How to make soft and fluffy milk bread ቆንጆ ዳቦ አገጋገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2021
  • How to make bread at home
    በጣም ቆንጆ ለስላሳ ጣፋጭ የወተት ዳቦ አንዴ ይሞክሩት ሁሌም ይሰሩታል 👌👌👏👍
    #howtomakebread#አንባሻአገጋገር#ኬክአሰራር#breadrecipe#
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 80

  • @aleman3652
    @aleman3652 2 роки тому +2

    ማሻአላህ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 2 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ዳቦ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ኑራዬ ሼር👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому +1

      ወይኒዬ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ🥰🙏

  • @yemiten
    @yemiten 2 роки тому +1

    ኑራዬ ዋዉ ምርጥ ነው የተባረከ ይሁን 😍👍👌

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      የሚዬ አመሰግናለሁ🥰🥰🙏

  • @alialax4188
    @alialax4188 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ነው ዋው

  • @user-rb9ne5nc8j
    @user-rb9ne5nc8j 2 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ ውደ ዋውውው ምርጥ ልዩ የሆነ ዳቦ አገጋገር ነው እውነት ልዩ ነው በጣም ነው የወደድኩት በልዩ ሁኔታ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ማማዬ

  • @sarahmichael7412
    @sarahmichael7412 2 роки тому +1

    a ቆንጆ ለየት ያለ ምርጥ የወተት ዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን, ሲታይ ከለሩም ሚያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል ነው ጊዜሽን ወስደሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን 👍🏽👌🏽

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 2 роки тому +1

    ኑመራዬ ዋው ነው ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው የጋገርሽው የተጠቀምሽው ግብአቶች ልዬ ናቸው ጥሩ አርገሽ ነው ያቦካሽው አቆራረጥሽ ቆንጆ ነው ከለሩም እንደዛው እጅሽጰይባረክ እናመሰግናለን 💕👌

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 2 роки тому +1

    Watching👀

  • @simahabesha9273
    @simahabesha9273 2 роки тому +1

    ሰላም እህቴ አሪፍ የሆነ የዳቦ አስተጋገር ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን።🙏🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ እኔም 🥰🥰🙏

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 2 роки тому +1

    Woww betam konjo yehone Dabo new yazegajeshew merte new ejeshe yebarek 👌

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 2 роки тому +1

    I love it looks amazing delicious easy to follow recipe thank you for sharing my friend stay blessed like 👍 share🙏🏾💕

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Thanks wubit for kind words 🥰🥰🙏

  • @sidrafatu8498
    @sidrafatu8498 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ዋውው ጥጥ የመሰለ ዳቦ ነው የጋገርሽልን የኔ ባለሙያ ጎበዝ ነሽ የተጠቀምሻቸውም ግባአቶች አሪፍ ነቸው በርቺ ውዴ🙏👍❤

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ሰዲራዬ🙏🙏

  • @mesigojjamawa4506
    @mesigojjamawa4506 2 роки тому +1

    ዳቦ ብሎ ዝም ኬክ የሚያስንቅ ዳቦ ነው የጋገርሽው ኑራየ በሚያምር ዲዛይን በአሪፍ አሰራር እና አቀራረብ ልዩ ነው ኑራየ

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 2 роки тому +1

    ልዮ የዳቦ አሰራር ነዉ እጂሸ ይባረክ ኑራዬ ሼር

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ፍሪዬክበሪልኝ🙏🙏🙏

  • @najattube
    @najattube 2 роки тому

    ማሻአላ

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 2 роки тому +1

    wow it looks yummy, my mouth is watering, thank you for sharing. i will try my best.👀😋👈👌👌👈🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Thanks my dear 🥰🥰🙏

  • @amelwerk848
    @amelwerk848 2 роки тому +1

    Wwe sasasa betam yamare edetet yemgotet edh yale dabo betam tewedaj new ul akerareb aserare tiru new

  • @salatesfa5510
    @salatesfa5510 2 роки тому +1

    ኑራዬ የኔ ውድ ልዩ የሆነ ዳቦ ነውያሳየሽን እንዴት እንደሚያምር ከለሩ ብቻ ይበቃል የኔውድ እንዴትእንደሚጣፍጥ መገመት ቀላል ነው አስራርሽ እንደተለመደው ፅድት ያለ የሚያምር ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን

