Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቀለህየወት ያሰማልን አጀት የሚአርስ ትምርት አተም ወድሜ ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልክ
ኢትዬጵያ የስላሴ የክብራችው መመስገኛ ምድር ኢትዬጱያ የአለሙገዥ ኢትዬያ አለም ብርሀን ኢትዬጵያ እርስት ድንግል ማርያም ይህነው እውነቱ
We have to pray always
እንደዚህም ተብሎ ነበረ እኔስ ዛሬ ገና አየሁት እግዚኦ 😭😭😭
እግዚአብሄር ልቦና ይስጥሽ
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት
ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸዉ መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ ያለም ብርሀን ኢትዮጵያ ያለሙ ገዢ እግዚአብሔር ለዚ ዘመን ያብቃን እናቴ ድንግል ማርያም
ሌላኛው ተሀዲሶ ነው አትሸወዱ።
ባትጃጃሉ ይሼላችሁ ነበር ንስሀ ግባ ወንድሜ ሞት ያይቀድምህ
አሜን አሜን አሜን
አሜን❤❤
በእውነትቃልህይወትያሰማልንአባታችን
ሳላመሰግነዎት አላልፍም አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዘላለም ትኑር
ከብት መናፍቅ መጥፊያቹሁ ቀን ተቃርቧል
@@MikeAsmare3308 ኦርቶዶክስ ናት መናፍቅ🤔
እርሱ ካቶሊክ ነው ... አባታችን ስትይ አፍራለሁ ...እውነተኛ አባቶቻችን ፈልጊ ...እራሱ ግራ ገብቶት እውነቱን ፈለጋ ላይ ነው ... እውነት በማመን እንጂ በምርምር አይገኝም ... ጸሎት አድርጊ ...ንሰሀ ግቢ
@@yaredkebedeelala2832 እርግጠኛ ነህ ካቶሊክ ነው መምህሩ
የተማረበት ጳውሎስ ኮሌጅ ነው ... ያስተማሩት ...ምንፈቅናን ነው ...ለዚህ ቀላል መስረጃ ... እነበጋሻው ...እነ አሰግ እና ሌሎቹ የኮሌጅ ደናቁርት ...ይህ በቂ ነው ። ኮሌጅን ያሰጀመሩት...አባ ጰውሎስ/ ገብረመድህን/ ካቶሊካዊት አስፍነው አልፈዋል ...የእሳቸው አስፈጻሚ አሁን አሉ ። ካቶሊክ ማለት መንግስታዊ ማለት ነው ... እኛ ግን ክርስቶሳውያንነን/ 318 ሊቃውንት ያጸኑልን እንቀበላለል / የእነርሱን ቃል ካቃለለ ጋር ህብረት የለንም ለዚህ ነው። አባ ጳውሎስ ይህን አድርጓል ... አሁን ቤተክርስቲያን በመንግሥታት እጅ ነው ... ያለችው ... እግዚአብሔር ነጻ ያዋጣታል ... ከመንግስታት ጋር አናብር ይቆየን።
አሜን አሜን አሜን መምህር ያገልግሉት ዘመኖት ይባረክ ቃለህይወት ያሰማልኝ ኢትያ አርት ሚዲያ አዘጋጆች በርቱልን
ቃል ሕይውት ይስማልን መምህራችን
ቃል ህውት ያሰማልን
አሜንእሜንእሜን
እግዛብሄር ሁለታችሁንም ቃለህወት ይሰማል እድሜ ጤና ጋር ይድልልን
እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና አብዝቶ ያድልልን አባቶቻችንን ያኑርልን ሃገራችንን ቤተክርስትያናችንን ፈጣር ይጠብቅልን አሜን🙏
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን ቀርቧል
@@MikeAsmare3308 ሰይጣን የስድብ አፍ የተሰጠህ
@@tube-pb8rn ዲያቢሎስንና ተከታዮችን መስደብ ብቻ ሣይሆን እስኪበቃው ድረስ መርገጥም ያስፈልጋል
አስተምረው የማያሳምኑ በስድብና ስም በማጥፋት ብቻ የተካኑ ከ ኛ ከተራ ምእመን ምንም የማይሻሉ መምህር ተብለው በቀሚስና በካባ ተጀቡነው ንፁሀን የተዋህዶ ክርስቲያኖችን ከቤተክርስቲያን የሚያባርሩና የሚያስቱ ናቸው!ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና ታች ቅድስት ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናንን ይጠብቅልንየኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ምእመን እረኛ የሌለው መንጋ ሆነናል!
እረኛ፡ አለን። እረኛችን ፡ መድሐኒ አለምነው። ለእውነት ፡ አና ለቤተክርስቲያንናች፡ የሚታገሉ ፡ ትክክለኛ ፡ አስተማሪዎች ፡ አሉን። በፁ አባታችንን፡ መድሐነ አለም ፡ አይዞህ ፡ ልጄይበላቸው። ይጠብቃቸው። መምህሮቻችን፡ መድሐኒ አለም፡ ያጠንክርልን ፡ እድሜያቸውን፡ ከሙለጤንነትጋር።
Ewunethin Newe....😂Defar...Semtehal adele le SINODOSE kumm neger yemiyabekah yelem Hizbu bekih Newe....Tewahidon lekek argeh Rashin chal
ቃለ ሐይወትን ያሰማልን መምህራችን
Ameen medhn alem kirstos ybarkachihu Ethiopia hagerachinen tewahdo haymanotachinen egziabher yetebeklen
እግዚአብሔር ላገራችን ሠላሙን አውርድልን የበግለምድ ከለበሱ ተኩላወች እግዚአብሔር ይጠብቀን በተዋሕዶ ሀይማኖታችን ያጺናን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን።
እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል አደረሳቹ ውድ ወንድማችን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን ስንዱ ለፍርድ መቅረብ አለባት በእመቤታችን ቀልድ የለም በአይናችን ቀልድ የለም በማርያም ስም እየነገደች ህዝብ አጥፍታለች ከቅድስት ቤተክርስቲያን ከቅዱሳና አባቶቻችን እጃቹ አሱልን እኛ እንበቃለን የኛጉዳይ የመንግስት ባለስልጣን።
አንተ ማትረባ እውነቱቅርብነው ግን እነዳተ ያለ አያየውም
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን ቀርቧል ዝምብለሽ አፍሽን ክፈቺ
እርሳ በይፈ ክዳለች ... እርሱ ደግሞ ከርኩሳን ካቶሊኮች ጋር ቆሞአል ... ሁለቱ አንድ አይነት ናቸው የኢትዮጵያ የአለም ብረሀን ...ጥቅማችንን ያስቀርብናል ስላሉ ፈርተው እውነት ያውቁታል ...ለሆዳቸው ሲሉ ክደዋል እያስካዱም ነወ። ከላይ ...ፖስት ያደረግሁዋቸሁን በደንብ መርምሪ ...ይቆየን
በእግዚአብሔር ስም ስላምቤተስብ የዛሬው እንግዳ መምህር በጣም እስተማሩን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ያብዛልዎት እቅራቢውወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ውዷ ቢተክርስቲያን በውጭው ሆነ በውስጥ ገብተው እንደሳማ የሚለበልብሽን ሊቀ መልእክ ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሀ ይብዛ
የአለቃ አያለው ውግዘት የቢዌኒሴ ሰላሣ መግባት አሥረዳን እሥቲ መምህረ።
ምን መምህር ነው እሄ ከብት ማፈሪያ
Teneka Beka lashh..Menafikan demo bezih metachu
እውነትነው መፈሳዊ አባቶቻችን ከስጋ አባቱቻችን ይበልጣሉ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ደስ የሚል ገለፃነው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንዲህ መምህራን እየወጡ ቢያስተምሩ መልእክትን ቢያካፍሉ ብዙዎች በተኩላ ከመነጠቅ ያድናል እና በርቱ። እውነተኛ ትምህርት ቢደጋገምም እንኩዋን አይሰለችም ሁሌም እውቀትን የሚያዳብሩ አዲስ ነገሮችን ይዘው ስለሚመጡ ይጥማል። ዘመናችንን መዋጀት ለሚመጡብን ጠላቶች መመከት እንድንችል በትምህርትና በእውቀት ተገንብተን በልጽገን ጠንክረን መገኘት ሁሌም ይኖርብናል ። ለዚህ ደሞ እንዲህ ያሉ መምህራን ትምህርትን መስማት ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን ።በርቱ። እንደውም በመስቀል አደባባይ ቤተክርስትያን መስቀሎችን በንብረትዋ በቦታው ላይ መደርደር አለባት ። በመስቀል መታጠር አለባት ። አሻራዋን ለልጅ ልጅ መተው አለባት በንብረትዋ ከልካዩ ማነው?????? ያ ያቃጠለው ድርሽ አይበል። ቢፈልግ መንግስት ሌላ ለሁሉም ኮመን የሆነ አደባባይ ይስራ ። የኦርቶዶክስ ቅርስ ለመንጠቅ ከማሳደድ።
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጀም እደሜ በጤና ይጠብቅልን ደሰ የሚል ጥያቄና መልሰ ነወ ለአባታች በእወነት ያብዛልን ያገልግሎቶት የረዝምል በደጋሚ ብታቀርብለን ደሰ ይለናል ወንደማችን አንተተም በርታ አሜን🙏🙏🙏
የወላጆቼ ቤት ከቤተክርስቲያን አቅራቢያ ስለነበረ ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ ቤቴ ሆኜ የማታ ጉባኤ ትምህርት እሰማለው ወላጆቼ የኦርቶዶክስ አማኝ አይደሉም እኔም ከጊዜ በኋላ ነው ኦርቶዶክስን የተቀላቀልኩት እናም እንዳልኳችሁ ያኔም አሁንም ቤተክርስቲያን አንድም ቀን ንሰሀ ግቡ ሳትል ቀርታ አታውቅም፡፡ ግን ሰዉ ምን እየሆነ እንደሆነ አላውቅም ብቻ እግዚአብሄር አምላክ ይድረስልን፡፡
