𝐇𝐀𝐘𝐃𝐀 𝐑𝐄𝐏𝐀𝐈𝐑 & 𝐓𝐄𝐂𝐇
𝐇𝐀𝐘𝐃𝐀 𝐑𝐄𝐏𝐀𝐈𝐑 & 𝐓𝐄𝐂𝐇
  • 13
  • 100 945
How to change LED (flat) TV back light / የ ፍላት ቲቪ ላይት እንዴት በቀላሉ እንቀይራለን
በዚህ ቪድዮ ላይቱ የተቃጠለ ወይም ምስል ማያሳይ ድምፅ ያለው ቲቪ እንዴት ኣድርገን በቀላሉ እንደምናስተካክል እናያለን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ቪድዮን ላይክ በማድረግ ያበረታቱን እናመሰግናለን
In this video we will see an easy way to fix a flat screen TV
LIKE SUBSCRIBE
Переглядів: 359

Відео

ቀይ ብቻ በርቶ የሚቀር ቲቪ ሚስተካከልበት ቀላል መንገድ/ how to easily fix a tv with only red lights on .
Переглядів 1,3 тис.2 місяці тому
In this video we will see how to fix easily a television with only red light is on but without the TV turning on and no picture on the screen. በዚህ ቪድዮ ቀይ ብቻ የሚበራ አና ምስል የማያመጣ ቲቪ በቀላሉ የምናስተካክልበትን መንገድ አናያለን like, share & subscribe በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ በመሆን አውቀትን ይቅሰሙ
ባለሙያ ሳያስፈልገን መፍቻ ብቻ በመጠቀም የተበላሸ ቲቪ ምናስተካክልበት ቪድዮ we can fix damaged tv without needing professional
Переглядів 1,8 тис.8 місяців тому
in this video we can fix damaged tv/tv board using only a screwdriver without needing a professional SUBSCRIBE and LIKE our video & Turn on notification for new videos. በዚ ቪድዮ ባለሙያ ሳያስፈልገን መፍቻ ብቻ በመጠቀም የተበላሸ ቲቪ ወይም የቲቪ ቦርድ ምናስተካክልበትን ቀላል መንገድ እናያለን ላይክ በማድረግ ማበረታታት ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ደግሞ የቻናላችን ቤተሰብ መሆን ትችላላቹ
ጥራት የሌለው እና ምስሉ የተገለበጠ ቲቪ ሪሞት ብቻ በመጠቀም ማስተካከያ መንገድ/ how to fix a picture problem with just a remote
Переглядів 1,7 тис.9 місяців тому
In this video we will see how to fix a picture and picture flipped problem with just a remote pleas LIKE SHARE & SUBSCRIBE our video በዚህ ቪዲዮ ቦርድ ሲቀየር ወየም ሪሞት ሲነካካ እና በተለያዩ ምክያቶች የሚመጡ የምስል መገልበጥና የምስል ጥራት ችግሮችን በቀላሉ በሪሞት ብቻ ምናስተካክልበትን መንገድ እናያለን ሌሎች አዳዲስ ቪድዮ እንዲደርሶ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ አድርጉ
Damaged audio amplifier or music player fix at home የተበላሸ ጂፓስን በጣም ልዩ እና ቀላል በሆነ መንገድ ማስተካከል
Переглядів 11 тис.Рік тому
In this video how to fix damaged or bluetooth - unaccepting audio amplifier / music player fix at home በዚህ ቪዲዮ የተበላሸ ጂፓስን በጣም ቀላል እና ምርጥ በሆነ የሞደፊክ አሰራር ሞደፊክ መሆኑ ሳይታወቅ ማስተካከል ምንችልበትን መንገድ እናያለን እንዲሁም ፍላት ቲቪ ሲበላሽቦ ያሉበት ድረስ መጥተን የጥገና አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጥ በደስታ ነው ከእርሶ ሚጠበቀው በ 0910568828 / 0961122338 መደወል ብቻ ነው
ምስሉ የተገለበጠ ቲቪ በሪሞት ማስተካከል simple way to adjust the inverted TV picture using only the remote control
Переглядів 1 тис.Рік тому
በዚህ ቪዲዮ ምስሉ የተገለበጠ ቲቪ ሪሞት ብቻ በመጠቀም ምናስተካክልበትን ቀላል መንገድ እናያለን ለማበረታታት ላይክ ሽልማት ያላቸው ፕሮግራሞችን ለመከታተል ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ የ ደውል ምልክቷን ይጫኑ ጥያቈ ወይም የተበላሸ እቃ ካሎት በ 0961122338 ደውለው ማማከር ይችላሉ In this video we will see how to fix a TV with a distorted image
ሪሲቨር ሲቃጠልብዎ መፍቻ ብቻ በመጠቀም በተጣለ ሪሲቨር ቦርድ ያስተካክሉ When the dish receiver burns out, we can easily fix it
Переглядів 4,3 тис.2 роки тому
