Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠብ ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን አልያም ሀገር ውስጥ ከሆኑ 0970704050 ላይ ይደውሉልን ። ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!! ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial ✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial
እመኑ ያለእግዚአብሔር ፍቃድ ትዳርም ሆነ ልጅ የለም ቶሎተጋብቶ ቶሎ ከመፋታት ፈጣሪ በፈቀደው ቀን ሰቶ እሰከለተሞት ቢሆን ይሻላል እስከዛ ግን ከፈጣሪ ጋር በፀሎት መቆየት ያስፈልጋል
ቀደምንም ዘገየንም ከ እግዚአብሔር ፍቃድ ውጭ ምንም የሚሆን ነገር የለም ፍቅር ደስታ ሰላም መከባበር ካለ ሁሉም ቀላል ነው ሕልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም 🙏🙏🙏ስለ ምክራችሁ እናመሰግናለን
ወድሜ አትድከም ሁሉም ከአላህ ነው ወላኢ እኔ በራሴ አድቀን አሳስባኝ አላቅም እድሜ ሄደብዬ አላህ የፀአፈልን ይሆናል እሻአላህ ትዳር መዘገየትም ሆነ መፍጠን ከአላነው ከሰጠንም አላህን የሚፈራ ሳሊህ የሆነውን ያረብ እንመኛለን ይስጠን ያለዛ አላህ ያለው ይሁን
@@zubyedachala3556 amen amen amen🥹🤲🤲🤲🤲
Selamtkatatalun betam enamasgenaln
አዎ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነዉ ሁሉም ነገር የሚሆነው ከራሴም ህይወት የተረዳሁት ነዉ
በ28አመቴ አገባሁ በቅርብ መጨርሻችነን ያሳምራልን❤
Betam des yelal selamtkatatyn enmsgenaln
በ 20አመቴ አገባሁ እግዚአብሔር ቆንጂዬ ሴት ልጅ ሰጠኝ ግን ልጄን ትቸት ተሰደዲኩ ትናትና 25ኛ አመቴን ያዚኩ ይመስገን ግን እንደ እኔ ከትዳር በኋላ ላለመሰደዲ የሆነ ነገር ይዛችሁ ትዳር ያዙ።
በቃሽ የያዝሽውን ይዘሽ ተመለሺ ሁለተኛ ውለጂና እሱ ደግሞ ተሰዶ የቀረውን ያስተካክል
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በጣም አመሠግናለሁ ለህይወት ጠቃሚ ምክር ነው ግን ሰው የት ነው 607ላይክ coment gen 80 ብንከታተል በጣም ወሣኝ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
መልካም ስው ባንተ ብዙ ተማርየለሁ አላህ ይጠብቅህ አላህ የልቤህን መሽት ይሞላልክ 28 አመት ነው አላገባሁም ገና ምርጭ ላይ ብዙ ውምድች ይመኝኝል ግን እስካሁን የኔ ባል አላገኝሁትም 😅
ከልብ እናመሰግናለን ተባረኩ❤
ጥሩ ነው መክረ ሐሳቡ ! ግንያለ እግዚአብሔር የሚሆን ነገር የለም ! !
