тому +15

    ትንሹ ልጅ አቢቹ እኮ ቪዲዮ ጌም እየተጫወተ ነዉ የሚመስለዉ😢

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 4 місяці тому +1

    ላለቅስ እንባዬ መጥቶ ነበረ ። 🤣🤣🤣🤣😏

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 4 місяці тому +1

    በምንም ያልተረጋገጠ እስክንድር ሊደራደር ነው ብላቹ እያወራቹ ያሳፍራል

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 4 місяці тому +1

    ሽግግር ሲሉ እኮ ብቃት የለህም እና ስልጣንህን ልቀቅ ማለታቸው ነው እኮ
    አብይ ደግሞ ሞት እንጂ ስልጣን አለቅም ማለቱ ነው::

  • @xciteali30
    @xciteali30 4 місяці тому

    እግዚአብሔር. ይድረስ ልብ በጣም ያሳዝናል የኛስ ነገር ፈጣሪ በቃ ይበለን

  • @mimia7202
    @mimia7202 4 місяці тому +10

    እስክንድር በሶስተኛ ወገን ድርድር ጀመረ ብልችው ህዝቡን አታወዛግቡ ብልፅግናዎች እስክንድር እንዴት እንደሚደራደር ነው የተናገረው

  • @Befrduam
    @Befrduam 4 місяці тому

    መጀመሪያ ነበር መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ እህቴ !

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 4 місяці тому +2

    መጠንቀቅሽ ጥሩ ነው! በጥንቃቄሽ መሃልም ቢሆን "ግመሾቹ" በማለት መልዕክትሽን አስተላልፈሻል። የቀሩት "ግማሽ" ያልሻቸው የተለየ ሀሳብ ያላቸው ምን ይሁኑ ? ፍርዱን አንቺ እና አንቺን የሚመስሉ እስቲ እንደ ፈጣሪ ፍርድ ሰጪነቱን እንድትለማመዱበት መድረኩን በመጠቀም ህዝቡ አዳማጭ ብቻ በማድረግ ግዜአችሁን ዕድሜአችሁን መጨረስ ነው።

  • @solomonmekete9469
    @solomonmekete9469 4 місяці тому

    ምንም የለበትም አስቱዬ subscriber like comment እናደርጋለን ተደርጎልም ማስታወቂያው ደስ ይላል smooth ነው ይመቻችሁ

  • @hamelmaladdnew9767
    @hamelmaladdnew9767 4 місяці тому

    Keep it up you are doing good

  • @Mahder-tw9wb
    @Mahder-tw9wb 4 місяці тому

    አስቱዬ ስሜትሽ በጣም ነው የምጋራው በጣም ሀገሩን እንደሚወድ ሰው የሚሰማው ስሚት ይህ ነው ጥረትሽ ምኞትሽ ቅንነትሽ ያሳዝናል ፈጣሪ ይድረስልን በቃችሁ ይበለን

  • @DereUma
    @DereUma 4 місяці тому

    ከበዙሃኑ ተይው እና እውነት ከሆነ ከምትይ እስቲ አንቺ በመጀመሪያ በራስሽ ላይ አድርግው!ምክንያቱም እናንተ የህዝብ ጠበቃ ነን የምትሉ በሀሳብ የባለይነት አክበሩ ከአንደበታችሁ የምወጣው ላይ ጥንቃቄ መድረግና የህዝብ ደስታ ይበለጥብኛል ማለት ስትችሉ እኛ ሠላም ነበርን እሄው ነው እውነት!!

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 4 місяці тому +1

    አጭበርባሪዎች ናችሁ እስክንድር ነጋ ድርድር ከገዳዮቹ ጋራ አላለም ፋኖዎችን አትከፋፍሉ እንደለመዳችሁት ለገዳዩን አረመኔ አገዛዝ አጨብችቡ አስመሳዮች ናችሁ ።

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 4 місяці тому

    Ashkabach,did you ever talk about Amhara genocide by Abey ahmed?