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ጅሮ ያለዉ ይስማ በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን መህምራችን
እንዳው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ እድሜ ከጤና ጋር ጥበብን ከማስተዋል ጋር አብዝቶ ይስጥልን አባታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀዎት ከቃል በላይ ነው የሆነብኝ ቃለ መጠይቅ ሳይሆን ስብከት ነው 👉ድጋሚ የሚቀርቡበት ቀን ናፈቀኝ💒
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን ቀርቧል አንቺ
@@MikeAsmare3308 እግዚአብሔር ይገስጽሽ እህቴ ማንበብ ካልቻልሽ አስነብቢው ከመሳደብሽ በፊት ግን አስተውይ እሽ
ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት በጣም ጠቃሚና ወቅታዊ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖታችንን ከነጣቂ አውሬዎች ከመናፍቃን ጠብቅልን። አሜን።
አሜን አሜን አሜን 😥😥🙏🙏
@@MikeAsmare3308 እግዚአብሔር ይባርክህ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጀኝ ያያዳነኝ የደሙ ዋጋ ነኝ ስሙ ይባረክ። አንተም እነደዛው ልቦና ይስጥህ በላይህ ላይ ያለውን የሰይጣን የስድብ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸዉ።
@@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ አጭበርባሪ አሁን እንዲህ ስለቀባጠርሽና እራስሽን ስላታለልሽ የምትተርፊ መስሎሻል ዝምብሎ ማነብነቡና ማስመሰሉ ትርፍ የለውም ከኪሣራ በስተቀር
@@MikeAsmare3308 እግዚአብሔር ይማርህ የምታወራው አንተ እንዳልሆንክ እርግጠኛ ነኝ። ግዴሌህም ከሙሴ ከፍርድ ወንበሩ ላይ ቀስ ብለህ ወረድ በል እሺ። ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Bewnet klyewet yasemalen amen amen amen egzeabher yebarkih wedeoch
እግዛብሄር ይሥጥልኝ በጣምነውደሥያለኝእውነትነውየደጎቹፀሎትይጠብቀንባለንበትእለም መፀልለይነውከልብ
እንዴት ደስ ይላሉ መምህሩ በጥልቅ ገለፅለፅ አድረገዉ ነዉ የሚነግሩን! ደግመህ እንደምታቀርባቸዉ እሙን ነዉ! ለዛሬዉ ግን በጣም እናመሰግናለን ክርስቶስ በእድሜ በጤና ያቆይልን! መምህር🙏🙏🙏
Amen Amen Amen.🙏🙏 .
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ
ከብት መናፍቅ
አቤት ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነውመህምር ሲስያተምሩ ደስ ይላሉ እረጅምእድሜ ከጤና ጋር ያድልልን👏👏👏
page kalachew lakilign zare gananew yayewachew esti agargn ehet
Ye Oromiya betekinet Tenektobishal ayzosh Geletay...Sibanen style keyer arg enji beka lash 😂😂😂😂
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ :: ከመንገድህ አታውጣን::
መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣምእናመስግናለን
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን እየመጣልሽ ነው
ውንድማችንዕድሜጤናይስጥህ
ዕርትዕት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ወደ ልቦናሽ/ህ ይመልስ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ስጠን
አሜን።😥🙏🙏።
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት ሁላችንም የእውነት መስሎን ተታለናል ምእመናኑን የበለጠ ለማንቃት በየአውደ ምህረቱ በደንብ መገሰጽ እና ማስተማር ያስፈልጋል 🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
ትምህርት ነውቃለህይወትያሰማልን
Amen kalehiwot yesemalen ❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ የመምህራችን ትህትናው የእውነት ልብ ይገዛል በጣም ብዙ ነገር ነው ያስተማረን በመስቀል አደባባይ ጉዳይ የእውነት ልቤ ተሰብሮ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
ለ እንደ ዳታን አይነቱ ሰው መመለስ አያስፈልግም መሬት እስክትውጠው መጠበቅ ነው። ኢትዮጵያ የአለም ብርሀንአንድ ጌታአንድ ሀይማኖት(ኦርቶዶክስ ተዋህዶ)አንድ ኢትዮጵያ ። አለቀ
ሊቀ ሊቃውንት አለቃ እያሌው ታምሩ በአንድ ወቅት በሬዲዮ ጣቢያ ከተናገሩት ላይ የተወሠደ~> ☞ ••• ይሁንና እኔ ተሥፋ አልቆርጥም ኢትዮጵያ እንደገና ትነሣለች ኢትዮጵያ ትታደሣለች ፣ ኢትዮጵያ ትመለሣለች እንደነበረም ትሆናለች፤ ሥጋውያን አሥተዳዳሪዎችና ሥጋውያን መሪዎችም እነሡ ባሉት ሀገር አትቀናም ሀገር አትጠፋም።እሽ ቢሉ እግዚአብሔርን ቢቀበሉ ይኖሩባታል ይኖሩላታል ፤እምቢ ቢሉ ግን ይወገዳሉ እንጂ እግዚአብሔር ከመንግሥቱ አይሻርም ሀገርም አትጠፋም ።እና ሥለዚህ ከደርግ ዘመን ጀምሮ በእግዚአብሔር ላይ የሸፈተው ልብ የሚመለሥበት ቀን በቅርብ ቀን ይመጣል፤ዛሬ ኢትዮጵያን እንውጣለን ብለው ያሠፈሠፉ ፣አፋቸውን የከፈቱ፣ጉሮሯቸውን ያላቀቁ ሁሉ ነገ ይህ ሁሉ ይዘጋል ሁሉም ነገር ይቀራል ።እግዚአብሔር አንድ ሀይል ያስነሣል ፤አሁን እውነተኛው ነገር ከሆነ በውሥጥም ያለነው በሥደትም ያሉት ኢታትዮጵያውያን ሁሉ አንድ ልብ አንድ ሆነው ወደ ሀገራቸው ወደ ሐይማኖታቸው ማተኮር አለባቸው፤ደግሞ እምቢ ካልን እኛ እንጠፋለን እንጂ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያድናታል፤ኢትዮጵያም ኢትዮጵያ ትሆናለች እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እግዚአብሔርም እጇን ጨብጦ ይመራል።♥
አንተዉሽታም የእዉነት አስተማሪ አይደለክምሥትጀምር እንዃን አላማተብክም መናፍቅ ነክ በቀሚስተሽፍነክ ትቀባጥራለክ
Zendiro Menafik eyalu bemalet Ye Tewahido lijochin lemeshewed Yaregachut Tebanuwal 😂😂😂😂 lemiketlew Amet layla mokiru Lash Faraw 😂😂😂😂
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !መምህር እናመሰግናለን ።
ዋውውው ሚገርም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜ።እናንተን ፡መድሐኒ አለም ፡ ይጠብቃችሁ ፡ ዛሬ እኛያለን፡ ብትገዜ፡ በጣ፡ ፈታኝ ፡ ግዜውጥ ፡ ነው። እግዚአብሔር ፡ እናንተንም ፡ በያዛችሁት፡ ሐይማኖት ፡ ያጠክራችሁ። ቤተክርስቲያንናችንን፡ አግዚአብሔር ፡ ይጠብቅልን ።ቃለህይወት፡ ያሰማልን ። ሁላችንንም ፡ በእምነታችን ፡ ያጠንክረን፡ ለዘላለም ፡ አሜን።
አቤት አለመታደል እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልል
ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የእውነተኛ የቅዱሳን አባቶቻችን ሳልሳዊ ንጉስ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚያበስሩበት የእውነተኞች አባቶች ትምህርት 💚💛❤ትንሳኤ እኛ ልጆቻቸው በእምነት እንጠብቃቸዋለን ይልቅ ምእመኑን ከማወናበድ መልእክቱን ሠምቶ እንዳይመለስ ምነው ታወናብዱታላችሁ
ለኛ ጥሩ ነው እንቃወማለን ሲሉ በዝተን ተገኘን እግዚአብሔር ይመስገን በየሚዲየው ወተው የሚቃወሙ ወደው አይደለም ሳልሳዊው እኛ ሳናበስር ተራ ሰው ለምን ያበስራል ብለው ነው እነሱ ያላቦኩት ካልሆነ አይጋገርም ክርስቶስ ም ሲመጣ መች ተቀበሉት ከፖርላማ ወይም ከጻጻሳቱ ውስጥ ይማጣል ብለው ነው የሚጠብቁት ምስኪኖች ለሁሉም ግዜ አለው መታገስ አቃታቸው
እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን የፍቅር አባት የሰላም ባለቤት ሰላሙን ያብዛልን 🙏🙏💚💛💓💒💒💝💞💕💚💛💜💙💙
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን ቀርቧል ድንቄም ድንቅ ትምህርት
Molweya Metregiya Azuwariw Menafiku Woyane.....Sile Patriyarkachinin kemitawera sile Oromiya Genocide bitaweras..Amedam 😂
ማንኛውም ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ እሄን ቻናል ባለመከታተል ተባበሩ subscribe እንዳታረጉ ለዩቲዩብ በመደወልም እናዘጋው