ሁሉም ፈጣሪ በፈቀደው ስዓት ነው የሚሆነው
صح ✅
ወንድሜ.ኑርልን.ክብር.ይሥጥልልን❤❤
ባአላህ እምላለው በጣም ጎበዝ ሳይኮሌጂ ነህ ክበርልኝ ወንዲማለም እኔም ሳላገባ ይሄው በስደት ሁኜ 28 አመት ሞላኝ ወደ30 እየተንደረደርኩ ነው በሉ ሙዳራም ፈልጉልኝ😜😜
እዉነት ነዉ ተባረከ
28አመቴ ነው ሸቃላነት እድሜየን በለው አስታውሳለው አርብ ሀገር የመጠው ግዜ እር ይቻ ገና ልጂ ናት እያሉኝ 17 ነበርኩ ብቻ ተመስገን ነው
እኔም በአስርስባት😢ውዴ ብቻ አልሀምዱሊላህ
ፈጣሪ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ
እኔም በ16አመቴ ካገሬ ወጣሁ አሁን ፡27 ሆነኝ።እግዚአብሄር ይመስገን አረብ ሀገርን ስዞር ወይ ስኬት የለ
እህቶቼ ላገራችሁ ያብቃችሁ ስደት ከባድ ነው አይዟችሁ
ሰውአገር ነኝ መንፈሳዊ ነው ብዬ ስቀርብ የልቡን ካጫወተኝ ወዲ ልቤን ሰጥቆ ለሽ አል በቃላቱ እና ክርሲቲናዊ ቃላቶቹ ልቤን ሰበረ ብሬን ቢወስድብኝ ይሻላል ግን ወድ ማመን ቀብሮ ስለምክር አመሰግናለው❤❤
በእውነት ታበረክ ሰለም ይበልጠል❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን ምክሮችህ የሠውን ልብ ይገዛሉ
❤እግአብሔር ኣይመሽበትም ኣይዘገይም እንጂ እድሜ ሄደብኝ ብየ ያገባሁት ሁለት ኣመት የቁም ስቃይ ኣይቸ ከሀጥያት በላይ ሆነብኝ ፈታሁት ኣሁን 38 አመት መለቶኛል ግን ኣዲስ ሂወት ለመጀመር ኣንድልጅ ቢሰጠኝ እላሎ ግን
ወድም ፀግሽ እንዲሁም እህታችን ቅድስት በርቱልን እግዚአብሄር ጥበቡን ያድላችሁ እኔ ሁለት ስልክ አለኝ ሰብስክራይብ አድርጊለሁ ብችሉ መቶ ጊዜ ባረግ ደስ ይለኛል
ምርጥ ምክር ይቀጥል❤❤❤
32አመት ገባው ግን አግብቸ ናበር አሁን ሰለወንድ ማሰብ አልፍልግም እኔ ሰኬታማና እራሴን በእውቀት ናው ማሰደግ የምፍልገው
❤❤❤❤ዙመንክ ይባረክ
Amen
እውነት።እንየ።በጣምነው።ይህን።ስውየ።እምወደው።እማከብረው።ቲክቶክላይ።ትንሽብቻ።ስለሚወርድ።ቢዲወ።እናደድነበር።ግን።ይትዪብ።ቻናሉን።ስላላወኩ።አሁንግን።በጣምደስአለኝ።ምክሩ።እጅግ።ሀያልነው።እንጠቀምበትወገን።
እግዚአብሔር ሙልካም ስው ላይ ይጣል እንጂ ትዳር በጣም ከባድ ነው
ፈጣሪ ሀገራችንንሰላም ያምጣልን አሁንስ
በ16 አመቴ መለስ ሲሞት ከሀገሬ ወጣሁ።አመት ከ 4 ወር ሲሆነኝ ታምሜ ሳኡዲ ፈተናየን አይቸ ፡6ወር ውጭ ተንከራትቸ አበደች ተብየ እጅና እግሬን ታስሪ ሆስፒታል ተኝቸ።ከሆስፒታል ጠፍቸ ስወጣ ሺሜሲ ሚባል እስር ቤት ታስሬ በ2 አመቴ ሀገሬ ገባሁ።ኢትዮ ገብቸ አመት ተቀምጨ ተረጋግቸ ዱባይ መጣሁ።ከዱባይ ኢትዮ ገባሁ።ኢትዮ ብገባ ኑሮ ጣራ ነክቷል ተመልሸ ኳተር መጣሁ😢😢😢😢😢😢እንዲሁ መባከን
አቤት ፈተና ይክብዳል😢😢😢
በጣም እናመሰግንአለን❤❤❤❤
Betam enamsgenaln
ጥሩ ምክር ዲን መምህር ፀጋዬ እኔ አላገባሁም ፴ አመቴ ነዉ ግን ወንዶች ለጋብቻ የሚጠይቅ ይመስሉና ቅድሚያ ከዚያ ወሬያቸዉ ሴክስ ብናረግስ ብናረግ ይሉኛል .እኔ ያለኝ አቋምአልፈልግም አልተኛም ቆሜ ብቀር ይሻለኛል ማንንም ወንድ ምን ቢሉኝም መቅረብ አቃተኝ ለማግባትም እና አሁን ምንም አላስብም ለባል ስራዬን ብቻ ነዉ .ሣስረዳቸዉ በቤተ ክርስቲያን ማግባት እፈልጋለሁ የሚታመንልኝ እና ማምነዉ ወንድ አጣዉ ስለዚህ እግዚአብሔርን እያመሠገንኩ መቀመጥ እግዚአብሔርን ከማሣዝን .ጥሩ ምክር እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
ውይ ምኞትሽ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ያግዘን
❤ ጎበዝ የእግዚአብሄርን ህግና ስርዓት መጠበቅ ምትፈልጊ ዓለማዊነትን የተፀየፍሽ መሰልሽኝ እግዚአብሄር ምኞትሽን ያሳካልሽ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@እቢ አሜን ለሁላችንም እግዚአብሔር ያሣካልን ይፈፅምልን ፫
@@እቢ በዚህ አለም ስንኖር ሁሉም ያልፍል .የእግዚአብሔር ቃል ግን አያልፍም .
