ሽሮ በፖፖ አበላኋቸው አዝናኝ ኘራንክ cherutube | helatube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ሽሮ በፖፖ አበላኋቸው አዝናኝ ኘራንክ cherutube | helatube#dinklijoch #seifonebs #dallol_entertainment #cherutube

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @የኔልዩልጅእውድህአለሁ

    ማንም ያልስራው ምርጥ ፕራክ የአመቱ

  • @mmyoutube8277
    @mmyoutube8277 2 роки тому +33

    ወይኔ ነፈርኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልጅቱ ግን ምርጥ ናት እቃ የላት ይሆናን ዝብለህ ብላ አለች😍😍😍😍😍😍

  • @vudy1554
    @vudy1554 2 роки тому +208

    ወይኔ ቸሩ እና አማሪኮ ስትሾካሾኩ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 2 роки тому +8

    ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ሆዴ ቁስል ነው ያለዉ 6 ጊዜ ደጋግሜ ነው ያየሁት ልጆቿ ግን በጣም ጥሩ ልጅ ነች እንደሌላ ሴት አላሸምጠmችም ተባረኺ

  • @addi9119
    @addi9119 2 роки тому +66

    ሲንሾካሾኩ በሳቅ ሞቸ😁😁 ቤቲ የኔ መልካም እቃ የላት ይሆናል አለች 😍

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому

      ወላሂ እኔየ ራሱ😂😂😂😂😂

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      @@zainasied615 ደምሪኝ😍😍

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ 2 роки тому +8

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂 ሴቷን ሳላደንቃት አላልፍም እቃ የላትም ይሆናል በዛላይ ለሞራሏ ብላ እያስጠላት በላች ቸሩ ጭራሽ አልቀመሰውም😂😂😂 በቻ የአመቱ ምርጥ ፕራክ ነው👍👍👍

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 2 роки тому +76

    ምንም እቃ አይኑራት እንጂማ በፖፖማ አልበላም እኽ እስከነ ድስጡ ቢመጣ እኮ ይሻላል ፎፎፎ ያሜሪኮ የዋህነት ለራሷ ይሁን ሄላ የምር ጠብቂኝ!!

    • @መዲወሎየዋtube304
      @መዲወሎየዋtube304 2 роки тому +2

      ቸሬ ተገኝተሀል እደዛሬ ስቂ እማቅ አይመስለኝም🙄😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @amenpipi2013
      @amenpipi2013 2 роки тому +1

      ሰራችላቹ ሔላዬ ስወዳት እኮ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ቸሬ ዛሬማ ሰራችላቹ የምር በሳቅ ነው ፍርሰ ያረጋቹኝ

    • @sadibutajiratube4070
      @sadibutajiratube4070 2 роки тому

      በጣም ነው ያሣቃቹኝ ጉርሻ ስትገባበዙ ቁጭ አረካትና ለሄላ ጉርስ🤣🤣😂😂

    • @mohemmedsiyed1580
      @mohemmedsiyed1580 2 роки тому +1

      Kkkkkk

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 роки тому +11

    ቤቲዬ ግን በጣም መልካም ልጅ ነች የእኔ አስተዋይ ቸርዬ ተጋቡ በማርያም

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 2 роки тому

      የኔም ምኞትነውቢጋቡ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +81

    *እንኳን ለነሀሴ 21 ለእመቤታችን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤗😊 ሄላ ግን 🤗😂ደስ የሚለው በልተው ከጠገቡ በኋላ የው 😂😁ግን ደግሞ በልቶ ጠግቦ ከአስመለሰው ሌላ ክሳራ ነው 😂😁😂*