Siltena yigolihal..Faraw Rasihin Asfogerk....😂😂😂😂 Subscribe atargu..Abet bizu teketaye alehiko 😂😂😂😂 Endakmiti ye Social media Abiyot mehonuwa newe.....😂😂😂😂
@@belimeku5630 አራም ፍየል
እናመሰግናለን
ቃል ሕይወትን የሰመልክ መምህሪ
ዝም ብለህ ሳይገባህ እና ሳትረዳ ከእግዚአብሔር እውነት ጋር አትላተም አትጣላ ስለ ውግዘቱ አልተወገዙም ምናምን ብሎ ከማውራት እግዚአብሔርን በሡባኤ መጠየቁ በም ምክኒያት አወገዙ የሚለውን ማወቅ ይበጃል በተረፈ ሕዝቅኤል 34 ይነበብ ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመሥገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
et art enamesegnalen
ኡውነትእንተውንድማችንውርቅይሆነትምህርትነው
የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ 4 ቁጥር 14 ይለናል የእግዚአብሔር ቃል፣ ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልን ለሁላችንና ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልዕክት ከእውነትም በላይ እውነት ነው፤መልዕክቱን በሙሉና በማስተዋል ላዳመጠው። እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያ ላይ 1000 አመት መቶ ይነግሳል ይላል መልዕክታቸው ለተባለው እየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ዳግም የሚመጣው ለፍርድ እንደሆነ የማያውቅ(የማያም) ክርስቲያን ካልሆነ በስተቀር መልዕክቱ ላይ እንዲህ አይልም ስለፊተያይቱ ትንሳዔ የሚገልፀው መልዕክት ላይ የተነገረውን ከሆነ መልዕክቱን በንፁህ ህሊናና በማስተዋል ያንብብት፤ኢትዮጵያ ከየካቲት 21 በሗላ ትጠፋለች የሚል ነገር በጭራሽ አልተባለም፤ ስለኢትዮጵያ ትንሳዔ የሚናገር መልዕክት እንዴት ብሎ ነው መልሶ ኢትዮጵያ ትጠፋለች ሊል የሚችለው??? መልዕክቱ ያለው መልዕክት 9ኝ(የአዋጁ)ላይ የተባለው ከየካቲት 21 በሗላ በማንኛውም ሰዓት እግዚአብሔር ብቻ ባወቃት ጊዜ መቅስፍቱ ወይም ጠረጋው ይጀምራል ነው የሚለው፤እና ዓለም አሁን ላይ እንዴት እየሆነች ነው?? በእውነት መቅሰፍቱ አልጀመረምን??? እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
በእውነቱ ዛሬ በጣም ታላቅና መሳጭ ትምህርት ተምሬአለሁ ቃለህይወት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ በመሆኔ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች ክብርና ምስጋና ለፈጣሪያችን ለቸሩ መድሀኒያለም ይድረሰው🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
AMEEN AMEEN AMEEN
ቃለ ሕይወት ያስማልን ጠያቂውም ፅጋህን ያብዛልን
ሰላም ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እስኪ እንደነዚህ አይነቶችን ቻናሎች እንከታተል ምምህራኖቻችን ከሚያንቋሽሹ ስር እንውጣ አንድ እንሁን ማሀላችን አናስገባቸው ካለ ቦታቸው መጥተው አይከፍፍሉን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎትን ዘመን ያርዝምልን ኢት አርትንም ያቆያችሁ በርቱ 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ወንዳማችንም በረታልን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከልህ
Amen Amen Amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏መሰረታዊ የሆነ የጠለቀ ትምህርት 🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ የሥላሴዎች የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኡትዮጵያ ርስተ ድንግል ማሪያም ናት መባሉ ነው የ 666 ተከታይ ናቸው የሚያሰኝው ? ወይንስ ተዋህዶ በጉበኞች በሀብት ተወዳዳሪዎች የቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢዋ ሳይቅር የነጋዴዎች መተራመሻ መሆንዋ ወይንስ ክርስቶስ ከድንግል ማሪም ተወለደ የሚለውን ክደው ተቀባት መባሉ ? እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጽልን ማስተዋል ይስጠን :: እግዚአብሔር አዋቂ ነው ::
አታፍሩም ቴዎድሮስ መጣ ብላችሁ ተሿሺማችህ ስትቀልዱ ቤተክርስቲያን ያላለችውን እያላችሁ ቤተክርስቲያናችንን የምታስጠምዱ እዚህ እዛ ገዳም ነው የምትሉ እናንተ ከኦርቶዶክስ ውጪ ናችሁ ስለ ገዳም አያገባችሁም የናንተን ቴዎድሮስ ስንዱ ቤት ፈልጉ
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ምኑ አስገረመህ ኢትዮጵያ የሥላሴዎች የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ መሆኑዋ ነው ወይንስ የድንግል ማሪያም የአስራት ሀገር መባሉ ነው እውነት ነው እግዚአብሔር የመረጠው የተከለው ያፀደቀው ንጉስ በሥላሴዎች መሪነት መምጣቱ ሀገሬን ካልእባግ መከራ ማሳረፉ ተወደደም ተጠላ የማይቀር ነው ሽንገላ ውሸት ቅጥፈት ማስመሰል ልዑል እግዚአብሔር ስልችት ብሎት ትእግስቱ ያለቀ ስለሆነ በጊዜ ንስእሃ ገብቶ ከልብ ተጸጽቶ ለፈጣሪያችን ለሥላሴ ልባችንን ማስማረክ ይሻላል እውነትን መቀበል ይበጃል እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ሰውን በከንቱ አትወንጅሉ ለእውንእት በእውነት መስክሩ የገባኝን እውነት ማንም ሊያስለውጠኝ አይችልም ወንድሜ ወይም እህቴ ሰላም ሁን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄ ሚዲያ በጣም የተመሰገነ ነው እስከ ጋዜጠኞቹ ተባረኩ ብሩክ ሁኑ
ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !
Ameen kale hewot yesmalen⛪✝️🤲
እውነቱን እውነት ብለን እንዳንቀበል የተዘረጋው ሰይጣን በየት በኩል እኔ እንደውም የአለም ብርሀን የሚባሉት ውግዘት አለ ውግዘት እስካልተነሳ ኢትዮጺያ ሰላም አትሆንም ነው ያሉት እውነት ነው ይሄው ጸሎት ቢታወጅ ምን ቢደረግ ኢትዮጵያዊ የደም መሬት ከመሆን አላገዳትም ሲኖዶሱ ለመንፈስ ቅዱስ ተጠሪ እስካልሆነ ድረስ መፍትሔ የለም ደሞም ጽዳቱን ከቤቱ ይጀምራል ለዛም ነው እንዲ የምንታመሰው
እተ ስወ በጣም ተሳሳትክ እዴያወ የለለ ንገር ንወ የምታወራወ እር በስማም በል
SELAM
እውነት ነው ደግሞ ለአጋንንት ሲኖዶስ ይሰብሰብ እንዴ ? አንድ እውነተኛ ምእመን ይበቃቸዋል:: ከጠነከርን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን: በእድሜ ይጠብቅልን::
ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት መምህር
እነሆ ቅዱስ እግዚአብሄር ሆይ ይህንን የሚደርስብንን ክፉ በደል አይተህ ዝም አትበለን ??? ልዑል ሆይ ስማን ??? እነሆ ክፉ ተኩላዎች በቤተ መቅደስህ ዙሪያ ተኮልኩለው :- ንፁሀን ትክክለኛውን መንገድ እንዳይሄዱበትና እንዳይከተሉት ያስታሉ ። በስምህ እየማሉና እየተገዘቱ ግን ምእመኑ እውነትን እንዳይረዳ : እንዳይመረምር : ከእነሱ የሀሰት ሰብከት ውጭ ሌላ እንዳይሰማ : አዋቂዎችም እነሱ ብቻ እንደሆኑ አድርገው እየሰበኩ እውነተኛውን መንገድህን እንዳንከተል እያሳቱን ይገኛሉ ። ስለዚህም እየተደረገብን ያለውን በደል ሁሉ ተመልከት ።- እነሆ እውነተኛና ቅዱሳንና ጠቢባን አባቶቻችን : እውነተኛውን ቃልህንና የሂወት መንገድህን ለምእመኑ የሚያስተምሩትንና የተደበቀውን እውነት እያስተማሩ ያሉትን እውነተኞቹን የኢትዮጵያ የዓለም ብርሀን አባቶችን ያናንቃሉ ። ትንሾቹ ( የመደረክ ሰባኪዎች) ትልልቆቹን / አንተ ትልቅ ያደረግካቸውን : የመረጥካቸውን ቅዱሳን አባቶቻችንን ሰድበው ለሰዳቢ ሰጧቸው ። ያንተንም መቅደስ በተበረዘ ሰበካቸው አረከሱት ። ቅዱስ ቃልህንም ካዱ : " እውነት : እውነት እላችኋለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም የሚለውን ቅዱስ ቃል " ካዱት አያውቁትምና ። እነሆ ቲንሾች ተዘባበቱብን ። - " ኢትዮጵያ የዓለም ብርሀን : የዓለሙ ገዥ : የስላሴ የስማቸው መመስገኛ : ምድር " ርዕስተ ድንግል " ናት ። ትንሳኤዋም ቅርብ ነው !!!! ደጉ ንጉስም እነሆ መሀላችን አለ ። ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ እውነት አብቃን !!!!! - የኢትዮጵያ ጠላቶችም ይፈሩ !!!