ቪድዮ አይከፍትምኮ❤❤
ይሰራል net ይሆናል
30 አመቴ አያት ሆኛለሁ አልሀምዱልላህ
መሸአላህ ታድለሺ
እኔ እድሜ 35 ነው ውንድ ልጅ አላቅም ውንድ እትዋውቃልሁ ግን ጫፍ ላይ ስደር ይፍርሳል አላቅም ከአንዴ አምስት ግዜ ፍርስብኝ ለምን እንድምፍርስ አላቅም አሁን እኔ እግዚአብሔር ፍቃድህ ይሁን ብየ ማንም አልቀርብም ግን ቤተስቦች አስችግርኝ እና ምን ማድርግ እንዳልብኝ አላቅም እስቲ ሀሳባቹ አካፍሉኝ ስዎች ካአሁን ብኋላ አትውልጅም እያሉም ተስፋ ያስቆርጥብኛል
አይነጥላ ሚሉት ነገር ይሆን
መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገብተሽ ትምህርቶቹን አዳምጭ ደግሞ ሱባኤ ገብተሽ እግዚአብሔር ጠይቂ የኔ ቆንጆ
Gize wesdesh sely ehte yetgnawm ychengefa menfes beyesus sm yfersal
35 አትወለጅም ያለሸ ወሬ በይው 49 የሆናት ልጅ ወለደች ልጅ የሚሰጠው ፈጣሪ ነው እኔም እንዳቺ ነኝ አየቸ የተመቸኝ ወንድ የለም አሁንም ገናነኝ ዘና ብየ አገባለሁ ቸኩለሸ አቲግቢ ማር
ኣይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው ግን የለም እራስሽን ጠብቀሽ መቆየትሽ ራሱ ትልቅ ክብር ነው ። በጸሎት በርቺ የተሻለ ነገር እግዚአብሔር ይዞልሻል
እናመሰግናለን
Nigigirachu sitafit bertulign fetar kekifu yetebichu ❤❤
በትክክል
Wow I learned a lot can’t wait part 2
Thank you
እናመሰግናለንበጣም
እግዚአብሔር አለ
ማለትይ ብህይወት ውንድ ልጅ አላቅም አሁን ልትዳር ሳስብ አልሳካ አልኝ
thank you😭😭😭
ለመዳመጥ በሰመኣም
Be blessed🙏
😭😭😭ወይኔ የኔ Life new
betam enamsgnalen
OK than You brother
እኔ 27አመት ነው መምህር ገና አልገባሁም ወንዶች እፈራለሁ በሰደት ነው ያለሁት
Ewunet new Egziabher endmena ten yasithnign memirchen Ena mesgenlehne
Wanaw selamnew enthnew ❤❤
27 አመቴ ነው በቃ ምናቸውም አልጣመኝም ውዶች ይቅርብኝ ከመቃጠል ብቸኝነቴ ውበቴ ነው አልሃምዱሊላህ !! እናመሰግናለን ክበርልን❤❤
❤
33ameta new adade tisefa tasekoritignalki adade demo mekerekin ekebelalhu
በ 17አመቴ ስደት የወጣሁት ይሄው 27ሆነኝ ሳላገባ እድሜ መጨርስ አይ ስደት 😢😢
አይዘሺ ማሬ ይበቅሻል ግብ ሀገሪሺ❤❤😊
29 አመቴ ነው ከስደት መልስ መልካም ትዳር ይስጠን
@@FgUhtt-zl7cn አሜንንን ❤️
Dear yemele temerte new
❤❤❤
Btikikl🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yess tkkl 👍👍❤❤🇦🇪
እኔ 80 ሲሞላኘ ነው ማገባው😂😂
ወደላይኛው ቤት ለመሄድነዉ ያግዜ ምትሞሸሪዉ😂
እኔ በ 15 አመቴ ነው ያገባሁት 😂😂 አሁን እኔ 30 አመቴ ነው!!ለካ እስከ 30ም ይቆያል እንዴ? 🙆♀️😳
Jezba
Yaledmeshim bezih zemen yidralde wey degmo mhayim.nesh altemarshim