  • @azizabintjuhar8396
    @azizabintjuhar8396 2 роки тому

    Woww like 👌👍😋

  • @user-my1ol6nf6h
    @user-my1ol6nf6h 2 роки тому

    ሰላም ኑራይ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የሆነ ዳባ አሰራር ነው በጣም ልዩ ነው ከለሩ ልስላሴው ሶፎት የሆነ ዳቦ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      እሙዬ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому +1

    ዋዉ! ኑራዬ አበባ የመሰለ ዳቦ ነው የጋገርሽዉ። በጣም ያምራል👌 እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባሙያ🙏👍👌😘 ላይክ ሼር

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ስለወደድሽው 🥰🥰🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому

    ዋው ኬክ ለምኔ ነው እሚያስብለው በጣም ያምራል እጅሽ ብርክ ይበል እናመሰግናለን የኔ ውድ👌💯‼️🥰

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ኢትዮዬ ስለወደድሽው አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @lilligera9344
    @lilligera9344 2 роки тому +1

    Nuraye Waooo ijish ybarek mni aynet liyu dabo rasu aserarsh kalat yatregnal slasayeshn inamesegnaln wde

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሊሊዬ አመስግናለው🥰🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому +1

    ኑራዬየኔ መልካም ልዩ የሆነ ዳቦ ጋግረሻል እጅሽ ይባረክ ስለጠፋሁ ይቅርታ ፈፅሞ አልተመቸኝም ለዛ ነው እኔ ስላም ነኝ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሉላዬ በጣም አመሰግናለሁ ሲመችሽ ብቅ በይ ዋናው ሰላም መሆንሽ ነው🥰🙏

  • @bestrong7327
    @bestrong7327 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ገራሚ እኮ ነሽ ማሻላህብያለሁ የዛሬውም የሚገርም የተዋጣለት ነው ልዩ የሆነ አርት የተጨመረበት ጤናማ አሠራር ትችያለሽ ኑራዬ ይሄን ጣፋጭ ውብ ዳቦ ጊዜ ሳላጠፋ እሰራዋለሁ በጣም ነው የሚያምረው ሶፍትነቱ ለጉድ ነው😍👌

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ኬሉዲዬ🥰🥰🙏

  • @selamt5301
    @selamt5301 2 роки тому

    What a wonderful recipe mouth watering. This is the best bread🍞 I have ever seen amazing 💕💕👌

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Thanks so much 🥰🙏

  • @hiyababraham6292
    @hiyababraham6292 2 роки тому

    ዋው ኖራዬ በጣም ምርጥ የሆነ የዳቦ አሰራር ነው ጎበዝ ነሽ ሁሌ የምታቀርቢልን ነገር የምታሳይን ለየት ያሉ ናቸው በርቺል ውዴዴ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ህያብዬ🥰🙏

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 2 роки тому +1

    ኑራየ እንዴት የሚያምር አበባ የመሰለ ዳቦ ነው ያዘጋጀሽው ቅልል ያለ ሲያዩትም ያማረ ሲያስጎመዦ እጆችሽ ይባረኩ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ተባረኪ 👍🙏❤

  • @Kittycatgirlsquad
    @Kittycatgirlsquad 2 роки тому

    Yummy 👌👌

  • @hermikalereditube1443
    @hermikalereditube1443 2 роки тому

    ዋዉ ኑራየ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 роки тому

    ዋው ኑራዬ እጅሽ ብርክ ይበልሲያስጎመጅ👌👍🙏🙏👈💖

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ነፂዬ አመሰግናለሁ ውዴ🥰🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    watching❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому

    Watching Nuraye🥰

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому

    ዋውውውው ኑራየ በጣም የሚያምር ዶቦ ነው ያሚሚሚሚ እጆችሽ ይባረኩ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሪቾዬ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @najattube
    @najattube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቺልኝ

  • @hageretube6062
    @hageretube6062 2 роки тому +1

    Wowwww nuraye betam yamral abo yene balemuya berthilen.