የኢትዮጵያ አለም ብርሀን የ666 ጠራጊዎች ናቸዉ ...? ጉድሳይሰማ መሰከረም አይጠባ...መምህር ተብየው ... መልእክቱን በደንብ አደምጥ ንሰሀ ግባ ... አለበለዚያ አንተም ትከደናለህ ...!የኢትዮጵያ ትንሣኤ የማይቀር ነው ...አንተ አባትህ ካቶሊክ ነዉ ... አንተም እንዲሁ ኮትልከሀል ...በእውነት ተመለስ... ስተህ አታስት !
😂😂😂 በናፍቆት አደንዝዘው አሰቀምጠው እናንተን ኦሮቶዶክሳዊዉ ይጨፈጨፍ የሚጠይቅለት የለ አንተ ሰለ ኢትዮጵያ ትንሳኢ ታወራለህ ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ?? ኦሮቶዶክሳዊ ተጨፈጭፎ አልቆ ቤተክርስቲያን ፈርሳ ስታልቅ የእናንተ ትሳኤ የሚመጣው?? ምድረ ቅዠታም ይልቁኑ ነቅታቹ አገር አልባ ሳያደርጎቹ በፌት አገሪን አልሰጥም በል ።ይህንንበ ኢንተርኔት የሚያደነዝዝህን መንፈሰ ተላቀቅ
@@solianasoliana4052 እህቴ ንስሀ ግቢ ... የሚያልቀው ያልቃ እግዚአብሔር የፈቀደለት ...ትንሳኤ ዉንያያል ... ኢትዮጵያ አሁን ለኛ ሙታብናለች አገራችን ርኩስ መምራት ከጀመሩበት ጊዜ ... በተለይ ከሀይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ ... አባታችን አለቃ አያሌው ... አገራቹሁን ነጻ አውጡ ብለው ከነገሩን ሰንብተዋል ።አገራችን ሞታለች ... ትነሳማለች ... ላንቺ አዲስ ነው ...እኛ የኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ቤተሰቦች ስለ አገር ማልቀስ ከጀመርን ሰንብተናል ...ይቆየን!
@@yaredkebedeelala2832 😂😂 መጀመሪያ የቤተክርስቲያንን የስልጣን ተዋርድ ተረዱ። ታላቁ ሊቅ አለቃ አያሌው ማውገዝ የሚችሉት ካሄናትን እኔን የመሰለ ምእመን እንጂ ፆፆሳትን ፖትርያርክ አይደለም። እረ እናንተ ሰዋች የጠላት መጠቀሚያ ሆናቹ መቼ ነው የምትነቁት። እግር እራሰን አያክም❗️ አንድ ካህን ፆፆስ ፖትርያርክ አያወግዝም❗️ በለቅሷ አሰረው አሰቀምጠው በፍርሀት አጥረው ወጥታቹ እዳትንቀሳቀሱ አሳስስረው በአህዛብ ያስጨፈጭፎቹሀል
@@solianasoliana4052 እህህህ ...ይህ የማህበረቅዱስ ነን ባዬች ተረተረት ነው ... እግር እራስ አያክም ... በእግዚአብሔር ቀልድ የለም ብለው ያወገዙት እውነት ነዉ።ዲያቢሎስ ስን ከማህበረ መላእክት የለዩት ማን ናቸው ...? ቅዱሳን መላእክት ናቸው ...ስለዚህ ...እውነት ነው። ስለ ሁሉም ያልተፈታው ዉግዘት የሚለውን መጸሐፍት አንብቢ ።ማህበረ ቅዱሳን ... አብዛኛው የሆዳምች ጥርቅም ነው። የሚያሳዝ ነው ... ምንም የማያውቅ ምእመንነው ። ክህነት በአህያ ና ማር አይመሰልም ... ካህናት ቅዱስ መሆን ያለባቸው ...እኔ ቅዱስ ነኝ ...እንተም ቅዱሳን ሁኑ የተባለው ።እውነትን በእምነት እንጂ ... በእውቀት አይገኝም ይቆየን።
@@yaredkebedeelala2832 አሰረግጪ የምነግርህ አንድም የቤተክርስቲያን አሰተምሮ አንድም የተዋሄዶን ዶክትሪን የማታውቅ የ social media ክርስቲያን ነህ ።በተረት በተስፍ ብቻ የምትኞር። ይልቁኑ ህልምህ ይብቃህ እግዚአብሔር አእምሮን የረጠህ ለምን ብለህ እንድትጠይቅ እንድትመራመር እንጂ በተረት ህልም እንድትኝር አይደለም። ማህቀረ ቅዱሳን በሁለት ወገን የተሳለ ሰይፎች ያሎቸው የተዋህዶ ልጆች ማህበር ነው ። ጠይቀው ተመራማሪ ሆነው ሰርተው ለውጠው በተግባር ያሳዪ። እናንተ ቁጭ በሉና ንጉሱኑ ጠብቁ😂😂
አዎ ቤተክርስቲያናችን እርኩስ መንፈስ ባላቸው ሰዎች ተሞልታለች የእግዚአብሔር መንፈስ በሰው ልብ ውስጥ ነው። እውነት አንድ ካህን ፈጣሪ የፈጠረውን የሰው ልጅሁሉ ማውገዝ አይችሉም? ማስረጃ አቅርብ አለቃ አያሌው አለማውገዛቸውን ማስረጃ አለህ? ማስረጃ አቅርብ አዎ እንሆ አውነት ከተደበቀች 30 አመት ማመን ከበደህ?በነገራችን ላሁለታችሁም ሰመለከቷችሁ የጂም አስተባባሪ ነው የምትመስሉት
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሞቻችን🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን
ኢትዮጵያ የአለም ብረሃንን የምትጠሉበት ምክንያት እስከዛሬ እናንተ የሄዳቹሁበትን ቁሻሻ መንገድ ስላጋለጠባቹሁና ጥቅማቹሁን ሊያስቀርባቹሁ ስለሆነ ነው
በእንግዳ ትምህርት አትሸወዱ ምንም አዲስ ነገር የለም ይላል መፀሀፉ።
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው. ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን.
አመሰግናለሁ ።መምህራችን።በጣም.ትልቅ.ትምህርት።እውነት።ቃለህይወትያስማልን ።
አሁንአንተምመምህርትባላለህይሁዳሆዳደርምንበልተህአፍህንእንዲህስትከፍትትጠረጋለህምንምብቃትየለህምየኢትዮጵያንአለምብርሀንንየመሥደብሆነመተቸትእራሥህ666ነህ።
ውይይ ቃለ ህይወት ያስማልን ለካ ከወጣት ስባክያንም አሉ ትክለኛ የወንጌል ቃል !ተመስገን ልቤ ረስረስ።
Kale hiwot yasemaln
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን 666 ነው ትላለህ ይቅር ይበልህ ማነህ አዘጋጁ በጣም ታሳዝናለህ በቶሎ። ቀኑ ሳይመሸብህ ንሰሃ ግባ አይ እንደፈለገኝ እየተነሳሁ አፌን አላቅቃለሁ ማለት ከዚህ በሆላ አይቻልም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ደግሞ የበረህኞች መልክት ነው ብለው አያውቁም መልክቱ። ለአዳም ዘር ሁሉ ነው የተላለፈው
Keyetignaw berehaaa 😂😂😂😂 minew Mejemeria Oromiya sile migedelu Orthodoxoch atawegzu Aynachu yalew Patriyarkachinin laye 😂😂😂😂 nekay nen....demo litasferaranim Amrohal....Menafikan Telegram sirr teweshiko sayhone esti biiik beluna eniyachu...Netela libesuna biik belu....😂😂😂😂ginn patriyark keyetignaw Behair yihunilachu....Menafikan 😂😂😂😂 yegna Mesakiyawoch
ንስሃ ማን ይስጠን ክሀነት ተወግዞ አይደል በናንተ እ?
Qelhiot hiwot yasemaln baxem mewadaw memihir ❤
እስቲ ስለ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ውግዘት ተናገሩ
መምህራንን በግልሽ ጠይቂ ካህናትን ስለዚህ አትጃጃሉ እሽ
ስንዱንስ በስመሐብ እግዚአብሔር ይገስፃት በጣም አሳሳች ናት እዝቡም የዋህነት በዛ ይሰሟታል ይከተሏታልም ግን ለምን!!
ለሆዳችሁ ያደራጅሁ ስለሆነ አይገባችሁምና አንሰማችሁም!