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 2 роки тому +3

    ክክክክክ ዋው የሚመች ፕራክ ነው ሰውን እያስደነገጡ ልብን ቆም ከሚያደርጉ ዩውቲቦች ያንች ምርጥ ነው በርቺ

  • @iloveumom2973
    @iloveumom2973 2 роки тому +18

    😂😂😂እያለቀስኩ የሳኩበት ለመጀመርያ ምርጥ ፕራንክ 👌አንደኛ ቤተሰብን ተቀላቅያለው በርቱ እቃ የላትም ይሆናል አስተዋይ ነሽ😍💕👈

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 роки тому

      በቅንት ደመርኘ ደመርከህ ቤተሰብ አነሁን ወድ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 роки тому +10

    ክክክክክክክክክ ቸሩ በሳቅ ደከመኝ የምር እንዴት እንደሳቅሁ ኡፍፍ😅😆😆 አሜሪኮ ምርጥ ሰዉ ነሽ ስርአት ያለሽ ፀባየ ሰናይ ነሽ ስወድሽ😍💓😘😘

  • @seniy4518
    @seniy4518 2 роки тому +16

    ወይኔ በሳቅ የለሁም ቸሩ ማስመሰል አይችልበትም ፓፓነዉ አላለም ሄሉ አደኛ የሆነ ፕራክ

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 2 роки тому +6

    ወይኔ በአላህ በሳቅሞትኩ ክክክክ አሜሪኮ የኔአስተዋይ ነሽ ፈጣሪይጠብቃቺሁ

  • @ቤዛወለተሚካኤል
    @ቤዛወለተሚካኤል 2 роки тому +8

    ወይኔ የኔ አብሮ መሳቅስ ቤትሻ የኔ ምርጥ ተባረክ የኔ ምርጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ሰራሽላቸው ቸሩን ትላንት እንድ ቪዲዬ እይቼለት የሞተ ሰው መኪና ውስጥ ተጭኖ በጣም ነው ያደነኩት በተናገረው ይሀው የኔ ቆንጆ ስብስክራይብ እረኩሽ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 роки тому +221

    እውነት በብራንክ ስቄ አላውቅም ነበር ለመጀመርያ ግዜ አሳቅሽኝ ከልቤ ነው የሳኩት አሜርኩ ምስኬን ነች እቃ የላት ይሁናል አለች ላለማሳቀቅ ተባረኩ ዘና አደረጋችሁኝ 🤣🤣🤣🤣

    • @marya-fo6ho
      @marya-fo6ho 2 роки тому +3

      እኔልቤተመምኩ

    • @cheregirma
      @cheregirma 2 роки тому +4

      እኔ እራሴ እንደዚ ስቄ አላቅም

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому +2

      ወላሂ እኔየ ራሱ😂😂😂😂😂

    • @ahmedsaeed7776
      @ahmedsaeed7776 2 роки тому +1

      Uffff endezare seke alawekm yemechishi

    • @merimoia9195
      @merimoia9195 2 роки тому +2

      እኔ እራሱ🤣🤣🤣🤣

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    ከሚየካብ ነፃ የሆኑ ሤየቶች አቤት ሢያምሩ አሜኮ በዚሁ ቀጥይ ሚየካብ እዳትጠቀሚየ ወይኔየ ሣቁን መቆጣጠር አቃተውቸሩ😁

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 роки тому +26

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ይህን አይቶ ያልሳቀ አለ ብየ አላምንም

  • @rozirozi6568
    @rozirozi6568 2 роки тому +20

    በቃ ብላ እቃ የላትም ይሆናል እንደዛሬ ሥቄ አላቅም ደሞ ሥታምሩ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 роки тому +6

    በጣም ነዉ የሳኩት ከሳቄ ብዛት ሠብስክራይብ አርኩሺ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @elsaelsa867
    @elsaelsa867 2 роки тому +13

    በሳቅ ገደላቹኝ የዓመቱ ምርጥ ፕራንክ😂😂😂

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 роки тому +10

    እረ ምትኩ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ሄላ ነብስሺ አይማርም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ከፓፖ በስተጀርባ ግጥም አድርጋቹህ በልታቹህ ፖፖ በሺሮ ሲቀርብ ዘጋቹህ ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም😅😅😅😅😅 ገራሚ ፕራንክ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ksanetmussie6064
    @ksanetmussie6064 2 роки тому +1

    kelb kesakugne betam koyehu.enbaye eskifes dres new yesakut.betam creative nesh ketybet.