ለመስራት አስቸጋሪ የሆነ ዲሽ ሪሲቨር ሲቃጠል መፍቻ ብቻ በመጠቀም የአሮጌ (የተጣለ) ሪሲቨር ቦርድ ቀይረን ማስተካከል እንችላለን LIKE SUBSCRIBE & SHARE When the dish receiver burns out, we can use a screwdriver to replace the board of another dish receiver and fix it
fix any kind of an audio player with voice problem using this simple techniques ችግር ያለበት ጂፓስ ለማስተካከል
Переглядів 16 тис.2 роки тому
you can fix any kind of an audio player or geepass with voice problem using this simple techniques at your home በዚህ ቪድዮ የድምጽ ችግር ያለበት ጂፓስ(ሞንታርቦ)ቤታቹ ቁጭ ብላቹ ያለምንም ወጪና ድካም እንዴት በቀላሉ ማስተካከል እንደምትችሉ እናያለን SUBSCRIBE and LIKE our video & Turn on notifications for New videos-
How to fix an LED TV with an audio but no images\\ፍላት ቲቪ ምስሉ ጠፍቶ ድምጽ ብቻ የሚሰራ ለማሰትካክል ይህንን አድርጉ
Переглядів 25 тис.2 роки тому
በዚህ ቪድዮ ምስል የሌለው ፍላት [LED] ቲቪ እንዴት አድርገን ማስትካከል እንደምንችል እናያለን ሁሉም ሰው ይህንን ቪዲዮ እያየ በጥንቃቄ መሞከር ይችላል ለማስተማሪያንትም ለመማሪያነትም እንዲሆን በጣም በአሪፉ የተዘጋጀ ነው ለናንተ ተራ ነገር ነው ለኔ ግን በጣም ይጠቅመኛልና እባካቹ ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር ማድረጋቹን እንዳትርሱ please subscribe like and share for more videos
how to fix an audio amplifier with unworkable Bluetooth በዚህ ቪድዮ ብሉቱዝ የማይስራ ጂፓስ አንዴት እንደሚስተካከል እናያለን
Переглядів 16 тис.2 роки тому
In this video we will see how to easily fix an audio amplifier in which it Bluetooth has stopped working or to make a non Bluetooth audio amplifier ( (Jepas)have a Bluetooth connection SUBSCRIBE LIKE AND SHARE FOR MORE VIDEOS turn on the notification to get notified when new video is uploaded
How to easily fix a music player when it is damaged ጂፓስ ሲበላሽብን እንዴት አድርገን በጣም በቀላሉ ማስተካከል እንችላለን??
Переглядів 11 тис.2 роки тому
በዚህ ፕሮግራም ላይ ድምፅ ማያወጣ ጂፓስን እንዴት አድርገን በቀላሉ ማስተካከል እንደምንችል እናያለን መፍቻ አሜሪካ ካቻቢቴ,መበየጃ ,ካውያ,ቀላጭ ሊድ የተቃጠሉ አይሲዎችን መንቀያ እና ድፍረት ያስፈልገናል ላይክ እና ሰብስክራይብ እንዳይረሳ!!! LIKE SHARE and SUBSCRIBE &turn on notification In this program we will see how to easily adjust the silent music player (audio amplifier)Things we need American screw driver soldering iron lid
How to fix dish receiver at hom ዲሽ ሪሲቨር ሲቃጠልብን እንዴት አድርገን ማስተካከል እንችላለን
Переглядів 9 тис.2 роки тому
In this video we will learn how to easily fix a burnt dish receiver Things we need:- screw driver, soldering iron, led, jumper/fuse በዚህ ቪዲዮ ላይ የተቃጠለብንን የዲሽ ሪሲቨር እንዴት አድርገን በቀላሉ ማስተካከል እንደምንችል እንማራለን ሚያስፈልጉን ነገሮች:-screw driver መፍቻ soldering iron መበየጃ led ማጣበቂያ jumper/ fuse SUBSCRIBE and LIKE our video & turn on Notifications for new videos-

КОМЕНТАРІ

  • @caltucaltu-e1c
    @caltucaltu-e1c 7 днів тому

    የሚለወጠው እቃ ስሙ ምን ይባላል

  • @abduabdu-y9i
    @abduabdu-y9i 12 днів тому

    Bro 32 combo bord ሲቀየር እንደ 24 ኢንች volt መቀያየርያ አለው ወይስ የለውም

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c 12 днів тому

      @@abduabdu-y9i የገዛኸው ቦርድ አይነቱ ይወስነዋል

  • @MekdesAbrha-ig4kd
    @MekdesAbrha-ig4kd 13 днів тому

    Please trace ኣደራረግ ኣሳየን

  • @eshetfekede4353
    @eshetfekede4353 15 днів тому

    ሳንዮፕ ጂፓስ ዲስ ፕሌይ አይበራም ችግሩ ምንድነው ?