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ሀገሬ 🙏🙏

  • @eftaheyegeta9262
    @eftaheyegeta9262 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ፤ የምትጠቀሚየቸዉ ግብአቶች ግልጽ የሁነ ልኬት ማድረግሽ ስራሽን ደረጃዉን የጠበቀ ያደርገዋል፡፡ አሪፍ ቁርስ ወይም መክሰስ ነዉ በስሎ ሲወጣ ከለሩ ከማማሩ በተጨማሪ ስትቆርሺዉ ሲታይ ያስጎመጃል በእዉነት በጣም ባለሞያ ነሽ፡ አሰራሩን ስላሳየሽን አመሰግናለሁ፡፡

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ኢፍታህ 🙏🙏

  • @Solzna
    @Solzna 2 роки тому +1

    It looks so delicious Nuraye 🤤 I will try it thank you 😊

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Thanks maziye 🥰🙏

  • @kalaraya3717
    @kalaraya3717 2 роки тому

    Yewnt bala muya mesh nury

  • @tinsaemedia8865
    @tinsaemedia8865 2 роки тому

    ኑራዬ ሰላም ነሽ እሚያምር ዳቦ ነው አጋጋርሽ እራሱ ግልፃና ማንም ሰው ሊሰራው በሚችል መልኩ ግልጽ አርገሽ ነው ዋዉዉዉዉ እውነት ያምራል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 😍👌

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ትንሱዬ አመሰግናለሁ ውዴ🥰🙏

  • @thezahidsisters
    @thezahidsisters 2 роки тому

    Wow amazingly stunning 😍 This milk bread looks soo Fluffy and flavourful...perfectly prepared and turned out soo good 👍 will definitely try 😋Stay connected and blessed 🙌 Big like 👍!!

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Thanks for your support 🙏🙏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому +1

    Nuraye, wow, this looks so delicious. I am going to try this. Thank you for sharing. For some reason I thought I subscribed to you but I didn’t. I made sure I did it, now.❤️👍🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Oh thanks my dear 🥰🥰🙏

  • @mohammedseid6847
    @mohammedseid6847 2 роки тому +1

    ዋው 1ኛ ነው ግን ማቅመስ ነበረብሽ?

  • @alemsisterstube7567
    @alemsisterstube7567 2 роки тому +1

    ኑራየ ዛሬ በቃ አምሮት በአምሮት አደረግሽኝ!! እሄን ከቡና ጋር😋😋😋 ከልስላሴው ውበቱ!! እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለምያ😘😘😘

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🙏

  • @soliyanatube9541
    @soliyanatube9541 2 роки тому

    ኑራየ የኔ ባለሙያ ስወድሽ

  • @kalaraya3717
    @kalaraya3717 2 роки тому

    Saw nuraye endyet yamral share birclgn mamye

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ቃልዬ አመሰግናለሁ🥰🥰🙏

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 2 роки тому

    ዋዉዉ ኑራዬ ዳቦዬን ደግሞ ቅርፅ አውጥተሽ ፈሽነሻት አመጣሻት ሲያምር በተለይ ቅርፁ አሳምሮታል በይ ናኒ የዳቦ አድናቂ ዛሬ ምራቆን ስትውጥ ልትውል ነው አንደኛ ኑራዬ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ትዙዬ ፍሸና ለኛ ብቻ ፌር አይደለም ብዬ ነው 😂😂

  • @eukiyyahaji5363
    @eukiyyahaji5363 2 роки тому +1

    አሰላሙእለኩም ኑራዬ የኛ ባለሞያ የምር ጎበዝ ነሸ ቻናልሸ ጥራቱ ዋውውውውው ማሻ አሏህ እጆችሸ የሄን የሰሩት ምን ይበሉ ነው እሚባለው ጥሎብኝ የሊጥ ዘር እወዳለሁ😂😋😋😋😋😋

    • @eukiyyahaji5363
      @eukiyyahaji5363 2 роки тому

      ኑራዬ የህፃን ልጅ እጅ ነው ያየሁት እ በራሰሸ አደለም የሰራሸው 🤔

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ክክክ የሊጥ ዘር ትወጃለሽ 😂😂ቻናሌ ውስጥ ብዙ የዳቦ አይነት ጋግሬያለው እናም እነሱን ጋበዝኩሽ👍👍የልጅ እጅ አይደለም ቢሆንም እኔ እኮ ገና ልጅ ነኝ ምነው አስረጀሽኝ 😂😂😂

  • @eldana0578
    @eldana0578 2 роки тому +1

    Hi nuraya..እንዴት የሚያምር ዳቦ ነው።ወተት ግን መጠኑ አልገለጽሸም።ዲዛይን አወጣጡ መጀመሪያ ከባድ መሥሎኝ ነበር ሰታሳይ በጣም ቀላል ነው ገረመኝ።እሞክረዋለሁ።🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ኤልዱዬ አዎ የገለፅኩት መስሎኝ ነበር ሁሉንም የተጠቀምኩት ግብአት ዲስክርብሽን ቦክስ አስቀምጣለው አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @attube383
    @attube383 2 роки тому +1

    ማሻአላህ