  • @amenpipi2013
    @amenpipi2013 2 роки тому +24

    ሲንሾካሾኩ በሳቅ ፈነዳው ሒላዬ የኔ ቆንጆ እሰይ ሰራሽላቸው በጣም ደስ የሚል prank

  • @martazhekale2063
    @martazhekale2063 2 роки тому +19

    _ምርጥ ፕራክ እውነት በሌላ ነገር ሰውን ከማሰደነገጥ እንደዚሕ ይሻላል_

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 роки тому +83

    የነሱ መንሾካሾክ እንደኔ ያሳቀዉ ማን ይሆን😂😂😂😂😂

  • @digistyisty8435
    @digistyisty8435 2 роки тому +1

    Are helaa yeserashene yeseteshe 🤣🤣🤣🤣🤣moteku besaqe

  • @طيبهالعتيبي-و8ر
    @طيبهالعتيبي-و8ر 2 роки тому +7

    ከቴክቶክ ነው የመጣሁት ፈልጌ ወላሂ እደት እደሳኩ 😂😂😂😂😂😂😂♥️♥️♥️♥️♥️♥️😂♥️

  • @ደቅንኤይፋናልበይክንራኸብ

    ወይኔ በሳቅ አመመኝኝኝ🤣🤣በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ

  • @seadasead2516
    @seadasead2516 2 роки тому +4

    ወየዉ እንዴዛሬ ስቄ አላቅም ወሏሒ ወየዉ ሔላዬ ሠራሽላቸዉ

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube 2 роки тому +1

    Woww batam arefi tamrlach bmhbre setblo enjarw nesatu yamral yabrk a megb yhunlachu

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому +39

    ወይ ቸሩና አሜሪኮ በሳቅ ገደላቹህኝ😀😀😀😀😀ምርጥ ብራክ የትም ያልተነዳ 😀😀😀😀😀

    • @serkietiotube2789
      @serkietiotube2789 2 роки тому

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ

    • @maruabuzer6981
      @maruabuzer6981 2 роки тому

      የንች ፕሪንክ ይከብዳል ስያስቅ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 2 роки тому +1

    ፕራንክ ብሎ ዝም አሜሪኮ ግን በጣም የዋህ ነሽ ተባረኪ ደግሜ ስላየሁት ነው

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    😂😂😂😂
    ዴግ አዴረግሺው
    ይሄን ግፋኝ ቸሩን😂
    ስት ግዜነው አችን ፕራክ
    ያዴረገሺ👍👍👍👍✅👌

  • @ra7mat426
    @ra7mat426 2 роки тому

    ወላሂ በሳቅ እንድህ አይነት ፖራክ አልን እንጂ ሁሌ አንዳይነት ሰለቸን እኮ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ማማዬ

  • @Eyou653
    @Eyou653 2 роки тому +6

    ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላወቅም ሁለቴ ነው ያየሁት እንብዛ ሲሸኻሸኩ😅😅

  • @danimanjus3829
    @danimanjus3829 2 роки тому +1

    ከም ሎማዓንቲ ስሒቐ ኣይፈልጥንየ😜😂😜😂😂😂
    ከብደይ ቆሲለ😂😂

  • @lulilove811
    @lulilove811 2 роки тому +5

    እረ በሳቅ ሞትኩ ኡፍፍፍፍ 😂😂😂😂😂 የአመቱ ምርጥ ፕራክ😂😂😂😂😂😂

  • @saidkamir836
    @saidkamir836 Рік тому

    እፍ እር ወይኔ ይመቻችሁ በውነት አሳቃችሁኝ ወይኔ ሹክሹክታ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 роки тому +8