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🏿🥰🥰🥰የምህረት ጌታ ቸሩ መድኃንያለም ምህረት ይላክልን 😢😢😢🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
ትልቅ አባት ቃለ ሕይወት ያሰማል
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
Denk Temrt New Memher Yagelgelot Zebnotn Yarzmln🙏🙏🙏💚💛❤️
ባለጌዎች ናችሁ እሷስ ማርያም ነኝ አላለችም እግዚአብሔር ይገጽጻችሁ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ መምህር ልቤንአራስከው።
👍👍👍👍👌👌👌
kalehiwot yasemaln yesemanewun belbonachn yasadrbn
Azalech ameen ameen ameen memhirachin
ቀለህየወት ያሰማልን አጀት የሚአርስ ትምርት አተም ወድሜ ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልክ
ኢትዬጵያ የስላሴ የክብራችው መመስገኛ ምድር ኢትዬጱያ የአለሙገዥ ኢትዬያ አለም ብርሀን ኢትዬጵያ እርስት ድንግል ማርያም ይህነው እውነቱ
We have to pray always
እንደዚህም ተብሎ ነበረ እኔስ ዛሬ ገና አየሁት እግዚኦ 😭😭😭
እግዚአብሄር ልቦና ይስጥሽ
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት
ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸዉ መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ ያለም ብርሀን ኢትዮጵያ ያለሙ ገዢ እግዚአብሔር ለዚ ዘመን ያብቃን እናቴ ድንግል ማርያም
ሌላኛው ተሀዲሶ ነው አትሸወዱ።
ባትጃጃሉ ይሼላችሁ ነበር ንስሀ ግባ ወንድሜ ሞት ያይቀድምህ
አሜን አሜን አሜን
አሜን❤❤
በእውነትቃልህይወትያሰማልንአባታችን
ሳላመሰግነዎት አላልፍም አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዘላለም ትኑር
ከብት መናፍቅ መጥፊያቹሁ ቀን ተቃርቧል
@@MikeAsmare3308 ኦርቶዶክስ ናት መናፍቅ🤔
እርሱ ካቶሊክ ነው ... አባታችን ስትይ አፍራለሁ ...
እውነተኛ አባቶቻችን ፈልጊ ...እራሱ ግራ ገብቶት እውነቱን ፈለጋ ላይ ነው ... እውነት በማመን እንጂ በምርምር አይገኝም ... ጸሎት አድርጊ ...ንሰሀ ግቢ
@@yaredkebedeelala2832 እርግጠኛ ነህ ካቶሊክ ነው መምህሩ
የተማረበት ጳውሎስ ኮሌጅ ነው ... ያስተማሩት ...ምንፈቅናን ነው ...ለዚህ ቀላል መስረጃ ... እነበጋሻው ...እነ አሰግ እና ሌሎቹ የኮሌጅ ደናቁርት ...ይህ በቂ ነው ።
ኮሌጅን ያሰጀመሩት...አባ ጰውሎስ/ ገብረመድህን/ ካቶሊካዊት አስፍነው አልፈዋል ...የእሳቸው አስፈጻሚ አሁን አሉ ። ካቶሊክ ማለት መንግስታዊ ማለት ነው ... እኛ ግን ክርስቶሳውያንነን/ 318 ሊቃውንት ያጸኑልን እንቀበላለል / የእነርሱን ቃል ካቃለለ ጋር ህብረት የለንም ለዚህ ነው።
አባ ጳውሎስ ይህን አድርጓል ... አሁን ቤተክርስቲያን በመንግሥታት እጅ ነው ... ያለችው ... እግዚአብሔር ነጻ ያዋጣታል ... ከመንግስታት ጋር አናብር ይቆየን።
አሜን አሜን አሜን መምህር ያገልግሉት ዘመኖት ይባረክ ቃለህይወት ያሰማልኝ ኢትያ አርት ሚዲያ አዘጋጆች በርቱልን
ቃል ሕይውት ይስማልን መምህራችን
ቃል ህውት ያሰማልን
አሜንእሜንእሜን
እግዛብሄር ሁለታችሁንም ቃለህወት ይሰማል እድሜ ጤና ጋር ይድልልን
እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና አብዝቶ ያድልልን አባቶቻችንን ያኑርልን ሃገራችንን ቤተክርስትያናችንን ፈጣር ይጠብቅልን አሜን🙏
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን ቀርቧል
@@MikeAsmare3308 ሰይጣን የስድብ አፍ የተሰጠህ
@@tube-pb8rn ዲያቢሎስንና ተከታዮችን መስደብ ብቻ ሣይሆን እስኪበቃው ድረስ መርገጥም ያስፈልጋል
አስተምረው የማያሳምኑ በስድብና ስም በማጥፋት ብቻ የተካኑ ከ ኛ ከተራ ምእመን ምንም የማይሻሉ መምህር ተብለው በቀሚስና በካባ ተጀቡነው ንፁሀን የተዋህዶ ክርስቲያኖችን ከቤተክርስቲያን የሚያባርሩና የሚያስቱ ናቸው!
ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና ታች ቅድስት ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናንን ይጠብቅልን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ምእመን እረኛ የሌለው መንጋ ሆነናል!
እረኛ፡ አለን። እረኛችን ፡ መድሐኒ አለምነው። ለእውነት ፡ አና ለቤተክርስቲያንናች፡ የሚታገሉ ፡ ትክክለኛ ፡ አስተማሪዎች ፡ አሉን።
በፁ አባታችንን፡ መድሐነ አለም ፡ አይዞህ ፡ ልጄይበላቸው። ይጠብቃቸው። መምህሮቻችን፡ መድሐኒ አለም፡ ያጠንክርልን ፡ እድሜያቸውን፡ ከሙለጤንነትጋር።
Ewunethin Newe....😂Defar...Semtehal adele le SINODOSE kumm neger yemiyabekah yelem Hizbu bekih Newe....Tewahidon lekek argeh Rashin chal
ቃለ ሐይወትን ያሰማልን መምህራችን
Ameen medhn alem kirstos ybarkachihu Ethiopia hagerachinen tewahdo haymanotachinen egziabher yetebeklen
እግዚአብሔር ላገራችን ሠላሙን አውርድልን የበግለምድ ከለበሱ ተኩላወች እግዚአብሔር ይጠብቀን በተዋሕዶ ሀይማኖታችን ያጺናን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን።
እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል አደረሳቹ ውድ ወንድማችን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን ስንዱ ለፍርድ መቅረብ አለባት በእመቤታችን ቀልድ የለም በአይናችን ቀልድ የለም በማርያም ስም እየነገደች ህዝብ አጥፍታለች ከቅድስት ቤተክርስቲያን ከቅዱሳና አባቶቻችን እጃቹ አሱልን እኛ እንበቃለን የኛጉዳይ የመንግስት ባለስልጣን።
አንተ ማትረባ እውነቱቅርብነው ግን እነዳተ ያለ አያየውም
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን ቀርቧል ዝምብለሽ አፍሽን ክፈቺ
እርሳ በይፈ ክዳለች ... እርሱ ደግሞ ከርኩሳን ካቶሊኮች ጋር ቆሞአል ... ሁለቱ አንድ አይነት ናቸው
የኢትዮጵያ የአለም ብረሀን ...ጥቅማችንን ያስቀርብናል ስላሉ ፈርተው እውነት ያውቁታል ...ለሆዳቸው ሲሉ ክደዋል እያስካዱም ነወ። ከላይ ...ፖስት ያደረግሁዋቸሁን በደንብ መርምሪ ...ይቆየን
በእግዚአብሔር ስም ስላምቤተስብ የዛሬው እንግዳ መምህር በጣም እስተማሩን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ያብዛልዎት እቅራቢውወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ውዷ ቢተክርስቲያን በውጭው ሆነ በውስጥ ገብተው እንደሳማ የሚለበልብሽን ሊቀ መልእክ ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሀ ይብዛ
የአለቃ አያለው ውግዘት የቢዌኒሴ ሰላሣ መግባት አሥረዳን እሥቲ መምህረ።
ምን መምህር ነው እሄ ከብት ማፈሪያ
Teneka Beka lashh..Menafikan demo bezih metachu
እውነትነው መፈሳዊ አባቶቻችን ከስጋ አባቱቻችን ይበልጣሉ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ደስ የሚል ገለፃነው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንዲህ መምህራን እየወጡ ቢያስተምሩ መልእክትን ቢያካፍሉ ብዙዎች በተኩላ ከመነጠቅ ያድናል እና በርቱ። እውነተኛ ትምህርት ቢደጋገምም እንኩዋን አይሰለችም ሁሌም እውቀትን የሚያዳብሩ አዲስ ነገሮችን ይዘው ስለሚመጡ ይጥማል። ዘመናችንን መዋጀት ለሚመጡብን ጠላቶች መመከት እንድንችል በትምህርትና በእውቀት ተገንብተን በልጽገን ጠንክረን መገኘት ሁሌም ይኖርብናል ። ለዚህ ደሞ እንዲህ ያሉ መምህራን ትምህርትን መስማት ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን ።በርቱ። እንደውም በመስቀል አደባባይ ቤተክርስትያን መስቀሎችን በንብረትዋ በቦታው ላይ መደርደር አለባት ። በመስቀል መታጠር አለባት ። አሻራዋን ለልጅ ልጅ መተው አለባት በንብረትዋ ከልካዩ ማነው?????? ያ ያቃጠለው ድርሽ አይበል። ቢፈልግ መንግስት ሌላ ለሁሉም ኮመን የሆነ አደባባይ ይስራ ። የኦርቶዶክስ ቅርስ ለመንጠቅ ከማሳደድ።
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጀም እደሜ በጤና ይጠብቅልን ደሰ የሚል ጥያቄና መልሰ ነወ ለአባታች በእወነት ያብዛልን ያገልግሎቶት የረዝምል በደጋሚ ብታቀርብለን ደሰ ይለናል ወንደማችን አንተተም በርታ አሜን🙏🙏🙏
የወላጆቼ ቤት ከቤተክርስቲያን አቅራቢያ ስለነበረ ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ ቤቴ ሆኜ የማታ ጉባኤ ትምህርት እሰማለው ወላጆቼ የኦርቶዶክስ አማኝ አይደሉም እኔም ከጊዜ በኋላ ነው ኦርቶዶክስን የተቀላቀልኩት እናም እንዳልኳችሁ ያኔም አሁንም ቤተክርስቲያን አንድም ቀን ንሰሀ ግቡ ሳትል ቀርታ አታውቅም፡፡ ግን ሰዉ ምን እየሆነ እንደሆነ አላውቅም ብቻ እግዚአብሄር አምላክ ይድረስልን፡፡