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 місяці тому

    ሰሙ ለዘላለም ዛሬም ዘውትር እግዚአብሔር የመሰገን : ያከበረ ይከበራ ( ተሰሚነት አለው )

  • @bayleshitahun3616
    @bayleshitahun3616 4 місяці тому

    አስቱ የአንች ስሜትና የለቅሶ ምክንያት ብዙዎቻችን የምንጋራው ነው፤ ሰው ሆነን እንደሰው ልክ መኖር ያልቻልን፤ ችግር ፈጣሪ ውሸታሞች እንጅ የመፍትሄ አካል አለመሆናችን እጅግ ያሳዝናል ያስለቅሳል፡፡ ብቻ እግዚአብሄር እንባሽን ይመለከታል፤ ደግሞም አንድ ቀን መልስ ይኖረዋል፡፡ "ሰው" መሆን አቃተን
    መጀመርያ እንደ "ሰው" ስናስብ ከራሳችን አልፈን የሌላውን ስሜትና ችግር ለመስማትና ለመረዳት ፈቃደኛ ስንሆን "መመካከር" ውጤት ያመጣል፡፡ ነገር ግን ከሰውነት ወርደን፤ ፈጣሪን ረስተን፤ ከእንስሳ ያነሰ ባህሪ ይዘን በዘረኝነት በጽፈኝነት እየተባላን ተጫረሰን፡፡ ኡ ኡ ኡ.... እግዚአብሄር ሆይ "ሰው" አድርገን!!

  • @DogomaGuta
    @DogomaGuta 4 місяці тому

    አስቱ ፈጣሪ ይርዳን አንቺ ጀግናነሽ በርቺ

  • @mickyfikadu4754
    @mickyfikadu4754 4 місяці тому +1

    የእውነት ከሆነ ይጸናል ትክክል ካልሆነ አይጸናም ur right Astu ሁለት አመት ቆይቶ ስንት ሰዉ ሞተ እስኪ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 4 місяці тому +17

    መደራደር የለም ሴጣኑ ሊመታ ሲል አሰለቀሰሽ።

    • @ayalewasres4632
      @ayalewasres4632 4 місяці тому

      ሰላምን የሚጠላ አትስማሙ አትታረቁ ሁሌ ተናቀቀሩ እንጅ ይቅር እንዳትባባሉ የሚል ሰይጣን ብቻ ነው

    • @xplj3184
      @xplj3184 4 місяці тому

      Exactly

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 4 місяці тому

    አንችስ እድለኛ ነሽ አስቱ በአደባባይ ሠው እያየሽ ታለቅሻለሽ 😭😭😭 በየቤታችን የምናለቅሰውን ቤት ይቁጠረን 😭😭 እረ ጌታ ሆይ በቃ በለን

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 4 місяці тому

    ወይዘሮ አስቴር በዳኔ አለቀሱ ወይም ሳቁ ብዙ ቁምነር አይድለም። ሴትዮ ሲጀመር ሴት ናቸው፣ ሲቀጥል ዕውቅ ተዋናይ አርቲሲት ናቸውና እርሳቸውን ማመንም ኾነ አለማመን አይቻልም። ይሁንና ድርጊትና ንግግሮቻቸውን መከታተል አይከፋም። ስለኹሉም ነገር ፈጣሪ አምላክ ይመስገን።

  • @angolelamariam1051
    @angolelamariam1051 4 місяці тому

    "የኔን ስልጣን ከመከጀል ውጭ ባሉ ጉዳዮች ዙርያ ተወያዩ" በሚል ሸምቀቆ ከታነቀ፣ የሀገሪቱ ከሶስት አራተኛው ያላነሰው አካባቢ በጦርነት ውስጥ ባለችበት እና በልዩነት ውስጥ ያሉትን ቁልፍ አካላት ካገለለ ውይይት ምንም መጠበቅ አይቻልም።