    በጣም ነው እምለዳቹ አሜሪኮና ቸሬ አማትበው ነው እሚበሉት የኔ ማሮች

  • @amirasabr7345
    @amirasabr7345 2 роки тому

    Ewnet betam yesakut shnte nw yameletegne besak

  • @biredegu9306
    @biredegu9306 2 роки тому +16

    ስንት ቀን አሳለፍኩት
    ዛሬ አጋጣሚ አይቼ
    በጣም ነው የሳቁት
    ምርጥ ፕራክ ነው።

  • @kemilaadem6935
    @kemilaadem6935 2 роки тому

    ውላሂ በጣም ትችያለሺ ሰብ አራኩሺ ባርች 🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰

  • @allamallam7725
    @allamallam7725 2 роки тому +21

    ክክክክክክክክ ውይኔ በሳቅ ስንቴ የፓፓውን ፓርት ድጋግሜ አየሁት አይቸሩ ስራችላችሁ ሁሌ እየትጫወታችሁባት ያበደ ፓራክ ነው

  • @r.t.a4340
    @r.t.a4340 2 роки тому

    Betam gobez nesh asakishign

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 роки тому +7

    ወይይይይይ ለቤትሺ አደስ ነኚ በሳቅ የለሁም😃😃😃😃😂😂😂ቸሩ አሜሪኮ ሶተሽክሸኩ

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان 2 роки тому +1

    ጀግና ነሺ በቃ ፖሬክ እደዚክ ነው ሆዴን አመመኝ የሳኩበት

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 роки тому +7

    ወይኔ ኮመት መፃፍ አልወድም ነበር ያሜርኮ ወሬ ነው እኔን ያሳቀኝ

  • @selamsweet6685
    @selamsweet6685 2 роки тому +1

    Paaaaaaaa.....ybed perak zari ayhu.temchshn😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጠጄዩቱብ
    @ጠጄዩቱብ 2 роки тому +38

    ወይ ፈረስኩ በሳቅ🙆😂😂😂😂

  • @mamayefikr7414
    @mamayefikr7414 2 роки тому

    እሔው እኔ ሠብስክራይብ አደረኩሽ ሥትስቂ ደሥ ስላልሽኝ!አንደኛ ነው ክክክክክክ

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 2 роки тому +7

    ውይ ቤቲ ጥሩ ሰው ነሽ ክበሪልኝ

  • @darartuutaddasaa4292
    @darartuutaddasaa4292 2 роки тому +1

    Dhugaa akkaa prank kunii naa kolfiissisee jiruu 👌 hella wwoo 🤣🤣🤣

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +4

    Kkkkkkkkkkk ምርጥ ኘራክነው ጎበዝ በርች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ

    ለመጀመሪያ ግዜ በቤትሽ ስመጣ ግን በጣም ጀግና ነሽ ማነም ያልሰራውን ፕራንክ ነው የስራሽው

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 2 роки тому +26

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂 ሰብስክራይብ አላደረኩሽም ነበር ለዚህ ስራሽ እማ በሁለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ የማደርግሽ

  • @ethopyandxb5666
    @ethopyandxb5666 Рік тому

    ስተስቁ ጎበዝ ነሽ ውዴ በርች🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ
    @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ 2 роки тому +4

    ክክክክክክ ማርያምን ባጣም ነው የሳኩት የኔ ማር ሰራሽላቸው

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 роки тому +2

    ዛሬ ሰብስኩ አረኩሽ ማማዬ ሰራሽላቸው

  • @mekdestesfaye7476
    @mekdestesfaye7476 2 роки тому +6

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 I can't stop ውይይይይይይ ሁሁሁሁሁ በእውነት እንደዚህ የሳቅኩበትን ቀን አላስታውስም ❤️❤️❤️