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ጅሮ ያለዉ ይስማ በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን መህምራችን
እንዳው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ እድሜ ከጤና ጋር ጥበብን ከማስተዋል ጋር አብዝቶ ይስጥልን አባታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀዎት ከቃል በላይ ነው የሆነብኝ ቃለ መጠይቅ ሳይሆን ስብከት ነው
👉ድጋሚ የሚቀርቡበት ቀን ናፈቀኝ💒
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን ቀርቧል አንቺ
@@MikeAsmare3308 እግዚአብሔር ይገስጽሽ እህቴ ማንበብ ካልቻልሽ አስነብቢው ከመሳደብሽ በፊት ግን አስተውይ እሽ
ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት በጣም ጠቃሚና ወቅታዊ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖታችንን ከነጣቂ አውሬዎች ከመናፍቃን ጠብቅልን። አሜን።
አሜን አሜን አሜን 😥😥🙏🙏
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን ቀርቧል
@@MikeAsmare3308 እግዚአብሔር ይባርክህ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጀኝ ያያዳነኝ የደሙ ዋጋ ነኝ ስሙ ይባረክ። አንተም እነደዛው ልቦና ይስጥህ በላይህ ላይ ያለውን የሰይጣን የስድብ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸዉ።
@@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ አጭበርባሪ አሁን እንዲህ ስለቀባጠርሽና እራስሽን ስላታለልሽ የምትተርፊ መስሎሻል ዝምብሎ ማነብነቡና ማስመሰሉ ትርፍ የለውም ከኪሣራ በስተቀር
@@MikeAsmare3308 እግዚአብሔር ይማርህ የምታወራው አንተ እንዳልሆንክ እርግጠኛ ነኝ። ግዴሌህም ከሙሴ ከፍርድ ወንበሩ ላይ ቀስ ብለህ ወረድ በል እሺ። ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Bewnet klyewet yasemalen amen amen amen egzeabher yebarkih wedeoch
እግዛብሄር ይሥጥልኝ በጣምነውደሥያለኝእውነትነውየደጎቹፀሎትይጠብቀንባለንበትእለም መፀልለይነውከልብ
እንዴት ደስ ይላሉ መምህሩ በጥልቅ ገለፅለፅ አድረገዉ ነዉ የሚነግሩን! ደግመህ እንደምታቀርባቸዉ እሙን ነዉ! ለዛሬዉ ግን በጣም እናመሰግናለን ክርስቶስ በእድሜ በጤና ያቆይልን! መምህር🙏🙏🙏
Amen Amen Amen.
🙏🙏 .
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ
ከብት መናፍቅ
አቤት ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው
መህምር ሲስያተምሩ ደስ ይላሉ እረጅም
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን👏👏👏
page kalachew lakilign zare gananew yayewachew esti agargn ehet
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን ቀርቧል
Ye Oromiya betekinet Tenektobishal ayzosh Geletay...Sibanen style keyer arg enji beka lash 😂😂😂😂
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ :: ከመንገድህ አታውጣን::
መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣምእናመስግናለን
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን እየመጣልሽ ነው
ውንድማችንዕድሜጤናይስጥህ
ዕርትዕት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ወደ ልቦናሽ/ህ ይመልስ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ስጠን
አሜን።😥🙏🙏።
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት ሁላችንም የእውነት መስሎን ተታለናል ምእመናኑን የበለጠ ለማንቃት በየአውደ ምህረቱ በደንብ መገሰጽ እና ማስተማር ያስፈልጋል 🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
ትምህርት ነውቃለህይወትያሰማልን
Amen kalehiwot yesemalen ❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
የመምህራችን ትህትናው የእውነት ልብ ይገዛል
በጣም ብዙ ነገር ነው ያስተማረን በመስቀል አደባባይ ጉዳይ የእውነት ልቤ ተሰብሮ ነበር
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
ለ እንደ ዳታን አይነቱ ሰው መመለስ አያስፈልግም መሬት እስክትውጠው መጠበቅ ነው።
ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን
አንድ ጌታ
አንድ ሀይማኖት(ኦርቶዶክስ ተዋህዶ)
አንድ ኢትዮጵያ ። አለቀ
ሊቀ ሊቃውንት አለቃ እያሌው ታምሩ በአንድ ወቅት በሬዲዮ ጣቢያ ከተናገሩት ላይ የተወሠደ~>
☞ ••• ይሁንና እኔ ተሥፋ አልቆርጥም ኢትዮጵያ እንደገና ትነሣለች ኢትዮጵያ ትታደሣለች ፣ ኢትዮጵያ ትመለሣለች እንደነበረም ትሆናለች፤ ሥጋውያን አሥተዳዳሪዎችና ሥጋውያን መሪዎችም እነሡ ባሉት ሀገር አትቀናም ሀገር አትጠፋም።እሽ ቢሉ እግዚአብሔርን ቢቀበሉ ይኖሩባታል ይኖሩላታል ፤እምቢ ቢሉ ግን ይወገዳሉ እንጂ እግዚአብሔር ከመንግሥቱ አይሻርም ሀገርም አትጠፋም ።እና ሥለዚህ ከደርግ ዘመን ጀምሮ በእግዚአብሔር ላይ የሸፈተው ልብ የሚመለሥበት ቀን በቅርብ ቀን ይመጣል፤ዛሬ ኢትዮጵያን እንውጣለን ብለው ያሠፈሠፉ ፣አፋቸውን የከፈቱ፣ጉሮሯቸውን ያላቀቁ ሁሉ ነገ ይህ ሁሉ ይዘጋል ሁሉም ነገር ይቀራል ።እግዚአብሔር አንድ ሀይል ያስነሣል ፤አሁን እውነተኛው ነገር ከሆነ በውሥጥም ያለነው በሥደትም ያሉት ኢታትዮጵያውያን ሁሉ አንድ ልብ አንድ ሆነው ወደ ሀገራቸው ወደ ሐይማኖታቸው ማተኮር አለባቸው፤ደግሞ እምቢ ካልን እኛ እንጠፋለን እንጂ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያድናታል፤ኢትዮጵያም ኢትዮጵያ ትሆናለች እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እግዚአብሔርም እጇን ጨብጦ ይመራል።♥
አንተዉሽታም የእዉነት አስተማሪ አይደለክምሥትጀምር እንዃን አላማተብክም መናፍቅ ነክ በቀሚስተሽፍነክ ትቀባጥራለክ
Zendiro Menafik eyalu bemalet Ye Tewahido lijochin lemeshewed Yaregachut Tebanuwal 😂😂😂😂 lemiketlew Amet layla mokiru
Lash Faraw 😂😂😂😂
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !
መምህር እናመሰግናለን ።
ዋውውው ሚገርም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜ።
እናንተን ፡መድሐኒ አለም ፡ ይጠብቃችሁ ፡ ዛሬ እኛያለን፡ ብትገዜ፡ በጣ፡ ፈታኝ ፡ ግዜውጥ ፡ ነው። እግዚአብሔር ፡ እናንተንም ፡
በያዛችሁት፡ ሐይማኖት ፡ ያጠክራችሁ። ቤተክርስቲያንናችንን፡
አግዚአብሔር ፡ ይጠብቅልን ።
ቃለህይወት፡ ያሰማልን ። ሁላችንንም ፡ በእምነታችን ፡ ያጠንክረን፡ ለዘላለም ፡ አሜን።
አቤት አለመታደል እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልል
ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የእውነተኛ የቅዱሳን አባቶቻችን ሳልሳዊ ንጉስ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚያበስሩበት የእውነተኞች አባቶች ትምህርት 💚💛❤ትንሳኤ እኛ ልጆቻቸው በእምነት እንጠብቃቸዋለን ይልቅ ምእመኑን ከማወናበድ መልእክቱን ሠምቶ እንዳይመለስ ምነው ታወናብዱታላችሁ
ለኛ ጥሩ ነው እንቃወማለን ሲሉ በዝተን ተገኘን እግዚአብሔር ይመስገን
በየሚዲየው ወተው የሚቃወሙ ወደው አይደለም
ሳልሳዊው እኛ ሳናበስር ተራ ሰው ለምን ያበስራል ብለው ነው
እነሱ ያላቦኩት ካልሆነ አይጋገርም
ክርስቶስ ም ሲመጣ መች ተቀበሉት
ከፖርላማ ወይም ከጻጻሳቱ ውስጥ ይማጣል ብለው ነው የሚጠብቁት ምስኪኖች
ለሁሉም ግዜ አለው መታገስ አቃታቸው
እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን የፍቅር አባት የሰላም ባለቤት ሰላሙን ያብዛልን 🙏🙏💚💛💓💒💒💝💞💕💚💛💜💙💙
ከብት መናፍቅ የማትረቢ ማፈሪያ መጠረጊያሽ ቀን ቀርቧል ድንቄም ድንቅ ትምህርት
Molweya Metregiya Azuwariw Menafiku Woyane.....Sile Patriyarkachinin kemitawera sile Oromiya Genocide bitaweras..Amedam 😂
ማንኛውም ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ እሄን ቻናል ባለመከታተል ተባበሩ subscribe እንዳታረጉ ለዩቲዩብ በመደወልም እናዘጋው
Siltena yigolihal..Faraw Rasihin Asfogerk....