  • @Haymanot-eq6kd
    @Haymanot-eq6kd 4 місяці тому

    የአማራ ግፍ በከንቱ መቅረት አለበት ነው መልክቱ

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 4 місяці тому

    Hi Astuka you make me cry too 😭😭😭😭
    Ayeee hagere Ethiopia 🤔🤔

  • @טאיצואטאלו
    @טאיצואטאלו 4 місяці тому

    አስቴር በዳኔ ማለት ኢትዮጵያ ናት እህቴ አይዞሽ በቅርብ ቀን የሰሜኑ ማእበል እንባሽን እነደሚያብሰውና የምትናፍቂያትን ኢትዮጵያን ታያታለሽ።በርችልኝ አታልቅሽ።

  • @beyenetibebu-ib2kk
    @beyenetibebu-ib2kk 4 місяці тому

    አረ አስቴር የእኛ ጀግና በርች አድናቂሽ ነኝ

    • @AntenehGetasew
      @AntenehGetasew 4 місяці тому

      የእሷ ጀግና ከአንድ አመት በፊት ምን ትል ነበር ዛሬ ታለቅሳለች ጅል

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 4 місяці тому

    ማንም ላፈሰሰው ደም ተጠያቂ ነው በምድርም በሰማይም ፍርድ አለ እነዚህ ያለርህራሄ ህዝብ የገደሉ፣ ያሰቃዬ፣ ያፈናቀሉት ለፍርድ እንዲቀርቡ ተገቢ ነው ከዚያ በኋላ ሊሆን ለሚገባው ምክክርም፣ እርሱም ህዝብ ከህዝብ ጋር ያደርጋል አለበለዚያ ሊያቆሙ አልቻሉም even ትላንትወዲያ ወለጋ ሀያ ሁለት አማራ ነው ጋቸና ሲርና በሚሉት የሽመልስ ጦር የቱጨፈጨፈው መቸም አያቆሙም በራሳቸው እግዚአብሔር ግን ድል ለፋኖ ሲሰጥ ያቆማሉ ድርድር በሰው ነፍስ የማይሆን ነገር ነው ለፍርድ ነው መቅረብ ያለባቸው። እስክንድር እስክንድር አትበል እሱም ቢሆን አይደራደርም ይህን እያወራችሁ ለመንግስት ቅስቀሳ በህዝብ ላይ እየሰራችሁለት ነው? ቢልም እንኳን እስክንድር ብቻውን ወሳኝ አይደለም ከወንድሞቹ የተለየ አላማም ግብም የለውም አየር ላይ አትቅዘፉ ሰባዊነትና ለሰላም ያላችሁን ፍላጎት አከብራለሁ ያደረጉትን እና እስካሁንም እያደረጉ ያሉትን መዘንጋት ግን የለባችሁም
    ፍርድ ፍርድ ፍርድ የሚባል ነገር አለ እግዚአብሔር ሀጢያተኛን ይቅር ይላል ነገር ግን ሀጢያተኛ ለሰራው ሀጢያት ዋጋ ይከፍላል አስቴር ትክክል ነሽ የምትይው ነገር ግን ሰው የዘራውን ያን ያጭዳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ ማጨድ አለባቸው።የሞቱት ሞቱ ቋሚዎች እኮ በእንባ ሟሟን። ለአብይ ስልጣን መሰንበቻ ተማጽኗችሁን አቁሙ ። የምንጸልየው የፍርድ ቀናቸው እንዲፈጥን ነው የምንጸልየው አስቴር በምትይው መንገድ አይደለም።

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080 4 місяці тому

    አሉ የሚባሉት ተቃዋሚ ድርጅቶች ባልተሳተፉበትና የአዲስ አበባን የብልፅግና ተወካዮች ያሳተፈ የምክክር ኮሚሽን ምን ሊሰራ ይችላል? ጁሐር እንዳለውም ከምክክር ድርድር አይቀድምም እንዴ? አገራችን በሁሉም ቦታ ሰው እየተገደለባት እንዴት ወደ እውነት የተጠጋ ስራ የሚሰራ ጠፋ?