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 2 роки тому +1

    ወላሒ ከአይኔ እባ እስከሚወርድ ነው ያሣቁኝ ቸሩና አመሪኮ ሲሾካሸኩ

  • @niletube-tube6629
    @niletube-tube6629 2 роки тому +21

    የዘመኑ ምርጥ ፕራንክ የምር ሲሸኳሸኩ በሣቅ ነዉ የገደሉኝ

  • @habtamnega7753
    @habtamnega7753 2 роки тому +1

    lagursish eski alalem😅😅😅😅😅

  • @zdredi2280
    @zdredi2280 2 роки тому +6

    ከከከከከከ ብዙ ግዜ እስቃለው ከልቤ ሰቄ አላቅም ዛሬ ግን እምባዬ መጣ

  • @abebbiaciewe6948
    @abebbiaciewe6948 2 роки тому +1

    ይመችሽ ማሪያምን

  • @Semiratube
    @Semiratube 2 роки тому +4

    ይመችሺ ሄላየ የሚገርም የሚያዝናና ፕራንክ ግን እኔራሱ አንገሺግሾኞል ቢሆንም በጣም አሪፍ አይደያ ነው ላለማሳቀቅ ያደረጉት ሙከራ የሚደነቅ ነው ላምናኞውም በጣም አሪፍ የሚያስቅ የሚገርም ፕራንክ በርች ሄላየ

  • @tigistmezgebu1410
    @tigistmezgebu1410 2 роки тому

    😂 😂😂 yemjemerye new sayewu serashen gin betam new yasakegn 😂😂😂 berchi

  • @yousuf9041
    @yousuf9041 2 роки тому +15

    ይህን ፍረኬ እየደጋገመ ያየ ማነው እደኔ😂😂😂

  • @solibata2303
    @solibata2303 2 роки тому +1

    ሆዴ ቆሰልኩኝ በኡነት ቸሩ gn 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @samariwt5597
    @samariwt5597 2 роки тому +12

    ወይኔ ቸሩ እና አሜሪካ በሳቅ ገደላችሁኝ❤😂😂😂😂😂😂

  • @lelliseintalashawaa6022
    @lelliseintalashawaa6022 2 роки тому +1

    Er besak uuu kemer endezarem seke alakem🤣🤣🤣

  • @geniozilarsenallove9018
    @geniozilarsenallove9018 2 роки тому +6

    😂😂😂😂😂😂😂ደጋግሜ ነው ያየውት😂😂😂😂😂😂

  • @بيت-و9ظ
    @بيت-و9ظ 2 роки тому +2

    ብራክ ብሎ ዝም ወላሂ መጀመርያ ገርሞኝ ነበር በጅ መታጠብያ ተሳክቶልሻል 😅😅😅😆😆

  • @ሜሪነኝስደተኛዋ-ሰ7ፐ
    @ሜሪነኝስደተኛዋ-ሰ7ፐ 2 роки тому +7

    ወይኔበሳቅ ሰበር ዜና እያሉ ልቢንሰብረውት ነበር እደውበሳቅቅቅቅቅቅቅ ይመችሽ አቦ

  • @RimKo-ze6tb
    @RimKo-ze6tb Рік тому

    Ba iwnat baxam gobez nash😮😮😮😂😂😂

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 2 роки тому +6

    ክክክክክ ይለያል. ሴት ልጅ ብልህ አይደለች የሆዷን በሆዷ ይዛ ዝምብለህ ብላ እቃየለትም ይሆናል ክክክክክ

  • @frewoinekiros3953
    @frewoinekiros3953 2 роки тому

    ይመችሽ 👍👍👍👍

  • @ወለተማርያምየድንግልልጀ

    ማርያምን እደዛሬሰቄአላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @CidChx
    @CidChx 6 місяців тому

    ወይኔ በሳቅ ሞትሁ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @madina3096
    @madina3096 2 роки тому +5

    አሳቡ እራሱ እንዴት መጠለሽ ጎበዝ😆😆😆

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 роки тому +1

    የኔ ፈንድሻ ሰራሽላቸው በርችልን ማማዬ አይ አሜርኮዬ እቃ የላት ይሁናል አለች የኔ የዋህ
    ሽሮዋን ግን በፓስታ ላኪልኝ ፖፖውን ትተሽ!!!