  • @zerihunbekele8801
    @zerihunbekele8801 16 днів тому

    GOD bless you not only you all your family and friends

  • @zerihunbekele8801
    @zerihunbekele8801 16 днів тому

    hayder i think you have open hurt, you are sharing your idea for every one that is good good bless you

  • @QatarQatat2031
    @QatarQatat2031 16 днів тому

    በምን እናግኝህ ስልክህን

  • @mirachu.Daneil
    @mirachu.Daneil 19 днів тому

    ዋው በርታ

  • @abduabdu-y9i
    @abduabdu-y9i 20 днів тому

    ብሮ ከቻይና ቲቪ እና ከbrand tv back light ስንቀይር የቱ ከበድ ይላል

  • @fikirutube8381
    @fikirutube8381 21 день тому

    በርታልን ወንድመ

  • @AyubTemam-r8q
    @AyubTemam-r8q 21 день тому

    ጥረት የሌለውን እንዴት እናረጋሌን

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c 20 днів тому

      @@AyubTemam-r8q የብልሽቱ ሁኔ ይወሰናል

  • @FekaduErkiyehun
    @FekaduErkiyehun 22 дні тому

    ቮልቴጂ ሪጉሌተር lc 7809 ለምን መስመር ይሆናል

  • @yirefuatlaw
    @yirefuatlaw 22 дні тому

    your address please

  • @henockzegeye7055
    @henockzegeye7055 23 дні тому

    U r a King for technic 🎉🎉🎉

  • @EyobMezgebu-z2e
    @EyobMezgebu-z2e 24 дні тому

    yenem keyu yibreal gn ayikeftem mndnew chegru?

  • @melesegirma-v4v
    @melesegirma-v4v 24 дні тому

    Screen ነጭ አብርቶ ምስል የለውም ...ድምጽም እያሰማ አይደለም...Galaxy 43 smart

  • @NitsuhAyalew-x9e
    @NitsuhAyalew-x9e 24 дні тому

    ስልክ pls

  • @NitsuhAyalew-x9e
    @NitsuhAyalew-x9e 24 дні тому

    ስልክ

  • @AndinttssemaAndint
    @AndinttssemaAndint 29 днів тому

    የእኔም እምቢ አለኝ

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c 29 днів тому

      @@AndinttssemaAndint ይስተካከላል ምንም አያሳስብም

  • @amelKasu
    @amelKasu Місяць тому

    ስልክ እፈልጋለሁ

  • @yisakdamte7873
    @yisakdamte7873 Місяць тому

    የት አካባቢ ነክ

  • @JerusalemHailu-o3e
    @JerusalemHailu-o3e Місяць тому

    Wendim LG Tv new qey bicha berto alikefet aleh minu tebelashto new ?

  • @haileyesusFantaye
    @haileyesusFantaye Місяць тому

    Mp3 ሞጁል ገጥሜ ድምፁ በጣም እያነሰ ተቸገርኩ ለምንድነው አባክህ

  • @DawitAbate-f2i
    @DawitAbate-f2i Місяць тому

    ድምፅ አለው ምስልም አያሳይም ቀይ መብራት ቲቢው ላይ ያለውን ስነካው ደብዘዝ ብሎ ቲቪው ይታያል ወዲያው ይጠፋል

  • @DawitAbate-f2i
    @DawitAbate-f2i Місяць тому

    አድራሻህ የት ነው ወንድም ?