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 4 місяці тому

    አስቱ አይዞሽ እኔም ሆድ ብሶኛል እ/ር ያግዘን

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 4 місяці тому

      Meneme hode yemiasebese negere yeleme! Ethiopia eyemekereche new

  • @shenkorsoser
    @shenkorsoser 4 місяці тому +10

    አስቱ ምርጥ ኮሜዲ ወጥቶሻል!!!
    ትላንት ፋኖ ወጥ አደረጃጀት ስለሌለው ከፈኖ ጋር መደራደር አይቻልም አልተባለም ነበር??? ነው ወይስ እስክንድር የፋኖ መሪነት ሹመት ተሰጠው ???

  • @LeyGeb
    @LeyGeb 4 місяці тому

    I feel you girl

  • @solomnashagre8680
    @solomnashagre8680 4 місяці тому

    አስቱካ አይዞሽ የአገራችን ሁኔታ ከለቅሶም በላይ ያሳብዳል

  • @ShambelWorku-t4y
    @ShambelWorku-t4y 4 місяці тому

    ምክክሩ ፡አንደኔ ፡ከሆነ ፡ ነፍጥ ፡አንስተው ፡ ከሚፋለሙት ፡ጋር ፡ቢሆን ፡ውጤት ፡ያመጣል ፡ አለባለዚያ ፡ ድካም ፡ብቻ ፡ይመስለኛል፡

  • @amanuelabede4538
    @amanuelabede4538 4 місяці тому +1

    THE ONLY SOLUTION IS TO GET RID OF THIS MURDERER LEADER!!!!!

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 4 місяці тому

    አሰቴርዬ በጣም ነዉ የምወድሸ❤❤❤❤

  • @EnbagGaez
    @EnbagGaez 4 місяці тому +1

    አስቴር ብዙ ነገር አርገሻል

  • @marek5323
    @marek5323 4 місяці тому

    ለኔ ያንቺ እንባ ዘንዶው ከአረት ኪሎ ጭንቅላቱ ተቀጥቅጦ የመውጫው ሰዓት ሰለደረሰ አንገብግቦሸ ይሆናል የሚል መልዕክት ነው የሚሰጠኝ!

  • @FamilyFame-p9o
    @FamilyFame-p9o 4 місяці тому

    ዛሬ ወደ ሰውነት ተመልሰሻል ቁጥር አንድ በጥባጭ ነበርሽ እኮ ዛሬም ጊዜ ሳይረፍድ መመለስሽ ጥሩ ከዚህ በፊትማ የሌሎችን ሀይማኖት ጠል እና የሌሎችን ብሄር ጠል ነበርሽ

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 4 місяці тому

    😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን እውንት ይሁን 😭😭🤲🏼

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 4 місяці тому

    ሕዝብ ብዙ ችግር ያለበት አይመስለኝም ሕዝቡ አሁንም አብሮ እየኖረ ነው አሁን ላይ የሀገሪቷ ትልቁ ችግር መግሰት ነው ጊዜ ያለፈበት የምክክር ኮምሽን

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 4 місяці тому +1

    ማነዉ አና ነዉ አስክንድር ብቻ ዉን የሚደራደር የሆንሸ ….ምን አሰለቀሰሸ ወደ ድሸም ጠላሸም አብዮት ይወርዳል

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 4 місяці тому +4

    በጣም የዋህ ህዝብ ነው። ብልፅግናን እና አብይን ማመን እንኳ ጅልነት ነው። ብልፅግና ማለት ብልግና ማለት ነው።

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 4 місяці тому

    SHALOM !
    S S ADRGENAL GN SFELG BCHA NEW YEMAYEW MNALBAT EYEQEYAYERACHU ENDAYHON
    10 MILLIONS TEMEGNEHULACHU !

  • @محمدابوبكر-ش4س
    @محمدابوبكر-ش4س 4 місяці тому

    Aydoh

  • @TibletsMengsteab
    @TibletsMengsteab 4 місяці тому

    Lek nesh Astu Geta yebarkesh metew new yemishalew