😂😂😂😂 Subscribe atargu..
Abet bizu teketaye alehiko 😂😂😂😂 Endakmiti ye Social media Abiyot mehonuwa newe.....😂😂😂😂
@@belimeku5630 አራም ፍየል
እናመሰግናለን
ቃል ሕይወትን የሰመልክ መምህሪ
ዝም ብለህ ሳይገባህ እና ሳትረዳ ከእግዚአብሔር እውነት ጋር አትላተም አትጣላ ስለ ውግዘቱ አልተወገዙም ምናምን ብሎ ከማውራት እግዚአብሔርን በሡባኤ መጠየቁ በም ምክኒያት አወገዙ የሚለውን ማወቅ ይበጃል በተረፈ ሕዝቅኤል 34 ይነበብ ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመሥገኛ ምድር
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
et art enamesegnalen
ኡውነትእንተውንድማችንውርቅይሆነትምህርትነው
የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ 4 ቁጥር 14 ይለናል የእግዚአብሔር ቃል፣ ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልን ለሁላችንና ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልዕክት ከእውነትም በላይ እውነት ነው፤መልዕክቱን በሙሉና በማስተዋል ላዳመጠው። እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያ ላይ 1000 አመት መቶ ይነግሳል ይላል መልዕክታቸው ለተባለው እየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ዳግም የሚመጣው ለፍርድ እንደሆነ የማያውቅ(የማያም) ክርስቲያን ካልሆነ በስተቀር መልዕክቱ ላይ እንዲህ አይልም ስለፊተያይቱ ትንሳዔ የሚገልፀው መልዕክት ላይ የተነገረውን ከሆነ መልዕክቱን በንፁህ ህሊናና በማስተዋል ያንብብት፤ኢትዮጵያ ከየካቲት 21 በሗላ ትጠፋለች የሚል ነገር በጭራሽ አልተባለም፤ ስለኢትዮጵያ ትንሳዔ የሚናገር መልዕክት እንዴት ብሎ ነው መልሶ ኢትዮጵያ ትጠፋለች ሊል የሚችለው??? መልዕክቱ ያለው መልዕክት 9ኝ(የአዋጁ)ላይ የተባለው ከየካቲት 21 በሗላ በማንኛውም ሰዓት እግዚአብሔር ብቻ ባወቃት ጊዜ መቅስፍቱ ወይም ጠረጋው ይጀምራል ነው የሚለው፤እና ዓለም አሁን ላይ እንዴት እየሆነች ነው?? በእውነት መቅሰፍቱ አልጀመረምን??? እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
በእውነቱ ዛሬ በጣም ታላቅና መሳጭ ትምህርት ተምሬአለሁ ቃለህይወት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ በመሆኔ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች ክብርና ምስጋና ለፈጣሪያችን ለቸሩ መድሀኒያለም ይድረሰው🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
AMEEN AMEEN AMEEN
ቃለ ሕይወት ያስማልን
ጠያቂውም ፅጋህን ያብዛልን
ሰላም ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እስኪ እንደነዚህ አይነቶችን ቻናሎች እንከታተል ምምህራኖቻችን ከሚያንቋሽሹ ስር እንውጣ አንድ እንሁን ማሀላችን አናስገባቸው ካለ ቦታቸው መጥተው አይከፍፍሉን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎትን ዘመን ያርዝምልን ኢት አርትንም ያቆያችሁ በርቱ 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ወንዳማችንም በረታልን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከልህ
Amen Amen Amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏መሰረታዊ የሆነ የጠለቀ ትምህርት 🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ የሥላሴዎች የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኡትዮጵያ ርስተ ድንግል ማሪያም ናት መባሉ ነው የ 666 ተከታይ ናቸው የሚያሰኝው ? ወይንስ ተዋህዶ በጉበኞች በሀብት ተወዳዳሪዎች የቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢዋ ሳይቅር የነጋዴዎች መተራመሻ መሆንዋ ወይንስ ክርስቶስ ከድንግል ማሪም ተወለደ የሚለውን ክደው ተቀባት መባሉ ? እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጽልን ማስተዋል ይስጠን :: እግዚአብሔር አዋቂ ነው ::
አታፍሩም ቴዎድሮስ መጣ ብላችሁ ተሿሺማችህ ስትቀልዱ ቤተክርስቲያን ያላለችውን እያላችሁ ቤተክርስቲያናችንን የምታስጠምዱ እዚህ እዛ ገዳም ነው የምትሉ እናንተ ከኦርቶዶክስ ውጪ ናችሁ ስለ ገዳም አያገባችሁም የናንተን ቴዎድሮስ ስንዱ ቤት ፈልጉ
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ምኑ አስገረመህ ኢትዮጵያ የሥላሴዎች የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ መሆኑዋ ነው ወይንስ የድንግል ማሪያም የአስራት ሀገር መባሉ ነው እውነት ነው እግዚአብሔር የመረጠው የተከለው ያፀደቀው ንጉስ በሥላሴዎች መሪነት መምጣቱ ሀገሬን ካልእባግ መከራ ማሳረፉ ተወደደም ተጠላ የማይቀር ነው ሽንገላ ውሸት ቅጥፈት ማስመሰል ልዑል እግዚአብሔር ስልችት ብሎት ትእግስቱ ያለቀ ስለሆነ በጊዜ ንስእሃ ገብቶ ከልብ ተጸጽቶ ለፈጣሪያችን ለሥላሴ ልባችንን ማስማረክ ይሻላል እውነትን መቀበል ይበጃል እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ሰውን በከንቱ አትወንጅሉ ለእውንእት በእውነት መስክሩ የገባኝን እውነት ማንም ሊያስለውጠኝ አይችልም ወንድሜ ወይም እህቴ ሰላም ሁን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄ ሚዲያ በጣም የተመሰገነ ነው እስከ ጋዜጠኞቹ ተባረኩ ብሩክ ሁኑ
ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !
Ameen kale hewot yesmalen⛪✝️🤲
እውነቱን እውነት ብለን እንዳንቀበል የተዘረጋው ሰይጣን በየት በኩል እኔ እንደውም የአለም ብርሀን የሚባሉት ውግዘት አለ ውግዘት እስካልተነሳ ኢትዮጺያ ሰላም አትሆንም ነው ያሉት እውነት ነው ይሄው ጸሎት ቢታወጅ ምን ቢደረግ ኢትዮጵያዊ የደም መሬት ከመሆን አላገዳትም ሲኖዶሱ ለመንፈስ ቅዱስ ተጠሪ እስካልሆነ ድረስ መፍትሔ የለም ደሞም ጽዳቱን ከቤቱ ይጀምራል ለዛም ነው እንዲ የምንታመሰው
እተ ስወ በጣም ተሳሳትክ እዴያወ የለለ ንገር ንወ የምታወራወ እር በስማም በል
SELAM
እውነት ነው ደግሞ ለአጋንንት ሲኖዶስ ይሰብሰብ እንዴ ? አንድ እውነተኛ ምእመን ይበቃቸዋል:: ከጠነከርን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን: በእድሜ ይጠብቅልን::
ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት መምህር
እነሆ ቅዱስ እግዚአብሄር ሆይ ይህንን የሚደርስብንን ክፉ በደል አይተህ ዝም አትበለን ???
ልዑል ሆይ ስማን ??? እነሆ ክፉ ተኩላዎች በቤተ መቅደስህ ዙሪያ ተኮልኩለው :- ንፁሀን ትክክለኛውን መንገድ እንዳይሄዱበትና እንዳይከተሉት ያስታሉ ። በስምህ እየማሉና እየተገዘቱ ግን ምእመኑ እውነትን እንዳይረዳ : እንዳይመረምር : ከእነሱ የሀሰት ሰብከት ውጭ ሌላ እንዳይሰማ : አዋቂዎችም እነሱ ብቻ እንደሆኑ አድርገው እየሰበኩ እውነተኛውን መንገድህን እንዳንከተል እያሳቱን ይገኛሉ ። ስለዚህም እየተደረገብን ያለውን በደል ሁሉ ተመልከት ።
- እነሆ እውነተኛና ቅዱሳንና ጠቢባን አባቶቻችን : እውነተኛውን ቃልህንና የሂወት መንገድህን ለምእመኑ የሚያስተምሩትንና የተደበቀውን እውነት እያስተማሩ ያሉትን እውነተኞቹን የኢትዮጵያ የዓለም ብርሀን አባቶችን ያናንቃሉ ። ትንሾቹ ( የመደረክ ሰባኪዎች) ትልልቆቹን / አንተ ትልቅ ያደረግካቸውን : የመረጥካቸውን ቅዱሳን አባቶቻችንን ሰድበው ለሰዳቢ ሰጧቸው ። ያንተንም መቅደስ በተበረዘ ሰበካቸው አረከሱት ። ቅዱስ ቃልህንም ካዱ : " እውነት : እውነት እላችኋለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም የሚለውን ቅዱስ ቃል " ካዱት አያውቁትምና ። እነሆ ቲንሾች ተዘባበቱብን ።
- " ኢትዮጵያ የዓለም ብርሀን : የዓለሙ ገዥ : የስላሴ የስማቸው መመስገኛ : ምድር " ርዕስተ ድንግል " ናት ። ትንሳኤዋም ቅርብ ነው !!!! ደጉ ንጉስም እነሆ መሀላችን አለ ። ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ እውነት አብቃን !!!!!