@@MilliyenAbiyአይገርምሺም በሳባተኛ ክፍል ተማሪ ሆኝ ነው ትቸርየን ያገባሁት ትምርተንም ቸርሻለዉ.. 😘💪የሁለት ዎንድ ልጅ እናት ነኚ አሁን አልሃምዱሊላህ. ዛሬም ገና ልጅ ነኚ እኔ አገብቼ 30 አመት ሆኘ, አቺን ያላገባሺን የ 30 እድሜ አርጊት በልትሻለው በጊዜ የተማረ ሰው ማገባት መታደል ነው. አሁን ባሌ ዶክተር ነው!!ምነው ከ ዩንቨርስቲ መዉጫ እድሜ እኮ በዛ ካለን 23,24 እና 25 ነው እስከ 30 ምንትሰራለሽ?? Cheating በይ 😳🙆♀️✍️😂😂🙄🤪
እና ምን ይጠበስ ግን እደ ሰላሳ አመት አድገሻል ለመሆኑ
ታዲያ ምን ይጠበስልሽ ወሬ 😂
Ene.30.honegni.salageba.salweed.gin.yasasbegnal.
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠብ ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን አልያም ሀገር ውስጥ ከሆኑ 0970704050 ላይ ይደውሉልን ።
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial
✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial
እመኑ ያለእግዚአብሔር ፍቃድ ትዳርም ሆነ ልጅ የለም ቶሎተጋብቶ ቶሎ ከመፋታት ፈጣሪ በፈቀደው ቀን ሰቶ እሰከለተሞት ቢሆን ይሻላል እስከዛ ግን ከፈጣሪ ጋር በፀሎት መቆየት ያስፈልጋል
ቀደምንም ዘገየንም ከ እግዚአብሔር ፍቃድ ውጭ ምንም የሚሆን ነገር የለም ፍቅር ደስታ ሰላም መከባበር ካለ ሁሉም ቀላል ነው ሕልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም 🙏🙏🙏ስለ ምክራችሁ እናመሰግናለን
ወድሜ አትድከም ሁሉም ከአላህ ነው ወላኢ እኔ በራሴ አድቀን አሳስባኝ አላቅም እድሜ ሄደብዬ አላህ የፀአፈልን ይሆናል እሻአላህ ትዳር መዘገየትም ሆነ መፍጠን ከአላነው ከሰጠንም አላህን የሚፈራ ሳሊህ የሆነውን ያረብ እንመኛለን ይስጠን ያለዛ አላህ ያለው ይሁን
@@zubyedachala3556 amen amen amen🥹🤲🤲🤲🤲
Selamtkatatalun betam enamasgenaln
አዎ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነዉ ሁሉም ነገር የሚሆነው ከራሴም ህይወት የተረዳሁት ነዉ
በ28አመቴ አገባሁ በቅርብ መጨርሻችነን ያሳምራልን❤
Betam des yelal selamtkatatyn enmsgenaln
በ 20አመቴ አገባሁ እግዚአብሔር ቆንጂዬ ሴት ልጅ ሰጠኝ ግን ልጄን ትቸት ተሰደዲኩ ትናትና 25ኛ አመቴን ያዚኩ ይመስገን ግን እንደ እኔ ከትዳር በኋላ ላለመሰደዲ የሆነ ነገር ይዛችሁ ትዳር ያዙ።
በቃሽ የያዝሽውን ይዘሽ ተመለሺ ሁለተኛ ውለጂና እሱ ደግሞ ተሰዶ የቀረውን ያስተካክል
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በጣም አመሠግናለሁ ለህይወት ጠቃሚ ምክር ነው ግን ሰው የት ነው 607ላይክ coment gen 80 ብንከታተል በጣም ወሣኝ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
መልካም ስው ባንተ ብዙ ተማርየለሁ አላህ ይጠብቅህ አላህ የልቤህን መሽት ይሞላልክ 28 አመት ነው አላገባሁም ገና ምርጭ ላይ ብዙ ውምድች ይመኝኝል ግን እስካሁን የኔ ባል አላገኝሁትም 😅
ከልብ እናመሰግናለን ተባረኩ❤
ጥሩ ነው መክረ ሐሳቡ ! ግንያለ እግዚአብሔር የሚሆን ነገር የለም ! !