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +13

    *እኔ አልነካውም 🙄😳😂😁😁😂😁በፖፖ ኧረ ቸሬ አሳዘንከኝ 😁😂አይይ ወይኔ ሄላ ምናለበት ኧሯ ጉድ ነው ቸሩ ብቻ አሳዘነኝ 😁😂*

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 2 роки тому

    አረ እነስ ሶው እንጅራ ስበላ እቀናለው አፈን ሞላ ክክክክ ዶሞ ስጣፈጥ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 роки тому +8

    ከባደ ትዝታ አለብኝ እኔ ገጠረ የባሊ እህት ቤት ሔጀ የምወደዉን ወተት በቦቦ አቀረበችልኝ እሧ ንጹህ መሆኑን ነዉ ያየችዉ ከዛ አሥመለሠኝ ተወኩት

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 роки тому +2

    ውይ ቤቲ ምርጥ ሰው ግን እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @hanaamehde2528
    @hanaamehde2528 2 роки тому +8

    ወላ እንደዛሬ ስቄ አላቅም እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😃😃🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @emufiker3023
    @emufiker3023 2 роки тому +1

    ዛሬ ነዉ ያየሁሸ አሁንሰብሰክራ አድርጊያለሁ

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 роки тому +8

    😂😂😂😂😂እቃ የላት ይሆናል አለች የኔ ቆንጆ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 роки тому

    በቃ ብላ እቃየላተም ብላ ነው አለቺ ከክክክክክክየምር ታሰቃላቹህ መነጋገር 😳😂😂😂😂

  • @tube-ey6ox
    @tube-ey6ox 2 роки тому +5

    ኧረ በሳቅ ልሞት 😄😄😄😄አይ ሄሉ ሰራሽላቸው

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 5 місяців тому

    😅😅😅😅😅 በሳቂ አስለቀሽኝ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 роки тому +13

    የአመቱ ምርጥ ምርጥ ፕራንክ ድንግልን😂😂😂

  • @fatumaseid4904
    @fatumaseid4904 2 роки тому +1

    ከቲክቶክ እሩጨ ነው የመጣሁት ክክክ

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 роки тому +11

    😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😂😂😂😂😂😃kkkkkkkkkk የመጨረሻ በሳቅ ሙትት ነው ያልኩት ተመልካቹንም ፕራንክ አርገሻል እነቸሩን ብቻ አይደለም እኔ በበኩሌ ሳሃን እንዳለ አላወኩም ፖፖ ላይ ወጡን ያረግሽ ነው የመሰለኝ 😃😃😃😃😂👍👍👍👍አሜርኮዬ የኔ የዋህ እቃ የላት ይሆናል ብላ አለችኮ አስተዋይ ልጅ 💖

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 2 роки тому +2

    የኔማር ዛሬ ሰበስክራይብአረኩሽ

  • @merimoia9195
    @merimoia9195 2 роки тому +8

    እረ ሆዴ ቆሰል🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ

  • @ሠላምአሰፋዩቱብ
    @ሠላምአሰፋዩቱብ 2 роки тому +2

    ሀሥብ እዴመጣልሽ ጎበዝነሽ😍😍ሠብስክራይብ አራጌሾለሁ በራቱልኝ ውዶቼ

  • @አይናፋርዋ
    @አይናፋርዋ 2 роки тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂ደግቤ አየሁት አይቸሬ

  • @edenmezgebe7829
    @edenmezgebe7829 2 роки тому

    Ahun 2 Taga Giza nw yayhutt yamgarm prank nw yamerr 😂😂