- የኢትዮጵያ ጠላቶችም ይፈሩ !!!
የኢትዮጵያ አለም ብርሀን የ666 ጠራጊዎች ናቸዉ ...? ጉድሳይሰማ መሰከረም አይጠባ...
መምህር ተብየው ... መልእክቱን በደንብ አደምጥ ንሰሀ ግባ ... አለበለዚያ አንተም ትከደናለህ ...!
የኢትዮጵያ ትንሣኤ የማይቀር ነው ...አንተ አባትህ ካቶሊክ ነዉ ... አንተም እንዲሁ ኮትልከሀል ...በእውነት ተመለስ... ስተህ አታስት !
😂😂😂 በናፍቆት አደንዝዘው አሰቀምጠው እናንተን ኦሮቶዶክሳዊዉ ይጨፈጨፍ የሚጠይቅለት የለ አንተ ሰለ ኢትዮጵያ ትንሳኢ ታወራለህ ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ?? ኦሮቶዶክሳዊ ተጨፈጭፎ አልቆ ቤተክርስቲያን ፈርሳ ስታልቅ የእናንተ ትሳኤ የሚመጣው?? ምድረ ቅዠታም ይልቁኑ ነቅታቹ አገር አልባ ሳያደርጎቹ በፌት አገሪን አልሰጥም በል ።ይህንንበ ኢንተርኔት የሚያደነዝዝህን መንፈሰ ተላቀቅ
@@solianasoliana4052
እህቴ ንስሀ ግቢ ... የሚያልቀው ያልቃ እግዚአብሔር የፈቀደለት ...ትንሳኤ ዉንያያል ... ኢትዮጵያ አሁን ለኛ ሙታብናለች አገራችን ርኩስ መምራት ከጀመሩበት ጊዜ ... በተለይ ከሀይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ ... አባታችን አለቃ አያሌው ... አገራቹሁን ነጻ አውጡ ብለው ከነገሩን ሰንብተዋል ።
አገራችን ሞታለች ... ትነሳማለች ... ላንቺ አዲስ ነው ...እኛ የኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ቤተሰቦች ስለ አገር ማልቀስ ከጀመርን ሰንብተናል ...ይቆየን!
@@yaredkebedeelala2832 😂😂 መጀመሪያ የቤተክርስቲያንን የስልጣን ተዋርድ ተረዱ። ታላቁ ሊቅ አለቃ አያሌው ማውገዝ የሚችሉት ካሄናትን እኔን የመሰለ ምእመን እንጂ ፆፆሳትን ፖትርያርክ አይደለም። እረ እናንተ ሰዋች የጠላት መጠቀሚያ ሆናቹ መቼ ነው የምትነቁት። እግር እራሰን አያክም❗️ አንድ ካህን ፆፆስ ፖትርያርክ አያወግዝም❗️ በለቅሷ አሰረው አሰቀምጠው በፍርሀት አጥረው ወጥታቹ እዳትንቀሳቀሱ አሳስስረው በአህዛብ ያስጨፈጭፎቹሀል
@@solianasoliana4052
እህህህ ...ይህ የማህበረቅዱስ ነን ባዬች ተረተረት ነው ... እግር እራስ አያክም ... በእግዚአብሔር ቀልድ የለም ብለው ያወገዙት እውነት ነዉ።
ዲያቢሎስ ስን ከማህበረ መላእክት የለዩት ማን ናቸው ...? ቅዱሳን መላእክት ናቸው ...ስለዚህ ...
እውነት ነው። ስለ ሁሉም ያልተፈታው ዉግዘት የሚለውን መጸሐፍት አንብቢ ።
ማህበረ ቅዱሳን ... አብዛኛው የሆዳምች ጥርቅም ነው። የሚያሳዝ ነው ... ምንም የማያውቅ ምእመንነው ። ክህነት በአህያ ና ማር አይመሰልም ... ካህናት ቅዱስ መሆን ያለባቸው ...
እኔ ቅዱስ ነኝ ...እንተም ቅዱሳን ሁኑ የተባለው ።
እውነትን በእምነት እንጂ ... በእውቀት አይገኝም ይቆየን።
@@yaredkebedeelala2832 አሰረግጪ የምነግርህ አንድም የቤተክርስቲያን አሰተምሮ አንድም የተዋሄዶን ዶክትሪን የማታውቅ የ social media ክርስቲያን ነህ ።በተረት በተስፍ ብቻ የምትኞር። ይልቁኑ ህልምህ ይብቃህ እግዚአብሔር አእምሮን የረጠህ ለምን ብለህ እንድትጠይቅ እንድትመራመር እንጂ በተረት ህልም እንድትኝር አይደለም። ማህቀረ ቅዱሳን በሁለት ወገን የተሳለ ሰይፎች ያሎቸው የተዋህዶ ልጆች ማህበር ነው ። ጠይቀው ተመራማሪ ሆነው ሰርተው ለውጠው በተግባር ያሳዪ። እናንተ ቁጭ በሉና ንጉሱኑ ጠብቁ😂😂
አዎ ቤተክርስቲያናችን እርኩስ መንፈስ ባላቸው ሰዎች ተሞልታለች የእግዚአብሔር መንፈስ በሰው ልብ ውስጥ ነው።
እውነት አንድ ካህን ፈጣሪ የፈጠረውን የሰው ልጅሁሉ ማውገዝ አይችሉም? ማስረጃ አቅርብ
አለቃ አያሌው አለማውገዛቸውን ማስረጃ አለህ? ማስረጃ አቅርብ
አዎ እንሆ አውነት ከተደበቀች 30 አመት ማመን ከበደህ?
በነገራችን ላሁለታችሁም ሰመለከቷችሁ የጂም አስተባባሪ ነው የምትመስሉት
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሞቻችን🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን
ኢትዮጵያ የአለም ብረሃንን የምትጠሉበት ምክንያት እስከዛሬ እናንተ የሄዳቹሁበትን ቁሻሻ መንገድ ስላጋለጠባቹሁና ጥቅማቹሁን ሊያስቀርባቹሁ ስለሆነ ነው
በእንግዳ ትምህርት አትሸወዱ ምንም አዲስ ነገር የለም ይላል መፀሀፉ።
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው. ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን.
አመሰግናለሁ ።መምህራችን።በጣም.ትልቅ.ትምህርት።እውነት።ቃለህይወትያስማልን ።
አሁንአንተምመምህርትባላለህይሁዳሆዳደርምንበልተህአፍህንእንዲህስትከፍትትጠረጋለህምንምብቃትየለህምየኢትዮጵያንአለምብርሀንንየመሥደብሆነመተቸትእራሥህ666ነህ።
ውይይ ቃለ ህይወት ያስማልን ለካ ከወጣት ስባክያንም አሉ ትክለኛ የወንጌል ቃል !ተመስገን ልቤ ረስረስ።
Kale hiwot yasemaln
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን 666 ነው ትላለህ ይቅር ይበልህ ማነህ አዘጋጁ በጣም ታሳዝናለህ በቶሎ። ቀኑ ሳይመሸብህ ንሰሃ ግባ አይ እንደፈለገኝ እየተነሳሁ አፌን አላቅቃለሁ ማለት ከዚህ በሆላ አይቻልም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ደግሞ የበረህኞች መልክት ነው ብለው አያውቁም መልክቱ። ለአዳም ዘር ሁሉ ነው የተላለፈው
Keyetignaw berehaaa 😂😂😂😂 minew Mejemeria Oromiya sile migedelu Orthodoxoch atawegzu Aynachu yalew Patriyarkachinin laye 😂😂😂😂 nekay nen....demo litasferaranim Amrohal....Menafikan Telegram sirr teweshiko sayhone esti biiik beluna eniyachu...Netela libesuna biik belu....😂😂😂😂ginn patriyark keyetignaw Behair yihunilachu....Menafikan 😂😂😂😂 yegna Mesakiyawoch
ንስሃ ማን ይስጠን ክሀነት ተወግዞ አይደል በናንተ እ?
Qelhiot hiwot yasemaln baxem mewadaw memihir ❤
እስቲ ስለ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ውግዘት ተናገሩ
መምህራንን በግልሽ ጠይቂ ካህናትን ስለዚህ አትጃጃሉ እሽ
ስንዱንስ በስመሐብ እግዚአብሔር ይገስፃት በጣም አሳሳች ናት እዝቡም የዋህነት በዛ ይሰሟታል ይከተሏታልም ግን ለምን!!
ለሆዳችሁ ያደራጅሁ ስለሆነ አይገባችሁምና አንሰማችሁም!
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን
🙏🏿🥰🥰🥰የምህረት ጌታ ቸሩ መድኃንያለም ምህረት ይላክልን 😢😢😢🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