ሁሉም ፈጣሪ በፈቀደው ስዓት ነው የሚሆነው
صح ✅
ወንድሜ.ኑርልን.ክብር.ይሥጥልልን❤❤
ባአላህ እምላለው በጣም ጎበዝ ሳይኮሌጂ ነህ ክበርልኝ ወንዲማለም እኔም ሳላገባ ይሄው በስደት ሁኜ 28 አመት ሞላኝ ወደ30 እየተንደረደርኩ ነው በሉ ሙዳራም ፈልጉልኝ😜😜
እዉነት ነዉ ተባረከ
28አመቴ ነው ሸቃላነት እድሜየን በለው አስታውሳለው አርብ ሀገር የመጠው ግዜ እር ይቻ ገና ልጂ ናት እያሉኝ 17 ነበርኩ ብቻ ተመስገን ነው
እኔም በአስርስባት😢ውዴ ብቻ አልሀምዱሊላህ
ፈጣሪ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ
እኔም በ16አመቴ ካገሬ ወጣሁ አሁን ፡27 ሆነኝ።እግዚአብሄር ይመስገን አረብ ሀገርን ስዞር ወይ ስኬት የለ
እህቶቼ ላገራችሁ ያብቃችሁ ስደት ከባድ ነው አይዟችሁ
ሰውአገር ነኝ መንፈሳዊ ነው ብዬ ስቀርብ የልቡን ካጫወተኝ ወዲ ልቤን ሰጥቆ ለሽ አል በቃላቱ እና ክርሲቲናዊ ቃላቶቹ ልቤን ሰበረ ብሬን ቢወስድብኝ ይሻላል ግን ወድ ማመን ቀብሮ ስለምክር አመሰግናለው❤❤
በእውነት ታበረክ ሰለም ይበልጠል❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን ምክሮችህ የሠውን ልብ ይገዛሉ
❤እግአብሔር ኣይመሽበትም ኣይዘገይም እንጂ እድሜ ሄደብኝ ብየ ያገባሁት ሁለት ኣመት የቁም ስቃይ ኣይቸ ከሀጥያት በላይ ሆነብኝ ፈታሁት ኣሁን 38 አመት መለቶኛል ግን ኣዲስ ሂወት ለመጀመር ኣንድልጅ ቢሰጠኝ እላሎ ግን
ወድም ፀግሽ እንዲሁም እህታችን ቅድስት በርቱልን እግዚአብሄር ጥበቡን ያድላችሁ እኔ ሁለት ስልክ አለኝ ሰብስክራይብ አድርጊለሁ ብችሉ መቶ ጊዜ ባረግ ደስ ይለኛል
ምርጥ ምክር ይቀጥል❤❤❤
32አመት ገባው ግን አግብቸ ናበር አሁን ሰለወንድ ማሰብ አልፍልግም እኔ ሰኬታማና እራሴን በእውቀት ናው ማሰደግ የምፍልገው
❤❤❤❤ዙመንክ ይባረክ
Amen
እውነት።እንየ።በጣምነው።ይህን።ስውየ።እምወደው።እማከብረው።ቲክቶክላይ።ትንሽብቻ።ስለሚወርድ።ቢዲወ።እናደድነበር።ግን።ይትዪብ።ቻናሉን።ስላላወኩ።አሁንግን።በጣምደስአለኝ።ምክሩ።እጅግ።ሀያልነው።እንጠቀምበትወገን።
እግዚአብሔር ሙልካም ስው ላይ ይጣል እንጂ ትዳር በጣም ከባድ ነው
ፈጣሪ ሀገራችንንሰላም ያምጣልን አሁንስ