  • @beleteshebabaw6785
    @beleteshebabaw6785 Місяць тому

    Berta dess ylal

  • @adisubonger7490
    @adisubonger7490 Місяць тому

    ኧረ አድራሻህ ብሮ

  • @helenamare2628
    @helenamare2628 Місяць тому

    Selam biro yene tv y tv mark bich fiziz bilo lyimeta dimtsm nisilm yelhum min yihon

  • @HananMemahed
    @HananMemahed Місяць тому

    demsu bechia naew yetfaew

  • @KaleabAsnake
    @KaleabAsnake Місяць тому

    ብሮ ላይቶቹ የት ነው የሚሸጡት

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c Місяць тому

      @@KaleabAsnake የት አካባቢ ነህ

  • @tihutab2610
    @tihutab2610 Місяць тому

    yet sefer nw yenem endeza teftobgnl

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c Місяць тому

      @@tihutab2610 kality nw gn bet deres memtat enchlalen

  • @AbdurahmanAhmed-kg5sl
    @AbdurahmanAhmed-kg5sl Місяць тому

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥል ብሮ ።

  • @asegidameka9164
    @asegidameka9164 Місяць тому

    Rising Gepaas power problem bitasayen

  • @antenehyitbarek4095
    @antenehyitbarek4095 Місяць тому

    Broye ye channalsh teketatay negn ...leloch tv brandoch lay key lock sil kewochun bemenekakat yiseral adel?

  • @antenehyitbarek4095
    @antenehyitbarek4095 Місяць тому

    Broye ye channalsh teketatay negn ...leloch tv brandoch lay key lock sil kewochun bemenekakat yiseral adel?

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c Місяць тому

      @@antenehyitbarek4095 remot misera kehon/ remote kalew Be remotu key lock off kaderkew yseral

    • @antenehyitbarek4095
      @antenehyitbarek4095 Місяць тому

      @@user-sn6yf5op3c ok brother yaw remote kaltegegne meftehew sensor mekeyer new malet new.

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c Місяць тому

      Er aydelm ye sensor chger layhon ychlal

  • @seidm9112
    @seidm9112 2 місяці тому

    lene lavie new yihongnal

  • @SamiraMusa-m9q
    @SamiraMusa-m9q 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏pllllll mobile number askmtllln

  • @SamiraMusa-m9q
    @SamiraMusa-m9q 2 місяці тому

    እኔም እንደዚ ሆኖብኛል pl mobile number

  • @Tena-wm2tu
    @Tena-wm2tu 2 місяці тому

    ወንድሜ በናትን አንተ እንዳልከው ነው የኔም የሆነብኝ ድምፅ አለው ምስል የለም ስለዚህ ያለሁት አባዶ አካቤቢ ነው ትመጣለክ

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c 2 місяці тому

      @@Tena-wm2tu ይቻላል ቪድዮ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ

  • @Yegnatube5140
    @Yegnatube5140 2 місяці тому

    Betam arif newu berta gin gallery 24 inch tv berasu colour lekeyerewu min mareg alebigni

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c 2 місяці тому

      @@Yegnatube5140 ግልፅ አይደለም ስልኬ ቪዲዩ ላይ አለ ደውል

    • @Yegnatube5140
      @Yegnatube5140 2 місяці тому

      Colour inverse newu yaregewu

  • @MameJohn-v2f
    @MameJohn-v2f 2 місяці тому

    ጂፓስ ቤዚ የለዉም

  • @Muleamen
    @Muleamen 2 місяці тому

    እኔጋም እንደዚ ቀይ አብርቶ ይቀራል ቦርዱን ቼክ አረኩት ምንም ሾርት የለውም 43 ነው west tv እና በሌላ በአዲስ ቦርድ ስሞክረው west ባልሆነ እንቢ አለኝ ለምንድን ነው

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c 2 місяці тому

      @@Muleamenየተሳሳትከው ነገር ይኖራል በደምብ ቼክ አድርገው

  • @yusufShekur
    @yusufShekur 2 місяці тому

    Buzu karal syamxa endat naw mesraw

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c 2 місяці тому

      @@yusufShekur t com board/panel board Ymeslengial

  • @sileshialebachew2299
    @sileshialebachew2299 2 місяці тому

    Please share your pohne for my TV problem the same as your show?

  • @TsegayeLemma-y2g
    @TsegayeLemma-y2g 2 місяці тому

    ጎበዝ ልጅ በርታ👍👍👍👍

  • @rohaband4213
    @rohaband4213 2 місяці тому

    Betam tefah. bizu tutorial eyelekek ayidelem.

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 2 місяці тому

    ሰፋ ባለ ካሚራ ተጠቀም

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 2 місяці тому

    ግን የካሜራ ጥራት የለም እና አጭር ቨድዩ ነው

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 2 місяці тому

    በርታ

  • @asegidameka9164
    @asegidameka9164 2 місяці тому

    Wedime tefitehal

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c 2 місяці тому

      Kezi bohala antefam belen tesfa enadrgalen

    • @asegidameka9164
      @asegidameka9164 2 місяці тому

      @@user-sn6yf5op3c enem be tesifa etebikalewu🙏🙏🙏