Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
hayda man mashallah may allah increase you
በጣም ጎበዝ በርታ
Eshi thanks
Excellent work bro I'm Abdul kadir friend
Thank you
ሰላም ነው ስለጂፓስ ጎልዲ ባለሶስት እስፒከር ሆኖ የቅርብ ግዜ ምርትነው እና ድምጽ ወደ እስፒከር አያወጣም በ ቤዝ ግን አለው በጎን በኩል ማለት አይሲ ም ተቀይሮም ያውነው ?
Call me
ከዚህኛው ገለፃ ካደረክበት ጂፓስ ጋር ተመሳሳይ እቃ ነው ያለን ነገር ግን ትልቁ ስፒከርም ምንም ዓንት ደምፅ የማያወጣ ሲሆን ትንንሾቹ 3ቱም ደምፅ ያላቸው ቢሆንም ቀጭን ድምፅ ነው የሚያወጡት ምንደነው ችግሩ
አሪፍ ነው ተመችቶናል ,ግን የምትቀይራቸውን components IC Number ብትነግረን እናመሠግናለን
እሺ አስተካክላለውአመሰግናለው
Ic number ezawu lay ale yemitikeyirewu lay mayet new.sile timihirtu hadirer ke libe Ameseginalewu melewawecha eka yinorihal semonun tigena bet likefit eyasebikugn new.🙏🙏🙏🙏
Hi bro gipass bez gar yemigenagn resistor yetu indehone vidio bitseralin
Inshallah
አይሲዎችን ለመግዛት ብንፈልግ ከየት እናገኛቸዋለን? እባካችሁ የምታውቁ ንገሩኝ
Merkato
DISPLAY ALSERA KALE MIN LADRG
ኮሜንተትመልስ
የኔም እራዚግ ነበረ ሬድዮ አይሰራም እሽ ይላል መፍቲሃዉን ብትነግረኚ ደስይለኛል
ስለዘገየው በጣም ይቅርታአንቴና የምትሆን ሽቦ ተጠቀም
Mini Bluetooth speaker how to repair can you show us
Ye bleshetu aynt nw miwsnw
Wooow its fine
Good job
ብሎትዝ ጠፍብኝ አልገናኝም አለኝ መፊትሄ🤔ከስልክ ውዴ ጅባስ
የስልክ ችግር ሊሆን ይችላል በሌላ ስልክ ሞክር
የኔ እስፒከሮቹ ይሰራሉ ድምፅ ችግር የለበትም ቤዙ ግን አይሰራም ለመቀየር ምን ማድረግ ይኖርብኛል ?
ካውያ እና መንቀያ (sucker) ግድ ነው ከዛ የሚቀየረውን እቃ
Capacitor abito kehone yabetewun mekeyer
10Q bro lelam seraln
OKEytesera nw
fius ያቃጥላል ??
Mnu
Yet new yemnagyachew ic
Be manignawum electironics meshicha suk yigegnal🙏🙏🙏
ፓውር ድምፅ አለው ግን ዲስፕሌይ የለውም ብሮ
መስተካከል ይችላል
የት ነው አድራሻችሁ
አቃቂ ቃሊቲ ነው 0961122338 መደወል ይቻላል
Good
ሙዚቃ እየተጫወተ በመሀል የሚቆመው ለምድነው
Ye speaker chgr lihon ychlal
አይሱን ቀይረን ካልመጣልንስ?
ይመጣል ስፒከሮቹን ቼክ ማድረግ
Teru nw
10Q
hayda man mashallah may allah increase you
በጣም ጎበዝ በርታ
Eshi thanks
Excellent work bro
I'm Abdul kadir friend
Thank you
ሰላም ነው ስለጂፓስ ጎልዲ ባለሶስት እስፒከር ሆኖ የቅርብ ግዜ ምርትነው እና ድምጽ ወደ እስፒከር አያወጣም በ ቤዝ ግን አለው በጎን በኩል ማለት አይሲ ም ተቀይሮም ያውነው ?
Call me
ከዚህኛው ገለፃ ካደረክበት ጂፓስ ጋር ተመሳሳይ እቃ ነው ያለን ነገር ግን ትልቁ ስፒከርም ምንም ዓንት ደምፅ የማያወጣ ሲሆን ትንንሾቹ 3ቱም ደምፅ ያላቸው ቢሆንም ቀጭን ድምፅ ነው የሚያወጡት ምንደነው ችግሩ
አሪፍ ነው ተመችቶናል ,ግን የምትቀይራቸውን components IC Number ብትነግረን እናመሠግናለን
እሺ አስተካክላለው
አመሰግናለው
Ic number ezawu lay ale yemitikeyirewu lay mayet new.sile timihirtu hadirer ke libe Ameseginalewu melewawecha eka yinorihal semonun tigena bet likefit eyasebikugn new.🙏🙏🙏🙏
Hi bro gipass bez gar yemigenagn resistor yetu indehone vidio bitseralin
Inshallah
አይሲዎችን ለመግዛት ብንፈልግ ከየት እናገኛቸዋለን? እባካችሁ የምታውቁ ንገሩኝ
Merkato
DISPLAY ALSERA KALE MIN LADRG
ኮሜንተትመልስ
የኔም እራዚግ ነበረ ሬድዮ አይሰራም እሽ ይላል መፍቲሃዉን ብትነግረኚ ደስይለኛል
ስለዘገየው በጣም ይቅርታ
አንቴና የምትሆን ሽቦ ተጠቀም
Mini Bluetooth speaker how to repair can you show us
Ye bleshetu aynt nw miwsnw
Wooow its fine
Good job
ብሎትዝ ጠፍብኝ አልገናኝም አለኝ መፊትሄ🤔ከስልክ ውዴ ጅባስ
የስልክ ችግር ሊሆን ይችላል በሌላ ስልክ ሞክር
የኔ እስፒከሮቹ ይሰራሉ ድምፅ ችግር የለበትም ቤዙ ግን አይሰራም ለመቀየር ምን ማድረግ ይኖርብኛል ?
ካውያ እና መንቀያ (sucker) ግድ ነው ከዛ የሚቀየረውን እቃ
Capacitor abito kehone yabetewun mekeyer
10Q bro lelam seraln
OK
Eytesera nw