በ16 አመቴ መለስ ሲሞት ከሀገሬ ወጣሁ።አመት ከ 4 ወር ሲሆነኝ ታምሜ ሳኡዲ ፈተናየን አይቸ ፡6ወር ውጭ ተንከራትቸ አበደች ተብየ እጅና እግሬን ታስሪ ሆስፒታል ተኝቸ።ከሆስፒታል ጠፍቸ ስወጣ ሺሜሲ ሚባል እስር ቤት ታስሬ በ2 አመቴ ሀገሬ ገባሁ።ኢትዮ ገብቸ አመት ተቀምጨ ተረጋግቸ ዱባይ መጣሁ።ከዱባይ ኢትዮ ገባሁ።ኢትዮ ብገባ ኑሮ ጣራ ነክቷል ተመልሸ ኳተር መጣሁ😢😢😢😢😢😢እንዲሁ መባከን
አቤት ፈተና ይክብዳል😢😢😢
በጣም እናመሰግንአለን❤❤❤❤
Betam enamsgenaln
ጥሩ ምክር ዲን መምህር ፀጋዬ እኔ አላገባሁም ፴ አመቴ ነዉ ግን ወንዶች ለጋብቻ የሚጠይቅ ይመስሉና ቅድሚያ ከዚያ ወሬያቸዉ ሴክስ ብናረግስ ብናረግ ይሉኛል .
እኔ ያለኝ አቋምአልፈልግም አልተኛም ቆሜ ብቀር ይሻለኛል ማንንም ወንድ ምን ቢሉኝም መቅረብ አቃተኝ ለማግባትም እና አሁን ምንም አላስብም ለባል ስራዬን ብቻ ነዉ .ሣስረዳቸዉ በቤተ ክርስቲያን ማግባት እፈልጋለሁ የሚታመንልኝ እና ማምነዉ ወንድ አጣዉ ስለዚህ እግዚአብሔርን እያመሠገንኩ መቀመጥ እግዚአብሔርን ከማሣዝን .ጥሩ ምክር እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
ውይ ምኞትሽ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ያግዘን
❤ ጎበዝ የእግዚአብሄርን ህግና ስርዓት መጠበቅ ምትፈልጊ ዓለማዊነትን የተፀየፍሽ መሰልሽኝ እግዚአብሄር ምኞትሽን ያሳካልሽ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@እቢ አሜን ለሁላችንም እግዚአብሔር ያሣካልን ይፈፅምልን ፫
@@እቢ በዚህ አለም ስንኖር ሁሉም ያልፍል .የእግዚአብሔር ቃል ግን አያልፍም .
ቪድዮ አይከፍትምኮ❤❤
ይሰራል net ይሆናል
30 አመቴ አያት ሆኛለሁ አልሀምዱልላህ
መሸአላህ ታድለሺ
እኔ እድሜ 35 ነው ውንድ ልጅ አላቅም ውንድ እትዋውቃልሁ ግን ጫፍ ላይ ስደር ይፍርሳል አላቅም ከአንዴ አምስት ግዜ ፍርስብኝ ለምን እንድምፍርስ አላቅም አሁን እኔ እግዚአብሔር ፍቃድህ ይሁን ብየ ማንም አልቀርብም ግን ቤተስቦች አስችግርኝ እና ምን ማድርግ እንዳልብኝ አላቅም እስቲ ሀሳባቹ አካፍሉኝ ስዎች ካአሁን ብኋላ አትውልጅም እያሉም ተስፋ ያስቆርጥብኛል
አይነጥላ ሚሉት ነገር ይሆን
መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገብተሽ ትምህርቶቹን አዳምጭ
ደግሞ ሱባኤ ገብተሽ እግዚአብሔር ጠይቂ የኔ ቆንጆ